*በሀዘን ምክንያት ሳይለቀቅ የቆየው ቪዲዬ * በእንባ የተሞላው ሰርፕራይዝ!

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 134

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4dАй бұрын

    እማዬ የሚል ልጅ መስማት የናፈቀ ላይክን ይጫን❤.

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967Ай бұрын

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ። እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ።

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3cАй бұрын

    እመቤቴ ማረያም በሰላም ትገላግልሺ ከቅዱሰ ሩፋኤል ጋ 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @selmejons5098
    @selmejons5098Ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሸ ያጥር ወፍ አትሰማሸ ሹልክ ያለውን ሰው ያልሰማውን ምጥ እመቤቴ ትሰጥሸ የሆሸን በጀርባሸ ድንግል ማርያም በሰላም በጀርባሸ ታሳቅፍሸ የማዳም ቅመሞችዬ እኛንም ከሰደት መልሰ እንደዚ በጥሩ ትዳርና በልጅ ይባርከን አሜን በሉ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gyАй бұрын

    ይታደሉታል እንጂ ይታገሉታል ውይ ሰው ያልውጣልን ለምን ይሁን አረ ፈጣሪ እይን መልካም ባል ሳይ ጥሩ ውንድ ስላልገጠመኝ እድሌን ነው የምረግመው😢

  • @marmedia-ly3nx

    @marmedia-ly3nx

    Ай бұрын

    አይዞሽ ፀልዪ የተባረከውን ፈጣሪ እንዲሰጥሽ

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    Ай бұрын

    Ayizoshi ehte

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1sАй бұрын

    መሴ ምርጥ ስው ነቨ የስው ደስታ ያስደስትቫል የስው ሀዘን ያስለቅስቫል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልቨ መስዬ አድናቄቨ ነዬ ከሌባኖስ❤

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071Ай бұрын

    ማርያም ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abubeza320

    @abubeza320

    Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @nanny3146
    @nanny3146Ай бұрын

    Wow it's owsem this is Ethiopians culture messy ur great 👍 real Ethiopians doughter egzabeher yebarkesh all ur family's too amen 🙏

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7gАй бұрын

    መስዬአንቺ እኮ ገበዝ ነሽ

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4tАй бұрын

    ዬርዲዬ እንኳን ተወለድሽልን እመብርሐን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    መሲዬ የአንቺን ፍልቅልቅ እነት ለልጅ ልጆችሽ ያስተላል ፍልሽ❤❤❤

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940Ай бұрын

    ማርያም ትቅረብሽ

  • @user-pj3ld7ip3y
    @user-pj3ld7ip3yАй бұрын

    መሲ ጎበዝ በዚህ ቀጥሉ wow

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9jАй бұрын

    ያሰላ ልጆች ቆንጅዬ ቆንጅዬ ናቸው❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960Ай бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ

  • @hareggebre
    @hareggebreАй бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤🙏🙏🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate1804Ай бұрын

    የጭቅ አማላጇ በሰላም ትገላግልሽ🙏😍😍😍😍😍😍

  • @marthachane9777
    @marthachane9777Ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትምጣልሽ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148Ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደስ ይላል እደዚህ ነው ጓደኝነት

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781Ай бұрын

    መሲዬ ማእተብሽ ያምራል ❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautyntАй бұрын

    መስዬ❤❤❤

  • @mesien329
    @mesien329Ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ቀናተኛ እንዳልሆንብህ የተበረከውን ትዳር ስጠኝ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSirajАй бұрын

    የኔ ደርባባ አላህ በሠላም ይገላግልሽ የፊት ለፊትሽን በኋላሽ አዘይ የአጥር ወፍ አትሥማሽ

  • @HdgYws
    @HdgYwsАй бұрын

    እመብርሃን ትቅርብሽ❤❤❤❤

  • @nigestideberzion9090
    @nigestideberzion9090Ай бұрын

    EZGABHER Yemarh wendeme Rasehen tebek 🙏🙏🙏🙏💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nanny3146
    @nanny3146Ай бұрын

    Embete mariam beslam tegelaglish amen 🙏

  • @teshome7693
    @teshome7693Ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እህታችን ተባረኩ

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360Ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣቹ መሲም ተባረኪ❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4dАй бұрын

    እህቶች መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማችሁ የኔ ቆንጆ ጌታ ልጅሽን አሁንም በሰላም ያሳቅፍሽ ተባረኩ 🙏🙏

  • @user-db4tb5nl3z
    @user-db4tb5nl3zАй бұрын

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @seada9327
    @seada9327Ай бұрын

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኒ ደርባባ ስታምር ደግሞ ብስሚላህ የሚያስቀኑ ቤተሰብ ናቸው መስየ❤❤

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vyАй бұрын

    በሰላም ወልደሸ እቀፊ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914Ай бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131Ай бұрын

    ከልቤ የለኝም የምለው ጓደኛ ማን ይሆን እንደኔ የሆነ ብቸኛ😪💔

  • @betty.n5218

    @betty.n5218

    Ай бұрын

    ene

  • @abcell5915

    @abcell5915

    Ай бұрын

    አለ እነም❤❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    Ай бұрын

    አለው አይዞሽ እህቴበስደት ያለን አንድ ነን😢😢❤

  • @fatumamehamed3270

    @fatumamehamed3270

    Ай бұрын

    ከማንም በላይ የፈጠረሽን ጌታ ጓደኛ አድርጊዉ ፈጥኖ ይደርስልሻል ዉደዴ

  • @Tube-fp8gy

    @Tube-fp8gy

    Ай бұрын

    ልክ እዴኔ😢💔

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587Ай бұрын

    Wow congratulations Betam tamralachu ