Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni is a renowned Ethiopian football journalist, producer, radio host & TV presenter. Mensur is the producer & football analyst of a daily-except-Saturdays radio show “BisratSport”, on Bisrat FM 101.1, in Addis Ababa. He is also the Editor-in-chief of the French TV, Canal+Sport Ethiopia. Mensur ‘s in-depth reporting, analysis & opinions on local & international topics, are popular across the Amharic speaking football fans.

Пікірлер

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi24 минут бұрын

    This is powerful of kylian mbappe

  • @AschalewHailu-or4ix
    @AschalewHailu-or4ixСағат бұрын

    Mensur mpape bikrebet Des yilegnale bexebach new yemikfelewum waga lelochu ley tetseno yasderale ...

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult.Сағат бұрын

    Je suis Éthiopian, J'addor Les programs ici avéc Mensour

  • @abasabdulkarim5712
    @abasabdulkarim5712Сағат бұрын

    mansure😍😍

  • @BirukAwwkw-zj8ek
    @BirukAwwkw-zj8ekСағат бұрын

    ክሎፕን ለመውደድ እግር ኳስን መውደድ ብቻ በቂ ነው እኔ የቸልሲ ደጋፊ ብሆንም የክሎፕ አፍቃሪ ነኝ

  • @BirtukanGente
    @BirtukanGenteСағат бұрын

    Sila chelsea sitawera betam nw das yemilegn mansure I love you mns

  • @Rodtour777
    @Rodtour7772 сағат бұрын

    መንሱሬ ስለ ኮሞ የሆነ ነገር አትለንም?

  • @deeblue3741
    @deeblue37413 сағат бұрын

    We are not Arsenal!! We are a blue champions of eroup!!! We are going to win again before any london Football clubs. You just keep talking about arsenal!!

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___74 сағат бұрын

    ምባፔ ይሄን ክለብ ይወደዋል ገዘብ አማሎት አይደለም ለሪያል የፈረመው ክለቡ ህልሙ ስለሆነ ነው ስለዚህ Psg የነበረው ፀባይ በማድሪድ አያሳይም ፀጥ ብሎ ስራወን ይሰራል።

  • @nyo1026
    @nyo10264 сағат бұрын

    Dear mensur, u made a mistake when u interpret what the Athletic has written. According to the report , Nassar met mbappe after he announced he was leaving psg and reproached him for not mentioning his name, not before the video, to tell him not to mention his name. This is a misrepresentation of nassar and the club , u should provide correction.

  • @abedlasede3121
    @abedlasede31215 сағат бұрын

    ለአንዳንድ ክለቦች 50 እና 60 ደቂቃ ታወራለህ በአመት 365 ቀን ለአንዳንዶች ደሞ በወርም አታስባቸውም በጣም ወሳኝ ኩነት ተፈጥሮምኳ የሚዲያ ሽፋን የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ቢኖሩኳ ላንተ አርሰናል ካልሆነ .....

  • @abedlasede3121
    @abedlasede31215 сағат бұрын

    አፉ በለኝ መንሱሬ አውቃሀለሁ ስለ ችሎታህ ስለትንተናህ ቅንጣት አልጠራጠርም ግን በጣም ወገንተኛ ነህ በጣም ይሄን ላለማለት ብዙ ለፋሁ እስኪ ያለፈ አመት ስራህን እየው አርሰናል ,አርሰናል አርሰናል ስለ ሌሎች ላውራ ብለህ ለመስማት ስንገባ አሁንም አርሰናል ክክክ ተከታዮችህን አክብር !!!!

  • @SinfhBerdg
    @SinfhBerdg5 сағат бұрын

    Mbappe min yeseral gin hedo?

  • @nyo1026
    @nyo10265 сағат бұрын

    80% image right Anyway. If he gets less than he was getting at Paris, why do u make it a point to talk about money??? This is about chasing dreams n career development. Psg, city, saudi, MLS could have paid way more than real Madrid.

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse57595 сағат бұрын

    I don't know what to say back to square 7

  • @zeydan57
    @zeydan575 сағат бұрын

    80% images right new mesatew

  • @milkeyasgorfu1004
    @milkeyasgorfu10046 сағат бұрын

    ውድ መንሱር አብዱልቀኒ , ሰላምታዬ እጅግ ታላቅ ነው ነገሬ ይህ ነው :- አንድ ወጣት የሃያ አመት ታዳጊ በማደጎ ወደ ፈረንሳይ ከዛሬ 17 ዓመት በፊት አሳዳጊ ወላጆቹ ከወሰዱት በኋላ በዚህ ሰዓት የሃያኛውን የልደት በዓሉን ለማክበር እንዲሁም የስጋ እህትና ወንድሞቹን ለማግኘት ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶም መጥቷል ። ይህ ታዳጊ እግር ኳስን በሚኖርበት ፈረንሣይ ለአንድ ክለብ ባልሳሳት ( remis 3rd division) እየተጫወተ ይገኛል ። ስሙም Samson Lamour ይባላል ። ያው የቋንቋ ችግር ስላለ እባክህ እስከ ዓርብ ባለው ጊዜ በማለዳው ስራ ማብቂያ በኋላ ለጥቂት ደቂቃዎች ብናገኝህ ብለን እጅግ ተስፋ አድርገናልና እባክህ ይሁንታህን እንጠብቃለን ። ብዙ ተስፋ አድርጓል ። አመሰግናለሁ ።

