Ethiopia - የብልፅግና ህወሃት መሃላ፣ አሜሪካ ስለትጥቅ መፍታቱ፣ ‹‹መንግስት ለያዝ ለገናዥ አስቸግሯል›› መረራ፣ የኢትዮጵያ ሩጫ

Пікірлер: 127

  • @debebetessema7649
    @debebetessema764919 күн бұрын

    የማይተማመን ፍቅረኛ በየወንዙ ይማማላል። ህወሃት ና ብልጽግናን አንድ የሚያደርጋቸው ብቸኛው ነገር ሁለቱም በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ብቻ ነው።

  • @masetewal6914

    @masetewal6914

    19 күн бұрын

    ትክክል ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ነገሩ 😂

  • @user-lp6ke7nf5n

    @user-lp6ke7nf5n

    19 күн бұрын

    በትክክል ❤

  • @BemnetMohammed

    @BemnetMohammed

    19 күн бұрын

    Bb​@@masetewal6914

  • @FelekeZeleke-ez1qu

    @FelekeZeleke-ez1qu

    19 күн бұрын

    በትክክል

  • @HorneAfricaJojo

    @HorneAfricaJojo

    19 күн бұрын

    ህወሓት ለኣማራ እውነት ለመናገር በኢ/ ያ ብሄረብሄረሰዎች ያከበረው የሌለ ውለታ የዋለለት ድርጅት ነው የትግራይ ደምበር አልውሃ ምላሽ እስከ ጎንደር ነው አማራ የሚባል ብሄር ያልነበረ አገው ቅማንት ጨፍልቆ አማራ የሚባል ክልል የመሰረተ ነው ምነው ቢያሳየን ፈጣሪ ህወሓት በምርጫ ወድቆ ለትግራይ የሚያስብ ዳር ደንበር የሚያከብር ፓርቲ ብንመርጥ ሂሳብ ብንወራረድ ኣህያ መቼም ኣህያ ነው ለኣህያ ዱላ እንጂ ክብር ከሰጠሀው አናትህ ላይ ነው የሚወጣው

  • @A21979
    @A2197919 күн бұрын

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ መብቱና ጥቅሙ የሚከበረው መሰዋትን በመከፈልና በክንዱ ብቻ ነው ‼️‼️‼️

  • @targettube4968
    @targettube496819 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፍኖ።

  • @DeressaFufa

    @DeressaFufa

    19 күн бұрын

    የአማራ ፋኖ ምን ያረግላል

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs674618 күн бұрын

    ብልጸግናየህዋሀትት እግዳልጂናዉዉዉ ከህዋሀትት ናዉዉየተወለደዉዉ ብልጸግናና አማራንንለማጥፉትት ናዉዉይህሁሉ ፈጣሪ የዲሀዉንን እባይበስልንን

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew19 күн бұрын

    አንድም አማራ ያልተወከለበት ስምምነት የት እንደሚያደረስ እናያለን።ዛሬም አማራ ሰው የለውም ። ሁለቱ አማራ ጠሎች ዛሬም በ1983 መሬቱን እንደተካፈሉና አማራ አንገቱን የሚደፋበት ፣የሚገደልበት ህገ መንግስት እንዳረቀቁ ሁሉ ዛሬ ሁለቱ እየተማማሉ ነው ።አይ አማራ ዛሬም ሰው የለውም።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere936619 күн бұрын

    ድል ለመከላከያ ኃይላችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu19 күн бұрын

    የቀድሞ ሌባና የዘንድሮ አራጆች ቃለ መሀላ ፈፀሙ ።

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa278719 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye839119 күн бұрын

    የወያኔና የብልጽግና መንግሥት ላይዋጉ በህብረት የሚፈጠሩ ግጭቶችን አብረው ለመታገል ተስማምተዋል። በፋኖ ላይ ያተኮረ ስምምነት ይመስላል። ከፋኖ ጋር ትግራይን አሁን ደግሞ ከወያኔ ጋር ፋኖን ይሄን ምን ቢሉት ይሻላል ይሆን ?

