የሰርጌ ቀን ጥሎኝ ጠፋ::የገኒ ሀሳብ...

ባልሽን አይደለም ያገባቸው::የገኒ ሀሳብ...

Пікірлер: 22

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf389610 ай бұрын

    ይችን ኮመንት ምታነቡ ሁሉ ያልታስበ ደስታን ይስጣቹ 🙏❤

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq10 ай бұрын

    ያረቢ ሀቂቃ በጣም ከባድ ነው አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሺ አይዞሺ ገደል ይግባ ቢመጣም አይጠቅምሺ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ ገዘባችሁን ያዙ ዛሬ ዘመድ ገዘባችን ነው ዉዶቸ ያረብ ሀገርን ኑሮ የሚያቀዊ የቀመሠበት ብቻ ነው ማንም አይረዳንም ገዘባችሁን ዪዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙ ለወንድ አትላኩኩኩኩኩኩኩ አህህህህህ

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke10 ай бұрын

    የአረብ ገራ ከዘዉ ትቀጥል ከመጣች ታብዳለች ያላት አማራጭ ሁሉን ችላ መቀጠል ነዉ የሚሻለዉ

  • @user-lr6ey2pm1n
    @user-lr6ey2pm1n10 ай бұрын

    ገኒየ የኔናት እኔ ገና የ22 አመት ልጅ ነኝ በ15 አመቴ ስደት መጣሁ 18 አመቴ አርግዠ በ19አመቴ ወለድኩ አሁን ልጅ 4ኛ አመቱ 😢😢ብዙ ስቃይ አሳልፌ አለሁ 😢😢የውስጤን ብነግርሽ ምንኛ ደስ ባለኝ 😢😢በየት ላግኝሽ 😢😢😢

  • @atklitemelkamu4735

    @atklitemelkamu4735

    10 ай бұрын

    ቁጥር አለልሽ

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq10 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ፈተና የሚያመጣብን ጠንካራ ሊያደርገን ስለሚፈልግ ነው ልጆቹ ነን ይወደናል ግን ሁሌ በለስላሳው መንገድ ከመራን ልንወድቅበት እንችላለን ስለዚህ ፈተናን በፀጋ መቀበል

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq10 ай бұрын

    ብሩ ተበላ አለቀ መምጣቷ ፈይዳ የለዊ ምክንያቱም ሀገር ብትገቢም እሱ አያገባሺም አግብቷል ራስሺን ችለሺ አትኖሪ ገዘብ የለሽም ስለዚህ በጣም ትጎጃለሽ ራስሺን አበርትተሺ ስሪ ካለፈዊ ትምርት ዉሰጂ አይዞሺ ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል አንቺ ብቻ ተረጋግተሺ ስሪ ለጤናሺ አስቢ እህቴ ገንዘብ ይጠፋል ይገኛልም ሰዊ ወድቆ ነው የሚነሳዊ ከሰዊ ስተትም አለ አንደየ ተሸዊደሻል ደረጋሚ አትበልም ስለዚህ አይዞሺ በምነትሺ ወደ ፈጣሪሽ ተጠጊ እሱን ፈጣሪ ይበቀልልሻል ሰዊ ሰዊን አይበቀልም ለፈጠረሽ አምላክ ስጭዊ እሱን

  • @rahma-hy8fq
    @rahma-hy8fq10 ай бұрын

    አላህ መሌካም ልጆችን ይወፍቃቸዊ ያረብብብ

  • @anguachdgmail
    @anguachdgmail10 ай бұрын

    በሰው ለሰው ድራማ ላይ ሁሌም ክፉ ነበር የምትመስሊኝ ግን በጣም መልካም እናት ነሽ ሁለተኛዋ እናት መክሊትዬ የኔ ቀጫጫ በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-me6eb4sw8h
    @user-me6eb4sw8h10 ай бұрын

