በእልህ አሲድ ልደፋባት ነበር፡፡

በተጋባን በሰባተኛ ው ቀን ፈታችኝ! የገኒ ሃሳብ

Пікірлер: 103

  • @almazabera598
    @almazabera59810 ай бұрын

    መምህረ ተሰፍየ ጋረ አገናኙት ያግዘዋል በጸሎት በረታ

  • @user-ty1ih5bf2q
    @user-ty1ih5bf2q Жыл бұрын

    የዲቆን የካህን ሚስት መሆን እኮ ሚስጥሩ ቢገባን እዴት መታደል ነው በእውነት ማስተዋሉን ያድለን አይዞህ ወንድማችን በፆም በጸሎት በስግደት በሱባየ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ነገሩችን ሁሉ ያስተካክልልን ገኒ ግን አንድ አማይባል ነገር ተናገረሻል ያነን ነገር ሲሰሙ ቤተሰቦቹ የባሰ ጥላቻ ነው እሚፈጥሩት

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Жыл бұрын

    ፀልዬ ወንድሜ ይሂ ፈተና ነዉ ዲቁናህን ለማፍረስ ነዉ እንዳትፈታት አደራ አደራ

  • @bddndjjhdhdhdjdj4286
    @bddndjjhdhdhdjdj428610 ай бұрын

    ወንድሜ የዚህ ታሪክ ተመሳሳይ በወንድሜ ላይ ደርሶ ነበር እና ተስፋ ሳትቆረጥ ጠብቃት የኔ ወንድም 10 አመት ጠብቋታል ከ10 አመት በኋላ እንደ ገና ባንድ ላይ ሁነዋል እሱም ዲያቆን ነበር እሷን እየጠበቀ የቅስና ትምህርቱን አጠናቀቀ እሷም መቀሌ ዩቪርስቲ ተመረቀች ምን አልባት የቤተሰብ ጫና ይሆናል እና ጠብቃት የወንሜ ሚስት የግህ ባሌ ነው አልተወውም በማለቷ ከቤተሰብ ተጣልታለች አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ወንደዋል አካባቢው እዛው ደቡብ ጎንደር አንዳቤት ወረዳ ነው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ። ገኒየ ልዩ ቦታውን ግልፅ አድርጎ ተናግሯል እና አንችም እንደዚ ሊደፋበት ነበር ብለሽ ተናገርሽ ለልጁ ጥሩ አይደለም ቤተሰቧ ቢሰሙ የባሰ ችግር ውስጥ ይከቱታል ፈጣሪ ይርዳው።

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h10 ай бұрын

    ገኒ ከቻልሽ መምህር ተስፋየጋ አገናኝው ይሔ የሠይጣን ስራነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወድማችን 😢😢

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Жыл бұрын

    ይህንን ያያችሁ የሰማችሁ በፀሎት አስቡት ወንድማችን

  • @gene6075
    @gene6075 Жыл бұрын

    እግዚኦ መጀመርያም ቢሆን ሴትየዋ የተክሊል ምስጢር እውቀት የሌላት 15 ዓመት መግባት እሄ ራሱ ስህተት ነው : በተለይ ዲያቆናት ብመንፈሳዊ ያልበሰለች ስለምስጢረ ተክሊል በደንብ ያላወቀች ሴት ከማግባት ቅማችሁ ምቅረት ይሻላችሃል : ይገባኛል በኣሁን 18 20 ያለን ስቶች ላንታመን ንችላለን : ቴክኖሎጂን ያ መጣው መርመራ ተጠቅማችሁ : ድንልናዋ ኣመርምራችሁ : 20 -23 ዕድሜ ያሉት ኣግቡ ራሳችሁ ወደ ፈተና ኣትግቡ ዘመኑ ከፍትዋል :: ምክንያቱ የ15 ዓመት የትክሊልን የትዳርን ጥቅሙ ብምን ነው የምታውቀው ገና በቤተሰብዋ ሓሳብ ናት ያለች እንጂ ምስጢሩ የበሰለች ብትሆን ብታውቀው የራሳችሁ ጉዳይ ከተክሊል የበለጠ ትዳር የለም ብላ ጠንክራ በትዳርዋ ትቀጥል ነበር : በሃላ ፀፀቱ ኣትችለውም እርግጠኛ ነኝ :: ለወንደማችን መመከር እኳ እኔ ኣለችልም በቃ ሱባኤ ግባ ከሚወድህ ከእግዚአብሔር ተነጋገር ከሱ የበለጠ ላንተ የተሻለ ነገር የሚሰጥህ የለም :: ግን 😢ሰው ሁኖ ተክሊል ኣግብቶ ከሚወዳት ፍቅረኛዉ ከመለየት ይሰውረን ::