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema647019 күн бұрын

    ብለረግና እና ህዋት ቢታረቁ ለቁማር እንዲመየቸው ነው ፋኖዬ ድሉ ያንተ ነው ይሀረን የሀግር ነቀርሳ ባንዳ ሁላ ጠራርገህ አስወጣለን💪🏻

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l19 күн бұрын

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin316419 күн бұрын

    ታሪክ ማዛባትና ጸብ በየቤቱ የሚዘሩ ለፍርድ ይቅረቡ🙏ትውልድ ይዳን🙏

  • @ethiodmsmedia9684

    @ethiodmsmedia9684

    19 күн бұрын

    ፀብ በየቤቱ የሚዘሩ ታሪክን የሜዛቡት በድንቁርና የሚኖሩ አማራወች ናቸው 😮

  • @mahinabo6070
    @mahinabo607019 күн бұрын

    እራሳችንን ለመከላከል ፋኖን እስካፍንጫው ማስታጠቅ ግድ እየሆነ ነው. ምንም ሌላ መፍትሄ አይታየኝም!! ተማምለው ዘላለማዊ ፅፅት ውስጥ ሊከቱን ነው. የአማራ ክልል መሪወች ግን ምን እንደሚያስቡ ነው ግራ ሚገባኝ!

  • @spiritsandorbs2666
    @spiritsandorbs266619 күн бұрын

    ሥለኢትዮጵያ ምንምምም መልካም ነገር ላታወራ የማልክ ትመስላለህ!!! የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረድህ!!!

  • @eyerusalemasmare
    @eyerusalemasmare19 күн бұрын

    ሰው ሃገር መጥቶ ሃገርን ታሪክ አልባ ማድረግ የተካናችሁበት ቢሆንም እመኑኝ ነገ በህይወት አትኖሩም ከሃገሪቷ ታሪክ ትደመሰሳላችው

  • @demismuktar
    @demismuktar19 күн бұрын

    ማይክ ሃመር ግድል ይግባ። አሁን ፋኖ(ዘርማ) እንዲሁም ሌሎች ትግል ሲጀምሩ ነው እነሲ ስለትጥቅ መፍታት የሚያወሩት። ምንም አይሰማቸውም።

  • @user-yf4fd2bv4m
    @user-yf4fd2bv4m19 күн бұрын

    ወያነ ኣይታመንም ወያነ ማለት እንደ እባብ ነዉ ራሱ ያልተመታ ወያነ ያመነ መንግስት ኣይደለም ወያነ ኣለጦሪነት ሞኖሪ ኣይችልም

  • @debebetessema7649

    @debebetessema7649

    19 күн бұрын

    ብልጽግናስ ይታመናል? አብይ እውነት ተናግሮ ያውቃል? እንግዲህ እባብለእባብ በለው እንግዲህ

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw19 күн бұрын

    አመተምሕረት የሚቀየር ለምነዉ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte196019 күн бұрын

    ድል ለፋን❤❤❤

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi726919 күн бұрын

    እንዋጋለን ።እያሉን ነው?

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g19 күн бұрын

    ,ድል.ለጀግናዉ.አማራ

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz19 күн бұрын

    ወልቃይትና ራያ የትግራይ❤❤❤❤❤

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad345319 күн бұрын

    አይይይ የህዋኃት ማህላ እራስንን ማታለል ነው

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube905119 күн бұрын

    አማሐራ ፋኖ እየጠነከረ ስለመጣ ነው የፖለቲካ ፍቅር እንጂ ከልብ አይደለም

  • @Mulata-te5yx
    @Mulata-te5yx18 күн бұрын

    Ethiopia shaasxana number one

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar820019 күн бұрын

    ሌባው ሌባውን ቢሰርቀው ምን ይድነቀው ይባላል

  • @abebeabera-tq1rm
    @abebeabera-tq1rm19 күн бұрын

    የትግራይ ሕዝብ የዘመነ ትጥቅ መታጠቅ አለበት።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen469819 күн бұрын

