የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Welcome to our channel...
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡


የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡

Пікірлер

  • @user-ll7si6qq8n
    @user-ll7si6qq8n19 сағат бұрын

    ለምን ፀበል አትጠጪም ከመድሐኒት ጋር ይኸው በእምነትሽ ልጅ ታቀፍሽ።

  • @almasbh6100
    @almasbh610019 сағат бұрын

    እህህህህ ምን ነበረበት እናት ሁለት ብትሆን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ek2fu7hr4u
    @user-ek2fu7hr4u20 сағат бұрын

    ማዳን የኢየሱስ ነው እምነት በኢየሱስ ሲሆን የስጋም የነብስም መዳን አለ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon761920 сағат бұрын

    በጣም የሚገርሙ ወላጆች እሷ ውለዱኝ አላለች እሔንን ያህል ክፋት

  • @hanantube3937
    @hanantube393720 сағат бұрын

    አላህ ሙሉ አፌያሽን መልስልሽ የኔውድ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon761921 сағат бұрын

    የኔ ቆንጆ ከዚህም በላይ ያድርግሽ ምርጥ ወጣት ነሽ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon761921 сағат бұрын

    ገንዬ ላምሪ የጻፈችው ተረት ዩ ትዩብ ላይ አለወይ

  • @user-ow5ou5rw5h
    @user-ow5ou5rw5h21 сағат бұрын

    አይዞሽ ሜሉዬ ትኖሪያለሽ ትድኛለሽ አይዞሽ የምንችለውን እናረጋለን

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu137121 сағат бұрын

    የላምሮትን መፅሐፍት የሚያገኙባቸዉ ቦታዎች 1. Book site 4 kilo and bole branch 2. Jafar books- hulum branch 3. Mega books- በሁሉም ቅርንጫፎች 4. Universal books - 4 kilo 5. እንሆ መጽሐፍት 4 kilo universal books ategeb

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x18 сағат бұрын

    thank you

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe962821 сағат бұрын

    የልጅቶሆ አለባበሽ ትንሽ

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile932322 сағат бұрын

    Shalom ዋድ ጾሎት ህጂ ጎ ይታ ፈውሽ ነው ወድጾልትንቭይ ዘካርያስ

  • @miba4080
    @miba408022 сағат бұрын

    TikTok ቢሰበስብ live ley

  • @fevenamde
    @fevenamde23 сағат бұрын

    Please i need this book. How can i get it ?

