አዲስ ግልብጥ ነኝ ገራሚ የገጠር ድራማ (Addis Gilbit Negn New Ethiopian Dirama) 2023

Ойын-сауық

Пікірлер: 52

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit33815 ай бұрын

    እንዴት እንደምወዳችሁ ብዙ ነው ምታስተምሩን ትትና የአነጋገር ዘይቤ አብሮ መኖር መተጋገዝ ኸረ ስንቱ ብቻ ኑሩልን

  • @famel9098
    @famel90985 ай бұрын

    የምርጥ ምርጦች ናችሁ ፤ የኢትዮጵያ የቲያትር መድረክ በምድረ ጨምላቃ ተይዞ እንዴት ታድጋላችሁ!!!!!

  • @gonder12
    @gonder125 ай бұрын

    ቀናችንን እንደምታሳምሩልን ዘራችሁ ይባረክ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d5 ай бұрын

    አዳሜ ሀገራችን እደዚህነው ቤታችን የመጣችሁበትን አትርሱ መመለሻው እዳይጠፍችሁ. ወላሂ ስትሰው አየሁ ገጠርያደጉአይመስሉም. ሀገራችን ቤታችንን በበት ለቅልቀን ያደግን አይመስላቸውም አድዝብ ሲያዩይጮሀሉ. የአርብ ፎቅእያያችሁ ሀገራችሁንአትርሱ. እምየሀገሬ ሰላምሺንያብዛልን

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    5 ай бұрын

    ጭዋ ወልዱ ጭዋ ያሳደገው እንዴህ ይፅፋል እኔም እንዳች ነው ማንነቴን የመጣሆበትን አረሳም

  • @ejigayehu-cq5bi

    @ejigayehu-cq5bi

    5 ай бұрын

    ምነውር አለው ገጠርመወለድ ተገኝቶነው ህህ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76545 ай бұрын

    ወይኔ የእናቴ ቤት😢 እታበባዬ እናቴ የኔ ውድ አባት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ትዝታዎቼ 😍😍የአማራው ሙሉ እኮ ነው ኩራቴ🇨🇬😘

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay5 ай бұрын

    እዉነት እኮነዉ የሚያስመስሉት❤❤❤❤

  • @silenat
    @silenat5 ай бұрын

    እናንተን ሳይ ሀገር ቤት ያለው ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤

  • @teenamedu3121
    @teenamedu31215 ай бұрын

    ሁሌም ነጭ ልብስ ነው የሚለብሰው አማራ ክልል ቅመሞችዬ የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን

  • @yeshyilma3492

    @yeshyilma3492

    5 ай бұрын

    Amen amen amen..🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x5 ай бұрын

    ክፍት ብሎኝ ነው 😭🖤 እናተን ሳይ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh44855 ай бұрын

    😁😁ወንድልጂ ጉድ ሆነ ክክክ

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena15365 ай бұрын

    ያየሽዬ የኔ ቅመም❤❤😊

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60435 ай бұрын

    የያየሺ የአሀበሻ ቀሚስ ሁሉም ያምራሉ

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x5 ай бұрын

    ስወዳችው❤❤❤ያነኛውን ጨርሸ ከዚህም መጠው❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile47775 ай бұрын

    ያለም ወርቅ እህቴን ቁጭ ነሽ ገጠር ነዉጂ ብታይሽ ትገረም ነበር

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t5 ай бұрын

    እናተን ሳይ አገሪያለው ይመስለኛል በርቱ የኔውዶች❤❤❤

  • @user-qz8lc5hn5v
    @user-qz8lc5hn5v5 ай бұрын

    ገርመዉ ግን አባትን ይመስላላ ዉይ መመሳስሰል የገጠር ኖሮ አከርትትብኝ አባትን የኔ መከታ አባት

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen92225 ай бұрын

    አሁን በተዋናይ ሳያችሁ ቆይቼ አሁን ደግሞ በዚህ ተገናኘን።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u5 ай бұрын

    ግን ምንድን ነው እንደዚ ቆዳቸው የሚያምረው? ❤ ምንም ሳይቀባቡ ታድለው!! 😮

  • @GdhdhHdhdhdh-xm2hb
    @GdhdhHdhdhdh-xm2hb10 күн бұрын

    ስታምሩይመቻችሁ

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit93225 ай бұрын

    የኔማሮች ስወዳችሁ እናተን ሳይ ያለሁበትን እረስቼ እናቴ ቤት ያለሁ ነው የሚመስለኝ❤❤❤❤

  • @user-zv6ks2tl1y
    @user-zv6ks2tl1y5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr5 ай бұрын

    Welcome

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale29725 ай бұрын

    ምርጦች

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik92845 ай бұрын

  • @Memee-qu3cp
    @Memee-qu3cp3 ай бұрын

    ማር

  • @TruewerkMussa
    @TruewerkMussa5 ай бұрын

    ያየሽ አይብ አወጣሽ😂😂😂😂

  • @azebshewa6197
    @azebshewa61975 ай бұрын

    እች ልጅ ግን እንደ አሮጊት እናት ሆና ስትሰራ ስችልበት😂❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan16525 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia76545 ай бұрын

    እናት እኮ ግን የልጁን ገመና አይናገርም ነበር ማርያምን ወይኔ አንድአንዱ እናት😂😂😂😂የኔ እናት አባት እኮ ልዩ ናቸው እመቤቴን ውይይይይ 😍😍😍

  • @user-bl5qs1es9e

    @user-bl5qs1es9e

    5 ай бұрын

    እህታቸው እኮ ናት

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38965 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣. አዛዉ. ዘረረቺዉ.

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu32505 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa20425 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t5 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @smirahussain3227
    @smirahussain32275 ай бұрын

    እደቃቃ እሰበሳቸዉ ይዳደራሉ😂😂😂

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f5 ай бұрын

    የሴት ኃይለኛ ጥሩ አይደለም ይህ ዲራማ ነው ሴቶች ግን ረጋ በሉ ባል ክብር ነው 🙏

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside57344 ай бұрын

    ምኝታውን ጠልተህው ነው😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-ub5fr6ch4r
    @user-ub5fr6ch4r5 ай бұрын

    enkuan dehna metachihu atitfu wdoche

  • @user-yr1sp5ed4w
    @user-yr1sp5ed4w5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel2145 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz75795 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg5 ай бұрын

    ላይክ ሰብስክራይብ አርጉዎቸው ማደናነቁ ብቻ አይጠቅማቸውም

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta12295 ай бұрын

    ገረመው አንተን የምስለ ሰውነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu4155 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅

Келесі