  • @dhddhduchuf9321
    @dhddhduchuf932110 ай бұрын

    እሔ ፈተና ነዉ ስሞን ከጅህ ስፈሕ ከቻልክ ሱባየ ግባ ካልቻልክ በስሞ ስገድ ፆሎት አድርግ መሕምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጥ ኪዳነ ምህረረት እናታችን ጠይቃት እሶን ጠይቆ ያፈረ የለም አይዞህ በርታ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ለማንኛውም ሰወቹን መለመን ሳይሆን እግዚአብሔር ጋር ተጣብቀህ ፀልይ እኔም እንደዚህ ገጠመኝ አለ ።ሰፈራችን ላይ እንደዚህ ተፈጥሮባቸው ነበር ። ያነ ዲያቆን በጣም ጎበዝ ጠንካራ ስለነበር በፆለት በስግደት በፀበል አጋንቱን አሸንፎ ሚስቱ ተመልሳ ከ1አመት ቡሀላ መጥታለች ። ሰዎቹ ስላሉ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለፈቀደ። አሁንም ይኼ ልጅ እነሱ ጋር ከመጨቃጨቅ እና ክርክር ውስጥ አይግባ ዝም ብሎ ሱባየ ይያዝበት ምናልባት ጋብቻው ለእሱ እማይፈቀድለት ከሆነ ወይም ፈተና መሆኑን ይወቅ ። ምናልት ህይወቱን ሙሉ ማግባት የሌለበት ሰው ከሆነም እንደህ ይገጥማል ። ሀብትና ባለ ፀግነት ከወላጅ ይወረሳል መልካም ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት። ሰው። አለምን። ሁሉ። ቢገዛ። ነፍሱን። ቢያጎድል ። ምን። ።ይጠቅመዋል ። ወንድማችን እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያውርድልህ ።

  • @orthodoxtawahidoo9076

    @orthodoxtawahidoo9076

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Жыл бұрын

    😢😢😢 በስመሀብ የሷአ ቤተሰቦች ይቅር ይበላቹ ፈጣሪ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ቅዱሱን ጋብቻአ አታፍርሱ ንሰአግቡ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia842711 ай бұрын

    ሲጀመር አባትየው ደፍተራ እንጂ ቄስ አይደለም። ለማንኛውም ስሞን ፅፎ ይስገድ ይገለፅለታል።።። ሲቀጥል ደሞ መምህር ተስፋየ አበራ ጋ አገናኝው ይረዳዎል።።።ልጂቶ አልፈልግም ያለች አባቶ ወይ ደፍተራ ነው ወይም ደፍተራ ጋ ሂዶል። እሱን ብሎ ነጋዴ ።።።ንግድህን ታጣለህ ልጂህን አፋታ የኔ ናት ብሎት ነው ያ ደፍተራ።

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын

    የኔ የኔ ወንድም አይዞክ እግዚአብሔር ይረዳካል 😢😢 ግን አባትዩ ካህንሁነው ሽማግሌ ይገፋል እግዚአብሔርን የሚያውቁት ይብሳሉ ምን አለ ልጀወን መክረው ቢያስታርቋቸው😢😢

