እራሴን ላጠፋ ነዉ!

Пікірлер: 10

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er8 ай бұрын

    የፈለገ ፈተና ቢገጥመኝ ሞትን ለደቂቃ አላስብም ማለቴ ራሴን ለማጥፋት ፈፅሞ አልሞክረም ነፍሴን የፈጠረኝ አምላክ በግዜና በወቅቱ ብቻ ነዉ የሚወስዳት። ነገም ሌላ ቀን ነዉ !

  • @TtGgg-fv1cv

    @TtGgg-fv1cv

    8 ай бұрын

    እኔም እንዳችው ነው የማስበው በብዙ ህመም ፈተና ውስጥ አልፊያለሁ አሁንም በዛው ውስጥ ነኝ አንድም ቀን ግን እራሴን ለማጥፋት ለመጉዳት አሳቤ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @AtinafuAlemu-dq6hx
    @AtinafuAlemu-dq6hx7 ай бұрын

    መልካም እናት ነሽ ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ

  • @user-zq7xc7ei9g
    @user-zq7xc7ei9g8 ай бұрын

    Ere esetatalehu lijen erasan kemitatefa ahun eriguz negni geniye yemr 9th wer hunognali ❤❤❤❤ yemr

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy25397 ай бұрын

    የምር እኔ እራሡ 6አመቴ አይፈልጉኝም 😭 ግን እሔው ብቻየን እያለቀስኩ አለሁ እግዛብሔር አለኝ እያልኩ አለሁ 5አመት ለነሡጰነበረ እምልከው ግን አይፈልጉኝም የት ነሽ አይሉኝም7ወር ሆነኝ አልደውልም ስለማይፈልጉኝ😭በሰው ተስፋ ቆረኩኝ

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu35778 ай бұрын

    ገናመምጣቴነው አደኛ ኮማችነኝ😊😊😊😊

  • @abebe7532
    @abebe75328 ай бұрын

    Beteseb min yaderg ⁉️ 18amet kemolat‼️ Asadgen mirchachew Motkehone Timut ‼️

  • @zehara605
    @zehara6058 ай бұрын

    እኔም ሞት ይሻላል ይለኛል ወሰጤ በሂወቴ አዲቀን ተዴሰቸ አላቅም

  • @TtGgg-fv1cv

    @TtGgg-fv1cv

    8 ай бұрын

    ከውስጥሽ ያለውን ሀሳብ በፆለት አውጭው እሽ የሰይጣን ሴራነው

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu35778 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ኑ እሮሮ እንስማ

Келесі