ሰይፍሻ እድሜሽ ስንት ነው እንዳትለኝ.....ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ስም ያላትን ደስታ ሮቦት እንግዳ አደረኩ... | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊ ስም ያላትን ደስታ ሮቦት ኢንተርቪው አደረኩ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 800

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ 120 ሚሊዬን ህዝብ ስላለን አንቺ አታስፈልጊንም ወደ መጥሽበት በመመለስ ብትተባበሪን

  • @user-xq8eq9nw5m

    @user-xq8eq9nw5m

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qu5bd7ft3m

    @user-qu5bd7ft3m

    Ай бұрын

    በጣም

  • @alinaalina212

    @alinaalina212

    Ай бұрын

    ሣሕ

  • @meram123

    @meram123

    Ай бұрын

    😂😂😂አወ

  • @user-mh9hx3nv4f

    @user-mh9hx3nv4f

    Ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462Ай бұрын

    ራይድ ድርጂት የምታወራ ሮቦት ከማሰራት የራይድ ሹፌሮችን ድህንነት የሚከታተል መሳርያ ቢያመጣና እንደ በግ ከመታረድ ቢታደጋቸው ለዎሬማ እኛ አለን

  • @gideyhaila5302

    @gideyhaila5302

    Ай бұрын

    ትክክል እዉነትሽን ነዉ

  • @bestebeste7585

    @bestebeste7585

    Ай бұрын

    ትክክል😢

  • @user-jf6ix8rm7s

    @user-jf6ix8rm7s

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂እኮ

  • @MashoAli-tr4gf

    @MashoAli-tr4gf

    Ай бұрын

    በትክክል ይመስላኛል ራይድ ራሡ ሕዝብን ጨርሱ የተባሉ ይመስላል በየጊዜው ነው የራይድ ሾፌር የሚታረደው

  • @ermytube2550

    @ermytube2550

    Ай бұрын

    ሲጀምር እንደ ራይድ አውሬ የሆነ ካምፖኒ የለም

  • @teddyman-dc9ct
    @teddyman-dc9ctАй бұрын

    ሰይፍሻ ከተወሰኑ አመታት በኃላ እርሷ አንተን ቃለ መጠይቅ ታረግልሃለች። እኛ በነርሱ መገረማችን ቀርቶ እነርሱ በኛ ይገረማሉ። ሁላችንም ከጨዋታ ውጭ እንሆናለን ።

  • @Meklyt777

    @Meklyt777

    28 күн бұрын

    😂😂😂አብይ ይልማ እንዳለው መላጣውን ጎትታ እሷ ጠያቂ ትሆናለች:: ሰይፉ አልገባውም

  • @user-dr3md9kp7n

    @user-dr3md9kp7n

    28 күн бұрын

    ገብቶ ሀል

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403Ай бұрын

    ወይ ጉድ ነብያችን ሰለላሁ አለይ ወሰለም እንዲ ብለዋል!" እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ሳቃችሁ አንሶ ለቅሶአችሁ በበዛ ነበር " ብለዋል ረሱል ሰ.አ.ወ" 😭

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    Ай бұрын

    Nebiyachihu sint mist(wife)alachew?72 mist jenet wist yitebiqalu alu,aygermim?

  • @nabylly

    @nabylly

    24 күн бұрын

    S A w

  • @afnanmohammed9067

    @afnanmohammed9067

    20 күн бұрын

    ​@@Tewodros-tm7bs kemkeld mjemergn tarikathwen mawq ayshalm gobez

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3voАй бұрын

    ክቡር የሆነውን የሰውን ነብስ በጅምላ እየገደሉ እሮሆቦት ማምጣት እግዝኦ😢😢😢በቸርነትህ አስበን አምላኬ😢😢

  • @nuneshnunesh3986

    @nuneshnunesh3986

    Ай бұрын

    ልክ ነሽ ግን 😂😂😢😢

  • @munabh5858

    @munabh5858

    Ай бұрын

    😢😢😢

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    Ай бұрын

    ትክክል😢😢😢

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    Ай бұрын

    ትክክል ወላሂ ያሳዝናል

  • @bezaanteneh5649

    @bezaanteneh5649

    Ай бұрын

    R.i.p

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269Ай бұрын

    ሲጀመር እምነት ስለሌላቸው ነው እሄን ያመጡብን ደግሞ ደስታ አሉ ደስታችሁን ያጥፋው የድንግል ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @muhamad3183

    @muhamad3183

    Ай бұрын

    እዉነት ነዉ አላህ ይድረሥልንያረብ ያሥፈራል

  • @NefisajoySeman

    @NefisajoySeman

    Ай бұрын

    Swe Sera barbet seat

  • @jemberu100

    @jemberu100

    Ай бұрын

    ተራጋምዋ እምነትሽ ምንድ ነው?