    ብልፅግናም ኦሮንም አማራም እየወግዉንም በጋራም ለምን ሁለትዉ ይዋጋልዉ አማራም ወግተዉ ገድለዉም ሳይጨርስዉንም።

  • @AliyAmedi
    @AliyAmedi19 күн бұрын

    በአስቸኳይ ለህግ መቅረብ አለባት

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss899619 күн бұрын

    ።ፋታ የቡልፀግና ካድሬ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew898219 күн бұрын

    Thanks Fetha Midya about Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo595919 күн бұрын

    አሜሪካ ልጅዋን ወያኔን ከአብይ ጋር በማስታረቅ አማራን በባርነት ለመግዛት ሁኔታዎችን አመቻችታለች

  • @OkhoOloneAjake
    @OkhoOloneAjake19 күн бұрын

    Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's freedom's.

  • @Mearymeary644
    @Mearymeary64419 күн бұрын

    oromo my king naw balu😌😌😌😌

  • @captainayub6482
    @captainayub648219 күн бұрын

    አመተ ምህረትን የካደ የአማኑኤልን መወለድ የካደነው ተው በለው ፀቡ ከፈጣሪው ነው የሚጠራውም በኢትዮጵያውያን ብቻ ነው ? የአመተ ምህረቱ ሲዘጋ የሚቀጥለው መጠሪያ ምንድነው ?ነው ቶሎ በምህረቱ ዘመን መሳፈር ነው 🕊⚓️🏃🏾‍♂️

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i19 күн бұрын

    አሁን ህዋት በቃሉ ይጸናል እዴ አዴ ሰው አዴ አፈር የሚያደርጋቸው ናቸው ፈጣሪ ብቻ ሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይስጠን እሱ ነው የሁሉም ዳኛ

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r19 күн бұрын

    ህወሀትና ብልፅግና በምንም ተኣምር እርሰበርሳቸው አይተማመኑም ፣ ቢሆንም ህወሀት ፡ ዳግም ሥልጣን ከመጨበጥ ማን ይከለክለዋል ?

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa715019 күн бұрын

    It is good that every difference comes to open like this such as calendar naming or any other things, the point is the justification to change or the things that comes new to be accommodated presented rationally.

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome140619 күн бұрын

    የብልጽግናና የህዋሃት ጋብቻ ምነው የማይተማመኑ ጓደኞች መሃላ ሆነሳ ኤሬ ወድያ

  • @shibefente5682
    @shibefente568217 күн бұрын

    የአማራ ህዝብ ይህን እንቶ ፈንቶ ጠራርጎ መደምሰስ ነው።

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru718019 күн бұрын

    አመተ ኢሉሚናነት ወይም አመተ ኒው ወርልድ ኦርደር ሊሆን ነው ወይ የጥልቁ መንፈስ ትነዳዋለህ ልቦና ይስጣችሁ እኛ እንደሆን አመተ ምህረቱን ስናስብ እንኖራለን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss899619 күн бұрын

    ቡልፀግና አና ህዋት ልጀ አና አባት ናቼዉ😅

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre870119 күн бұрын

    ምን ማለት ይሆን

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x19 күн бұрын

    Jesus loves you 💗 Amhara great again 🤟 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win 💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @super__star6823
    @super__star682319 күн бұрын

    TPLF just last week they displaced 50,000 Ethiopia now PP went to Mekel and having party with TPLF

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u19 күн бұрын

    የማይተማመን ጓደኞች በየወንዙ ይማማላሉ

  • @badhesaabduraman
    @badhesaabduraman19 күн бұрын

    Boooooooommmmmmmmm❤️

  • @abdisaga5616
    @abdisaga561619 күн бұрын

    ህወት ግን በምርጫ ቦርድ እውቅና አለው እንዴ?