  • @user-bb8ir7dy2g
    @user-bb8ir7dy2gКүн бұрын

    ሰለፍቅር ፍቅር የሚል ፕሮግራም መክፈትሸ ገኒ ደሰ ይላል።የልጅቱ የፍቅር ታሪክ በጣም ያሳዝናል።።አሁን ገኒ እኔ የፍቅር ችግር አጋጥሞኛል አንድ በሉኝ ወገኖች።እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ፈረጅ አገር ነው።በምኖርበት አገር ሴት ሚባል የትዳር ከይም ለእኔ የምላት ሴት ፈልጉ ማግኘት የማይሆን ነው ።እኔ ደግሞ ከአገሬ ሴት ልጆች ጋረ ነው ሪለሺሸፕ ፍቅርም ባደኩበት ባህል ያደጉ ሴት ነው የምወደው።አንድ ቀን መጥቸ ኢትዮጵያ ሴት አገባለው ሰል ሰራ ምናንን ሰል ግዜ ወሰደብኝ።አሁን በfbም እሞክራለው ነገር ግን ለእኔ የምላት ሴት አላገኝም።እደዚህ እያልኩ ሰኖር አንድ ቀን አንዲት ሴት ከአዲሳባ የምኖር ብላ በfb ሰላም አለችኝ!መተዋወቅ ይቻላል?! አለችኝ። እረ ችግር የለም አልኳት ።መፃፃፍ ሰጀምር ፎቶሸ አይታየኝም ፎቶ የተነሳሸው ካለሸ ብትልኪልኝ ባይሸ ብንተዋወቅ?እኔም ልላክልሸ።ብያት ሁለት ፎቶወች ላከችልኝ።ማለትም ከህትዋ ጋ የተነሳችው ነው።እሰዋም ገምት የትኛዋ ብሆን ትመርጣለህ?አለችኝ ።እኔ አላውቅም አልኳት የምትወዳት የትኛዋን ፎቶ ነው?ካልሸኝ ግን እቺኛዋን ነው ብየ የላከችልኝን ፎቶ አንድዋን ከሰልኬ ፎቶውን ቆርጨ አወጣሁና ላኩላት። ለካሰ የታናሸ እህትዋን ፎቶ ነው የወደድኩት።እሰዋ በጣም ከፍቷታል።አሁን ከዛ አንቺ ነሸ?ሰላት እህቴ ናት አለችኝ።እኔ ነው አይቸ የወደድኩህ እኔ ነው የማገባህ!አለችኝ ።እህት ይቅርታ አድርጊልኝ አንቺ በጣም ረዥም ነሸ እኔ የመረጥኳት ደሞ በልኬ የሆነችውን እችኛዋን ነው።አልኳት ወይ ባታሳይኝ!የአንቺን ፎቶ ብቻ ልከሸልኝ ምርጫየ እዳልሆንሸ እነግርሸ ነበር ብያት ልለያት ሰል።እኔ 33 አመቴ ነው ተሎ አግብቸ መውለድ አለብኝ አለችኝ።የህቴ እድሜ ደግሞ 28 አመቷ ነው ።እሰዋ አሁን ማግባት አፈልግም ትለኛለች።መልካም እህት ከዙህ ላይ እናቁም!አልኳት ።እሷ ሁልግዜ ትጨቀጭቀኛለች ።እኔ ደግሞ እህትሸን ንገሩልኝና አሰተዋውቂኝ!እላታለው በዚህ አይነት ሰንባባል አንድ ቀን እህትዋን አቀረበቻትና አሰተዋወቀችኝ ሰታሰተዋውቀን ግን እሷን እደመረጥኩ ሳትነግራት እና እኔ እዳልተገባባን አድርጋ ነግራት ለማሰታረቅ ተግባቡ ብላ ልትለኝ ነው የቀረበችው እህትዋ።ከዛ ችግሬን ነገርኳት እሷን ነው እደመረጥኳት ፎቶ ለልካልኝ ለመጀመሪያም ፍቅረኛየ ብትሆን ብየ ያሰብኩት አንችን ነው ብየ ሰነግራት ይህማ አይሆንም!አለችኝ።ከዛ ይባሰ ብላኝ በሉ ተሰማሙ ብላኝ ታናሿ ሰልኩን ተቀበለቻት ታላቅ እህትዋ ።ይቅርታ አንቺን አልመረጥኩም ከሆነ እንዛመድ እህትሸን አሰተዋውቂኝ ብላት ችክ እዳለችነው።በዚህ መልኩ አሁን ዝብላ ሰላም የሚል መሰጅ ትልካለች ።እኔም የምወዳትን እህትሸን አሰተዋውቂኝ በፈጣሪ!እያልኳት ነው ።እኔ ደሞ ምርጫየ ሴት በቁመት መካከለኛ ቁመት ያላት ከእኔ ጋ ማች የሚያደርግ ነው የምፈልግ።የታላቅ እህቷ ወይም እዳገባት የጀመረችኝ ታላቋ ሜትር ከ70 ናት ሰትነግረኝ የእኔ ሜትር 60 ነኝ ሰለዚህ ሁሌ ምመኘው ሴት በልኬ ሰጠኝ ነው በዚህ ምክንያት ሴት በልኬ ላገኝ አልቻልኩም።ልጅቱም እየሰነባበተች ሰላም ትላለች ሰትለኝ እኔ እህትሸን እድንፋቀር እድል ሰጭን!እላታለው።እሷ ደሞ ቁመት ችግር የለውም እኔን አግባኝ! ትላለች እኔ ደሞ እሷን አግብቸ ታናሸ ወድምሸ ነው?ባልሸ?መባል አልፈልግም።ህልሜም አይደለም።ማግባት የምፈልገው በልኬ ነው።አንድ በሉኝ ።

  • @mimitube834
    @mimitube834Күн бұрын

    How do we find her book please and name of those books?

