የሰሜን ጦርነቱና የእርጉዟ እጣ ፈንታ! .... ባለ ታሪክ ጸሃይ ደሴ...ከላሊበላ እስከ አዲስ አበባ አስገራሚ የስደት ታሪክ።

ጸሃይ ደሴ /ጸሃይ ዲኮርን/ በስልክ አግኘት ከፈለጉ 0974846743 ላይ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
www.tiktok.com/@tsehay.decor?...
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
• በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 51

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu13715 ай бұрын

    ጸሃይ ደሴ /ጸሃይ ዲኮርን/ በስልክ አግኘት ከፈለጉ 0974846743 ላይ በመደወል ማግኘት ይችላሉ። www.tiktok.com/@tsehay.decor?_t=8jb8RwSeQAn&_r=1

  • @seniatabebe5537
    @seniatabebe55374 ай бұрын

    የረዳሽ ቅድስ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ....... ለኢትዮጵያ የቀደመ ሰላሟን ይመልስልን.......🙏

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni4 ай бұрын

    የኔ ጠንካራ እናት❤❤❤ የላሊበላ ህዝብ እኮ ይለያል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j5 ай бұрын

    የጦርነት አስከፊነት 😢😢 ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን 👏 ዘመዶችሽ አክስትሽ እና ቤተሰቡአ እግዚአብሔር ይባርካቸው ይህ ነው ዘሙድነት 👏👏 በስራሽም በርቺ ጠንካራ ሴት ታስደስተኛለች 👍👍👍💐💐💐💐💐💐💕💕💕💕ጎበዝ በርቺ

  • @saragirma5196
    @saragirma51965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለአደረጋልሽ ክብር ለአማኑኤል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hilinaadafre1733
    @hilinaadafre17335 ай бұрын

    ንግግርሽ ይጣፍጣል ደስ ስትይ በናትሽ ቀን ሙሉ ብታወሪ አትሰለቺም

  • @demekeab2611
    @demekeab26115 ай бұрын

    ፅሃይዬ ሁሉም አለፈ አንቺ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ በርቺልኝ እህቴ !!

  • @user-um5pk1tg7y
    @user-um5pk1tg7y5 ай бұрын

    በጣም ጠቃራ እናት በርች ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን ያርብ

  • @makisami
    @makisami5 ай бұрын

    ጀግና እናትነሺ ማማዬ በርችልኝ ብታሰተምሪኝ ደግም ❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48975 ай бұрын

    የኔ ፍቅር የኔ ጨዋ የኔ ሳቂታ ደሴ ይሙት የኔ ቆንጆ ፀሀይየ ስላየሁሽ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋራ በፀጋ በእድሜ ጠብቆ ያኑርልኝ❤💋

  • @uaesara8261
    @uaesara82614 ай бұрын

    አይ አባይን ያላየ በምንጭ ይደነቃል እሶአኮ በላሊበላ ከተማ ቁጥር አንድ ባለሀብት ልጄ ናት ሀብታምን ማንም በእንግድነት አክብሮ ይቀበላን ደሀን የሚአሰተናግድ ነው የጠፈው

  • @user-tx7dy6dq3x
    @user-tx7dy6dq3x5 ай бұрын

    አሜን ላንችም ሠላምሽ ይብዛልን 😍❤️ጌኔዬ አንደኛ ነኝ ገኔዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ❤️❤️😍

  • @Thutttttt
    @Thutttttt5 ай бұрын

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt5 ай бұрын

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 0:00

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw26685 ай бұрын

    አሜን🙏💓

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel94005 ай бұрын

    ጀግና ሴት👍👍👍

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o5 ай бұрын

    ayizosh betch ehit👍👍

  • @fatidundar5530
    @fatidundar55305 ай бұрын

    ገኑ ፣ ገኒ ፣ ገና ፣ ገኔ ፣ ገነት ፣ ገኖ

  • @hulegebtoube1631
    @hulegebtoube16315 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ገኔ በጣም በጉጉት ምጠብቀው ፖሮግራም ነው

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 0:00

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v5 ай бұрын

    ጠንካራ ነሽ እህትየ

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e5 ай бұрын

    Gudatun betam asaneshiwu emaye. Betam yetegodu Aqalehu

  • @user-md6vg1pi3m
    @user-md6vg1pi3m4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug5 ай бұрын

    Gani salame belanale

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne5714 ай бұрын

    በናትሽ ገነት እንስማበት ዝም እያልሽ እባክሽ

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd5 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት 🎉

  • @zemzemegigumuhamed1259
    @zemzemegigumuhamed12595 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist69635 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒

  • @user-ux8xu2zw7j
    @user-ux8xu2zw7j5 ай бұрын

    እናቴን ስላት 😢በደብ ሰማሁት😢

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug5 ай бұрын

    Gobaze enate emaberachenene yamana ayewodekeme

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis34655 ай бұрын

    እሎፍቅር ነው

  • @user-vv7yl6yt5z
    @user-vv7yl6yt5z5 ай бұрын

    احلين

  • @rabeyasweet3534
    @rabeyasweet35344 ай бұрын

    የኔም ብተሰቤች 3ቀንበግራችዉ ተጉዘዋል

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e5 ай бұрын

    Geni gin sint yetegoda ateshi new?

