አዳኟ

አዳኟ

😘😘😘 Welcome to Home of funny
video's 🔥🔥🔥🔥

NEW VIDEOS EVERY WEEK! Make Sure
You SUBSCRIBE!

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ እናቀርባለን
አሁኑኑ Subscribe ( ሰብስክራይብ) በማድረግ የቻናላችን
ቤተሰብ ይሁኑ



Thank You For Support & ይመቻቹ ·😍😍🙏🙏🙏

Пікірлер

  • @user-ri7nh9du3e
    @user-ri7nh9du3e3 сағат бұрын

    እንዴ ምን ትመረራለች ባልየው እውነቱን ነው ጓደኛውም ቢሆን ከሄዱ በሁዋላ ሽማግሌ ይዞ መናገር መዳንዋ እራሡ እርግጠኛ አይመሥልም

  • @JanaDowt
    @JanaDowt4 сағат бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk8 сағат бұрын

    አንቺ፣ከሱጋር፣ትንጫጪያለሽ፣ህግ፣ባለበት፣የመንደር፣ወረኛ፣ነው፣የምትሰሪው፣

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji10 сағат бұрын

    እኔ ሰምተን ሳንጨርስ ምትፅፉ ሰወች እንደኔ ድፍረቱ እህቴን ደፍሮ ሲያንሰዉ ነዉ

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji10 сағат бұрын

    ሆ ይገባዋል

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay390615 сағат бұрын

    እኔን ጅግናና ቅን ነሽ ። ይኸንን ሁሉ ሳላይ ከረምኩ ! ኣዝናለሁ። ይምታውና ዓይንሽን ለጥቂት ነው የተረፍሽው። መጠንቀቅ ኣለብሽ። በዚህ ራሱን በከዳ ህዝብ ውስጥ ተጠንቅቀሽ በንቃት ኑሪ ! ለነገሩ ያስመታሽ ከርፋፋው የሱቁ ባለቤት ነው ! ንብረቱን ኣይጠብቅም። እንኳን ሴት ይቅርና ወንዶችም ሌባን ማሳደድና መጠቆም በጣም ይፈራሉ። ያንቺ/ቅንነት ለጉድ ነው ! ጌታ ይጠብቅሽ ! ለመሆኑ ሌባው ተያዘ ?

  • @amenaamena810
    @amenaamena81020 сағат бұрын

    ጀግናልጂነህ..ወላሄ..በጣምምአዴቅህ.አለሁ

  • @user-jf8fw5xr5v
    @user-jf8fw5xr5v20 сағат бұрын

    ቅለታም የሴት ጎዶሎ ከስዋ ብሶ ታወራለች😂😂

  • @tgtube8966
    @tgtube896622 сағат бұрын

    ለምን እቃውን አልቆረጠችለተም ክክክክ መቸም እንዳያስበው እንትን ማድረጉን ይህ ባለጌ😂😂😂

  • @leimetAbadi
    @leimetAbadiКүн бұрын

    ጋዘጠኛ ለራስሽ ለሰዉ እያስታረቅሽ ኣንቺ ግን ሶፊን ስሙዉ እና ታረቁ እኛም ደስ እንድለን እህቴ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1oКүн бұрын

    ❤❤❤ፂዬ የኔ ቀበጥ ስወድሽ ፂ በማርያም በጣም ተጎድተሻል በጣም በድሎሻል እናውቃለን ግን ይቅታ አድርጊለት የይቅርታ ልብሽን ክፈች እንኳን እኛ ሰዎች ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይቅር ብሎናል ❤😢😢😢😢 ስለዚህ ይቅር በይው በማርያም❤❤

  • @sessatampus5445
    @sessatampus5445Күн бұрын

    Tagbachuu...?????????