  • @almaze214
    @almaze214 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ የምር አሳዘነኝ ስንት መከራ አሳልፎ ነዉ ድቁንና የደረሰዉ ደሞ የሰዉ ክነት ማፍረስ አይቻለም

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳው በእውነት ከባድ ነው የሱ ን ክህነት ለማስጣል ነው ካህን ሁነው አባቷ እንደት ይሄን ያደርጋሉ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u10 ай бұрын

    ወንድሜ ይህነ ጉዳይ ድብቅ የዳቢሎስ ሴራነው ትጉና ፀልዩ ወደፈተና እንዳትገቡ😢😢😢አጥብቀህ ፀልይ ልጅቱንም ፀበል ውሰዳት ሚድያ ላይ መውጣቱ ጥቅም የለውም😢

  • @user-rd5em3pg7j
    @user-rd5em3pg7j Жыл бұрын

    ይኽ ፀላኢ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችሁ 😢

  • @yeromyerom
    @yeromyerom11 ай бұрын

    እኔ ለዳቆን ታጨሁና ቤተሰብ ላከአቀዋለሁ ቡዙምባይሆን ክብረበአል ላይአየዋለሁ እሱትሁን ብሎ ደስ ብሎታል እኔ ግን ሊያስለምነኝ መሆኑንኳ አላውቅም በጣም ሀይለኛነኝ ስላችሁ በደንብ ዘልየነው ያደኩት በአያቴ እጅ አለማንምከልካይ ደስየሚል ልጅነትን አሳልፊአለሁ ከብልግበ በቀር በጣም በርሀ ነው አገራችን የወጣለት ገጠር ከዛ እናቴ ምንብትል. እሷ የዳቆንሚስት አትሆንም ምክንያቱም እብድያለችናት በሳምንትህ ትታውብትመጣ የለሁበትም ብላኝ እረፍ. አፈርኩ በዚህ ልክ እብድነበርኩ አልኩኝ ቀር. የምወደውን አግብቸ የአንድ ልጅ እናት ነኝ አሁን. እና ቀድመው መከልከልጅ ስንትለፍቶነውኮ እዚህለመድርስ ልጅቱን በጓደኛ ቀስ ብለህ አስመክራት እሷከፈቀደች ቤተሰብ ይከተላል አማራጭከጡ

  • @qweqwe444

    @qweqwe444

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👏

  • @user-gv8xx3dg3d
    @user-gv8xx3dg3d10 ай бұрын

    በፀሎት በረታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳህ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ በፆለት በርታ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ከባድነው አዳድ ቤተሰብ ገዘብ ይወዳል

  • @ethiomusicmix7011
    @ethiomusicmix701110 ай бұрын

    ለሌላ ሰው መዳር ቢፈልጉ ቀድመው ለምን ሰጡ ? በቀጥታ ፈተና ነው ምን አልባትም አብረው ሲሆኑ ያየችው በጣም የፈራችው ነገር እንዳለ ለሠው ለመግለጽ ያልፈለገችው