  • @4babyo

    @4babyo

    Ай бұрын

    Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

  • @fiker1219

    @fiker1219

    Ай бұрын

    ከዚህን በላይ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ምን አለ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት አስመስሎ መስራት እግዚኦ ነው ብቻ ምን ይባላል

  • @mekidesbirhanu260
    @mekidesbirhanu260Ай бұрын

    እነዚህ ሰዎች እኛን ጨርሰው በሮቦት ሊቀይሩን ነው🙄

  • @nanikifle3401

    @nanikifle3401

    Ай бұрын

    Ye woda fet felgotachew ehe new ye sew legyn be robot le metkat

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    Ай бұрын

    በጣም😢😢😢

  • @nabylly

    @nabylly

    24 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049Ай бұрын

    ያሳዝናን ኢትዮጵያ ሃገር ደቅስት ሃገር ላይ እግዚአብሔርን የማያውቁ የነጮች እሪሞቶች እግዚአብሔር ተክህዶ😢😢😢ሎቱ ስብሐት ሰይጣንን እንዲያ መልኩ አደረጉ ብቻ እግዚአብሔር ይማርን ያማልን እውነተኛው ሰው እንደ ቅጠል እረገፈ የእግዚአብሔርን አርያ አምሳል የተፈጠረው ሰው ረገፈ😢😢😢አቤቱ ማረን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049Ай бұрын

    እኛ አሻጉሊት መች ቸገረን ፍትህ ሰሚ ላጣ ጩኸት ፍት በዘር ተመርጦ ለሚጨፈጨፈው ፍትህ ለወገናችን 😢😢😢

  • @Tayebogale252

    @Tayebogale252

    Ай бұрын

    እየዬ !!!! 😂

  • @Hxjg-qv2qh

    @Hxjg-qv2qh

    Ай бұрын

    ጄግና ይሄን ቴክሥት የፃፈሠው የምር ሠውነሽ የተማርሽ የሠው መሞት ያመመሽ ምርጥ ሠው

  • @user-ol7co6mk4h

    @user-ol7co6mk4h

    Ай бұрын

    ይህ ተግባር ከአሏህ ጋር መፈኳኳር ነዉ አሏህ ይጠብቀን

  • @user-yc4xf8cv5y

    @user-yc4xf8cv5y

    Ай бұрын

    ፋኖ ወደ ሲዖል 🔥🔥🔥

  • @user-pd5yw6vo4v
    @user-pd5yw6vo4vАй бұрын

    ህዝቡን እየጨፈጨፋችሁ ሮቦት ሰብስቡ አይ ሀገር አለን ነዉ የምንለዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢

  • @yobdarababa636

    @yobdarababa636

    Ай бұрын

    Ewnet neu

  • @4babyo

    @4babyo

    Ай бұрын

    Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

  • @Tayebogale252

    @Tayebogale252

    Ай бұрын

    አቅምን ማወቅ ነው ። አሁን ለቅሶ ምን ይጠቅማል ?

  • @user-pd5yw6vo4v

    @user-pd5yw6vo4v

    Ай бұрын

    @@Tayebogale252 ለአብይ ነገረዉ ህፃናት እናት አባቶች ምንም የማያዉቅ ንፁሀን መጨፋጨፍ ለሱ ጀብድ ለመሰለዉ

  • @fikrbesufiqad4752

    @fikrbesufiqad4752

    Ай бұрын

    በጣም

  • @Gelila67
    @Gelila67Ай бұрын

    ሮቦት ከመስራት ይልቅ በአደባባይ ወቶ እርዳታ የምፈልገው ህዝብ ወገኖቼን አብሉት ለሰው ልጅ ክብር ሰይኖረቹ ለሮቦት ክብር አትስጡት ሰው በክርስቶስ እጂ የተሰራው እንዳ በግ በያ ቦታ የተረዳ ነው 😢😢

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5hАй бұрын

    አኡዙ።ቢላህ አላህሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አይ ሠዉ ሠዉህዝብ እያለቀ ይችምንየሚሉት ነዉ አጀብ ሱብሀነክ ጥራቻይገባህ ጌታየሆይ

  • @zelalemtiruneh1232
    @zelalemtiruneh1232Ай бұрын

    ሰይፉ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም ዘመናችን እንዳለቀ አዉቀን አንተም እኔም ልናለቅስ ነዉ እሚገባን😢😢😢

  • @lemelemyakob8546

    @lemelemyakob8546

    Ай бұрын

    በትክክል ምድራችንን በአሻንጉሊት ሞሉት።ሰይፉ ሰው አጥቶ ነው አሻንጉሊት ሊያስተዋውቅ የገባው ትልቅ ሰው አይደለም።አሻንጉሊት የልጆች መጫወቻ ነው።ለሱም ኢቶፒስ አለች በቃ ይሄው ነው

  • @4babyo

    @4babyo

    Ай бұрын

    Lewtt atflguu dehnetn matfat gen tflgalachu ygermall😅😅

  • @hanogg8115

    @hanogg8115

    Ай бұрын

    Ewnet new 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @nabylly

    @nabylly

    24 күн бұрын

    ያገራችን ህዝብ በግምት 116 ሚሊዮን ብንል 75 ሚሊዮን ህዝብ ( ሴቶች) ቢሆኑ አስበው ሴይፌዬ 😢😢😢😢

  • @Exodus2547
    @Exodus2547Ай бұрын

    የሰው ልጅ እንደቀልድ እየሞተ ለአሻንጉሊት ማሸርገድ ግሩም ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን እግዚአብሔር ማሳዘን ነው ክብር ለሰው ልጅ ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል 😢😢😢😢

  • @mytube899

    @mytube899

    Ай бұрын

    😥😢😭😩

  • @Muaz-bk2zc

    @Muaz-bk2zc

    Ай бұрын

    ተተኪ ትውልድ ናተት😅😂

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    Ай бұрын

    🔥🔥🔥🔥Uko Aganiti Josi iyala gabituli

  • @abbyabbe4203

    @abbyabbe4203

    Ай бұрын

    Kasi iyale Aganiti sira gaba🔥🔥🔥🔥

  • @lopisoasalifew4230

    @lopisoasalifew4230

    Ай бұрын

    አሁን የሰውን መሞት ከዚህ ሮቦት ጋር ምን አገናኛቸው። ወይስ AI Technology ለኢትዮጵያ አይገባትም ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነማ Chatgpt, Smart phone, Computer አትጠቀሙ ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላል። ሁላችንም ሀይማኖተኞችና ለእግዚአብሔር የምንቆረቆር ግን በተንኮል በግፍ በጭካኔ በአለም አንደኞች ነን።

