የ6 አመቷ ጨቅላ ህፃን በአባቷ በግፍ ተደፈረች።

ታሪኩን በድንጋጤ የመኪናዬን ፍሬን በድንገት ያዝኩኝ።

Пікірлер: 61

  • @user-xv1dw3qj4l
    @user-xv1dw3qj4l Жыл бұрын

    ማርያምን ይሰቀጥጣል በጣም እኔ ከትላንት ጀምሮ ሳስባት እግሮቼ ይንቀጠቀጣል

  • @user-qy9fm3ff7o
    @user-qy9fm3ff7o Жыл бұрын

    እናተ የመጨረሻዉ ዘመን ደርሠናል በየእምነታችን እጠልይ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Жыл бұрын

    ልክነሽ ገኒዬ ብዙአባቶቺአሉ መልካም ፍት ለህፃናት😢😢😢😢

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    ይግባኝ ለክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭

  • @ggh9022
    @ggh9022 Жыл бұрын

    ኧረ ወይኔ ምን አይነት ጭካኔ ነው እኔስ ፈራሁ የሚሰማው የሚታየው ሁሉ በጣም ልብ ያደማል አላህ ሆይ እዝነትህን

  • @user-kw3pl4bg9x
    @user-kw3pl4bg9x Жыл бұрын

    እረ ሀገራችን ወደየት እየደች እንደሆነ በጣም ሰቅጣጭ ነገር ላይ ደርሰናል ለአንድ ደቂቃ ደስታና ስሜት የዘላለም ሂወትን የሚያጨልሙትን ሂወት የሚነጥቁትን አላህ ከምድር ያጥፍልን ያረቢ እረ በዱአ በፀሎት እንጠንክር ዉዉዉዉዉዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Жыл бұрын

    ገኒዬ.ውጪ.ሀገር.ህግ.በጣም ደስ.ይላል.እንደ.ኢትዮጵያ.አይደለም.በጣም.ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 Жыл бұрын

    ህፃናት የሚገሉ ህፃን የሚደፍሩ አውሬዎችን ወደ ህግ መውሰድ አያስፈልግም እዛው ፀጥ ማድረግ ያኔ እንደዚህ ለማድረግ የሚያስቡት አውሬዎች አደብ ይገዛሉ ህጉ ለነሱ ነው የሚያግዘው

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Жыл бұрын

    መገደል ነው ያለበት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Жыл бұрын

    በጣም የሚያሠቃይ ታሪክ ማን ከራሱ ልጅ ጋር ተኝቷል ይህ አባት አይደለም እሱ እንስሳ ነው።

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 Жыл бұрын

    ይዘገንናን ልብ ይሰብራል

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Жыл бұрын

    ጊዜው ክፍትዊል ህግም የለ አገራቺን ስለዚህ ህዝቡ እስበሳቺሁ ተጠባበቁ

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын

    እግዚኦ 😭😭

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Жыл бұрын

    ውይ ገኒዬ ሰምቼ አይቼው ሚስት ስትናገር ያማል ምን ያህል ጨካኝ አባት ነው ስሰማት ስትናገር አመመኝ ልጅቶአ እኮ በጣም ህፃን ናት እኮ አታሳዝነውም እኔ አላገባውም ገና ግን ጭንቅላቴን አመመኝ አንዳንዴ ስግደት ጥሩ ነው ምንም ነገር አላይም ግን ኢትዮጵያ ሀገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ አላውቅም ትዳርም ያስጠላል አር ድንግል ማርያም ደጉን ቀን አምጭልን የህፃናት ሞት ፍትህ የለም ለተደፈሩ ሴቶች ፍትህ የለም አረ ያማል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын

    Yamal 😢😢😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    እኔ በጣም መኖሬን የጠላሁበት ዘመን ነው 😢😢😢

  • @haethio8005
    @haethio8005 Жыл бұрын

    Yesakatetale lamane enchehe ara uuuuuu

  • @HodiHodi-fc5dv
    @HodiHodi-fc5dv Жыл бұрын

    ገኒየ ውነትሽን ነው በጣም ይከብዳል

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Жыл бұрын

    የሄ ነገር በሰለማዊ ሰልፍ አለም እንድያቀው ማረግ ነው።የሴቶች ኤና የህፃናት ሚኒስትርም ተባባሪ እንደሆነ ማጋለጥ።

  • @meronlindkvist6149
    @meronlindkvist6149 Жыл бұрын

    omg😮 min ayinet zemen lay deresin😢 Egzio

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj Жыл бұрын

    ፍትህ የሚባል የለም ወንጀለኛ ተመችቶት የሚኖርበት አገር ሆነች።ህግ የሌለበት አገር ሆነች።

  • @user-nw5ph3dd2n
    @user-nw5ph3dd2n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አድነን 😢😢😢😢