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Жыл бұрын

    ገኒ መተዋወቅ የሚባል ቀመር አይሰራም ተዋወቅን ከምንል እኛ ያልተዋወቁ ቤተሰቦች ፀንተው ይኖራሉ

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ፀለይ አይዞህ በርታ አለምበር አቀዋለዉ

  • @user-oy8ol4lc2n
    @user-oy8ol4lc2n11 ай бұрын

    አንዳድ ቤተሰብ ገንዘብ ያላቸዉን ይፈልጋሉ ገንዘብ ፍቅር አይሆንም ወንድሜ ልቦናዋን ይመልስልህ ፍቅር ከባድነዉ 😢😢😢😢😢

  • @MummyEthiopia
    @MummyEthiopia10 ай бұрын

    ገንየ የቤተክህነቶ ጋብቻ ቀላል አደለም መጀመሪያ ልጅቷ ካልፈለገችው መስማማት አልነበሰባትሞ ምእኒያቱም የልጁ ህይወት ይበላሻል እሷን ፈቾ ሌላ ካገባ ዲቁናው ይፈርሳል አባቷም በቤተክነት አገለሰጋይ ናቸው ይህንን ጠንቅቀው ያቃሉ ስለዚህ ልጅቷን መክረው ዘክረው ወደሡ ቢመልሷት መልካም ነው እላለሁ ካልሆነ ግን ለበቀል መነሳሳቱ በራሱ መልካም አደለመም ፈጣሪ እንዲየረዳው መፀለይ ብቻ ነው

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op10 ай бұрын

    እግዚአብሄር ያስታርቅህ የሰማችሁ ሁሉ በፀሎት አስብት

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t10 ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳህ ሴጣን ሲፈታተንህ ነው ፀልይ

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed617110 ай бұрын

    አብዛኛው ኮመንት አነበብኩ ግን ሁሉም ለሠውየው ነው የወገነው ሥለልጅቷሥ ምን አውቃቹ ነው ግን በጣም ያሣዝናል ቄሥ ካህን መነኩሤ ሼህ አሊም የፈለገው ቢሆንም እሷ ካልወደደች ካላፈቀረችው በግድ ታግታ ትኑር ወይ እሷሥ በውሥጧ ሥንት ነገር ችላ ይሁን አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын

    የኛ ማኅበረሰብ የዲያቆንና የካሕናትን ክብር አናውቅም ሲጀመር ምንም ሥረዓተ ምስጢር ያልተማረ በተክሊል ተጋብተቶ ምንም እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስራ አይሰሩም ለተክሊል ሚሆኑ በሰል ያሉ እኅቶች ናቸው የተማረ ሥርዓት ያለው ዲያቆን ማግባት መታደል የኔ ምኞት የካሕን or የዲያቆን ሚስት መሆን ያሳካልሽ በሉኝ❤ እናማ ወድንሜ እግዚአብሔር ይርዳሕ😢

  • @amsalegammie2303

    @amsalegammie2303

    10 ай бұрын

    ያሳካልሽ

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    @yelemsetketemayegebreallg4927

    10 ай бұрын

    @@amsalegammie2303 💓

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og10 ай бұрын

    በፅለት በርታ ወድሜ አይዞህ ድግልትረዳህ

  • @asterabuhay7675
    @asterabuhay767510 ай бұрын

    እኔእምለው አባታን ካህንናቸው ተብላል ህጉን ስርዓቱ አያውቁምወይስ ምድራዊ ገዘብ አሽነፍቸው ምንምይሁን ምን መጀመሪያ ነበር እጅ መከልከል አሁን ግን ሁሉም ዋጋ ይከፍሉበታል እሱን ግን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን በፀሉት ትጋ አይዞ ህ በሂወትህ እንዲያልፍ የታዘዘው ሁሉ ይሆናልና ፅና

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ነው ተክሊል ቀልድ ሆነ 😢😢😢😢

  • @najesthalu2883
    @najesthalu2883 Жыл бұрын

    እስዋ ምን እንደሆነች የኣንድ ወገን ሰምተን እንዴት ሃሳብ እንስጥ

  • @user-sl9sc2hl7s
    @user-sl9sc2hl7s10 ай бұрын

    ፈጣራ ትዳራህ ይራዳት❤❤❤

  • @user-tj2ht9li9w
    @user-tj2ht9li9w10 ай бұрын

    ለፈጣሪህ ወይም ለአባቶች ብትነግር ነበር መፍትሔ ማግኘት የምትችለው ለአርቲስት ነግረህ ምን መፍትሔ ልታገኝ ነው አባቶች ናቸው ወይስ አርቲስት ለእግዚአብሔር የሚቀርቡት በጣም ቤተ ክርስቲያን አሰዳቢ ነህ ብትችል አርቲስቶች ነበር ካንተ መፍትሔ ማግኘት የሚገባቸው ለእመኑ አራያ መሆን ሲገባህ ለራስህም መሆን አልቻልክም ይህ ሀሳብህ የሚያሳየው ያልተማርክና ሳይገባህ ዲያቆን መሆንህን ነው።