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaulАй бұрын

    አንዳንድ ሰዎች ግን በተለይ አማኝ ነኝ የምትሉ ኧረ በማርያም እስኪ ዝም በሉ። የደስታ መምጣትና የኢትዮጲያ ህዝብ መሞት ምን አገናኘው። ከቻላችሁ ለሀገራችሁ ጸልዩ ካልቻላችሁ ደሞ ዝም የሚሠሩትን አታደናቅፉ ። ሰይፉሻ እንወድሀለን በርታልን። አንዳንድ ሰዎች 21 ክ/ዘመን ላይ መድረሳችንን ገና ስላልተሰዱ በከንቱ ሲወቅሱህ ይታያሉ ። አንተ ግን በርታልን ።

  • @whitewarrior3283

    @whitewarrior3283

    Ай бұрын

    አንድ ደህና Comment አገኘሁ 😂 ተባረክ/ተባረኪ

  • @user-ko2hx6mg1m
    @user-ko2hx6mg1mАй бұрын

    በስመ ስላሴ የመጨረሻ ዘመን ጸሎት ያስፈልገናል የተዋህዶ ልጆች እንጸልይ 😭😭😭😭

  • @user-um6zu2fc1v

    @user-um6zu2fc1v

    28 күн бұрын

    አዉ ጎበዝ ስላሴይገስፅህ😢😢😢😢

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311Ай бұрын

    ኦርቶዶክሳዊን ክርስቲያኖች ምንም አተገረሙ የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን በእኔ ዘመን ይህን የትንቢት ቃል በመፈፀሙ ማርያምን አዘንኩ😢

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @senaytAsefa-qn4vk

    @senaytAsefa-qn4vk

    Ай бұрын

    💔😭

  • @debrituwake4621

    @debrituwake4621

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @Mimishoshumi

    @Mimishoshumi

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-yp6vg3bz4v

    @user-yp6vg3bz4v

    Ай бұрын

    fersa meserat yalebat hager ethiopia

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3nАй бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እየረገፈ ለሮቦት እንደዚህ መሆን ምን ይሉታን

  • @ethio-bi9vy

    @ethio-bi9vy

    Ай бұрын

    ጋዜጠኛውን እስርቤት ከተው

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    Ай бұрын

    western sheet

  • @hailegebrieldebasu5387

    @hailegebrieldebasu5387

    Ай бұрын

    ሰው ሁሉ እያለቀ ስለሆነ ሮቦቶችን ማለማመድ ነው

  • @user-dt1lw4hq3n

    @user-dt1lw4hq3n

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የሰራውን ሰው እየጨፈጨፉ ለሮቦት ማሸርገድ

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Ай бұрын

    ቴክኖሎጂ ያመጣው

  • @heraherayemariyam4915
    @heraherayemariyam4915Ай бұрын

    ሁል ጊዜ የማይረባ ነገር ቦታ የምንሰጠዉ በጣም ያናድደኛል እኛ የመኖር ህልዉናችነነ እንኳን አተናል ክብር የሚገባውን የሰዉን ልጂ ጠብቁት መጀመሪያ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915Ай бұрын

    ሰይፉ ለታሪክ ይቀመጥ ሰው ከብር በተነፈገበት ዘመን ይህን ማርግህ ከገዳወቹ ወስጥ እናርግሀለን ወቅቱን ያልጠበቀ

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtayeАй бұрын

    ፀሎት ያስፈልገናል

  • @muhamad3183

    @muhamad3183

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qwАй бұрын

    አሸርጋጆች ኢቢ ኤሶች አሑን ላይ በጣም አበዛችሑት በሐገራችን ላይ ያሉትን ችግሮች እዳላወቀ የምትሖኑት ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው 😢😢

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136Ай бұрын

    ይሂ እኮ ተፈጣሪጋ መወዳደር ነዉ ስዉን መፍጠር የሚችል የሰዉች ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉ አላህ ቤቻ ነዉ 😢

  • @HappyLightning-et6fe

    @HappyLightning-et6fe

    29 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @BellaDawit-ot9zv
    @BellaDawit-ot9zv12 күн бұрын

    ይሄ አንደኛው የእድገታችን መገለጫ ነው ይሄኔ ነጭ ሰርቶ ቢያመጣልን አሜን ብላ ላቹህ ትቀበሉ ነበር ጎበዝ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ !!

  • @user-rh2zq6cy3t
    @user-rh2zq6cy3tАй бұрын

    ፈጣሪ በአምሳል የፈጠረውን ሰው እየገደሉ ለአሪቲፊሻል ክብር ይሰጣሉ አይ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን 💔😭

  • @Lubabayimer-bu6tf

    @Lubabayimer-bu6tf

    Ай бұрын

    የጉድ ሀገር

  • @AmyLemma-ic3fi

    @AmyLemma-ic3fi

    Ай бұрын

    በጣም የሚገርመው አገሩ ላይ ደስታ ሳይኖር የሷ ስም ደስታ መሆኑ ነው

  • @user-jl9ty6gs4b

    @user-jl9ty6gs4b

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @MekidesMekdi-sv6fr

    @MekidesMekdi-sv6fr

    Ай бұрын

    እዉነት ብለሀል

  • @user-sy7xg2qu1j

    @user-sy7xg2qu1j

    Ай бұрын

    Fanit Desta teblashale now go to military camp we don't have time

  • @K-Arsema
    @K-ArsemaАй бұрын

    ወዴት ወዴት!!!!! ይሄ ለእኛ አይጠቅመንም።እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረንን የሰው ልጅ ብናከብረው ይሻለናል።ዛሬ ያደነቅነው ሮቦት ነገ ልናዘው ስለማንችል ያጠፋናል።