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908Күн бұрын

    ቀልደኛ ነች በቡሀ ላይ ቆረቆር ባልየው አልፈልግም እያለ የምን ሰውን እዳ መክተት ነው ምንስ ይጠቅማታል ፈጣሪን መፈታተን ነው ማንንስ ተማምና ነው ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብን ማጭበርበር ማንን ይጠቅማል ደሞ መኪናም ካፌም አላቸው በዛላይ መታከሚያ የጠየቀችው ከእጥፍ በላይ ምን ሊያደርግላት ነው በይ ስራሽ ያውጣሽ

  • @kidistkebede2020
    @kidistkebede2020Күн бұрын

    Enae 21 amete yete nachu esti eneyachu kae meli gare

  • @user-dw5fy5be4v
    @user-dw5fy5be4vКүн бұрын

    በጣም ደስ የሚል የመንፈስ ጥንካሬ በትክክል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም በአርሱ ሆነ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833Күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ደስ የምትል ልጅ የልጅ አዋቂ ነሽ: አንጋገርሽ ሁሉ አስተዳደግሽን ያሳያል በጥሩ ቤተሰብ እንዳደግሽ ካነጋገርሽ መገመት ይቻላል: በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ::

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nhКүн бұрын

    ልክ ነሺ እኔም እዳንች ነኝ አባቴ እናቴ ም አባትም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908Күн бұрын

    ኮሪያዎች ጥሩ ናቸው አትበይ ለገንዘብ ብለው ካሌብን የገደሉ እርኩሶች ናቸው

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5pКүн бұрын

    ገኒ ብቻ የአገራችን አዲስ አዲስ ትውልዱ በሁሉም ነገር ብቁዎች ብዙ አሉ ስማርት ስማርት ናቸው ሃሳባቸው ይሉኝታ የለባቸው ይተሰማቸውን በግልፀ ይናገራሉ እውቀቱ ችሎታው ሃሳብን ማፍለቅ በውስጥም በውጭም ያሉ የአገራችን ልጆች በጣም አደንቃለሁኝ አንቺንም አመሠግናለሁ!!

  • @fitsumhabtemariam1167
    @fitsumhabtemariam1167Күн бұрын

    Bermale Giorgio’s heji benatesh tedgnalsh

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3uiКүн бұрын

    ደከመኝያረብያኢላሂ❤❤❤❤

  • @kedje-nt3ui
    @kedje-nt3uiКүн бұрын

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፎ❤❤❤❤አይዞሽውደፈጣሬካችጋርይሁን

  • @mfaz1019
    @mfaz1019Күн бұрын

    ጌታ ሆይ ምን እንደምል ቃል አጣሁ እባክህን ለዚች ልጅ ቸርነትህን ምህረትህን አድርግላት

  • @AhmdinBalcha-nm1tj
    @AhmdinBalcha-nm1tjКүн бұрын

    ምን፡አንቀዥቅዦ፡ወሠደሽ፡ይሄ፡መልክ፡ይሄ፡አቃም፡ይዥ፡የባልሽ፡ግፍ፡ነዉ፡የመለሠሽ፡

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3eКүн бұрын

    ❤❤❤💒💒🤲🤲🤲💕💕

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144Күн бұрын

    Menew Gene ye kirstos fikre betaseme mezmure ye alem fikre eko 0 nat.

  • @user-pu2jf3we1y
    @user-pu2jf3we1yКүн бұрын

    የዚችን ልጅ ህይወት የቀየራችሁ ሁሉ ጤናችሁን ይስጣችሁ❤

  • @user-pu2jf3we1y
    @user-pu2jf3we1yКүн бұрын

    ወንድ ልጅ እኮ በስማም ሰይጣን ት ት የወሰደው ከእነሱ ነው😢 እንባሽ ታብሶ ስቀሽ ያሳየኝ እህቴ😢

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730Күн бұрын

    Ere Ehitwa gin gena lij nat ende eras wedadnet meselegn😢 bicha Egzyabher Kelal Yargilat

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5rКүн бұрын

    አንድንድ ኮማቾች ግን ለምን አገባሽ ትላላችሁ ??እንኳን አገባች እንኳን ወለደች ወልዶ የሞተ እና ሳይወልድ የሞተ እኩል አይደለም ብትሞት እንኳን የልጇ ስም ሲጠራ ሁሉ እሷ ትጠራለች ልጅ የሰጣት አላህ አፊያዋንም ይመልስላት ጀግና ናት ጥንካሬዋ እና እምነቷን አሰደመመኝ❤

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908Күн бұрын

    እራሷ በልመና እየኖረች በልመና የምታሳድገው ልጅ መውለድ አዋቂነት መሆኑ ነው አቅም ኖሯት ላትይዘው ምን ይጠቅማታል

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r22 сағат бұрын

    @@rozasolomon9908 ምነው ዝምታ ማንን ገደለ ??