  • @aestargata6420
    @aestargata642011 ай бұрын

    ኧር አለንበር አካባቢ ድግምት ደብተራ ይበዘዋል ሁሉም አግብተው እንደዛህ ሲያብዱ ነው የማያቸው ሚስት እንዳትቀመጥ ተናዶ ቅስነውን እንዲያፈርስ በሚቀርቡት ሰዎች ተደርጎበታል ፀበል ግባ ችግሩ ካንተጋ ነው ወንድሜ ስንት ዘመዶቻችን አሳብደውብኛል ዘብር ገብሬል ሲሔዱ የራሳቸው ጓደኛ በቅናት ተነሳስተው ነው ይህን ክፉ መንፈስ ስራ የሚያሰራቸው ሴይጣን በስማም እግዚአብሔር ይሰርላችሁ ትግስት አድርግ ፀልይ ሱባኤ ያዝ 😢😢😢

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Жыл бұрын

    በስመአብ ፣በተክልሊ፣መጋባት ፣ቀልድ፣አይደለም ፣እደ አለማዉይ፣ጋብቻ ፣አይደለም ፣ፈተኛ፣ማለት ፣ልቦና ፣ይስጠን እግዞኦ 😢😢

  • @user-dh2zv5zb8w
    @user-dh2zv5zb8w10 ай бұрын

    መጀመሪያአ ማአግባአቶአ የራአሶአ ፍላአጎት ከሆነ ነና ከአገባአቹም ምንም ሳአትቆይ ፍታአኝ ያአለችበት ምክኒያአት መገለፅአለበት

  • @user-pu3ym5or8c
    @user-pu3ym5or8c10 ай бұрын

    እንደሚታወቀው ሃይማኖታችን ለጋብቻ የሚፈቅደው በድንግልና የቆየች ወይም የተጠበቀች ሴት ለቤተክርስቲያን አገልጋዮች ግዴታ ነው ታዲያ ዛሬ ድንግልናን ለማግኘት እስከ 12አመት ዝቅ ማለት አለብሽ ያደግሞ በህግ ያለእድሜ ጋብቻ ያስቀጣል ሆኖም ፈልጎ ገብቶ ፍቺ መጠየቅም በህግ ቢያስቀጣ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም የዳቆኑን ህይወት አበላሸች ይህን ካሰበች ቀደም ብላ ልብስና ወርቅ ከመገዛቱ በፊት መቃወም ነበረባት የሷን ለመጠበቅ ና የቤተክርስቲያን ስም ለማጥፋት የዳቆኑንም ህይወት ለማሰናከል የተሴረ ሴራ ነው ባይ ነኝ

  • @user-zi5xt9ue5b
    @user-zi5xt9ue5b10 ай бұрын

    ፈጣሪይርዳህ

  • @fulbanezemedkun4849
    @fulbanezemedkun484910 ай бұрын

    አይወዳትም ውሸት ነው ፍቅር አይቀናም!

