ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ከእህቷ ያልጠበቅነውን ነገር ሰማን

Ойын-сауық

ፍቅረኛዋ ላይ አሲድ ደፋችበት😭ከእህቷ ያልጠበቅነውን ነገር ሰማን

Пікірлер: 648

  • @kidsttube3111
    @kidsttube31112 ай бұрын

    በቃ አሲድ እሚባል ኢትጵያ ውስጥ እዳይሸጥ መከልከል አለበት እምትሉ 😢😢😢

  • @ethiopia7494

    @ethiopia7494

    2 ай бұрын

    ውዴ ማን ይሰማሻል😢😢😢

  • @user-de3jv7tv3i

    @user-de3jv7tv3i

    2 ай бұрын

    ማን ይሰማል

  • @Misgana_jenbere

    @Misgana_jenbere

    2 ай бұрын

    እውነትሽን ነው በተለይ ደግሞ ያለ መንግስት ፍቃድ መሸጥ የለበትም

  • @Misgana_jenbere

    @Misgana_jenbere

    2 ай бұрын

    more ደሞ aside የሚሰሩ chemistoch ይገደሉ🤦‍♀️🙆‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @Mubetube2

    @Mubetube2

    2 ай бұрын

    ትክክል መታገድ አለበት😢

  • @Eyaasu
    @Eyaasu2 ай бұрын

    አሲድ በህዝቡ መካከል እንዳይሸጥ መከልከል አለበት :: አሲድ የሚሸጡም : ከደፊዎቹ እኩል መከሰስ አለባቸው :: እንደዛ ከተደረገ : የአሲድ መድፋት ወንጀል ይቀንሳል ብዬ አስባለሁ

  • @user-ex6ur9rp9c

    @user-ex6ur9rp9c

    2 ай бұрын

    ልክነሺእህቴማጥፍትአለባቸውኡፍፍ

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @BilenTaleda

    @BilenTaleda

    2 ай бұрын

    min hig ale bilachu new 😢😢

  • @zamzam372

    @zamzam372

    2 ай бұрын

    ሲጀመር ሆን ተብሎ ለጨፋት የተሰራ መሆኑ ምልክት ከሁሉም ሸቀጦች በጣም እርካሽ በሚባል ዋጋ ነው አሉ እሚሸጠው እንደው ከፋብሪካውስ ምናለ በይመረት እደዚህ እያለኮ ስንቱ በሽተኛ ሆነ የጭካኔ ጥግ😭

  • @fmeylan2240

    @fmeylan2240

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @Mubetube2
    @Mubetube22 ай бұрын

    ቢስሚላህ እኛ ኢቶጵያዊያን ለምድነዉ እዳልተማረ ደቆሮ የበዛዉ ግን😢አሲድ መጨጥ መታገድ አለበት

  • @mehbubamehbuba1330

    @mehbubamehbuba1330

    2 ай бұрын

    አንተም ተጠንቀቅ ሴቶቹ እዳይደፉብህ ሙቤ አትሞዘዝ ነቃበል

  • @user-tz8md9pj6d

    @user-tz8md9pj6d

    Ай бұрын

    እና የተማረ አለ እንዴ🙄 ደንቆሮ ሁላ ኢትዮ ውስጥ ምንም እውቀት የሌለው ህዝብ85% ደርሷል ነገር ግን እነዚ ፊልም እየሰሩ ነው እኮ ቀዳዳ ሁላ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera66102 ай бұрын