  • @girmaygebreyohanes9463
    @girmaygebreyohanes946319 күн бұрын

    Des yalh aymeslm

  • @samru2018

    @samru2018

    19 күн бұрын

    Mn des yemil alew hwhat endehone ataley nw hwhat yamene nw negeru kale tornet mnor slemychlu man yamnachwal enezi korkonda

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew497519 күн бұрын

    ለሙስና የመጀመሪያው እራሱ ጠቅላይ የሚባለው ሰይጣኑ ነው

  • @user-wt3dd9yh1e
    @user-wt3dd9yh1e19 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @twdrskss
    @twdrskss19 күн бұрын

    ይህ ቀልድ ነው እራያ ቆቦን ከወሰደ ከወረረ በኅላ🤔🤔🤔

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght657819 күн бұрын

    ይቺ አንድ ሺ አንድ ህፃናትን አርጃለሁ ያለችውን አንድ ሺ ሁለተኛ አርጎ ማረድ ነበር!!!!!

  • @shibefente5682
    @shibefente568217 күн бұрын

    ከራያ ይውጡ።

  • @gezahegnayele1249
    @gezahegnayele124919 күн бұрын

    Mastawekeyah yasikal bat kemot yadenal

  • @Hussen-hx3vx
    @Hussen-hx3vx19 күн бұрын

    መጀመሪያ ከአዳነቺ አበበየ ይጀመር

  • @truth3960
    @truth396019 күн бұрын

    ወይ ካሌንደሩን መተዉ ነው. ለመሆኑ እዛም ቤት AD እና BC ተመሣሣይ ነው.

  • @ZenbeSetotaw

    @ZenbeSetotaw

    19 күн бұрын

    ቀስእየያሉ ለመሸርሸር ይመስላል

  • @AbaaB-ETHIO
    @AbaaB-ETHIO19 күн бұрын

    “To those who call themselves Fano”…

  • @bisratyared7848
    @bisratyared784819 күн бұрын

    is there tplf still now?

  • @ShakirHussen-sw4bs
    @ShakirHussen-sw4bs19 күн бұрын

    ለመንም የመየደለ ሚዲየችን ነው በቀን ሁትግዜ ሰነደምጢ አልፌአለቅም በሪተ

  • @abebew364
    @abebew36419 күн бұрын

    Don’t , they can’t live with out war .

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h19 күн бұрын

    የማይተማመን፡ጓድኛ፡በጫካሲማማልይውላልአሉ፡አሼባሪውአብይና፡አሼባሪውየጁንታቡድኖችየአማራህዝብጠላትናቸው፡ጁንታአብይዝምይውደም።

  • @user-fn7tr5qd1o
    @user-fn7tr5qd1o19 күн бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ የማይፈልጉትን ይተዋሉ የሲሚንቶ እና የብረት ነጋዴው ማን ነው?

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa19 күн бұрын

    ጁንታ ሁልግዜ የኢትዮጵያ ስጋት ነች

  • @JournalistIntrnational
    @JournalistIntrnational19 күн бұрын

    ድል ለፉንዱዶ😂😂😂😂

  • @oro-east6884
    @oro-east688419 күн бұрын

    Fano reject dialogue

  • @mariemuller9904
    @mariemuller990419 күн бұрын

    Seetiyowa. iraswaa mettared allebbat. .

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager19 күн бұрын

    አይ የኛ አገር ሰዎች ! ማነው ግን እንደዚህ አብዝቶ የረገመን? የሙስሊሙን መብት የጣሰው አመተ ምህረት የሚለው ቃል ነው? ስንቱ ሙስሊም ሲገደል በመቶዎች የሚቆጠር መስጊድ ሲፈርስ ዝም የለው ዛሬ አመተ ምህረት የሙስሊሙን መብት ጣሰ ሲልህ ይገርማል

  • @GetachewGech-cf6zv
    @GetachewGech-cf6zv19 күн бұрын

    ያለውን ጦርነት በቀጥታ የሚመራው ይሄ ሽማግሌ ነው

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo19 күн бұрын

    የአማራ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር የሚባል ስልጣን አለ እንዴ ?

