የሶስት ጎል መሪነትን የማጣት “ጥበብ” ዩናይትድ ተብጠልጥሎ ለፍጻሜ ደርሷል። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Спорт

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 54

  • @fitsumberhanu4478
    @fitsumberhanu447823 күн бұрын

    መንሱሬ እንኮን ደህና መጣህ ተመስገን

  • @mubarakbaharu5255
    @mubarakbaharu525523 күн бұрын

    መንሱር : ሮናልዶ ከወጣ በኃላ አይባልም ሮናልዶን ካስወጡት/ ካባረሩት በኃላ ነው የሚባለው :: ሮናልዶ ከማንችስተር ተገፍቶ እንጂ ፈልጎ ነው የወጣው ?? እንደማያውቅ አትሁን መንሱሬ ::

  • @hamdiadem3762

    @hamdiadem3762

    23 күн бұрын

    መንሱር ሮናልዶ ላይ ያለው አመለካከት ልክ አደለም ብዙ ግዜ ስመለከተው

  • @lyricsmerewa8657

    @lyricsmerewa8657

    23 күн бұрын

    በግ እና ማን ተጎዳ በመውጣቱ----

  • @halidjafer1122

    @halidjafer1122

    23 күн бұрын

    ​@@lyricsmerewa8657ክርስቲያኖ ተጎዳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidusabebe6634

    @kidusabebe6634

    23 күн бұрын

    He left cuz of his ego...he is selfish...he is a glory hunter when his team loses he blames everyone and goes

  • @AT-dm8pg

    @AT-dm8pg

    23 күн бұрын

    ለምን ቃላት ትሰነጥቃለህ :: ችኮ መንቻካ !!!!.

  • @NekirMurad
    @NekirMurad23 күн бұрын

    መንሱሬ ላንተና ለእግር ኳስ ጥልቅ ትንተናህ ትልቅ አክብሮት አለኝ- ለኔ የዘንድሮ ሪያል ማድሪድ የቀድሞ የማን ዩናይትድ ያስታውሰኛል ያሁኑ የማድሪድ ምርጥ ስብስብ ለነጩ ማለያ መጫወት ምን ያህል ክብር እንዳላቸውም ለዛም እስከመጨረሻው ሰአት ይፋለማሉ

  • @wollo4001
    @wollo400123 күн бұрын

    መንሱሬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo4001
    @wollo400123 күн бұрын

    መንሱርየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbitefera8968
    @abbitefera896823 күн бұрын

    እረ ምንድነው የዳኝነት ነገር ባርሴሎና ዋጋ የከፈለ ነው ቆይ ምንድነው ችግራቸው ለምንድነው ፍትሀዊ የማይሆኑት በቫር ደግመው እያዮ ውሳኔ አቸው ያሳዝናል ቫር በቀር እመርጣለው

  • @AleberetZerihuenbelayAlebertZe
    @AleberetZerihuenbelayAlebertZe23 күн бұрын

    ዚዙ ይምጥልን

  • @user-qj3ux3lf3t
    @user-qj3ux3lf3t23 күн бұрын

    አይ ማንችስተር😢

  • @habibamid38
    @habibamid3823 күн бұрын

    ኤሪክ ተናግ መሰናበት አለበት

  • @aghsepda
    @aghsepda23 күн бұрын

    ኧረ ቴንሀግን አትንኩብን። ረጅም እድሜ ለቴንሀግ🙏

  • @user-op9mt6iw4l

    @user-op9mt6iw4l

    21 күн бұрын

    ያምሀል ቀሽም ፈርሰናል

  • @aghsepda

    @aghsepda

    21 күн бұрын

    @@user-op9mt6iw4l ምንም አይደል በቅርቡ በሜዳሽ ፎጣ ሳይሆን እንቁላል እናስጥልሻለን😂😜😂

  • @santemedical6802
    @santemedical680223 күн бұрын

    Ten Hag and Abyi Ahmed are the same...both know how to destroy things.

  • @Ambassel
    @Ambassel23 күн бұрын

    ሁለቱም የማንችስተር ክለቦች የፍፃሜው ጨዋታ አይገባቸውም::ቼልሲና ኮቨንትሪ ለፍጻሜ መጫወት ነበረባቸው::