  • @FATUMAFATUMAABDU
    @FATUMAFATUMAABDU Жыл бұрын

    በጣም ይዘገንናል ይሄ አባት ሳይሆን እራሱ ሰይጣን ነው 😢

  • @bezilove4386
    @bezilove4386 Жыл бұрын

    Er menore asetlage uffffff😢😢😢😢😢😢

  • @habitam
    @habitam9 ай бұрын

    🤔🙆‍♀️እግዞ 😭ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Жыл бұрын

    ህግ ስለሌላ ነዉ አፈር የበሉ ወዶችን ጥርግርግ አድርጎ የሰልን እኔ የዉኑን ወዶች በጠም ነዉ ምጠለቻዉ አጋረችን ሰለም አጠች በነሱ የተነሳ

  • @mekidesibelay8575
    @mekidesibelay8575 Жыл бұрын

    በጣም እኔም እራሱ ደነገጥኩ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @seadahusen4010
    @seadahusen4010 Жыл бұрын

    ሀኡዙቢላህ። ከዚህ ውጭ ምን ይባላል?

  • @eyerustadese4916
    @eyerustadese4916 Жыл бұрын

    በሥመዓብ እንዲያው የምን ምጣት ነው ህዝቤ ላይ የመጣው

  • @user-qh4et3pi1g
    @user-qh4et3pi1g Жыл бұрын

    በጣም ያሳፍራል እኔ አባቴ በጣም ፍቅርሰቱ አከባክብነዉ ያሳደገን አራት እህቱቸን ያረቢ እህህህህ

  • @asniit1199
    @asniit1199 Жыл бұрын

    ከለት እለት በጣም የሚከብድ ጉድ እንድንሰማ ተደርገናል😢 ይህ ሁሉ የህግ ግዴለሽነት ነው ለሽርፍሪፊ ሰኮንድ ልጄን ቦታው ላይ አድርጌ አሰብኩ ከሰማሁት ጀምሮ ልቤን አሞኛል እናት ይህን በምን እንደምትቋቋመው እኔጃ ይህችስ አንድ ፍሬ ህፃንስ የነገ ተስፋዋ ጤናዋ ምንድነው የህፃን መብት እንዴትስ ነው መጠበቅ ያለበት

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Жыл бұрын

    Era wuwuwuwuwuw amelak Hoy era bakeh men aynat good new yamsmaw 😭😭😭😭😭

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    አቤት አምላኬ ሆይ በስንቱ እናልቅስ 😭😭😭

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Жыл бұрын

    ገነት፤አገራችን፤ህግ፤yለም

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Жыл бұрын

    ገኒ፤አገራችን፤ህግ፤yለም

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын

    በጣም ይዘገን ናል ሰውዬው በሽታላይ ነው እሱ እራሱ ይታከም

  • @merontewodros60
    @merontewodros60 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ዘመዶቸ ይህን ነገር መንግስት ችላ ስላለው የሰማዩ ፍርዱን እስኪሰጥ መጠበቅ ነው።

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    ወይኔ ገኒዬ ምንድነዉዉዉዉዉዉዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    መኖር አስጠላኝ በምሰማዉ ነገር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterdestaasterdesta
    @asterdestaasterdesta Жыл бұрын

    Yigermal ethiopia hig yelem😭

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ምንድነው መጨረሻችን ለምን ይህ ሁሉ ጭካኔ ለምን ህግ የለ ግፍ ነው ይዘገንናል አይ ልጁን ይህን መግደል ነበር