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography19 күн бұрын

    ትግራይ ከፋዴራል መንግስት ጋር እንዳገር ነው የምትደዳደረው ያማራው ብልፅግና ግን እንደገረድ ይርመጠመጣል ምድጃ ለምድጃ

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    10 күн бұрын

    ፍከራ የማይደክማችሁ እደዉሻከዛም ከዛምጋር እደጮሀችሁ ቲሺ😅

  • @user-dg5kb2rs6z
    @user-dg5kb2rs6z19 күн бұрын

    2 dedebochi tesemamu aletesemamu men ageban iam fano

  • @mominaamina2263
    @mominaamina226319 күн бұрын

    WESHATAMOCH Hewaht teteke Yefetal EyalChw Taragbalachw Weshate new

  • @bekijemal8803
    @bekijemal880319 күн бұрын

    Birru kale ena betun mech ataw

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c19 күн бұрын

    Kalun teredut min Malet new amete mihret ye mihret amet

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze.19 күн бұрын

    አይ አብይ አህመድ ያንተ ስርአት እኮ በፍጹም ዘረኝነትና ወሰን የሌለዉ ሙሰኝነት መለያዎች ናቸወ።

  • @saved1580
    @saved158019 күн бұрын

    ዕብራውያን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሊቀ ካህናት ሁሉ ስለ ኃጢአት መባንና መስዋዕትን ሊያቀርብ ከሰው ተመርጦ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ስለ ሰው ይሾማልና፤ ² እርሱ ራሱም ደግሞ ድካምን ስለሚለብስ፥ ላልተማሩትና ለሚስቱት ሊራራላቸው ይችላል፤ ³ በዚህም ምክንያት ስለ ሕዝብ እንደሚያቀርብ እንዲሁ ስለ ራሱ ደግሞ መስዋዕትን ስለ ኃጢአት ሊያቀርብ ይገባዋል። ⁴ እንደ አሮንም በእግዚአብሔር ከተጠራ በቀር ማንም ክብሩን ለራሱ የሚወስድ የለም። ⁵ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ ሊቀ ካህናት ሊሆን ራሱን አላከበረም ነገር ግን፦ አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ ያለው እርሱ ነው፤ ⁶ እንደዚህም በሌላ ስፍራ ደግሞ፦ አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ይላል። ⁷ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤

  • @techawatch
    @techawatch19 күн бұрын

    ብአዴን መቁለጭለጭ ብቻ ነው የአማራ ህዝብ ይሄንን ጋንግሪን መቁረጥ ነው ያለበት።ህዝብ እያስወረሩ ራያ ብቻ ከ50 ሽህ ህዝብ በላይ ተፈናቅሏል አሁንም ስለትጥቅ ማስፈታት ያወራሉ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew518919 күн бұрын

    እህተማርያም

  • @zmack1830
    @zmack183019 күн бұрын

    Qrnatu cheqla Abiy Mehanmed eyale Ethiopian madan yemaytaseb new!!

  • @michael12t
    @michael12t19 күн бұрын

    ዳንኤል ክ የሚባል ሰዉ ለዚህ አይነት ቀን ነበርህዝቡ የሾመዉ ,ግን በአደገኛ ሳይካትሪስቶች መረብ ዉስጥ ሆኖ ተጠፈነገ , ሌላዉ ግን ፓርላማ እገባለሁ ሲል እሱን ለመግፋት ለማስከርቸም ነበር ,ጠርዝ ላይ ሲደርሱ ላሾ አሉ ,ስራቸዉንም እየሰሩ ነዉ. ፓርላማ መግባት ሳያሻቸዉ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun255619 күн бұрын

    Their is No more Pretoria agreement for All Amhara people oready dismiss by American ,TPLF and Oromuma stopid sabotage.