  • @user-hq3ex8dn7p

    @user-hq3ex8dn7p

    5 ай бұрын

    ስራዋን ልታስተዋውቅ ነው የመጣችው እርዳታ ፈልጋ አይመስለኝም

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl4 ай бұрын

    ድብኮ ስትል ልቤ ስንጥቅ አለ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22775 ай бұрын

    ያክስቴ ልጅ ሚስት አክስት. እንዴት እንዳከራተተቻት አረሳዉም ልጁም የቲም እናት አባት የለዉም እሷም የላት ከደሴ. አድስ አበባ ሂዳ እንዴት እንዳሰቃየቻት

  • @FantawDeribe-yp8ul

    @FantawDeribe-yp8ul

    5 ай бұрын

    እኳን በችግር ግዜ እኔ አርብ አርብ አገር ለመምጣት 3 ት ቀን ብቀመጥ በሥማም ሥቱን አለችኝ ዘመዴ 1 ዲ ኪሎ ጤፍ ዋጋ የበርበሪ እር ሥቱን ልገራችሁ ያልተዘርዘረልኝ ነገር የለም እሧ ከተናገርችኝ ወደህ ለዘመዲ ያለኝ አማለካከት በጣም የወርዴ ሆነዉ እዲለኛ ነሺ አች መልካም ቤተሠብ 😢

  • @fatimaethio2277

    @fatimaethio2277

    5 ай бұрын

    @@FantawDeribe-yp8ul ሲኖርሽ ነዉ የሚወዱሽ

  • @FantawDeribe-yp8ul

    @FantawDeribe-yp8ul

    5 ай бұрын

    @@fatimaethio2277 እግዚአብሔር ይመሥገን አጥቸ አልነበርም የሔደኩት የክፍለ ሀገር ልጂ ሥለሆኩ ሥለምፈራ ብቻ ከልጋ ለመያዝ ሥለምፈራ አገሩን ለለማላቀዉ እጂ ከሧ እኔ 3 ት እጥፍ እበልጣታለዉ የዛሬ አመት ነዉ እኮ ለሧ ሥጭ የተባልኩትን አርብ አገር ይዠዉ መጣዉ ሥታናደኝ 😥🤣🤣🤣 1 አመት ሙሉ ለሧ የተባለዉን ሹሮና በርበሬ ለራሢ ተጠቀምኩት

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    5 ай бұрын

    ​@@FantawDeribe-yp8ulየዘረዘረችልሽን ሁሉ አልበላሽዉም ግን እንዳረሳሻት ግን ለህሊና እንደሚጎዳ ነግረሽ ትንሽ ብር ሰተሽ ተሰናበቻት ግን ትምህርት ይሁንሽ ለማንም ብርሽን እንዳታባክኝ ሲኖርሽ እንደሚወድሽ እወቂ ብዙዉን ጊዜያችንን ለቤተሰብ ጨርሰናል

  • @FantawDeribe-yp8ul

    @FantawDeribe-yp8ul

    5 ай бұрын

    @@user-fz9ie5ih8m ወዳዉ እዳርፍኩ በልቻለዉ ከዛ ቡኋላ ግን ወጭ ነዉ የምጠቀመዉ ጓደኛ ጋር በላዉ እዪልኩ የዛኔ ብበላም ከዛ የበለጠ ወጭ አዉጥቻለዉ አሁን ደርስ የሚነደኝ ግን አለመናገሬ ሢከፍኝ ማልቀሥ እጂ መናገር አልወደም አሁን ሁሉም ቤተሠብ አሥጠላኝ እፍፍፍ 😥😥

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit5 ай бұрын

    ደምሩኝ ወደችየ

  • @user-md6vg1pi3m

    @user-md6vg1pi3m

    4 ай бұрын

    Aizoshi

  • @redwave4776
    @redwave47765 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-md6vg1pi3m

    @user-md6vg1pi3m

    4 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊0😊😊p

Келесі