    የሚገርም ነዉ ፍቅር እራስ ወዳድ ሲሆን ያሳፍራል እዉነተኛ አፍቃሪ እራሱን ይጎዳል እንጂ ሌላዉን አይጎዳም

  • @IChangedMyName_123

    @IChangedMyName_123

    2 ай бұрын

    Tekekel

  • @user-ln4wg3pc2o

    @user-ln4wg3pc2o

    2 ай бұрын

    እውነት

  • @NeimaSemaw

    @NeimaSemaw

    2 ай бұрын

    ሳህ

  • @niema8807

    @niema8807

    2 ай бұрын

    እውነት ነው እንዴት ሰው ከሚወደው ላይ እጁ እንዴት ይጨክናል

  • @zamzam372

    @zamzam372

    2 ай бұрын

    ሳህ✅

  • @ZulayekaMystafa-fc7xl
    @ZulayekaMystafa-fc7xl2 ай бұрын

    ገዜጠኛዋ,ኣለበበሷ,ተመችቶኛል,ጎበዝ,

  • @Adagnua1

    @Adagnua1

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @ZulayekaMystafa-fc7xl

    @ZulayekaMystafa-fc7xl

    2 ай бұрын

    👍

  • @masaretteti1085

    @masaretteti1085

    2 ай бұрын

    👍

  • @mulukenadmassu1934

    @mulukenadmassu1934

    2 ай бұрын

    ❤❤❤👍👍👍👍👍​@@Adagnua1

  • @bmm3152
    @bmm31522 ай бұрын

    እች ጨከኝ አለህ የስራሽን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sameer-oc7oe

    @Sameer-oc7oe

    2 ай бұрын

    insusi wandoche sinti ihitochachini alyeshimi gini

  • @birkheanjhulu4920

    @birkheanjhulu4920

    2 ай бұрын

    አትፍረጂ አንቺም ብትሆኚ ታደርጊዋለሽ

  • @Hewan-kv1es

    @Hewan-kv1es

    Ай бұрын

    😮😢

  • @edenseyoum2096

    @edenseyoum2096

    18 күн бұрын

    ​@@birkheanjhulu4920exactly

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8uАй бұрын

    በርግጥ እሱ ያረገዉ ቀላል አይደለም ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ግን የኔ እህት ብዙ አማራጮች ነበሩ ይህን ማድረግ የለብሽም ነበር

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m2 ай бұрын

    እሱም እውነት እህቷን ከደፈራት አሲዱ በሚገባ ይገበዋል ውሻ ልክስክስ ነው እንዴት የፍቅረኛውን እህት ይደፍራል ለሱ ስቅላትም ይገበዋል እሷ ሳትሆን እሱ ነው እድሜ ልክ ነው መታሰር ያለበት ባሌጌ ነው የእህተሟሟቾች ሰላም በጠበጠው አንጎልህ ይበጥበጥ የህግ ባለሞያዎች ሁላቹም ከነዚህ ምስኪን እህተሟሟቾች ቁሙ

  • @seadayimam8488

    @seadayimam8488

    2 ай бұрын

    ግን እኮ እሱም የእጀነ ው ያገኘሁት ብሏል

  • @user-zy7by8rv9v

    @user-zy7by8rv9v

    Ай бұрын

    😢😢😢😢 ኣየ ሀበሻ😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek81192 ай бұрын

    የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!

  • @seadayimam8488
    @seadayimam84882 ай бұрын

    ያአሏህ ከሙሲባ ከችግር ጠብቀን ያርብ

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w2 ай бұрын

    አሲድ የሚሸጡ ሰዎች ለምን አይከለከሉም ሲሸጡ ቢታዩ እራሱ ይዞ መክሰሰ በአላህ ስም ምን አይነት ሰይጣን ሰዉ ቢሆኑ ነዉ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih51252 ай бұрын

    ጋዜጠኛ በደንብ አስቢ እኔ የተደፈረችዋ እህቷ ህይወቷ አሣሣቢ ነው!ተደፍራ የምትወዳትን እህቷን በዚህ መልኩ ማጣት የለባትም የደፈራት መቀጣት ያንሰዋል እጮኛው ብትገድለውም አይበቃትም ብዙ ነገር ያበላሸው እሱ ይመስለኛል!ስለዚህ ተጎጅዎች እህትማማቾች መፍትሄ ማግት አለባቸው!