  • @yonashadish6304
    @yonashadish630423 күн бұрын

    ጋርናቾንና ኮቢማዩኑን ያስወጣበት መንገድ ያሳዝናል

  • @etup5539
    @etup553923 күн бұрын

    ሰማያዊ ስልብሱ city መሰላቸው 😂😂😂😂

  • @eyoby4550
    @eyoby455023 күн бұрын

    ቴናግ የሚባል አሰልጣኝ አቃጠለን መችነው የሚሰናበተው እና እራሽፎርድም በነካእጃቸው

  • @user-bl4ij2wr1v
    @user-bl4ij2wr1v23 күн бұрын

    መሩር የማን ኡናይድ ፍላጎት አልገባንይ

  • @adujonathan4377
    @adujonathan437723 күн бұрын

    Ende telant tehsemakeka alakem be Manchester 😅

  • @21KIRUYEYEKOYE_TABU
    @21KIRUYEYEKOYE_TABU21 күн бұрын

    Selam endet nachu Bka united liker ýemigebu techawach mezerezer yeshalal enji yemiwetaw be erikson ena mcttominay varane becha yemiker ayemeselegnm

  • @MeksudAsena
    @MeksudAsena21 күн бұрын

    አዪ ማን ኑናትድ ተወው ተወው

  • @demissiejabo166
    @demissiejabo16623 күн бұрын

    ግንኮ የዩናይት ችግር የአሰልጣኝ በቻ አይደለም የተጨዋቾች መጎዳት ነዉ።

  • @SolomonZewdu-rw5gk
    @SolomonZewdu-rw5gk23 күн бұрын

    Mensure selam new sol ke nazeret adama nure gebeya new arsenal champion yehonal Manchester kuralew yehone club new odi yeleyal

  • @miku_2074
    @miku_207423 күн бұрын

    United needs charismatic manager with tactical astitute combined @ Zinedin Zidan, who can manage ego and talent at same time.

  • @behailuabera2232
    @behailuabera223223 күн бұрын

    Hi mensur don't for get that you said mr rick ten hge will be sacked , at the end of the season . This is is it you said and also you said i don't under standing why they waiting for it. Look let me tell you one thing from point of viewing , my club will be the fa cup, winer , rather than you said alot of thing about the couch , puls the injured players will be come back too. Then the end of the season , trust me you will be the couch admired too. plus he is not the one who leving the club you will be the one who will be talking about him everyday . Any ways i'm the Manchester united fan always the reds too.chaw ...........chaw i personal appreciated you. Because of you are unbelievable ,

  • @user-cn1ib9kj3p
    @user-cn1ib9kj3p23 күн бұрын

    I'm an Arsenal fun, but was it is happening to Manchester United is pity an I'm very disappointed

  • @Qiimochannel
    @Qiimochannel23 күн бұрын

    Oh my Allah br still about United this team is done, well done Coventry City. 😂 . Mensur that match had nothing to tell about, I think you're doing your job don't disrespect us 😤

  • @etup5539
    @etup553923 күн бұрын

    ሰማያዊ ሲለብሱ city መሰላቸው 😂😂😂

  • @user-nc5gy9rm7o
    @user-nc5gy9rm7o23 күн бұрын

    koy lmen ayewtam mn byargew mw rashforden mewdew

  • @user-je7pe2jx1i
    @user-je7pe2jx1i23 күн бұрын

    የሚገርመው ነገር ቢኖር ተሸንፎ የሚያሸንፍ ክለብ ቢኖር በዚች ምድር ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ መሆንን ስታስታውሰው ደግሞ ግራ ይሆንባኻል ጀለስ አስበው ሳትኖር ኑረ ስትገኝ መንፈስ አደል

  • @richnegn1505
    @richnegn150523 күн бұрын

    ይሄ መላጣ አቃጥሎ ሊደፋን ነው አሁን ምን ሚሉት ነው ኤሪክሰን በዚህ ጫወታ ሚአስገባዉ 🤔kobbie ደና እየተጫወተ ነበር በዚህ ግልቢያ ይሄን ሽማግሌ ያስገባል 🥹ohhhhh united 💔😭

  • @user-op9mt6iw4l

    @user-op9mt6iw4l

    21 күн бұрын

    kkkkkk tenhag ediet manager

  • @addisutefera7921
    @addisutefera792123 күн бұрын

    Chigiru mainoo chirashi mekeyer alneberebetim kuas yizo mechawot aschiluachew neber

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu793623 күн бұрын

    መንሱር የአድማጮችን አስተያየት በማንበብ ጊዜ ለምን ትገድላለህ? እኛ ያንተን ትንተና ልንሰማ እንጂ የአድማጭ የግል አስተያየት ለመስማት አልተቀመጥንም፣ የአድማጭን አስተያየትማ FB ላይ እናገኘዋለን፣ እኔ ፋይዳው ስላልገባኝ ነው፣ ይታሰብበት።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg23 күн бұрын