  • @user-oz8vn7nr1s
    @user-oz8vn7nr1s10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይረዲአችወ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias437310 ай бұрын

    Tama yehon .baher dar Wenkchet kedus Gebrel Gedam sebel wesedwat tedenalech

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube210 ай бұрын

    የዲያብሎስ ስራ እኮ ረቂቅ ነው ወይ ወደ መምህር ሔኖክ ምናምን አድርግ ደና አደለችም እኮ ፀልይላት አደራ አንተም በርታ ሠውየው ካህን ላይሆኑ ይችላሉ ደብተራ ይሆናሉ ሌላውን ትተህ ስገድላት እንድትጠላህ ተደርጎ ነው

  • @serkalemkebede7841
    @serkalemkebede784110 ай бұрын

    ስልክህን አስቀምጥልን ትዳርህን እንድትፈታ እንረዳቹሀለን በቴሌግራም አግኝን

  • @ErgbTube
    @ErgbTube10 ай бұрын

    እና የሀይማኖት አባቶች ለምን አያማክርም

  • @ergbetewolde8152
    @ergbetewolde815210 ай бұрын

    ሰላም ገኔ ጥሩ ሀሳብ ነው ግን እኔ ም ሀሳብ አለኝ ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe10 ай бұрын

    አንች አሁን ትልቅ ሰው አይደለሽም እንዴ.......? እንዴት እንዲህ ያለ ዘግናኝ ወሬ በሚዲያ ይወራል......? እንዴ ሌላው ቢቀር እድሜ እኮ ትምህርት ቤት ነው። ይህን የሚሰማ ሰው ምን ይላል የሚባል ነገር አለው እኮ፣ ይገርማል ሁሉ ተንታኝ ሁለ ፀሐፊ ሁሉ ዘጋቢ ሁሉ አዋቂ ሁሉ እኔ ታላቅና ታዋቂ የሆነበት የጨለማ ዘመን ያሳዝናል ምናለ ፈጣሪ ይህን መጥፎ ጊዜ በቸርነቱ ቢቀይርልን ለሁላችንም ፈጣሪ አምላክ ልቦናችን ይመልስልን........!!በቃም ይበለን......!!! ሰው በተሰጠው መክሊት ሲሰራ ያምርበታል ያንች ስጦታ ደግሞ ረጅም ጊዜ ያገለገልሽበትና የምናውቀው ነው ካለመክሊቱና ካለስጦታው ሰው ሲገኝ እንዲህ ትልቅ ስህተት ይሰራል።

  • @user-mx4qi3sn2h

    @user-mx4qi3sn2h

    10 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @peace3791
    @peace379110 ай бұрын

    የትም የማያውቃትን ሴት በግድ ከኔ ጋር ኑሪ እይባልም :

  • @LuelAbebe
    @LuelAbebe10 ай бұрын

    I think memhir tesfaye solve this kind of things....related with መናፍስት

  • @user-fm9cn5dz6p
    @user-fm9cn5dz6p10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭አይባልም እዲህ አይወራም

  • @habitam
    @habitam10 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይርዳህ 🙏ወድሜ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢😢😢እግዞ 😭ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ 🙏😭

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    አረ በስመአብ ይቅር በለኝ ምንም አልፈርድም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ልተወው😥😥😥😥

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v10 ай бұрын

    በስላሴ ስም የማይሰማ የለም እኔ ብሎልኝ ዲያቆን ባገኘሁ ከልቡ ሀይማኖተኛ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c11 ай бұрын

    ነጋደ መዳር ከፈለጉ ቅድሚያ ለምን እሽ ብለው ዳሩዋት እናትና አባቶች ተስማምታችሁ ከዳራችሁ የልጅን ትዳር ማፍረሡን ምን አመጣው

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam329410 ай бұрын

    ፣በወሲብ ተስማምተዋል ወይ?

