No video

ያግባኝ እንጂ ሲፈልግ ገረዱ አድርጎኝ እየቀጠቀጠ ያኑረኝ።

መፍትሄ የሞለውን ሀሳብ ሳቀርብላት ውድቅ ታደርግብኛለች።

Пікірлер: 11

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Жыл бұрын

    no comment ገንዬ ግራ ገባኝ ምን ልበላት

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Жыл бұрын

    ፅበል ህጅ እህቴ ፆለት እድርጌ እህቴ የሆነ ነገር አድርጓት እዳይሆን

  • @alexmario1097
    @alexmario10979 ай бұрын

    ጸበል አስገቧትነ መጨረሸዋን አሰምን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Жыл бұрын

    መሰትፋቀር፣አስንክቱት፣ነው ፣ፅበል፣ህጁ፣እህቴ

  • @alexmario1097
    @alexmario10979 ай бұрын

    ጸበልልል

  • @wubalemmetadel2380
    @wubalemmetadel2380 Жыл бұрын

    ሴት ልጅ በተፈትሮ በደለኝነት ትፋተኝነት ይሠማታል። ወደድሽው እሱ ደሞ ያንቺ ሰው ዕይደለም ወይም አልታደለም። የሆነው ሆኖአል ። ትፋት አትፍተሻል ለራስሽ ይቅርታ እርጊ። ግዛት ማይሽረው የለም ይሕም ያልፋል። ውድ እምነት ቤት መሄድ ዋና ሆኖ ማለት ነው።

  • @bbhu1372
    @bbhu1372 Жыл бұрын

    ሰይከትር ቢየየት ጥሩ ነዉ

  • @alexmario1097
    @alexmario10979 ай бұрын

    ይሄ መስተፈቅርነዉ ወደጸበል አስገቧት

  • @ugdg7306
    @ugdg7306 Жыл бұрын

    ገንዬ ፅበል ሂጅ በያት

  • @shawitkiflom5989
    @shawitkiflom5989 Жыл бұрын

    እሷ ፀበል መሂድ አለባት

  • @eluka6294
    @eluka6294 Жыл бұрын

    እኔ እኮ ይሄ ማንን ለማስተማር ነው የቀረበው አልፈልግም ካለ አልፈልግም ነው አላገባችው አልወለደችለት የምን መጨማለቅ ነው አርፈሽ ስራሽን ስሪ ትምህርት ተማሪ ሰው በዚ ሰአት ስንት የሚይስጨንቀው ነገር እያለ ወንድ አልፍልግሽም አለኝ ብሎ መዝፍን እኔ አይገባኝም መጀመሪያ ለማይፍልግሽ ሰው እግርሽን መሰብሰብ ነበር