🔥የሽሮ ሌባ 🔥 - Yeshiro Leba አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 129

  • @fikatentertainment24
    @fikatentertainment244 ай бұрын

    ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ትገልፁልን ዘንድ እንጠይቃለን 🎉❤

  • @FreMedia

    @FreMedia

    3 ай бұрын

    አብረን እንስራ.

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z4 ай бұрын

    ዛሬ መጀመሪያ ነኚ ላይክ ግጩኚ ውዶቸ😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂❤❤❤

  • @taybasaid299

    @taybasaid299

    4 ай бұрын

    ከግድግዳ ያጋሽምጭሽ ልልነበር ተውኩት ገጨሁሽበቃ

  • @user-xf5ps8th1x

    @user-xf5ps8th1x

    4 ай бұрын

    አሳዝነሽኝ ነይ ማዳም ታጋጭሽ ልል ነበር😂

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq4 ай бұрын

    ማጣት ክፉ ቀን እኔም እርቦኝ ያውቃል ልጄን እያጠባሁ. መቼም አረሳውም. ከባሌ እናት ሰርቄ አቃለሁ እነሱ ሞልቶ ተርፏቸው እኔን እየራበኝ. ባሌ ሌላ ቦታ ሁኖ. አሁን ግን አልሀምዱሉላህ. ያ ሁሉ አልፎ. እንኳን ለራሴ ለሰው እተርፋለሁ ያ ሁሉ አልፏል

  • @user-xf5ps8th1x

    @user-xf5ps8th1x

    4 ай бұрын

    እንባየ መጣ ሚስኪን

  • @aminetibrahim-dz3dj

    @aminetibrahim-dz3dj

    4 ай бұрын

    Sister ayzose. Enbyenw yamtaswe😊😊

  • @Sara-sp2lq

    @Sara-sp2lq

    4 ай бұрын

    @@aminetibrahim-dz3dj ልጄ ጡት እየጠባች. ጡቴን ወተት ስታጣበት እርር ብላ ታለቅሳለች እኔ እራቡን ብችልም እሷ ግን አልቻለችልኝ. ክፉ ቀን ሲመጣ ዘመድም አይወድም. የባሌ ቤተሰቦች ሀብታም ናቸው እነሱ በልተው ጠግበው እያደሩ እኔ ግን አራስ ልጅ ይዥ ፆሜን አድር ነበር አሁን ያን ቀን አልፌዋለሁ ግን መርሳት አልችልም

  • @meticar4025

    @meticar4025

    4 ай бұрын

    እኔን አፈር ልብላ የኔ እህት 😢 እንኳን አልፎልሸ አወራሽዉ 😢😢

  • @janina1807

    @janina1807

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን እኳንም አልፎ አወራሽው

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r4 ай бұрын

    ተመችቶናል ይመቻችሁ ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን የኛ መዝናኛ ❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z4 ай бұрын

    አይ ገጠር እኮ ሁሉ ነገሩ ይናፈቃል መንገዶች ዛፎች ኧረ ሥንቱ 😢

  • @userenter2635
    @userenter26354 ай бұрын

    የሀገር ሰላም አለመሆን መጨረሻው ይሄነው ልመናና እና ስርቆት ረሀብ መቼም ቀን አይሰጥ

  • @user-lt3ys4tc2d

    @user-lt3ys4tc2d

    4 ай бұрын

    ትክክል በደብ አድርገውነው የተወኖት ልብላለውላስተዋለው. የሀገራችንሁኔታ እደዚህነው ፈጣሪሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @user-jj3hr5dj5c

    @user-jj3hr5dj5c

    4 ай бұрын

    መሸአለህ አይዞሽ

  • @meticar4025

    @meticar4025

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 እውነት ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አሜን፫ 😢

  • @samrawitLikdemh
    @samrawitLikdemh4 ай бұрын

    እርጉዝ ሆኜ በጣም እራበኝ አክስቴ ቤት ስሄድ ሁሉም ዝም አሉኝ በጣም እራበኝ ሆዴ መንቀሳቀሰ አቆመ ,,, አንዲ ኢንዶሚ ገዝቼ ድስቱን ዉሀ ሞልቼ ጣድኩት ከዛ በብርጭቆ አድርጌ ጠጣሁት ብዙ እንዲሆንልኝ ዉሀ አበዛሁበት አይ ማጣት ከዛ ሆዴ ተንቀሳቀሰ

  • @mayatube1107

    @mayatube1107

    4 ай бұрын

    😢😢😢

  • @AbodHabish

    @AbodHabish

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢💔💔

  • @haymihany-zc1iw

    @haymihany-zc1iw

    2 ай бұрын

    የኔ እናት😢😢😢

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    የት ኢትዩነወው

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    እሲ ተውን አልሀምዱሊላ እዲሜ ላረብ አገረ አለፈ

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa66434 ай бұрын

    ትወናው አደኛ ነዉ ትችላላችሁ በርቱ

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc21904 ай бұрын

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane25953 ай бұрын

    It is a blessed thought.