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n2 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተረግመ ትዉልዲ

  • @mghitfhyu2735

    @mghitfhyu2735

    2 ай бұрын

    በጣም ያሳፍራል

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @Handel482

    @Handel482

    2 ай бұрын

    የውሸት ጥግ ነው ከቻላችሁ ክፋትን የሚያስተምሩ ቻናሎች መፍትሄ ሊፈለግላቸው ይገባል

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    2 ай бұрын

    ​@@Handel482ማለት

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq2 ай бұрын

    ወድና ሴትቢቻቸው አድ ክፍል እዳይቀበጡ ሶስተኛቸው ሸይጣነው ብለዋል ነብያች ሙሀመድ ሰላላአለሂ ወሰለም በዛላይ አለባበሳቹ ወድልጅ እዴት ይችል እኛ ሴቶች እንስተካል አለባበስ ።

  • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa

    @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa

    2 ай бұрын

    ሣለላአለይ ወሰለም❤❤❤

  • @shemima5580

    @shemima5580

    2 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @HadraScherif

    @HadraScherif

    Ай бұрын

    S A W❤❤❤❤ betkkl

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase2 ай бұрын

    እዚሂ ጋ እኮ አስዱን የደፋችው ልጂቷም እኮ በጣም ተጎድታለች ባመናቹት ሰው መከዳት ከባድ ሆኖ ሳለ የገዛ እጮኛሽ ከእህትሽ ጋር ስተኛ እንደማየት ከባድ ነገር የለም 😢😢አስድ መድፋቷ ላይ ብቻ አታትኩሩ ሰው በቦታው ስሆን ቢቻ ነው ህመሙ የምገባው የደረሰበት ያውቀዋል 😢😢😢😢እሱ የእጁን ነው ያገኘው

  • @MesiiHabtamu

    @MesiiHabtamu

    9 күн бұрын

    Selam ❤tikikil ehta ydrsabti new himamin yamywkaw

  • @LovelyCruiseShip-pd5co

    @LovelyCruiseShip-pd5co

    3 күн бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ ባመኑት መከዳት ለዚያውም እህትን ሲያንሰው ነው

  • @user-bz6id7xy7j
    @user-bz6id7xy7j2 ай бұрын

    አስዱ ግን ፈፍርካው ኬትነው ሚመርተው በገረ የሚሽጠውስ ሰው😢😢😢😢😢😢😢ኦኦኦኦኦኦ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza99212 ай бұрын

    ፈጣሪሆይ።።።ምናይነት ዘመን መጣ።።ትውልድ አውሬ ሆነ😢

  • @user-pp8nn8ej4s
    @user-pp8nn8ej4s2 ай бұрын

    ኧረ ይሄን አሲድ የሚያጠፋልን ማነው ያረብ አተጠብቀን ከክፍነገር ይችን እደሱ ማበላሸትነው

  • @mamush2245
    @mamush22452 ай бұрын

    ሌላው ፕሮሰስ እንዳለ ሆኖ ባስቸኩዋይ mederma dry oil ወይም scar gel ተጠቀም ሳይቁዋረጥ ለሌላ ሰው ስለሰራ ቶሎ ይጀምር ፍርድ ግን ለሁሉም ደፉሪውም ደፊውም በሚገባቸው ይቀጡ

  • @doda9780
    @doda97802 ай бұрын

    በ ሕግ አሳልፋችሁ ስጡ እንዳትለቁ መቀጣት አልብ 😢

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v2 ай бұрын

    ደፍራት ከሆነ ይገባዋል ባልልም በሌላ ብትቀጣው ጡሩ ነበር እሱም ጥፋቱን ስለማቅ ነው እርዳታ አልፈልግም ያለው እሱም ይቀጣ እሳም ጥቀጣ ልጅታ ግን እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @FatimaFatima-ew5ke

    @FatimaFatima-ew5ke

    2 ай бұрын

    ከደፈራት እውነት ዋጋውን ነው ያገኘው

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy11752 ай бұрын

    ምን አይነት አውሬ ናት ፈታሪ የ እጅሽን ይስትሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    2 ай бұрын

    ለምን የዕጃን ይስጣት ሁልግዜ ሴት ልጂ ተደፍራ አልቅሳ ዝም ማለት ተለምዷል ደግ አደረገች ብድር መላሽ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx2 ай бұрын

    አባት እና እናት ሆነ የሰደጋቻትን እህቶ የጋዘ ፍቅራኛዋ የዋደፊት ባል የልጆቻ አባት ስዳፊራት እና አስድ ይቅርና ምንም ብደደርግ ይፈርድበትል ጌታን😢😢😢😢😢 እኔም ብሆ ምን እንደምየዳርግ አለውቅም አረማኔ ነህ ጌታ መስታዋል እና ጥበብ ይስጥክ😢😢😢😢😢😢 ትንሽ እህት ስታሰዚን በጌታ😢