  • @sessatampus5445
    @sessatampus5445Күн бұрын

    Bentshi...sewodshi...yanchini..ye..abel....macharsha....negaryngi

  • @DerbeAbata
    @DerbeAbataКүн бұрын

    AWWW IÅ1Aàjmn Ñunnmmla Alaqaaaa?u lol you 😅 😊 ok 1:55 😮

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Күн бұрын

    ጽዮን የዚች እድለኛ ልጅ ፍቅር ኣጀማመሩ ያላማረ ያንቺን የጥንቱን የመሰለ ፍቅር ቢመስልም መጨረሻው ግን ያማረ በመሆኑ ደስ ኣለኝ። ያንቺን መልካም መጨረሻ ያሳየናል ብየ ኣምናለሁ። ጽዮን ተጎድተሻል። ላንቺ የሚሆን ይስጥሽ ! እጸልይልሻለሁ።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Күн бұрын

    ምነው ሓተታ ኣበዛ ? ከጥቂት ግዜ በኃላ ወድ ዋናው ቁም ነገር እንዲገባ መድረኩን ማስተካከል ነበረብሽ። ወደመጣበት ጉዳይ ገብቶ ችግሩን መግለጽ ይኖርበታል። ካልሆነ ጎትተሽ እንቺ ማስገባቱ የግድ ነው።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Күн бұрын

    ጽዮን ጽዮን ጽዮን የእስቱድዮሽና የቸርቹ ድምጹ ጥራት ኣይመችምና ለሚቀጥለው ኣስቢበት። የውጪው ጥራቱ የተጠበቀ ነው። ይመችሽ ! ሰውየው ሲያመነጭቅሽ በማየቴ ኣናደደኝ። የሴቶች ቁንጮ መሆንሽን ኣላወቀሽም ማለት ነው ! የማስታወቅያው ጋጋታ የሚድያ እድገትን ያቀጭጫልና ኣታብዥው። ለመሆኑ የሚበጅ ገቢ ኣለው ? ጽዮን ይህንን መድፕብ በሁለት መደብ ኣቅርበሽው ቢሆን ይሻልሽ ነበር። ልብ ሰቅሎ ኣድሮ ግማሹ ክፍል በሚቀጥለው ቀን ቀርቦ ቢሆን ኖሮ የብዙዎች ቀልብ ስለሚስብ በመጀመርያ ተመልካቾችሽ ይበዛሉ።በመቀጠል የላይክ ቁጥር ሊጨምር ይችላልና ለወደፊቱ ተመሳሳይ ታሪክ ሲኖርሽ እንደዛሬ ኣጨናንቀሽ በኣንድ ቀን ማቅረብ ሳይሆን በቅደም ተከተል መሰረት ኣቅርቢው።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Күн бұрын