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq4 ай бұрын

    አይይይ አሳዘነችኝ ማጣትኮ ከባድ ነው የምስቁ ግን አያስቅም

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x4 ай бұрын

    ክክክክክ የናተስ የተለየነው ሠው ለይቅርታሂዶ ሠርቆመመለስ

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana94894 ай бұрын

    የትበጊን ዱላ ያስፈራል አያያዟ

  • @user-sg4rt1dp4m
    @user-sg4rt1dp4m4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቆጣሪ አለ የመብራት ገጠርም ገብቷል😊

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell75504 ай бұрын

    ዋውውውውውው በጣም ተዋቶላችኧል ያምራል በርቱ ተወዳጆች

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc85904 ай бұрын

    ትበይንኮ ወታደር ሰልጥና ሞሆን ኣለባት ኣቃቀምዋ ያስታውቃል ኣነጋገርዋ ራሱ❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d4 ай бұрын

    የምትስቁግን አርቃችሁ ታስባላችሁ. ይህእውነተኛታሪክነው. የንሮውድነት. ከአቅምብላይነውብ ስቱን ከሞቀውቤትንብረታቸው ተፈናቅለዋል ፈጣሪአብይአህመድን ይድፍው. እራሀብጌዜአይሰጥም

  • @MekdesMekdesyegdm
    @MekdesMekdesyegdm4 ай бұрын

    በሳቅ ሞኮ😢😢😢😂😂😂

  • @assefagemeda3278
    @assefagemeda32784 ай бұрын

    በርቱ የኛ ጎበዞች

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz75794 ай бұрын

    ደስይላል

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo3304 ай бұрын

    ርሕራሄያችሁ ደስ ይላል በጣም በርቱ

  • @user-uj4zn9il1w
    @user-uj4zn9il1w4 ай бұрын

    አዎ መረዳዳት ነዉ የሚያምርብን

  • @user-wh4px4ui7s
    @user-wh4px4ui7s2 ай бұрын

    እውይ የእኔ እናት ኡፍ ማጣት ዐይኑ ይጥፋ እንዴት መሰላችው ሻሽቱ አንጄቴን የበላችው ኡፍ ይኼን ችግር የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው። …አይዋ ትልቅ ትምሕርት ነው ይኼ እኮ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ማለት ትብብር አንድነት ሌለን ካላቸው ላይ ተካፍለን መብላት

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu10533 ай бұрын

    ተመችቶኛል

  • @assefakebede3899
    @assefakebede38994 ай бұрын

    ግሩም የርህራሔ ተግባር ነው ያየነው።

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa1864 ай бұрын

    ሰፈሩ ሢያምር 😊ቡናም አለ ደግሞ

  • @aziza5072
    @aziza50723 ай бұрын

    አይ ገጠሬነትኮ ጌጥነዉ ወላደስስሉ❤❤

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh3 ай бұрын

    ውይ በሣቅ የኔ ውዶች😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice91984 ай бұрын

    ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ያውርድልን ከዚህ ግባ ለማይባል ጦርነት ስቱ በርሀብ በብርድ በፀሀይ እየተቆላ ይገኛል😢የጦርነት ትርፍ የሀገርን ሀብት የህዝብን ንብረት ማውደም ነው😢ትልቅ መልክት ነው በርቱ👍👈🌺🌹

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel2144 ай бұрын

    እህህህ በሳቅቅ ሞኩ❤❤😂😂😂😂😂

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv4 ай бұрын

    ጎመን ስቱሉ ጎመን ናፈቀኝ 😂😂😂

  • @kefelegn-dr8hg
    @kefelegn-dr8hg4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አገራችንን ይባርካት

  • @Elias44475
    @Elias444754 ай бұрын

    በጣም ትችላላችሁ:: ግን እባካችሁ አለባበሳችሁን አስተካክሉ:: በተለይ ወንዶች ይሄ ቁምጣ የጎጃም ባህል አይደለም::

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t4 ай бұрын

    አረ በሳቅ የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @princessferehiwot3588
    @princessferehiwot35884 ай бұрын

    Endi sineredada selamer❤

  • @flkraddes
    @flkraddes4 ай бұрын

    የኔውዶች😂😂😂😂በሳቅ😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35844 ай бұрын

    ትበይኔ ስወድሽ እኮ ❤❤

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b4 ай бұрын

    🌹🌹🌹👏👏

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Saeda-yh1gn
    @Saeda-yh1gn4 ай бұрын

    ❤❤❤❤በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aziza1426
    @aziza14264 ай бұрын