  • @sadaqatar
    @sadaqatarАй бұрын

    የተፃፈ ምታነቡ ነው ምትመስሉት ለመተወን ሞክሩ ድራማው ምንም አይልም ጥሩ ነው😊

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n2 ай бұрын

    አኡዙቢላሂ ያረቢ አቤት ጭካኔ ዉይይ 😢😢

  • @DeseFikado
    @DeseFikado2 ай бұрын

    ወንድዬዉ ትንሽ እህቷን በመድፈሩ ቅጣቱን አግኝቷል ስለዚህ ወደ ፍትህ መሄድ አያስፈልግም ቃለ መጠዬቅ ያደረግሽላቸዉ ነገሩን እሱ ላይ አቁሚ በድንገት ሳይታሰብ የተፈጠረ ጉዳይ ነዉ

  • @gaithessa7981

    @gaithessa7981

    2 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin2 ай бұрын

    የሚገርም ደስየሚል ሏብስ አለሽ እና በዛዉ ቀጥታ እንጂ አጭር ቀሚስ በቀረጻ ስአት አያምርም በትህትና ና በፍቅር

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n2 ай бұрын

    ላኢላሀኢለላህ😢😢😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26942 ай бұрын

    የጭካኔ ጥግ ኡፍፍፍ 😢😢

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l2 ай бұрын

    የመጨረሻዉ ዘመን 😥😥😥😥😥😥 መኖርም አስፈራኝ😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq2 ай бұрын

    ኦ ጥፋቱን ስለሚያውቅ እርዳታሽን አልፈልግም ያለው ወይ ጉድ

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm2 ай бұрын

    ይሀንንሚሸጡትሰዎችማናቸዉ

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    2 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው😢😢😢😢

  • @fetitube9478

    @fetitube9478

    2 ай бұрын

    አዉ የምር በቂ መከልክል አለበት 😢😢😢😢😢

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o2 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ሠም ከምን አይነት ሠዉ ጋ እደምንኖረ አናዉቅም 😢😢😢

  • @mehrantethopia304

    @mehrantethopia304

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara79562 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል የኛ ጉአደኛ አይኗን ወርውሮ ያጠፋት ሰው ዓለ በሃዘን ለቅሶ ምክንያት ነው ትላለች ግን?አይመስለኝም ሃያስምንት ዓመት ሙሉ መውጫው ዶክመንት ዓላት ግን ሰላሳ አራት ዓመት ሙሉ አገር ቤት መግባት አትፈልግም እኔ እና ዓንድ ወንድም በዓንድ ሰው በተለያየ ዓመት ተወርውሮብን ሰቶናል የሰው ሂወት በቁመናው የምታጨልሙ እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ!

  • @user-ue7rj5dr4j

    @user-ue7rj5dr4j

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede49612 ай бұрын

    አሲድ ምባል ነገር ቆይ ለምን ይኖራል የሰዉ ህይወት ያበላሻል😢😢😢😢

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1232 ай бұрын

    Yene konjooo gazeteghawa setamer konjeyeee❤❤❤❤🤩🥰😍

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba2 ай бұрын

    You tube እንዳያግድሽ ደምና ቁስል ነክ ስሆን ብለድ አድርግሽ ነው ፖስት ማድርግ በተረፈ እራስሽን ጠብቂ በርቺ።

  • @Adagnua1

    @Adagnua1

    2 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-ub5vy5fi9n
    @user-ub5vy5fi9n2 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ ትህትናዋ እህትየዉ ትግስቱዋ ፈጣሪ ይማርክ

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv2 ай бұрын

    ምንአይነትሠውናት በግዚአብሄረ ፈጣሪ የሥራዋንይሥጣት

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1232 ай бұрын

    Men aynet tewuled new! Chekagh tewuled.😢😢Abetu Geta hoyyy ere medrachenen aseb! Gazetegawa gen ateyayekesh des sel. Denbegha Wonjel mermari. Betam gobez ❤❤❤❤❤❤❤keep it up the good job 👏 👍 👌 💪