    * በል የቀርበት ለቤተሰብ መነገር. ነው የለበት ** ብር የተበለበት የለክሽ ወርቀት ከሌ ቤተሰብ ይከተተል ግንኝነት ስትጀምር የሎ ሁኔተን በመመልከት በህግ ጠይቅ. መህጸን ለተመመቹ ፈጠራ ጤናም ልጅም ይስጥሽ ❤❤❤

  • @biruktawitworku3238
    @biruktawitworku323810 ай бұрын

    I like your program

  • @HayimFiker
    @HayimFiker10 ай бұрын

    እኔም የውሸት አላገባም እናገራለሁ እውነቱን

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij746510 ай бұрын

    የጠኒ ቤተሰቦች ደምሩኝ በማርያም፣ ስራ ልጀምር ነው አበረታቱኝ😢በእናታቹ

  • @good8574
    @good857410 ай бұрын

    ኣረብ ኣገር ያለሽ እስቴ የላክሽለት ውረቀት ነገር ካለሽ ውዶ ብግዱ ይመልስለሻል ግን ስትልኪለት ትክክል ውረቀት ያስፍልግሻል

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie68110 ай бұрын

    * ለቤተሰብ መንገር። * አረባገር ያላቹ ገንዘብ አትላኩ ሁሌ እየተበላቹ ነዉ መታ ትክሰሰዉ ። * ባሏ ለቤተሰቦቹ መንገር አለበት ሰጪ እግዚአብሄር ነዉ።

  • @kedjia6557
    @kedjia65579 ай бұрын

    ቁጥሯን እደት ላግኝ የጊንጥ።

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega582610 ай бұрын

    ገኒዬ ይቅርታ ስለ አረብ ሀገሮአ ሲጀመር ገና ላገባውም ለማላገባውም ወንድ ብር አልክም ገኒ እኔ ሥግደት ከወጣሁ ቆየው የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ለገዛ ወንድሜ እንኮአን ብር አላስለመድኩም ምክንያቱም ከእኔ ብር ከለመደ አይሻሻልም የእኔን እጅ ከለመደ እህቶቼ አትሞኙ ፍቅር ማለት የቅድስት ድንግል ማርያም እና የወለደችን እናታችን ይሁን ለምን ብላችሁ ብራችሁን እርቀት ፍቅር ላለ ሰው ትልካላችሁ ጉልበታችሁ በዛ ላይ ወገባችሁ እግራችሁ እንቅልፍ ማጣታችሁ አታስቡም እኔ ሊባኖስንም ዱባይንም አየሁት የዱባዪ ሙቀት በጣም ከባድ ነው ልብን ያስታል እና እህቶቼ ወንድን አትመኑ ሁሌ ሥለ እኛ የሀረብ ሀገሮአ ሴት እየተባለ ይነሳብናል ለምን ፍቅር ለእናትሽ ገና ሊያገባኝም ላያገባኝም ወንድ እኔ በበኩሌ ምንይ አይነት ስሜት የሚባል የለኝም

  • @emebetmekuriyaw9392

    @emebetmekuriyaw9392

    10 ай бұрын

    በትክክልየእኔ ዉዲ

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef10 ай бұрын

    በየት ላግኝሽ ገኒየ እድትመክሪኝ ፈልጌለሁ

  • @genetnigatu

    @genetnigatu

    10 ай бұрын

    0905832283

  • @anguachdgmail
    @anguachdgmail10 ай бұрын

    ሰላም ነጊዬ እንዴት ናችሁ እስከ ልጆችሽ በጣም ነዉ የምንወድሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ እናቴን ጋብዥልኝ እንዳንቺ በጣም ታማ ነበር በብዙ ታምር እግዚአብሔር አድኖታል ይሆ ለሰው ትምህርት ሊሆን ይችላል ይመስለኛል እንዳንቺ አይነት እናት ናት

  • @genetnigatu

    @genetnigatu

    10 ай бұрын

    አድራሻቸውን አስቀምጭልኝ።

Келесі