    ❤❤❤ዋው❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76544 ай бұрын

    ሱሶቼ❤❤❤❤

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t3 ай бұрын

    ያለበት ገነነበት ነቀነቀሺ 😂😂😂😀😀🤣🤣🤣🤣

  • @user-yr4gi2lk3n
    @user-yr4gi2lk3n3 ай бұрын

    በጣም አሚያስጠላ ንግግር

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu3 ай бұрын

    አወመተባበርነውየሚያምርብን

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman88503 ай бұрын

    እረበሳቅሞኩኝ😂😂😂😂

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw2 ай бұрын

    ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😢😢😢😂😂😢😢

  • @user-dl3wz4gq3t
    @user-dl3wz4gq3t4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ማጣት ክፉ ነው ለይቅርታ ሂዶ ሰርቆ መመለስ 😥😥😥😥😥

  • @Zdyeshewalj

    @Zdyeshewalj

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @sartt4348

    @sartt4348

    4 ай бұрын

    😢😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @Hdjejeojee-uo4yh

    @Hdjejeojee-uo4yh

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😢

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    የስራሽን ይስጥሽ ኮሜቶችኮ ተረተሩ የፈጣሪያለህ አዲቱ ታማቴ አዲቱ ታከራየ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tuba9437
    @tuba94374 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c4 ай бұрын

    ትክክለኛውን ነው ያቀረባችሁት

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu72294 ай бұрын

    ባቻየው ጸጉረሽን እደ ትበይን ተሸፈኚ😊

  • @user-ep9yt3bb5f
    @user-ep9yt3bb5f4 ай бұрын

    ምናለየውነት የይቅርታልብ ቢኖረን

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel2144 ай бұрын

    አይ ሻሻየ እህህህህ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @sadasada9242
    @sadasada92424 ай бұрын

    ሻሼ ነጠላዋ ስታምር😅😅😅😂😂

  • @user-vn5jy9zr6b

    @user-vn5jy9zr6b

    3 ай бұрын

    ስረቂባት 😂😂

  • @sadasada9242

    @sadasada9242

    3 ай бұрын

    @@user-vn5jy9zr6b ያንችስ ከፋ🤣🤣🤣

  • @AbodHabish
    @AbodHabish4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617Ай бұрын

    ማጠሩ

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j4 ай бұрын

    አረ ሌሎቹ ወዴት ሄዱ?

  • @almetyimam
    @almetyimam4 ай бұрын

    አያሌው እንደ ሽፈራው ሆኗል ወሬው

  • @user-ci3iv8fo9b
    @user-ci3iv8fo9b4 ай бұрын

    እኔም ታከራወቸ ጋ ሰርቄ አቃለሁ ግን አየተዉኛል ግን አጥቸነዉ 😭😭👈

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    ምን አሉሽ

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie96733 ай бұрын

    የዋህ ሰው ነው እግድይ መክራው የሚይየው

  • @user-kd9lq4nd5t
    @user-kd9lq4nd5t2 ай бұрын

    😂😂😂😢😢😢❤❤❤

  • @user-nt3qr1mj2j
    @user-nt3qr1mj2jАй бұрын

    ወይኔማጣት

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b4 ай бұрын

    😂😂😂 እረብረድስት እና ሻሽቱ

  • @almetyimam
    @almetyimam4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @saratube7323
    @saratube73234 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617Ай бұрын

    ኧረአች ዲስቲቱን ተይላት 😢😢

  • @user-yf7kx4yf1z
    @user-yf7kx4yf1z4 ай бұрын

    አይእራብመጥፎነዉሻሸየይመችሺ

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh97294 ай бұрын

    Ay kifu ken😢

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss4 ай бұрын

    😄😄😁😁😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617Ай бұрын

    ኧረተው ምን ቢቸግረ ለምኑእጂ አትስረቁ ሀቂቃ ከኔወዳ የተራበ የለም ወላሂ አልሰረቅም

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    እሚሰጥየለም ብለምኒም

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx47524 ай бұрын

    አረ 😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617Ай бұрын

    እሚያስጠላው የትበይን ልብስ😂😂😂

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    😅😅😅😅አረወየው

  • @user-sc4wk1ub1e
    @user-sc4wk1ub1e4 ай бұрын

    ኧረ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xj4ds6vv5x
    @user-xj4ds6vv5x3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc4 ай бұрын

    የዛሬንአያርገዉና፣እኔናጋደኛየ፣ተጎረቢትገባሄእደሄዱልንድፎሠርቀናልክክክኮ

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    ሌባ😂😂

  • @FreMedia
    @FreMedia3 ай бұрын

    በሬው ከአንድ አመት በላይ#kzread.info/dash/bejne/eJmqzaaHg7edm5M.html

  • @AfariMoranShityDog
    @AfariMoranShityDog4 ай бұрын

    ደደብ መሃይም ካንተ ከመናጢ እብድ ውሻ ምን ይሠረቃል

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik92844 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel2144 ай бұрын

    እህህህ በሳቅቅ ሞኩ❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6q4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-ig5cx
    @tube-ig5cx4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-hj7wy1ed7u
    @user-hj7wy1ed7u4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan16524 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @busyline3833

    @busyline3833

    4 ай бұрын

    አይሻሽየ አረበሳቅ😂😂😂😂በርቱ

Келесі