  • @Zsoso2022

    @Zsoso2022

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan16732 ай бұрын

    ወላሂ ግና ነሺ የኔ ዉድ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @RihemaMustefa
    @RihemaMustefa2 ай бұрын

    ይገበዋል ሴቶች የህግ ባለሞያዎች ልትቆሙላቸው ይገባቸዋል

  • @user-cz2kn2wb5y
    @user-cz2kn2wb5y2 ай бұрын

    ሡብሀንአላህ😢😢😢😢😢

  • @mulunesh3599
    @mulunesh35992 ай бұрын

    ጀግና ደግ አደረገች! ይህ ነው የህሊና ፍርድ!

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    2 ай бұрын

    ኧረ ተዉ አይባልም 😢

  • @user-ee7cb5qn2o

    @user-ee7cb5qn2o

    2 ай бұрын

    ይረለፍርድአትቸኩሉይችልጅምክኒያትእየፈጠረችቢሆንስ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p2 ай бұрын

    😢😢😢😢 እግዞኦ አቤቱ ሰውረን እመብርሃን በአማላጅነቷ ትከልለን መጸለይ አለብን

  • @hanakebede282
    @hanakebede2822 ай бұрын

    አረ ምን መአትነው ኡኡኡኡኡ ጌታ ሐገራችን ምን መአት መጣ💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @DjjfjyJcjfjty
    @DjjfjyJcjfjty2 ай бұрын

    .አለበአበስሽ አደኝ ናው ገዜጠኛው ሰለደቅሽ አለአልፍም ቢዬ ናው የኔ መሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgza3972
    @genetgza39722 ай бұрын

    ምህረት ያድርግላቹ

  • @naidalo5047
    @naidalo50472 ай бұрын

    ጋዜጠኛ እህቴ አድናቂሽ ነኝ በርች ብርታት ላች ማር ❤❤❤❤❤❤ ጉድ ሰው ጉድ ሰው አላህ ፊዳ ይስጠን

  • @Adagnua1

    @Adagnua1

    2 ай бұрын

    🙏🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq2 ай бұрын

    ያሳዝናል

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll27 күн бұрын

    ትንሽ የተደፋሪዋ ካራክተርን በደብ ብታጠናው እና እና የትወና ክህሎቶን በጨምር ጥሩ ነበር ወይ ፊልም😅😅😅😂😂

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc2 ай бұрын

    አይዞሽ እዝህ ሀገር ፍርድ ስለለ አትታሰርም

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv2 ай бұрын

    የኔጌታ ሢያዛን 😢😢😢አፍር ያስበላት አቦ ምንአይነት ጭካኔ ነው

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy67942 ай бұрын

    አረ ይቅር ይበለን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢አረምን አነት ግዜ ነው አብየት ጭካኔ 😢😢😢😢😢

  • @user-tb5hg4do3z
    @user-tb5hg4do3z2 ай бұрын

    እግዚኦ ሰው ጨክናን 😭😭

  • @user-qh5zf1th3k
    @user-qh5zf1th3k2 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡ እረምድነዉ 😭😭😭😭