  • @Asteryoutube-wy9oj
    @Asteryoutube-wy9oj Жыл бұрын

    Egzo maheran karstos

  • @user-xo8og9tf8p
    @user-xo8og9tf8p Жыл бұрын

    በቅድሚአ እየሆነ ላለዉ ነገር ሁሉ በጣም አዝናለሁ ለመስማትም ይሰቀጥታል ግን ትቢቱም ይፈጸም ዘድ ግድ ሆነ ሠነት ተረሳአ የእስሳዊ ባህሪ አረ እስሳስ ይራራል ሠይጣናዊ የሆነነገር በሀገራችን ክፉ በሽታአ ነዉ የሀገሬ ነገር ሁልግዜም ያገበግበኛል ያመኛል ሀገሬ በጽኑ ህመምላይናት ፈዉሱን ይላክላት አምላክ🙏🙏🙏 በመቀጠል የኢትዮጵያአ አሰሪዎች ለሰራተኛአ ያላቸዉ አመለካከት በጣም አስቀያሚነዉ በጣም እደሠዉ አይቆጥሩም ክብር የሚባል ነገር የላቸዉም አረብ ሀገር በምን ጣሙ ኢትዮጵያዉስጥ ያሉ አሰሪነኝ ባዮች ከፍተዉ ሠዉንም ክፉ ያረጋሉ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ አሰሪዎች ናቸዉ ሰዉን አክብሩ ሰራተኛላይ የምታደርሱት ግፍ ግን ለናተ ምንም አይታያችሁም እርግጥነዉ ልጆች ነጭ ወረቀት የገነት እቡጥ አበባዎች ናቸዉ ልጆች የስጦታዎች ሁሉ ስጦታአ ናቸዉ በልጆች ላይ የሚጨክን ልብ እዴት አስቻላቸዉ ገዳዮችስ?😭😭😭 በጣም ያመኛል ያገበግበኛል የልጆች ስቃይ ህጻናትን የሚደፍር እትኑን መቁረጥ ነበር ......

  • @wosenyeleshkebede5396
    @wosenyeleshkebede53967 ай бұрын

    geni ebakish bemin lagignish mikir efeligalehu

  • @habtamibiks8612
    @habtamibiks8612 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Жыл бұрын

    በጣም ሠቀጠጠኝ 😢😢😢😢

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Жыл бұрын

    ግን መቼ ነዉ ምንሰመዉ ወላሂ ከሀጋሪ ጡሩ ነገር ነፈቀኝ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Жыл бұрын

    Ahun mefthew gdl madreg new mknyatum kemengst fth slelele gedlo lemengst ej mestetna yemengstn keleb belto esr mekremu erkata ysetal ehe new mrchaw

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Жыл бұрын

    የገደለ ይገደል

  • @user-eu2gb5vm3z
    @user-eu2gb5vm3z Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salmahayle6020
    @salmahayle6020 Жыл бұрын

    Mangest yalm yadfet eadmlk before yahdl begdl leke sudrby Bak mangest motal

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj Жыл бұрын

    ትርጉም የሌለው ስም ብቻ የሆነው የሴቶችና ህፃናት ቢሮምን እየሠራ ነው???ወይስ የዚህ ተግባር መስፋፋት ደስ ያሠኛቸዋል ማለት ነው?????????????

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj Жыл бұрын

    አንድ ሠሞን ታወራላችሁ ከዛ ታቆማላችሁ ለምን???? ጠንካራ አቁአም ይዘሽ ለህፃናት የሚቆም ተቁአም መስርቺ በጣም አሳፋሪ ፍትህ የሌለበት አገር ሆናለች።

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Жыл бұрын

    Min yibalal engdi????ufffff min aynet gize new?😢geniye animalism gize lay new uffff

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Жыл бұрын

    ምን እረባ ኢትዮ የሁሉም እምነት ጥርቅም ሆነችና ጥቃት በዛብን በሙስሊም ሸሪአ ብትተዳደር ግን የገደለ ይገደላል የሰረቀ እጁ ይቆረጣል እደዚህ ቆሻሻ አይነቱን ወድ ደግሞ ጉርጓድ ተምሶ መሬት ዉስጥ ተወርዉሮ ወይ በድጋይ ተቀጥቅጦ ይገደላል ወይ በሰይፍ አገቱን በጥሎ ይጣል ነበረ ይሄ ቆሻሻ እረ ኢትዮማ ወላሂ በሸሪአ ብትተዳደር ፐፐፐፐ ሁሉም ኩሽታዉ አይሰማም ነበረ ኢትዮ እስኪ ልክ እደሳዉድ በሸሪአ ትተዳደር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ያረቢ ሱናን የጠበቀ መሪ ለኢትዮ ህዝቦችህ አድላት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын

    ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።።።

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @rahmagasem5603
    @rahmagasem5603 Жыл бұрын

    😢😢😢😢

Келесі