  • @shhsjdshgdibd7594
    @shhsjdshgdibd7594Ай бұрын

    አለህምዱሊላሂ ያለ አላሁ ሱባነሁ ወታአላ ነብስ አይከትም ምንም ቢለፊ ቢጥሩ አይድከሙ ያለ እሱ ነፍስን መስራትም ይሁን መፍጠር አይችሉም የአለም ሁሉ የፈጠረ ሰባት ሰማይ ሰባት ምድር ያሉት ሁሉ ተመልካች ተቆጣጣሪ የሆነው ምስጋና ይገባው

  • @babadebrye
    @babadebryeАй бұрын

    የዚህ ፕሮግራም ዓላማ ዓለም ወደ ገደል እየገባ ነው እና አብረን እንግባ ነው 😢

  • @abewmedia1192

    @abewmedia1192

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @hanogg8115

    @hanogg8115

    Ай бұрын

    Betekekele....

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jgАй бұрын

    አኡዙቢላህ ያረቢ የመጨረሻው ዘመን ነው ወይስ እየሰለጠን ነው

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7mАй бұрын

    ዉይይይ የመጨረሻው ዘመንማ የእዉነት ደረሷል😭😭😭😭😭ሰይፉ ግን ትልቅ ሰዉ ትመስለኝ ነበር ስንት ህፃናቶች እና አዛዉንቶች እንደሚከታተሉህ እያወክ እንደት ነው አሻንጉሊትጋ ወረደህ የምትሰግጠዉ በጣም ነው የምታሳፍሩት እናንተም አንሳችሁ አሻንጉሊት ሁናችኋል ፈጣሪ በአምሳሉ ፈጥሮ የለፋበት የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ትንፍስ አትሉም አቤት ቁጣዉን አትችሉትም 😭😭😭

  • @muhamad3183

    @muhamad3183

    Ай бұрын

    በትክክልአላህ ይሁነን

  • @dr.kelemabebe3105

    @dr.kelemabebe3105

    Ай бұрын

    የበላይነት ለበሻሻው ሕጻን አሻንጉሊት እንጂ የሰው ሕይወት ትርጉም የለውም። አበባ እና አሻንጉሊት መጫዎቻ ፓርክ so n so

  • @MekidesMekdi-sv6fr

    @MekidesMekdi-sv6fr

    Ай бұрын

    ትክክል የመጨረሻዉ ግዜ ደርሷል

  • @Yeabkal-tc7jp

    @Yeabkal-tc7jp

    Ай бұрын

    ayyy ye ethiopia hezb haha mehaymem deham honachu techlutalachu

  • @FasilAdmasu-cf8ts

    @FasilAdmasu-cf8ts

    Ай бұрын

    @@Yeabkal-tc7jp ትንቢተ ዳንኤል ላይ አለ ቁርአን ላይም ደስታ ሰይጣን ናት አየህ አንተ እንኳ የፈጣሪን ህዝቦች ንቀህ የሰይጣንን ስራ አደነቅህ እዉቀት ከፈጣሪ ካጣላኝ እንኳንም መሀይም ሆንኩ ፈጣሪን ካላመናችሁ እኛን አታምኑንምና ጸልይ መቼስ ሀይማኖት አለህ 👆👆👆😍

  • @user-rc2wn6hz5o
    @user-rc2wn6hz5o2 күн бұрын

    ጉዲ ነዉ የተፈጥሮ ሠዉ ነፍስ እየረከሠ ሠዉ ሠራሾቹን የክብር እንግዲነት ይሠጣቸዋል😢😢ሀይ ዘመን 😢እግዛብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏

  • @seblehailu8925
    @seblehailu8925Ай бұрын

    በእውነት በታላቁዋ ቅድስት ሀገራችን በኢትዬጵያ ይህንን ማይት እራሱ ያሳዝናል ሀይማኖታችን የማይቀበለው " በባህርሪው በአምሳሉ ውብ እና ድንቅ አድርጎ የፈጠረንን አምላክ ማሳዘን ነው እና ጎበዝ ነቅታችሁ ሀይማኖታችሁን ጠብቁ።

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997Ай бұрын

    ክቡር የሆነው የሰው ነብሰ እደቅጠል እያረገፉ በጅምላ እየቀበሩ ለአሻንጉሊት ይሄን ያህል ክብርና መዝናናት የመጨረሻው ዘመን 😢😢

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312Ай бұрын

    እኔ እሮቦትን አልደግፍም በዉን ዘመን ፈጣሪ የለሽ እያደረጉ ያሉት እደዚህ ነዉ አርቴፍሻል በአርቴፍሻል እያደረጉ ሁሉን መስራት እችላለን እያሉ ፈጣሪ የለሽ ለማድረግ እና የድብቁ የጨለማዉ አለም ልምምድ ነዉ😢

  • @abewmedia1192

    @abewmedia1192

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @sreda1847
    @sreda1847Ай бұрын

    ውይይይይይ የመጨረሻው ዘመንመማ የእውነት ደርሷል በጌታ በኢየሱስ ስም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuyeАй бұрын