    ጽዮን ጽዮን ጽዮን ቀበጧ ጽዮን ሁለተኛ ኮሜንት እነሆ ይቀጥላል። ክፍል ኣንዱን ኣስቀድሜዋለሁ።በተረፈ ሚድያሽንና ኣቀራረብሽን በጣም ወድጀልሻለሁ። ጥርት ባለ ቋንቋ የማይሰለች ቃለመጠይቅሽን የተካነ የማቅረብ ጥበብሽን ኣደንቃለሁ። ለስራውና ለሙያው ተገቢ ነሽ። ኣብዛኛዎቹ ዩቲበሮች ውጤት ያለው ስራ ዋላ ያስመዘግቡ መንተባተቡ መንጠባጠቡና በብቃት እጥረት ሲያሰለቹንና ከሚጋፈጡኣቸው ሰዎች ባነጋገር ዘይቤ ተበልጠው ሲዋረዱ ኣያለሁ። ለሙያው እንደማይበቁ በድፍረት ነግሬኣቸዋለሁ። ጥበብ ኣብሮ የሚፈጠር እንጂ በምኞት የሚመጣ ኣይደለም። ያለስጦታ ጋዜጠኛ ፣ ኣርቲስትና ሰኣሊ መሆን ስለማይቻል በስጦታቸው ቢሰማሩ እንጂ መኮላተፉን ቢያቆሙ እመክራለሁ። ጽዮን ከንግዲህ ወደ ትዳሩ ዓለም ኣዘንብይ። በጣም ተጎድተሻል። እግዜር እንደ ወርቅ በእሳት ፈትኖ ነው ለዚህ ያበቃሽ። ሊሰበር ተቃርቦ የነበረው ኣከርካሪሽ ለጥቂት ነው የተረፈው። ድኮምን የማውቃት ከ40 ዓመት በፊት ነበር። ወደ ላንጋኖ በፈጣን ኣውቶ ስንሽከረከር ከኣምስቱ ጓደኞቼ በህይወት የተረፍኩባት የማትረሳኝ ባተሌ የጣር ከተማ ናት። በዚያን ዘመን የኦሮሞ ጠንቋዮች የሃደከርቤ ከዳሚዎችና የሃደቤይ መንፈስ ተከታዮች የሚሽኮሎኮልባት 70 በማይበልጡ ነዋሪዎች የታጀበች በኣውቶ ደም ኣደጋ ዘወትር የጨቀየች ትንሽ መንደር ነበረች። ከብዙ ዓመት በኃላ ዳግም በ2019 በዚያ ሳልፍ የባቡር መንገዱ ቅያሽ በመቀየሩ ላያት ኣልቻልኩም። በ ኃላ ቀር ብሄረ ኦሮሞች ባእድ ኣምልኮ የተተበተበች መንደር ህይወቴን የተዳረገኝና ከሞት ያዳነኝ ጌትየ ኣንቺንም ከርክሰት ታድጎሻልና ክብር ለስሙ ይሁን። የቃለመጠይቅሽን እንባ ተጋርቻለሁ። ከርታታው ፍቅረኛሽም ኣሳዘነኝ። ባንቺ ላይ የደረሰው ሰቆቃ ወኤርምያስ ወጀቡ ካንቺ ጓዙን ጠቅልሎ ወደሱ ሲጓዝ ኣየሁ። ጨቅላ በመሆኑ ገፈቱን ይቋቋመው ይሆን ጽዮንየ ? ኣይመስለኝም። በምን ኣንጀቱ ! እንዳንቺ ወጥ ኣይደለም ። የመጀመርያሽና የልጅነት ውድሽ በመሆኑ ሳይጎዳ ለናቱ ብለሽ ኣድኚው። ለሱ ልትሆኚ እብደማትችይ እቅጩን ንገሪው።መርዶ ሊሆንበት ይችላል። የቅጩን ካረዳሽው ግን ኣሳዛኝ እናቱንም እንደምታድኝ እወቂ። ብቃቱ፣ጽናቱና ብልሃቱን ሁሉ ኣድሎሻልና ኣንዳች መፍትሄ ፈልገሽ የተቅበዘበዘች ነብሱን እንድትዳደግያት በምትወጃቸው እናትሽ እማጸንሻለሁ። ሚድያሽን ያለምልምልሽ። እድሜ ሰላምና ጤና ክብርና ምስጋና ይብዛልሽ። ያንን ሁሉ ለቅሶሽን ወደሳቅ የቀየረ ጌታ ይመስገን። ቃለመጠይቅ ስታቅርቢ የድምጽ ጥራት ላይ ተጠንቀቂ። ማይክሮፎኑን ኣስጠግቶ ማስቀመጡን ኣትዘንጊ። ከተበቃዮችና ከመተተኞች ተጠንቀቂ። በየዕለቱ መጽሓፍ ቅዱስ እያነበብሽ ጌታ እንዲያድንሽ ከተማጠንሽ ክፉ ባንቺ ኣይደርስም። ኣዳኟ የሚለው ይሚድያ ስምሽ ሚድያ ጨምሪበት። የበሰለ ኮሜንት ለሚጽፉልሽ ኣጭርም ቢሆን መልስ በኢሜል ከመስጠት ኣትቆጠቢ። ለወደፊቱ ካንቺ የተዋጣ ሚድያ ጋር ሊሰሩ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋራ ብትሰሪ ለበለጠ እድገት ይጠቅምሻልና ሸለል ኣትበይ። Andebrhan G.Kahsay ትውልደ ኤርትራ ካናዳዊ Email Address [email protected]