  • @MasiMasi-ri1jp
    @MasiMasi-ri1jp2 ай бұрын

    ደግአረገችውጋዜጠኛምንእያልሸነው

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r2 ай бұрын

    የአላህ። ምን። አይነት ጨካኘ። ናት😢😢😢😢

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m2 ай бұрын

    ፈጣሪያአላህእደትያለጨካኚዘመንደረስንያረቢ

  • @hayathkhan1673
    @hayathkhan16732 ай бұрын

    የኔ ጋዜጠኚ ጀግና ነሺ❤❤❤

  • @Layla-iq8xw
    @Layla-iq8xw2 ай бұрын

    ምን አይነትጊዜደረሥን😢😢😢😢😢😢

  • @user-my5vu1pz6n
    @user-my5vu1pz6n2 ай бұрын

    💔😭😭💔 ኦፍ ሰው እንዴት እግዚአብሔርን አይፈራም

  • @mehadermegersa3647
    @mehadermegersa36472 ай бұрын

    ዲራማቹ ደስ ስሲል😂

  • @sofiasofia3018

    @sofiasofia3018

    Ай бұрын

    Awo drama Eko new

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 ай бұрын

    ወይኔ.አሳዘነኝ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c2 ай бұрын

    ወይኔ በፈጣራ ይጭካኔ ዘመን 😢😢😢😢

  • @user-no1gx6pp4k
    @user-no1gx6pp4k2 ай бұрын

    ደፍሯት ከሆነ ደግ አድርጋለች ጡሊ ማን ጡልጡል በለ አለህ✊✊

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    2 ай бұрын

    እኮ

  • @GFg-uj2gv

    @GFg-uj2gv

    2 ай бұрын

    ታዳ ቢደፍራት ለህግ መናገርነውጅ እደዛህ አይደረግም ማለት እሹሁን በሾህ አይመለሥም ለዛነው አሁንያለበት ሂወትአሥባችሁታል በጣም ከባድ ነው

  • @user-dn1js3bu9n

    @user-dn1js3bu9n

    2 ай бұрын

    ምንብሎ ነው ሚደፍራት ሊወልዱ ሊጋቡተዘጋችተው የለሳይገናኑ ነው እስከአሁ

  • @GFg-uj2gv

    @GFg-uj2gv

    2 ай бұрын

    @@user-dn1js3bu9n ሚሥቱንኮ አይደለም የደፈረው እህቷን ነው ለዛይመሥለኛንተናዳ እደዚህ ያደረገችው እሧንማ ማንይዞበት ክክ

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    2 ай бұрын

    የምን ህግ ዬትኛውስ ህግ ይህንን ተግባር ማድረጓ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ህግ ምትሉት ነገር ​@@GFg-uj2gv

  • @brhanebrhan4812
    @brhanebrhan48122 ай бұрын

    ፊጣሪ ሆይ ከእነዚህ አዉሬውቹው ጠብቀን ስሞኘማ እንደሰው አውሬ አለ አሁንስ ስው ፈረው

  • @sarahabas8619
    @sarahabas86192 ай бұрын

    ከባድ ነው 😢😢

  • @singerkiyu252
    @singerkiyu25213 күн бұрын

    አዳኟ ግን ፀባይሽ ረጋነትሽ እንደት ደስ እንደምትይ ግን ይህ ነገር በሁለቱም ሳይድ ዝም ማለት የለለበት ነገር ነው ነገ ለራሳችንም ዋስትና የለንም😢🙅🥺

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83272 ай бұрын

    በፍላጎትሽህ ያረግሽህ ነው እሱ ደፈረኝ የእሷ ወንጄል ለማቃለል ፈልጋው ነው

  • @-Kiya965
    @-Kiya9652 ай бұрын

    Wane biqarsi fikiru😢😢😢

  • @fgy6739
    @fgy67392 ай бұрын

    Uuuuuuuu yaa nama 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mkaa6766
    @mkaa67662 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ufuuuuuuuuuuuuuu 😢😢😢😢 abtea ckanee

  • @drr8432
    @drr84322 ай бұрын

    ምን አይነት አዉሬ ናታ ፈጣሪ የእጃን ይስጣት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ae4784
    @ae47842 ай бұрын

    Mermariwa indet indemittastella ayyayazua annigageruw debbarinat

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio6212 ай бұрын

    Comment Kamsitatchu Charisachu Simu Esuwam Weda Ayidelam yadefachibet eituwa lay badareswu nager tanesita Naw