    የሰዉ ልጅ እየረገፈ ለዝህ ክብር መስጠት መጨረሻችንን አሳምረ😢

  • @zainabyzz
    @zainabyzzАй бұрын

    ወይ አላህየ እቆይ ብየ ስንቱን አሳየህኝ 😮😮😮😮

  • @user-vy7yk3bl2g

    @user-vy7yk3bl2g

    Ай бұрын

    እንግዳ ወላሂ ይገርማል

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    Ай бұрын

    እኔ እማ ማርያምን ፍርሀት በኢየሱስ ስም ስታስፍራ

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312Ай бұрын

    አይ መጃጃል በእውነት ትገርማላችሁ ህዝቤ እያለቀ አንድ ቀን ድምፅ ሆናችሁ አታውቁም ያሳዝናል

  • @user-oo4nx5hz6v
    @user-oo4nx5hz6vАй бұрын

    ደስታ እግዚአብሔር ይገሲፅሺ ሰሪወችሺን እግዚአብሔር ልብስጥቸው😢😢😢

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19.23 күн бұрын

    እግዚኦ ተዘከረነ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ😢

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677Ай бұрын

    ሰይፍሻ የጥላቻ ይላል መግቢያላይ ግን እኔ አጀቲ ድብን ብያለሁ በዝቺ አሸጉሊት ፍፍፍፍፍአይ እመብረሀን😢😢😢😢እህት ወድሞቺ ወይኔ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ሰውን በጂምላ እየገደሉ በሮቦት መቀየረ ወይኔ😊

  • @user-yw8uy5tb2z

    @user-yw8uy5tb2z

    Ай бұрын

    ምን አደረገች አሻንጉሊቷ

  • @mohammedgemale2972

    @mohammedgemale2972

    Ай бұрын

    ሂጅ ገልቱ

  • @lopisoasalifew4230

    @lopisoasalifew4230

    Ай бұрын

    ክብር የሆነውን ሰው በጅምላ እየጨፈጨፈ ያለው ሳይፋ ፈንታሁን ወይስ ሮቦት ነው?። ለመሆኑ በዚህ Seifu Show ለይ ሮቦት ቀረባ ሰው ቀረባ እየሞቱ ላሉ ሰዎች ምንይጠቅማል፥ ምንስ ይጎዳል ወይስ የሟቾችን ቤተሰብ ለምን እንግዳ አድርገህ አትቀርብም ከሆነ ጥያቄህ!! ሮቦት ስቀርብ ነው እንደ ትዝ የሚል።ወይስ ከረቦት ጋ የተለየ ፀብ አላችሁ?

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTubeАй бұрын

    ምን ጉድ ነዉ የመጨረሻ ዘመን😢😢

  • @badrea36

    @badrea36

    Ай бұрын

    እዉነት ነዉ 😮

  • @muhamad3183

    @muhamad3183

    Ай бұрын

    በጣም ዘመኑ ያሥፈራል

  • @user-lz3xq6hd2d

    @user-lz3xq6hd2d

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @bintahmed

    @bintahmed

    Ай бұрын

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ግዜው ያስፈራል 😢😢😢

  • @sur3089

    @sur3089

    6 күн бұрын

    ስልጣኔ አታቁም ደደብ

  • @Saratadess
    @SaratadessАй бұрын

    የመጨርሻው ዘመን ፈጣሪ በአምሳሉ የፈጠርውን የሰውን ልጅ በየቀኑ በሚሞትበት አገር ለእሮቦት ክብር ሰጥተው ያጫውታሉ አምላኬ ሆይ ቶሎ ና 🥺

  • @sallymanaya9853
    @sallymanaya9853Ай бұрын

    ሰይፍ የምትባል ሰውዬ ወደ ራስህ ተመለስ ንስሐ ግባ 😢😢ስንት ድሐ ማህብረሰብ ባለባት ሀገር ላይ አንተ ሮቦት ታስተዎውቃለህ !!ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ??

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677Ай бұрын

    ሰልፍ ውጡ ወይኔ ሀገሪ 😢😢😢😢😢😢

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    Ай бұрын

    😂😂

  • @tigistyamr
    @tigistyamrАй бұрын

    እውነት ግን የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ በሰው ሰራሽ እሮቦት የተዝናናችሁ ማየት እንደት እንደሚያም ግን ነገ ሌላ ቀን ነው 😢

  • @dololloMedia3390

    @dololloMedia3390

    Ай бұрын

    ከ እንደ አንቺ አይነቱ ከንቱ በስንት እጥፍ ሮቦቷ😂😂😂 ሮቧቷ ትቦንሲሻለች

  • @soliyana-kc5so

    @soliyana-kc5so

    Ай бұрын

    Ewunet new 😢😢

  • @Ethiopia369

    @Ethiopia369

    Ай бұрын

    መሳሪያ ተሸክማችሁ ትተኩሳላቸው ሰው ሲሞት ሰው ሞት ትላላችህ ታዳ ጥይት ታጥቃችሁ ስትኩሱ የማይገል ይመስላችሁ ነበር ??? የዘንድሮ ታጣቂ ድልብ ደንቆሮ ናችሁ

  • @sur3089

    @sur3089

    6 күн бұрын

    ሰዉ ምን ያረጋል ለዚያዉ ሀበሻ ሞተ አልሞተ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563Ай бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የትንቢት መፈፀሚያ አታርገን አባቴ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😭🙏

  • @asnakuwondimu
    @asnakuwondimuАй бұрын

    ህዝቤ ሆይ ነገ እነዚህ ሮቦቶች ስራህን እንደሚቀሙህ ተስፋ እያደረክ!!!