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h19 күн бұрын

    ሁለቱም፡ው፡ሾችናቸው

  • @endalkachwberihanu2777
    @endalkachwberihanu277719 күн бұрын

    ፓርቲ ለፓርቲ የራሡ ባንድራ ያለው የራሡ ወታደር ያለው መንግስት ነው ሚባለው ዘይገርም አይ ሐበሻ መቼም ሠው አቶኝም😂😂😂

  • @mohadeyasa2426
    @mohadeyasa242619 күн бұрын

    ፋኖ ቀንደኛ አሸባሪ ነው ለኢትዮጵያውያ ሰላም ሲባል እስከ መጨረሻው መወገድ ኣለበት

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c19 күн бұрын

    Amara Le ande ina Lemecheresha yihen ye belgena serat ke ethiopia meder mabarer alebet

  • @Tybatube
    @Tybatube19 күн бұрын

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @TilahunNecha

    @TilahunNecha

    19 күн бұрын

    Ayzosh ahunse dese alsh

  • @MohammedAlemarBeshir

    @MohammedAlemarBeshir

    19 күн бұрын

    አይዞሸ ደውዪልኝ

  • @Tybatube

    @Tybatube

    19 күн бұрын

    @@MohammedAlemarBeshir ውድ በምን ለደወለልሸ

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo595919 күн бұрын

    በኢትዮጵያ ሙስና የፖለቲካ ባህል ስለሆነ ማንም አይስቆመውም::ዶር አብይ አጀንዳ ለማስቀየር ብቻ ነው አዋጅ የሚሉት

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c19 күн бұрын

    ራሣችሁ ኮልፌ መስጊድ ጣሪያ ፊት ለፊት ላይ የተሠራበት ዓ፡ም ተብሎ ተቀርጽዋል ።

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou19 күн бұрын

    እረ ሙስሊሞች ቀበጡ

  • @zmack1830

    @zmack1830

    19 күн бұрын

    Nalabis eko kibir ahwedim!

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    10 күн бұрын

    ማለት እኮ??

  • @user-bj6nh7eq5x
    @user-bj6nh7eq5x19 күн бұрын

    ብዙ ዉሸቶች ስትዘግብ ኖረሃል ሆኖም አይጠቅምም በተለይ ትግራይ የተመለከተ ወልቃይት ራያ እንደ ጋዜጠኝ ሳይሆን እንደ ቲፎዘ😅...

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj218819 күн бұрын

    ቆሻሻ ቨነወየሚሰሩት መያዛቸው በጣምጥሩ

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq18 күн бұрын

    እናንት አፍ እንጂ ህሊና ምንም ያልፈጠረባችሁ የምሁር ደንቆሮዎች በውሸት አፋችሁ በመክፈት ሕዝብ እያጫረሳችሁ ሆዳችሁ በመሙላት የምትኖሩት እስከመቼ ነው???

  • @sabazeru2153
    @sabazeru215319 күн бұрын

    አንድ ነገር ልጠይቅህ ማይክ ሀመር የኢትዬጵያ ጠ/ሚ ነው እንዴ አጣርትህ ንገርኝ አንተ አቃጣሪ

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay153519 күн бұрын

    ዋናው ሕገመንግሥትን ማክበርና ማስከበር አለባቸው TPLF & pp የትግራይ መሬትን የወረሩ ተስፋፊዎች መውጣት አለባቸው ። ከምዕራብ ትግራይ ይውጡ ሕገመንግስታዊ ስርዓት መከበር አለበት ።

  • @amanuelyilma9762

    @amanuelyilma9762

    19 күн бұрын

    ቅድ አፍ......ዝም ብለህ ትቦተረፋልህ, እገ መንግስት እኮ የፃፉት ኢትዮጵያነ ሚከፋፍል ጭራቅ አባቶችህ የቸከቸኩት ነው, እመንኘ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ይደመሰሳል ::

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed595019 күн бұрын

    አንተ የአብይህ ፕሮፖጋንዳ መንዛትህን መቸ ነው የምታቆመው!!!

  • @adonay9339
    @adonay933919 күн бұрын

    እባካችሁ ይህ ሰይጣን የሚያቋቁመውን ኮሚቴ አትመኑ። የአስቆረቱ ይሁዳ ዘር!!!

Келесі