  • @wintatsehaye6440
    @wintatsehaye6440Ай бұрын

    EME BRHAN seytan tarqlet tdarachu

  • @kiwait9295
    @kiwait929510 ай бұрын

    ግንየ15 አመት ህፃንማግባት በራሱወንጀልኮነው ልጅናትኮ ልጂቱ

  • @azmeratenange8534

    @azmeratenange8534

    10 ай бұрын

    ምንም ወንጀል የለም መጻፍ ቅዱሳችን ስለሚያዝ አዳም 30 ሕወን 15 ነዉ የተፈጠሩ መጋባት ይቻላል

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Жыл бұрын

    ከባድ ነው

  • @user-kw5qq6ek9m
    @user-kw5qq6ek9m10 ай бұрын

    እንዲህ አይነት ምስጢር አደባባይ ማዉራት ተገቢ ነዉ ከአንች የእሡ ነዉር ነዉ የምስጢር ጋብቻ እና የአለም ጋብቻ ልዬነቱን መረዳት አለብሽ እህቴ የእዉቀት ክፍት ነዉ ድፈኑት ካለፈለገ ካልፈለገች አይባልም የትዳር በሩ ከተዘጋ አይከፈትም መፍታት ሃጢያት ነዉ ታስብበት ምከሪያት እሡም ትእግስት ይኑረዉ አግዥዉ።

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle871010 ай бұрын

    The back ground pictures are distracting.

  • @SaraWuhibe
    @SaraWuhibe10 ай бұрын

    ገና ልጆች ናቸው እኮ

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn580111 ай бұрын

    Wuuuy kebad new geniy dekunawun litasataw new yenem sister endzehu agbta gen aynehn aleyew alech 1 wore abraw kenoru behala chgru gen esu yebt asbza enkuan ene likcha lesetsh min yahel zayit mechmre endalbsh ene lewsen kebtem atwochm betesebm ateykem selikm ateyzhm selat telaw tefach ahun 6 amet honachw ketlyayou esu gen ahunm shmagili yelikal esua embi alech beteseb gen mijimram aleflgawum nebre esua gena 16 amet esu dagmo 42 amitu selenbre tey seluat agbawalehu betakilil new magbat yemfalgaw bela gen tedaru lesna alechalm endawum sewuye bemdant asabdatalehu eyal yeztal 80 nawum alewradm aytal new wogenocha dablos yefatenal egizabher libonawan yemliseleh

  • @rghixghu9600
    @rghixghu960010 ай бұрын

    ገጠመኝ አዳምጥ ወንድሜ የጥላት ስራነው

  • @emebetandarge3361
    @emebetandarge3361 Жыл бұрын

    Why every one want to be professional in all subjects? GENI Please consult marrage counselor.

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Жыл бұрын

    ኣይይ ሰው ያልገባው ነገር ይህ ነው። ይህ የመተተኛ ደብተራ ድግምት ነው። በተለይ በገጠር ሰርግ እየቀረ ነው። መፍህትሔው ጥላ ይዞ መለመን ሳይሆን ጸበል ቦታ ሁለቱም መውሰድ ነው። ከዛ ዕለት ዕለት መስገድ ማድረግ ኣለበት።

  • @fasicamolla7352

    @fasicamolla7352

    Жыл бұрын

    እኛ ሰፈር እንደዚህ ሆኖ ነበር ከአመት በሗላ እራሷ ተመልሳ መጣች ልጁ ጠንከር ያለ ነው በፆለት በፀበል በርትቶ መተት ነኝ ብሎ ወጣልለት።

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam329410 ай бұрын

    ህጉም ሊፈርስበት ነው እኮ።

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Жыл бұрын

    ሆ በዚህ ዘመን😳

  • @bekandawit6471
    @bekandawit647110 ай бұрын

    የጌኒ ቤተስብ የኒ ሀሳብ ሪያሊቲ ሾ አልበዛባቹ ለምን አንዱን አርፋቹ ወጥራቹ አሰሩም?

  • @wintatsehaye6440
    @wintatsehaye6440Ай бұрын

    Memhr tesfaye yagzuachewal

  • @user-oz8vn7nr1s
    @user-oz8vn7nr1s10 ай бұрын

    ከወድከአት በእተግስተ ጠብቃት

  • @T-T743
    @T-T74310 ай бұрын

    Geni endih aynet program sitseri Tv atkfech. Attention ywesdal eko anchn kemesmat yilk yesw hasab wede Tv yhonal. Its a big wrong genye astkaky.