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4fАй бұрын

    እባካችሁ ፈተና ገጠመኝ ወይም መምህር ተሰፍዬ የሚል ዩቱብ ገብታችሁ አድምጡት😢 የትንቢት መፍፃመያ አታርጉን ጌታ ሆይ ይሄሰ ራእይ ዮሐንስ የተፅፈ ተፈጸመ😢

  • @NetsanetBeyene-tq4ic

    @NetsanetBeyene-tq4ic

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @Sabit33
    @Sabit33Ай бұрын

    ይችን ቤታ ተብየዋን ይዘሽ እንደ መጣሽ ይዘሽ ተመለሽን ድንጋይ. እራስ እኛ ሪቦት ምን ያርግልናል ስንት መኖሪያ ያጡ በቀን የሚበሉት ያጡ ሚስኪኖች እያሉ በአሏህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2vАй бұрын

    ሴፉ በጣም ደበሪ ስራ ሰራክ ውይ እግዚኦ 😢

  • @user-pn4xr9rl7x
    @user-pn4xr9rl7xАй бұрын

    የሠውን ልጅ በዘርና በማንነቱ እየጨፈጨፉ ሮቦት ማስገባት ምንም አይነፋም ሠይፍሻ እኛ የናፈቀን ሀገር ሠላም ሆናለች የውስጥ ችግሮቻችን ሙሉ ለሙሉ ተፈቷል እሚል ዜና ነው ስንት አመት በጦርነት እንኑር?????? ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ!!!

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7gАй бұрын

    እረወዲያ ሰይፍ አትጃጃል

  • @Dagi-man
    @Dagi-manАй бұрын

    ምን አለበት በጥፊ ብታጠናገርልን😂

  • @hayuetihotube4021

    @hayuetihotube4021

    Ай бұрын

    እኮ

  • @rahelestif2112

    @rahelestif2112

    Ай бұрын

    ማንን ደስታ ነው?😂😂😂

  • @user-wv6nd7rd4p

    @user-wv6nd7rd4p

    Ай бұрын

    I like that really he need that!

  • @nabylly

    @nabylly

    24 күн бұрын

    😊😊😊😊

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8jАй бұрын

    የሠውን ልጅ በሮቦት ሲተኩ መጀመሪያ እንደዚህ በማዝናናት አለማምደው ነው። መሠይጠንን መሠልጠን ነው ብለህ እንድትቀበል ያደርጉሃል። በነገራችን ላይ ሮቦቷ ነጭ በመሆኗ ዜናውን የሠሙ ብዙ አፍሪካኖች እየሣቁብን ነው።

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas88762 күн бұрын

    እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ክብር ሰው በየሚደው እየወደቀ እናተ አሸንጉሊት ታጠራቅማላችሁ ኢትዮጵያ ሰው አላጣችም ይሄ አግባባብ አይደለም በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ የምር መቅሰፍት ታመጡብናላችሁ ውይይይይይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን በጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @simegnushareju2986
    @simegnushareju2986Ай бұрын

    ስራፈት ሰይፉ እድሜህን በማሽቃበጥ ልጨርሰዉነዉ ስንት የፈጣሪ ፍጡር የሆኑ ሰወች እየተጨፈጨፋ በሰዉስራሽ አሻጉሊት መደነቅ ቅል እራሶች

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2qАй бұрын

    ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sgАй бұрын

    ደግሞ ደስ ስላላል ይላል ወይኔ ፈጣሪይ ሆ ይ ምን አይነት ዘመን ነው የ ያየነው

  • @user-zv2iu6nj2r
    @user-zv2iu6nj2r28 күн бұрын

    አቀባበል አነሰህ ለረቦት አገራችንን ለቃ ወዴመጣይበት ትመለስ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vkАй бұрын

    እኛ መች አሻጉሊት ናፈቀን ሰላም ነው የናፈቀን በሰላም ወተን መግባት ነው እምንፈልገው

  • @De-iu7gg
    @De-iu7ggАй бұрын

    ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ሁሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ በምትችሉት ሁሉ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል

  • @eshetuman32

    @eshetuman32

    Ай бұрын

    Ayezoke ulume yalefale❤

  • @mulubirara7956

    @mulubirara7956

    Ай бұрын

    ዓይዞህ ያልፋል

  • @saragetachew4218

    @saragetachew4218

    Ай бұрын

    ayezohe,hulum yalefal yamaylif yilem fetarie bekah yibelih

  • @bettylang1980

    @bettylang1980

    Ай бұрын

    Ayzosh yene wde

  • @feker122

    @feker122

    Ай бұрын

    አይዞህ ወንድማችን

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4lyАй бұрын

    አልሀምዱሊላ።እሩህ።መስራት።የሚችው።አላህ።ብቻ።ነው።አስባችሁታል።ነፍስን።መስራት።ቢችሉ።።ሱበሀን።ነላህ

  • @sur3089

    @sur3089

    6 күн бұрын

    ደደብ

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa397629 күн бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታዬ😢

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2lАй бұрын

    ጌታ ሆይ!ገና ብዙ ነገር ስናደርግ ታያለህና እንደ ምህረትህ ተመልከተን ውብ አድርገህ የፈጠርከው እንደ ቅጠል ይረግፋል ህዝቤ አሸንጉሊት አምጥቶ ያሽቃብጣል😥😥😥