  • @SmilingPug-jq4ib
    @SmilingPug-jq4ib6 сағат бұрын

    sele chelsea ltawera metah yemetaweraw gn sele arsenal hule anten lemesmat yemalhonew ngr yelem gn liyastlagn nw

  • @KhalifaSiraj-ej3yt
    @KhalifaSiraj-ej3yt6 сағат бұрын

    Aysaklltm

  • @temesgenbirhane-ge5dd
    @temesgenbirhane-ge5dd4 сағат бұрын

    "Aysakaletim silu"

  • @MesfinAyele-sc6zb
    @MesfinAyele-sc6zb54 минут бұрын

    amarigna aychilim silu

  • @BekiBichland
    @BekiBichland6 сағат бұрын

    am 100% sure Chelsea will win premearleage befor and befor Arsenal

  • @deeblue3741
    @deeblue37414 сағат бұрын

  • @Chelsea-vedio-44
    @Chelsea-vedio-447 сағат бұрын

    Well come to the pride of London 💙🆗

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde60807 сағат бұрын

    መሱሬ 1ኛ ነህ በርታ እዳተ ቢሄን የሃገራችን እግር ካስ የት በደረሰ ነበር

  • @newlife3636
    @newlife36367 сағат бұрын

    ኪሊያንም ላንድ ወር ሚበላውን አቶ የሰው ፊት ገርፎታል ማለት እንችላለና😂😂 ለማንኛውም መንሱሬ ኢጎውን ቆንጆ አድርጎ ሚገራለት ቡድን ነው የተቀላቀለው።ሙባፔ ለማድሪድ ተጨማሪ ቅመም ቢሆን እንጂ እንደለመደው 'አለቃ' ሚባል አይነት ተጫዋች አይሆንም። ማድሪድም ተጫዋቾቹም ያለሱ ክብርንና በርካታ ድሎችን የሚያውቁ ናቸው!! ከጀርመኗ ኑረምበርግ ከተማ ትንታኔህን እየሰማሁ ነው!!

  • @EliasBirhan-yi9if
    @EliasBirhan-yi9if7 сағат бұрын

    መንሱሬ እተነፈሰክ ነው አምትናገረው እየሮጥክ ነው የመታከው🙄🙄🙄

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw7 сағат бұрын

    ይሄ ሪያል ማድሪድ የሚባል ተጫዋቾችን የሚያግበሰብስ ቡድን በእግርኳሱ ያለውን ሚዛን እያዛባ ነው ያለው!

  • @nyo1026
    @nyo10266 сағат бұрын

    Feligo merto new yehedew

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa25558 сағат бұрын

    ዘንድሮ ከ real madrid የምገጥሙ ኪለቦች ያሳዝኑኛል በተላይ barcelona😂😂😂😂ገና ካሁኑ የቀዘኑ ነዉ።😂hala madrid hala vin

  • @user-os8pd2os3o
    @user-os8pd2os3o4 сағат бұрын

    ወደፊት ይቀጠቀጣሉ ባርጣዎች 😊😊😊😊😅😅😅

  • @sagniifa2592
    @sagniifa25928 сағат бұрын

    Marseca or Maresca

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed19528 сағат бұрын

    አይ መንሱር ታበዛዋለክ :: ስለ'ስፓርቱ ብቻ አውራንጅ ስለ'እናቱ ምን አገባን: ጆሮችን ላይ አትቀልድ ::

  • @nyo1026
    @nyo10266 сағат бұрын

    U r right. That's because he directly copies from western media where personal matters matter.