  • @Supr93
    @Supr9311 ай бұрын

    The first one thing ☝️often happens comes is 😂 the it I first thought of was💭

  • @BayoushAndargie
    @BayoushAndargie10 ай бұрын

    ትዳሩ ከፈረሰ ቄስ መሆን አይችልም ወይም መነኩሴ ነው መሆን ያለበት ይህን እያወቀ አባቷ ለምን መጀመራያውን አይሆንም አላለም

  • @AbebayeayeSeyum
    @AbebayeayeSeyum Жыл бұрын

    እኔን ያልገባኝ የ15 ዓመት ልጅ ፎቶ ተልኮላት ወዳው ነው ማለት ምን ማለት ነው?

  • @HhJj-wn2yt

    @HhJj-wn2yt

    10 ай бұрын

    አዳምጭ እሱ ሳይሆን እሷ ናት 15 ,የሷ እድሜነው

  • @YoloneE
    @YoloneE10 ай бұрын

    የለህም

  • @user-yp8fs9dz8x
    @user-yp8fs9dz8x10 ай бұрын

    እኔ ዳቆን ባገባኘሁ እላለሁ ይች ደግሞ እቢ ትላለች

  • @kebebushmekonnen2606
    @kebebushmekonnen260610 ай бұрын

    Hey you are still he is going to try chimicial you should not said because it's not good for him in the future

  • @ganatganat6080
    @ganatganat608010 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @wintatsehaye6440
    @wintatsehaye6440Ай бұрын

    Yh eko yeseytan fetena new lemn atastemkuatm

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p11 ай бұрын

    Are yehen le haymanot abatoch tewulachew enante min tawkalachu

  • @user-ty3od4rv3w
    @user-ty3od4rv3w10 ай бұрын

    ስምህ ማን ይባላል

  • @user-ss4cg1fx6s
    @user-ss4cg1fx6s11 ай бұрын

    Ene mlew Rasu Diakon Gar chgr Ale Endet Menfesawi Sew Tegestegna Asid Ligelebtbat Yemiyasbew Ahunm EGZIABHER YKR BAY NEW BESTELOT NEW MIFETAW YHE SEW YHEN LIMELSEW AYCHELEM LEJETWAM EGZIABHER AMLAK LBONA YSTAT

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa751010 ай бұрын

    ወደሜ ዳቆንም እኮ መነገድ ይችላል ቄሲ ሰይሆን ደብተራ ይሆናል እኔ መንፈስ ልኮበት ይሆናል ሰለዚህ ነው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq10 ай бұрын

    ልጁቱ ከይሁድናት ሴት ሰይጣንናት ይባል አደል

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 Жыл бұрын

    መፍረድ አይቻልም የእውነት ቢወዳት ደግሞ እሷን ለመጉዳት አያስብም ነበር ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው ደስታ መኖር ነው እጂ የሚወዱትን ሰው ሂወት ማጨለም አይደለም

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    10 ай бұрын

    ውዴ ቄስነው እዳይፍርስበት ነው እግዚአብሔር ይግዝህ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g10 ай бұрын

    ይሄየሸይጣንሥራነው ጾለትበማረግጠክርጅ ፈጣሪ ደሞይረዳሀል አትፍታት

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew794510 ай бұрын

    አንተ. ብሎ. ዱያቆን. ማሰብህ. እራሱ. ሀፅያት. ነው. መብት. ነው. ካልፈለገችስስ

  • @giftgift7210
    @giftgift721010 ай бұрын

    geja betenadedk kutr asidun lerask tetaw demo diyakon negn yilal ayafrm bebetekrstyan sriat yadege new bla mejemerya agebachih stayik gin tekarani honkbat genaaaaaaaaaa bzu yikerehal tre nek mechem attarkhm betenaddk kutr asid lemedfat kemtasb geja men atagelat hidna ndethn kaberedelk tetaw asidu faraaaaa

Келесі