  • @abewmedia1192

    @abewmedia1192

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3jАй бұрын

    ሰው እያለቀ ምንም አይመስለንም ገና ለሮቦት ታሽቃብጣለክ መች ይሆን ሁሉም ሰው የሰው ህመም የሚሰማው😢😢 ወጣቱ እንደ ቀልድ እርገፉ😢

  • @user-kh7bw5uy7c
    @user-kh7bw5uy7cАй бұрын

    በእውነት ሰው በዚህ ልክ ይወርዳን

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh139027 күн бұрын

    ልቦና ይስጠን ወዴት ነው የምንሄደሁ😭😭😭😭😭

  • @ethiokids8226
    @ethiokids8226Ай бұрын

    ጋዜጠኛ ተመስገን በየነ ይቅረብ የምትሉ እስቲ ላይክ አድርጉ

  • @Seada-sv3nz

    @Seada-sv3nz

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870Ай бұрын

    የሰዉ ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ እናቶች ያለ ጧሪ ህፃናት ያላባት የትም በሚቀሩበት በዚህ ሰአት ለአሻንጉሊት ማሽቃበጥ ተገቢ አደለም ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን

  • @kabetube

    @kabetube

    Ай бұрын

    ክክክክ😂

  • @hermabahrain2870

    @hermabahrain2870

    Ай бұрын

    @@kabetube በደንብ ሳቂ

  • @Joe-gf5mw
    @Joe-gf5mw23 күн бұрын

    ዘመኑ የደረሰበትን የተሻለ ነገር በጥቂቱ እንኳን መመልከታችን ሊያስደስተን ሚገባ ነገር ነው።አብዛኛው ኮመንቶችን ሳነብ ግን ምን ያህል ማሰብ የተሳነው ሰው እንደሞላ ያሳዝናል

  • @tseionberga
    @tseionbergaАй бұрын

    አይግረማቹ ሊሆን ያለው ይሆናል የትንቢት ቃል መፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ ይነግረናል በመጨረሻ ዘመን ሊሆን ያለውን ነው እየሆነ ነው ይልቁኑ ሚሻለን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል ስለዚ ኑ ወደ ኢየሱስ ዘመኑ አልቋል ኢየሱስ ይሻለናል እወዳችኋለሁ❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    አይይይ ዘመን 😭😭😭 ሰው እየተገደለ አሸጉሌት ጭራሽ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3scАй бұрын

    ምን ለማለት ነዉ ሰዉ ቢልቅ እሮቦት አለ ለማለት ነዉ በዚህ ግዜ ሮቦት የምታመጣብን ብሽቅ 😢

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    Ай бұрын

    ብሽቅ 🤣🤣🤣🤣ወይኔ መላጣ አይሻለውም ብሽቅ እሮቦት ለሰራችው ቢሆነስ Lol 😝

  • @user-rk4ur2vb3m
    @user-rk4ur2vb3m24 күн бұрын

    Wow በጣም ደስ ይላል

  • @almaz7677
    @almaz7677Ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @AsnakechYaikob
    @AsnakechYaikobАй бұрын

    ጌታ ሆይ ምህረት አሪግልን 😢

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5eАй бұрын

    ጉድ እኮ ነው በስማም

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1Ай бұрын

    እስኪ አረጋጉት ጎበዝ…የአብዛኛው ሰው አስተያየት "ለምን ሰው እየሞተ ሮቦት እንፈጥራለን" አይነት ነገር ነው! እውነት ነው ሰላም የለም፤ እውነት ነው በየቀኑ ሰው እየሞተ ነው፤ እውነት ነው አሰቃቂ ዘመን ላይ ነው ያለነው፤ ነገር ግን፡- ምንም ቢሆን ከቴክኖለሎጂ መራቅ አንችልም፤ እንዲህ አይነት አስተያየቶች የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ወጣቶቻችን ተስፋ ማስቆረጥ ካልሆነ በስተቀር የሞቱትን ወገኖቻችን አይመልስልንም፡፡ ከዚህ በተለየ መልኩ ግን ብንደግፋቸው ቴክኖሎጂን ለጥሩ ዓላማ የሚያውሉ ሰዎችን እየፈጠርን እንሄዳለን ብየ አስባለሁ፡፡

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    Ай бұрын

    በመጀመሪያ ስለ ኤ አይ ሰሪዎቹ ማንነት እወቅ በምዕራቡ አለም ለምን እንደሚሰሯቸዉ እወቅ አንተ ከነሱ አታዉቅም ከመጡበት ሀገር ሰዎች ጎግል አድርግ አንብብ ጉዳቸዉ አላማቸዉ ሰይጣናዊ ነዉ።

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    Ай бұрын

    ቴክኖሎጅን ለጥሩ አላማ እረ ይህ ህዝብ የዋህነት አብዝቶ ደንዝዟል የ ዚህ አዲስ ሀሳብ ፈጣሪ ኤሎን መስክ ይባላል ግባና እየዉ ሰዉየዉ ሚስቱ ሮቦት ናት ሲሳሳም ሁሉ ታየዋለህ ይህ ነዉ እንዲያድግ የምትፈልገዉ ? ስለማታዉቀዉ ነገር አጣራ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6tАй бұрын

    ያረብየመጨረሻዘመንደረሠናልይህ አያሥቅም ያሥለቅሳልጂ😢😢😢

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609Ай бұрын

    እግዞኦ የመጨረሻው ዘመን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3esАй бұрын

    ያ አላህ 😭

  • @OrthodoxyStPaul
    @OrthodoxyStPaulАй бұрын

    Amazing work

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9qАй бұрын

    ከሰው እና ከእሪቦት ማን በለጠ እረ አላህየ እያየህን ምን ጉድ ደረሰን

  • @selamyestentube
    @selamyestentubeАй бұрын

    ሰፍሻ ስለምታቀርብልን ፕሮግራም ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን "ይሄን ፕሮግራም የምታዪ ሁሉ ስራዬን በማየት በቀናነት እገዛችሁን አድርጉልኝ"" በያለንበት ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን ያደለን

