በኮፍያዬ የተነሳ የዚህን ያህል ልወቀስ አይገባም፡፡ይቅርታ የጠየቀችኝ አነጋጋሪዋ ባለታሪኬ፡፡ባለ ታሪክ ሜላት አለም፡፡

Пікірлер: 34

  • @abelb5604
    @abelb560412 күн бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሺ ግን የቤተክርስቲያን ልጂ ገዳም የምትመላላሺ ከኔ አንች ታውቂያለሺ ጥፍርሺ አልወደድኩትም❤

  • @senigi530
    @senigi53012 күн бұрын

    አቤት የኛ ሰው ነገር መንቀስ ሲወድ እሷ ስንት ነገር አሳልፋለች ያንን አታዩም ለማንኛውም የተሻለ ያጋጥምሽ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo760413 күн бұрын

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o13 күн бұрын

    ይገርማል እችን ልጅ ዱባይ ላይ አውቃታለሁ አንድ ኢጃዛ ቤት ነበር የምንኖር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😊😊

  • @user-zu3py1cn8f
    @user-zu3py1cn8f11 күн бұрын

    አንኳን ደስ አለሽ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw266813 күн бұрын

    እስይ እንኳን ደስ አለሽ❤🎉

  • @shebramenber2204
    @shebramenber220413 күн бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ያሰብሽዉ ይሳካልሽ❤❤

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s13 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሁንም አላህ ያስደስትሽ

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu10 күн бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ😊

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla9 күн бұрын

    ገንየ የኔ ደርባባ በጣም አከብርሻለሁ ደሞ ስርአትሽ አለባበስሽ የጥሩ ሴት ምሳሌ ነሽ

  • @tenad7309
    @tenad73097 күн бұрын

    ውይ ይች ሴት እንክዋም ደስ ብሎሽ ተመልሰሽ መጣሽ🙏🏾

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር🙏👉ገኒም እናመሰግናለን ❤🙏ከዚ በላይ ከፍ በይ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ነገር ይፈፅምልሽ🙏💚💛❤🙏ተመስገን🙏

  • @tenad7309
    @tenad73097 күн бұрын

    ገኒ በአንቺ ምክንያት ነው ልናያት የቻልነው:: እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይባርክሽ🙏🏾

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g13 күн бұрын

    O God setasazen and I am happy you are doing well

  • @fanomidia688
    @fanomidia68812 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሺ❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw633813 күн бұрын

    አይዞን❤❤❤❤❤

  • @destadiriba6150
    @destadiriba615013 күн бұрын

    Yen እናት እግዚአብሔር ይድርግለሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hiwotwoldegabriel
    @hiwotwoldegabriel11 күн бұрын

    fetari yelibishn yimulalish

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c10 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube155313 күн бұрын

    ምን ማለት ነው በመንፈሰ ቅዱሰ ፍቃድ አንቺ የፃፍሸው አለማዊ መፀሀፍ እንጂ መንፈሳዊ አይደለም አረ የምንናገረውን እንወቅ

  • @melukongio5148

    @melukongio5148

    13 күн бұрын

    እስኪ ትችት ይቅርብን ሴቶችን እናበረታታ አሁንም ትችት ባለፈውም ትችት ጎበዝ በርቺ ለማለት ይልመድብን

  • @ayshaahmed8148

    @ayshaahmed8148

    13 күн бұрын

    ስህተትን እያረምን ካልሄድን በኃላ ዋጋ ያስከ ፍላል ​@@melukongio5148

  • @sewasew1621

    @sewasew1621

    12 күн бұрын

    እውነት ነው እምንናገረውን እንወቅ

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse8413 күн бұрын

    Geni

  • @etalem3596
    @etalem359613 күн бұрын

    የምር እያሰብኳት ነበረ❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz892012 күн бұрын

    ካናዳ ላኪልን

  • @melatalem-ij1yb

    @melatalem-ij1yb

    12 күн бұрын

    እሽ ውዴ አመሰግናለሁ❤ ስልክ ቁጥሬ አለ ደውይልኝ

  • @user-mg9mm4ls1w
    @user-mg9mm4ls1w13 күн бұрын

    ገንዬ. ሸፎንሸ. ያምራል።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso979610 күн бұрын

    ENKUWAN DES ALESH

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij807613 күн бұрын

    ማለት ክፍያው ችግር ነበረው ማለት የምን ወቀሳ ነው

  • @user-uh3oq9oh8s

    @user-uh3oq9oh8s

    13 күн бұрын

    መች ወቀሰች አመስናለች እጅ አይ ሰው

  • @asmerawitmariamawit5410
    @asmerawitmariamawit541011 күн бұрын

    Wey dea stil yehonench flklk

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso979610 күн бұрын

    BE TECHEMARI MASTEMAR YALEBSH BÝE MASBEW KE TRU SRA LAY YALE PLANSH WEDE ETHIO ENDTMELESH YADEREGUSHN MANSAT ALEBSH !

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke281511 күн бұрын

    So you are the female version of Moses? 😂eshiii

Келесі