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325Күн бұрын

    በስማም በእውነት እግዚአብሔር እንድምችል አወኩኝ

  • @haimanotmesfin2726
    @haimanotmesfin2726Күн бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ይሳካል እይዞሽ ያልፍል❤❤❤

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4xКүн бұрын

    how could we contact her ?

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7rКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይወድሻል ሞላት

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353Күн бұрын

    ከእናት በጣም የሚበልጡ አባቶች አሉ አባቴ እጅግ ምርጥ አባት ነበር በቃ የእናት ልብ ያለው እጅግ በጣም እወደው ነበር ነብሱን ይማረውና አሁንም ፍቅሬ ወደእናቴ ሊቀየር አልቻለም

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4xКүн бұрын

    thank you

  • @user-iv9bh4ic7r
    @user-iv9bh4ic7rКүн бұрын

    ሜላት አሰፋ እግዚአብሔር ይወድሻል እዮብ ተወልደመድህን

  • @hilinasolomon
    @hilinasolomonКүн бұрын

    በመጀመሪያ እግዚያብሔር ይማርሽ ቆይ ግን በፊት ቲክቶክ ላይ ዲያሊስስ የማረግበትን አንድ ባለሀብት ነው በበጎ ፈቃደኝነት እያሳጠበኝ ያለው ብለሽ ነበር አሁን ደግሞ ለዲያሊስስም ለምርመራም ሲባል ብሩ አለቀ አልሽ እንደገና ባለፈው መማር ጋር ገብተሽ 3.6M ነው የተጠየኩት ብለሽ ገንዘብ ሲሰባሰብልሽ ነበር አሁን ደግሞ 6.5M ነው የተጠየኩት አልሽ እንዴት ነው ነገሩ 🤔🤔

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390Күн бұрын

    Egezehabehare Amelake chameroo yeemareshe Ehaat ❤❤❤❤

  • @azizbelovedandodd9207
    @azizbelovedandodd9207Күн бұрын

    Ya allah enkuan allah lezi abekash

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964Күн бұрын

    ፍቄ የሰዉ ልክ። ነፍስህ በአፀደ ገነት ይረፍ። ፍቄ ግን ሰዉ እንዲህ እየወደደዉ ላለመታከም መወሰኑ እራስን ከማጥፋት አይተናነስም። ለምንወደው ቢኖርልን ደስተኛ ነበርን

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8iКүн бұрын

    ፅበል ፅበል ፅበል ፅበል ፅበል ፅበል ዛሬም ነገም እስከ ወዲያኛውም ፅበል ብቻ ነው መፍትሔው

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178Күн бұрын

    እኔ እናቴም አባቴም አሉ ግን አባቴን ከመውደዴም አልፎ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አባቴ ዘመዴ ጓደኛዬ ሁሉ ነገሬ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ገበሬ አባት 💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8iКүн бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብላቹህ እስኪ አሁን እንኳ ለማወቅና ለመማር ፍቃደኛ ሁኑ

  • @Lidya-br3ji
    @Lidya-br3jiКүн бұрын

    Why do you interupt the gusts

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8iКүн бұрын

    አይ ሞኝነት ኧረ እባካቹህ ንቁ ይሄ ፅበል ብቻ ነው መፍትሔው እግዚአብሔር እኮ የስጋንም የነፍስንም ደዌ ይፈውሳል ይሄ የዛር እርኩስ መንፈስ ነው ቢያንስ የዘውትር ፅሎት ጀምሪ እና ፅብል ሁላቹህም ተፅበሉ ገንዘብ አላቂ ነው ፅበል ፣ንስሃ እና ፅሎት ግን በነፃ ነው።