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k2 ай бұрын

    የአላህ ምንጉድ ነው በአላህ ኡፍፍፍ ኧረ አትጨካከኑ የሰውልጅ የሆናችሁ በሙሉ

  • @KalebKaesaye
    @KalebKaesaye2 ай бұрын

    Nice movie 🎉🎉🎉🎉

  • @MkeaMkea
    @MkeaMkeaАй бұрын

    አትፍረዱ ከባድ ነው ልጅቷ በዛ ሰአት ማገናዘብ ይከብዳል ለዛውም ከ እህቷ እሱ እውነቱን ተናግሯል ለጥፋቴ እየተቀጣው ነው አለ

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu27352 ай бұрын

    በዚህ ልክ ጭካኔ💔😭

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase2 ай бұрын

    አንድ አስዱን የምያመሪተዉ አካል የምያመሪተዉ ለምድነዉ ጥቅሙስ ምን ላይ ነዉ ምዉለዉ ሁለት ካመራ ካለ ሆተሉ ተጠያቅ መሆን አለበት ሶስት ሰዉን መግደል በጣም ኃጥአት ነዉ ግን እኔ አሰቃይቻት እገላታለዉ ፊቅሪ እኮ ካልተግባባን የምቀሪ ነገሪ ነዉ አስድ እስከ መድፋት ህይወት እስከ ማበላሸት ኧረ ከፊታችን እኮ ሞት ምባል ነገሪ አለ እግዝአብሔሪን እንፊራ😢😢😢😢😢😢

  • @user-zc1wc6zk3t
    @user-zc1wc6zk3t2 ай бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረይህን አሲድ ምንፈጠረዉ😢😢😢

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n2 ай бұрын

    😢😢😢ሲሳዝን

  • @mominaamina2263
    @mominaamina22632 ай бұрын

    Koshasha Neshe LEZEHE New Eshe Bleshe Yetedefereshew

  • @user-ll6th7jc1h
    @user-ll6th7jc1h2 ай бұрын

    እኔ ብርምከፍዬቢሆን አስደፋባትነበር ወንድሜን እድህአድርጋ😢😢😢

  • @user-co6ns4rn9g
    @user-co6ns4rn9g2 ай бұрын

    ❤❤❤Giztegwen seiwdat

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA2 ай бұрын

    በጌታ ስም ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢😢😢😢የህግ ያለ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hdbbcbgfg916

    @hdbbcbgfg916

    2 ай бұрын

    ምን ህግ አለ ብለሽ ነው እሂቴ ይፍረዱን አሏህ ያጃን ይሰጣት ያረብ😢😢😢

  • @user-ih3tr5nz3c

    @user-ih3tr5nz3c

    2 ай бұрын

    አስገድዶ ደፈሯት ነው የሆነ ነገር አድርጓት ነው ሴት ሆናቹ አሽቀብጡ

  • @user-ve6pe4lq5f
    @user-ve6pe4lq5f2 ай бұрын

    ውደሜ።እገዘቤር። የመረ። መፈቴ አት።እጂ። ለዪ ነው

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayewАй бұрын

    ኧረ እሄን ትውልድ እርኩሥ መንፈሥ ተብትቦ በዝሙትና በጭካኔ ልቡን ሞላው እግዚኦ🙏😭

  • @saday1261
    @saday12612 ай бұрын

    ጉድ ፈላ ወንዶች እራሳችሁ አስተማራችሁ ለሴቶች ሳልቀደም ልቅደም ነው እንግዲህ

  • @hilamoo928
    @hilamoo9282 ай бұрын

    አኡዙቢላህ ጭካኔ😢

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1zАй бұрын

    ያሳዝናል ውይ

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r2 ай бұрын

    እሱ ያረገውን ስለሚያቅነው ችላ ብሎ የተቀመጠው ደፍሯት ከሆነ እኳንም ደፋችበት ልክስክስ

  • @user-ex6ur9rp9c

    @user-ex6ur9rp9c

    2 ай бұрын

    ይድፍሺ

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525Ай бұрын

    Eskeahun yesemanew wendoch setoch lay acid sedefu neber setoches lemen yekerbachew yehene endet akateluat yehon?

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji20072 ай бұрын

    Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza gude eko new ahunes abezechut arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen

  • @fire-gj4kz
    @fire-gj4kz2 ай бұрын

    አዎ መከልከል አለበት አሲድ በፈጣሪ ከባድ ነው።

  • @user-fs1gs5fh3q
    @user-fs1gs5fh3q2 ай бұрын

    እሱ 😢😢

  • @user-pd1tf8or6l
    @user-pd1tf8or6l2 ай бұрын

    ኦግዝዮ ማህርና ክረስቴስ ጭክኔ😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj2 ай бұрын

    ምንጊድነው

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25682 ай бұрын

    እዴት ስልክ ሽፋን ትስጪለሽ እባክሽን ጥንቃቄ አድርግ እባካችሁን

Келесі