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregalКүн бұрын

    የኔ እናት እንዴት እዳስደስተችኝ😢😢❤❤

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregalКүн бұрын

    እር ተው ኮሜንተሮች ጨርቅ ነዉ እያላችሁ ሳታዩ😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregalКүн бұрын

    ነጺ ማይኩን አስጠግተሽ አውሪ ኮሜንት አንብቢ ብዙወች እያሉሽ ነዉ እባክሽ😢❤❤❤❤❤❤

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906Күн бұрын

    ቀበጡ ዋላ ጽዮን ጽዮን ጽዮን እንደ ምሽት ኮኮብ ብቅ ኣልሽና ከሚዲያው ጠፍተሽ ሳላይሽ ሰነበትኩ። ከሶስት ወር በፊት ነበር በኣንድ ውጤቱ በሚገርም ውጤት በተዛዘመ ስራ ኣቸሽ ከዚያ በኃላ ጠፋሽብኝ። ባለፈው ቀን ብሶፊ ትዩብ ቀርበሽ የትነው የማውቃት እያልኩ ሳስብ ዛሬ ጥዋት ይዟት በጠፋው ሙሽሪት ታሪክ ሳይሽ ማርያ ትሬዛ በሚያክለው ባንገት መስቀልሽ ለየሁሽ። ጥበብን እወዳለሁ። የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆኚ እራስሽ ጥበብ ለመሆንሽ ከሶፊ ጋር ባካሄድሽው ወግ ለይቼልሻለሁ። ሶስት ቀን ሙሉ ተጥዶ ውሎ ያደረው የዛሬ ቪድዮሽ በ300 like ብቻ በመመዝገቡ የጠበቅኩትን ያህል ባለመጨናነቁ ቅር ኣለኝ። ቶሎ ሆድ ብሶት ወደ ለስቆ ለስቆ ለሚቀናው ኣልቃሻው ሶፊ በሚገባ ኣላስተዋወቀሽም። በዚህ ጨቅላና በተሰባሪ ዕድሜሽ የደረሰብሽ ስቃይና ብሶት ኣስፈንጥሮ ኣውጥቶ ለዚህ ለታዋቂነትና የመጽናናት ዘመን ላሸጋገረሽና ዘውድ ለደፋልሽ ጌትየና ኣምላኬም ኣመሰገንኩ። ሊነጋጋ ሲል ይጨልማል እንዲሉ ጽዮን ግን እንደምሽት ጨረቃ ደምቀሽ ተጽናንተሽና ክረምትን ኣልፈሽ ብቅ በማለትሽ የኔን ቋጠሮ እንደፈታሁ ደስ ኣለኝ ። ቀለል ኣለኝ። እኔ የእድሜ ባለጸጋና የብዙ ልጆች ኣባት ነኝ። በወጣትነት ዘመኔ በኣንዲት ወጣት ፍቅረኛየ ላይ በደል ኣድርሸባት እስከእብደትና ማቋረጥ ደርሳ ነበር። ከዓመታት ስቃይ በኃላ እንዳንቺ ዓይኔን ካየች በኃላ ነው ከህመምዋ ተፈውሳ የመኖር ፍላጎትዋ ኣንሰራርቶ ህይወት ጤነኛ ህይወት የጀመረችው። እኔ ግን ግፉ ዋጋ ኣስከፍሎኛል። ፍቅረኛሽ ኣላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዲሉ ከሚገባ በላይ ኣንከራቶሻል። ደቁሶሻል። ኣንቺ ጥበብ ነሽ። በርጋታና በትእግስት እንደኔ ካንቺ ህይወትን ሊመገብ ኣልታደለም። በማያባራ ዶፍ ዝናብ ወጀብ በበዛበት ጭለማ ሸለቆ ስታልፊ በናትሽ ፍቅር ጌታ በለመለመ መስክ ኣሳልፎሻል። ከተኩሎች መሃል ኣውጥቶሻል። በእስኮላሩ ደፍተሽ ማስትሬት ዶክትሬቱን እንድትቀዳጅላቸው ሲያልሙ የነበሩ ኣባትሽና ታናሽ እህትሽ ወሽመጣቸው ተቆርጦኣል። ጥበብና ለጥበብ የተፈጠርሽ በመሆንሽ ፍቅርን ብለሽ የራስሽን ጎዳና መረጥሽ። ዋጋ ቢያስከፍልም ምርጫሽ በኔ ኣስተያየት የበቃ ታሪካዊ ውሳኔ ነበር። የዋሁና ቅን ኣባትሽም እያደረ ይበራላቸዋል። የምትራመጅበት ታዋቂነትን ያሸበረቀ ብሩህ የህይወት ጉዞ እግዚኣብሄር ሊሰጥሽ ኣባጣና ጎርባጣ ሸለቆ ልትጓዢ የግድ ነበረበትና በድል በድል በመሸጋገርሽ ደስ ይለኛል። ታዋቂ ሆኖ መውጣት ትርጉም ያለው የህይወት ጣፋጭ ጎደናን መጓዝ በመሆኑ ነፍስሽ ላሳለፈችው መራራና ጎምዛዛ የህይወት ውጣ ውረድ ህመምሽን የፈወሰ ፍቱን መፍሃኒት በመሆኑ በጽናትሽ ልትደሰቺ ይገባል። በኤርትራ ኣንዲት ቆንጆ የሻቢያ ታጋይ ባለስልጣን መስቀሎ እያልን እንጠራት ነበር። ለምን መሰለሽ በግንባርዋ የመስቀል ንቅሳት ስለነበረባት ነው። ቅጽሉን ስለማትወደው ልታጠፋው ብዙ ትጥር ነበር ። ኣንቺ ደግሞ ጠረንገሎ የሚያክለውን መስቀል በማንጠልጠልሽ መስቀሎ እንዳትባይ እሰጋለሁ።እምነትና ሙያ ከልብ እንጂ በሾው እንዳልሆነ ታምኚ ይሆን? የቀረኝን ኮሜንት በሁለተኛ ቀጥየ እጽፋለሁ እንዳይይዘጋብኝ ፈራሁ