    🔴 ሻሼ ውጤት ሲያጣ ጣቶች ሁሉ አሰልጣኝ ላይ ይቀሰራሉ :: ይሄ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የሰበብ ታክቲክ የሰለቸው ማን ነው ? እንደ ቡድን አውራነታቸው ከተነጠቀ ቆየ:: ይህን ላለማመን ሁልግዜ አሰልጣኝ ላይ ጣት መቀሰር አልሞት ባይ ተጋዳይነት አይነፋም:: (ሻሼ )ማንችስተር ብዙ ብር ...ጥንጥዬ አቋም ያለው ቡድን ነው::አትሻሻሉ አላልኩም :: አሁን አትችሉም:: እመኑ:: እንዳትችሉ ያረጋችሁ አሰልጣኝ አይደለም::

  • @TsegayeMenza
    @TsegayeMenza23 күн бұрын

    ተንገደገዱ በሆን አልፏል

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj23 күн бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን መንሱሬ..... የትላንቱን ጨዋታ እንደ ባለሞያ በዚ መልኩ መዘገብህ ገርሞኛል.... የቴን ሃግ ስህተት በጥቂቱ ቅያሬዎች ላይ ቢኖርም ለዚህ ታሪካዊ ውርደት ያበቁን ኮቨንተሪዎች ሳይሆን የራሳችን አንዳንንድ በኢጎ የተሞሉና ለክለቡ ክብር በሌላቸው ቆሻሻ ተጫዋቾች ምክንያት ነው!!! እና ደግሞ እንደ ጥያቄም እንደ ሃሳብም 3 ነገሮች ልጠቁምህ... 1, የሆይሉንድ ጉዳይ እያሳሰበኝም እያሳዘነኝም ነው.... ከቡድኑ ተጫዋቾች ጋር የሆነ አለመግባባት ውስጥ እንዳለ አላስተዋልክም? 2, ጋርናቾ የተባለ ህፃን ስሙ ከማድሪድ ጋር ከተነሳ ቦሃላ እያሳየ ስላለው ደስ የማይል ባህሪ ምን ትላለህ? 3, የትላንቱን ጨዋታ ማሸነፍ አቅቷቸው ነው (ከረፍት ቦሃላ) እንደዛ አላስፈላጊ ግርግር ውስጥ ነገቡት ብለህ ታስባለህ? አመሰግናለሁ 🙏

  • @akmelahmedin5659

    @akmelahmedin5659

    23 күн бұрын

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂውም ስለማንቼ ታሪክ ምንም እውቀት ሳይኖረው ለማሰልጠን የመጣው ደንቆሮ ቴንሀግ ነው ተጫዋቾች መያዝ አይችልም ውጤት ለማስጠበቅ ማን በማን መቀየር እዳለበት አያቅም

  • @EthioBetting-2
    @EthioBetting-223 күн бұрын

    No Mansur Atisasat VAR Yesu Siranew Enji Manchisteri Adanew Ayibalim be VAR Tegodtenal Milhut Be Mikiniyat New. Wesanew Tikikil Sayi Hon Siker New Kiretachewn Miyakerbut Nager Gin VAR Yematawu Andin Nagar Lemastekakal New gin Manche Betam Denaz Kilab New

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache171123 күн бұрын

    ERK TANHAG BALEFEW AMET KASAYEW DEREJANA BEZIH AMET EYASYEW KALEW DEREJA ANDAND DNQ SRA SIYASAYU BABZAGNAW GERA YEMIYAGABA WTATACHEW SITAYE MNALBAT LE 1( ANDAMET ) EDL YSETOACHEW YHONAL!!!!

  • @sam_in8736
    @sam_in873623 күн бұрын

    His contract has to be terminated now!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Erik Out!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hussenyimer6544
    @hussenyimer654423 күн бұрын

    ዩናይትድ ከአብታም ተቀብሎ ለድህ ነው የፌካፑን 2ለ1 አቸንፎ ያ ያነሳን ሀይሌ ከሡማሊያ

  • @babuabiye1351
    @babuabiye135123 күн бұрын

    የአሰልጣኙ ሂደት አልገባኝም ግላዊ በቀል ከተጨዋቾች ያለው ይመስላል በትላንትናው ጭዋታ ቢያሸንፉም ያን ያህል አልተደሰትኩም

  • @akmelahmedin5659

    @akmelahmedin5659

    23 күн бұрын

    በትክክል ለማንቼ አይመጥንም

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache171123 күн бұрын

    UNITED KEGUD NEAW YETEREFEW ENDALKEW MNM ENKOAN GMT YETESETEW LEUNITD ALEMEHONU YETENESANA KETAYEW FUKKR NA KASAYU CHEWATAW WTATU LEUNITED TEGEBIW NEAW!!!!

  • @mubarakbaharu5255
    @mubarakbaharu525523 күн бұрын

    😂

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u23 күн бұрын

    መንሱ ማይኖ እና እና ጋሪ ለምን እንደቀየ ይህ መላጣ 😭😭😭በጣም አሰፍሪ ጪዎታ ነው ነበረ

Келесі