  • @ADDISETHIOPIA24

    @ADDISETHIOPIA24

    Ай бұрын

    weregna

  • @beezabet7533

    @beezabet7533

    Ай бұрын

    አሁን ይሄ ምኑ ይመሰገናል😢😢😢😢

  • @ADDISETHIOPIA24

    @ADDISETHIOPIA24

    Ай бұрын

    @@beezabet7533 ewunet new beza andand sewoch gn siyashkabtu wyyyyyyy

  • @beezabet7533

    @beezabet7533

    Ай бұрын

    @@ADDISETHIOPIA24 ሰላማዊ ሰልፍ ወቶ እደመከልከል እናመሰግናለን ማለት ይከብዳል ልጆች እኮ ጭቅላታቸው ተመረዘ ሰው እየተገደለ ኦሮቦትን ማሞገስ😢😢😢

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6mАй бұрын

    በነካ እጂሺ የአባይን አይምሮ አሰሩለት ሀገር አልባ ሣያደርገን

  • @user-dk3zn5id7k
    @user-dk3zn5id7kАй бұрын

    እዲሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን😢

  • @bezabehabebe1753
    @bezabehabebe175329 күн бұрын

    ይህ የመጨረሻ ዘመን ነው ምናልባት ወደፊት የሚያታግሉን ከሮቦት ጋር ሳይሆን አይቀርም አስቦበት

  • @remedandiltata7097
    @remedandiltata7097Ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እሄንን እንዳይ ከጌታዬ ከአሏህ ሱ.ወ በታች ሰበቡን ላደረሱት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለው አልሃምዱሊላህ።

  • @jemilyhusin4232

    @jemilyhusin4232

    Ай бұрын

    እንደት ቅርስ መቀራፆ ይፈቀዳል እንዴ ሙስሊም ሁነሽ?

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    Ай бұрын

    አይ ደደብነት ጥግ ሴራቸዉን ጎግል ላይ አንብብ ለመሆኑ ሰለ አዉሬዉ ገዥ ታዉቃለህ ያስተምሯችዃል? አይ እስልምና

  • @seada89
    @seada89Ай бұрын

    እነዛ 3 ብሄሮች ዘሯ ምንድነዉ እድያሉ😅😅😅😅😅

  • @kadoos4696

    @kadoos4696

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @rahel6046
    @rahel6046Ай бұрын

    መድሐኒያለም ሐገራችንን ይጠብቅልን በስመአብ🙏

  • @otebeoo875
    @otebeoo875Ай бұрын

    እግዚኦ ማህር እና ክርስቶስ አፍርኩ እዚህ ዘመን ላይ መድርሴ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን የቆሸሸ ትውልድ ለአጋንት ክብር ሰጣችሁ ክቡር የሰውን ልጅ ግን ናቃችሁ እግዚአብሔርንም ተፈታተናችሁ እግዚኦ ይማረን የሰው ልጅ ራቁትን እየሄደ ለአጋንት ጣኦት እና ለአሻንጉሊት ልብስ እና ይህንን ያክል ክብር ሰጣችሁ ሰይጣን ይህንን ያክል በሰው ልጅ ላይ አሰለጠነው😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይማረን

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawitАй бұрын

    ፈጣሪ የፈጠረው ሰው እየረገፈ አይዴል አሸጉሊት አሽሞንሙኑጅ😢😢😢😢😢አማራየ😢😢😢

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi29 күн бұрын

    አረ እንደው አታስጠሉ እንደ በጣም ነው የሚያስጠላው እውነት ሰውን እየጨረሱ ከሌላ ሰው ብቻ ይከብዳል ልቦና ስታችሁ የመጨረሻው ዘመን ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842Ай бұрын

    በጣም በጣም ያሣዝናል በእኔ እድሜ ይህ በማየቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በምህረትህ ጎብኘን 😢ይህ ነገር ወዴት እንደሚያመራ ታውቃላቹ? 😭😢😢😢😔😔😔😔

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6sАй бұрын

    አኡዙቢላህ እኔ ብሆን ሰባብሬ ነበር የምጥላት የሰውን ልጅ እያረዳችሁ አሸንጉሊት ማንጣት😢😢😢😢😢😢የ666 ውጤት😅

  • @abse4305

    @abse4305

    Ай бұрын

    😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076Ай бұрын

    ቁጭ አትልም እዴ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @fatihaali389

    @fatihaali389

    Ай бұрын

    Yenme teyke new😂😂😂😂😂

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    Ай бұрын

    😂😂🤣🤣👍

  • @wegenazewedu6454

    @wegenazewedu6454

    Ай бұрын

    ትሰበራለች ብረት እኮ ናት 😂😂😂

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    Ай бұрын

    ​@@wegenazewedu6454እኔምልልነበር😂😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994Ай бұрын

    የመጨረሻው ዘመን ቀርቧልና የሚያስፈልገን ንሰሀ መግባት ፆም ፀሎት ማድረግ ነው የሚበጀን

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936Ай бұрын

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው እባካችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ የሰውልጅ ህይወት ህይወት እየቀጠፉ ሮሆቦት እያመጡብን ነው እንፀልይ እባካችሁ 😢😢😢

Келесі