  • @mesimes3427
    @mesimes3427Күн бұрын

    Police dewyi

  • @MdAlle-qt1mp
    @MdAlle-qt1mpКүн бұрын

    ቀዳዶች 😂😂😂😂

  • @user-dh9zl4mp5l
    @user-dh9zl4mp5l2 күн бұрын

    Wy edmana tna ystwo

  • @DeraritubadhadhaDerarituba-m9f
    @DeraritubadhadhaDerarituba-m9f2 күн бұрын

    OMG 😢😢😢

  • @GoAsd-if2bc
    @GoAsd-if2bc2 күн бұрын

    👍👍❤❤

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew89882 күн бұрын

    እንድው የሰውን በዚህ መልኩ እየፈታሽ ስለራስሽ ለምን ማወቅ አልፈለግሽም የዚህን ያክል እየውደደሽው እሱም እየውደደሽ እኮ ነው ይህን ሁሉ ዋጋ የከፈልሽው የኔ ናት ፂዮን አሁን ግን ለራስሽ ይቅርታ ማድረግ አንብብ ጓደኛችን አግኝው አውሪው በእውነት ይወድቃል እንዳንቺም ባይሆ እንዳትጓጁበት በማሰብ ነው ተረጁው እነዚ ግን ጓደኛውም መስቱ ጥፋተኞች ናቸው ባልይው ግን ትክክል ነው ቢጣላም እሷ ካልነገረችው እሱ እንደ ጓደኝ ካልነገረው ምን ይበል ልክ ነው ባልየው ይቅርታ ከጠየቁም እነሱ ናቸው