  • @user-rx4pj7eb3b
    @user-rx4pj7eb3b8 сағат бұрын

    መንሱር አይንህ ይጥፋ ጠባብ ነህ መቼም አትሻሻልም የአሁን ጊዜን አትመጥንም "ብትሞት" ደስይለኛል።

  • @apimintesnot
    @apimintesnot8 сағат бұрын

    Begeta sem setan😐

  • @terbinosabebe
    @terbinosabebe6 сағат бұрын

    Why bro

  • @AdemKabite
    @AdemKabite9 сағат бұрын

    መንሱሬ እዉነትም ኪሊያም ከHala Madrid ጋር ለማንም ክለብ አስፈሪ መሆኑ አይቀሬ ነዉ።

  • @hailuhelloethiopiabalcha4789
    @hailuhelloethiopiabalcha47899 сағат бұрын

    2:06 መንስሬ የሚቀጥለው ሲዝን ለቼልስ በርግጠኝነት የተመቻቸ አመት ይሆንለታል ፡፡ super man ye chelse

  • @YemamYemer
    @YemamYemer9 сағат бұрын

    ጀግናው ማዲሪዲ

  • @GameAhmed-pt2um
    @GameAhmed-pt2um9 сағат бұрын

    Mensure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabetameydengleLij
    @HabetameydengleLij9 сағат бұрын

    ራስ ወዳድ ስለሆነ ነው ራሱን የሸጠው

  • @nyo1026
    @nyo10266 сағат бұрын

    If u have a hint proper english or French, u would know he took significant pay cut to go to Madrid. Even more telling is he could hv got more money if had gone 2 other clubs than Madrid. There isn't an element of selfishness. Problem is u can't read by yourself. U only hv 10 mouth n one ear

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka9 сағат бұрын

    አረ የኔን አስተያት መቼ ነው ምታነበው

  • @BeKii21
    @BeKii219 сағат бұрын

    ምኑን ያንብበው😂

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u8 сағат бұрын

    ሰላም መንሱሬ❤ማፔ መልካም እድል

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed68629 сағат бұрын

    የቼልሲ ነገር በጣም ያሳዝናል 😢

  • @footballisouroxygen1200
    @footballisouroxygen12009 сағат бұрын

    Watch & judge

  • @AlsuAbdi
    @AlsuAbdi9 сағат бұрын

    100m ye ferma new 50m demo ametawe kefyaw new

  • @dudumulugeta
    @dudumulugeta10 сағат бұрын

    እንደ earth quaek ለሎች ተጨዋቾችን ማነቃነቁ አይቀርም መንሶሬ እመነኝ

  • @esraeltefera6412
    @esraeltefera641210 сағат бұрын

    100m new

  • @user-ng2ie9qe9z
    @user-ng2ie9qe9z10 сағат бұрын

    Alwkm bel😂

  • @Daggy_Tizazu.1-
    @Daggy_Tizazu.1-8 сағат бұрын

    Free new yemetaw 😢😂

  • @BabeGelaye
    @BabeGelaye10 сағат бұрын

    ሰላም መንሱሬ እውነትም አስደንጋጭ ነው

  • @chelsetheblue1991
    @chelsetheblue199110 сағат бұрын

    Marseca byans ke lecster city wancha wesdewal arteta gn mnm wancha yelewom slezi marseca better than Arteta

  • @Liban12
    @Liban1210 сағат бұрын

    Sela Arne slot meche newu yemete qerbelen ?

  • @FireBizen
    @FireBizen10 сағат бұрын

    ቸልሲግራገብቶታል

  • @SakaSaka-nm4ix
    @SakaSaka-nm4ix11 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @jemalreda4391
    @jemalreda439111 сағат бұрын

    የምን ነጻ 108 ለሱ ይከፍላል እኮ ከደሞዝ እና ኢንሴንቲፍ ውጭ

  • @AmanuelAman-te3kl
    @AmanuelAman-te3kl11 сағат бұрын

    Mensuree sele esport awera enjiii....bualt arekew eko mulu programhen.....you should have to be improve ur presentation like yong jornalust in our country....ke hone hone ngr lay eyelekakemk eko nw hamet metenegren more taktikawi ngr awera enji tegest yefetatenal lemesemat.....as a posetive wesdew just this is my comment

  • @samuelgemechu
    @samuelgemechu11 сағат бұрын

    Well come mensur I don't this difficult because how can manage anchollote vn &mbappe but I hope we seen a good squad next season!!! The gunners

  • @israeltsegaye226
    @israeltsegaye22611 сағат бұрын

    አንተ ግን አሮጊቶች ጋር የምታዘወትር ይመስለኛል ወረኛ ነገር ነሽ ። with big respect 🙏

  • @EndrisAbdu-dp6jx
    @EndrisAbdu-dp6jx11 сағат бұрын

    መንሱሬ እስኪ ስለማንቼ አድስ ነገር ካለ

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure91411 сағат бұрын

    እደ እኔ አስተሳስብ ግን አርቲታ ከነዚህ መላጣዉች አሰልጣኞች እኩል አላይዉም ምክንያቱም አርቲታ በጣም ምንም ታሪክ የሌለዉ ዎንጫ እንኳን ያላነሳ ትንሽ በጣም ትንሽ አሰልጣኝ ነዉ