  • @user-xf9qw4bp6y
    @user-xf9qw4bp6y2 күн бұрын

    Rip😢

  • @user-bb1tu1ee3k
    @user-bb1tu1ee3k2 күн бұрын

    Wowoww🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv3 күн бұрын

    አንች ጤነኛነሽ ምን ማለት ነው ልጁ ላይ ምታፈጭው ለልጂቷ የምትወግኝው እነደጋዜጠኛ ከእውነት ጉን እንጂ ከጥፋተኛ ጉን የምትቆሚ የምትሰሪው እውነታን አውጥቶ ማስታረቅም ቢሆን በመረጋጋት እንጂ ልጁላይ በመጮህ አይደለም።

  • @TesfaneshiErmiyas-gh4fj
    @TesfaneshiErmiyas-gh4fj3 күн бұрын

    በጠም ጨካኝ ነሺ ወንድም የሌሺም😢😢😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri83503 күн бұрын

    አልሃምዱሊላህ አለ በሂወት አላህ ምን ይሳንዋል የውነት ውስጤን በልታው ነበር ይገር ማል የጀለጀላሉ ተአምር እረብ

  • @user-dy2mn6ut6q
    @user-dy2mn6ut6q3 күн бұрын

    አቤት የሶፊ ቡጢ

  • @akalufissi3088
    @akalufissi30884 күн бұрын

    ፖሊስ አትጠራም እንዴ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c4 күн бұрын

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው ፈጣሪ ውለታክን ይክፈልክ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm4 күн бұрын

    እጁላይ ያረገው የብርቀለበቶች የድግምት ነው ያስታውቃል

  • @bellatedros4839
    @bellatedros48394 күн бұрын

    ባለጌ እናት ደግሞ ልጁ ባለጌ ነው ይላሉ ስሌለው ነው እና ክፉ እናት።

  • @thisshallpass5031
    @thisshallpass50314 күн бұрын

    አይ የባላገር ነገር a pink salon 😅

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p4 күн бұрын

    እዲህም አይነት ጓደኛ አለ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ

  • @Sara-gu7iy
    @Sara-gu7iy4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs4 күн бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle39684 күн бұрын

    ላስገድለው ነበረ የሚለው በአሁንጊዜ እንደዚህ እያደረጉ ስው ያለቀው አንድ ስው ሞተ ሲባል በአሁኑ ጊዜ ነፍስ እንደ እንድ ድንቅ የማይቆጠርበት ጊዜ ነው ።

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg4 күн бұрын

    የዛሬው የተቆላው ቡና መገንፈሉ አይቀርም

  • @user-zr1jk2hn6x
    @user-zr1jk2hn6x4 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu4 күн бұрын

    ቀጮ ሥወድሽ ሢሠድቡሽ ሢገፈትሩሽ ታግሠሽ አላማሽን እና የሠዎችን ደሥታ መመለሥሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሥብእናሽን አደንቃለሁ በርችልኝ❤❤

  • @mayhanse8932
    @mayhanse89324 күн бұрын

    ተባረኪ ፂ ቀበጧ ፡ ጥሩ ሰራ ሰራሽ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰስስስስ ይላል ፡፡ ቦታው ግን የት ነው ?

  • @mayhanse8932
    @mayhanse89324 күн бұрын

    ተባረኪ ፂ ቀበጧ ፡ ጥሩ ሰራ ሰራሽ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰስስስስ ይላል ፡፡ ቦታው ግን የት ነው ?

  • @mayhanse8932
    @mayhanse89324 күн бұрын

    ተባረኪ ፂ ቀበጧ ፡ ጥሩ ሰራ ሰራሽ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰስስስስ ይላል ፡፡ ቦታው ግን የት ነው ?

  • @mayhanse8932
    @mayhanse89324 күн бұрын

    ተባረኪ ፂ ቀበጧ ፡ ጥሩ ሰራ ሰራሽ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰስስስስ ይላል ፡፡ ቦታው ግን የት ነው ?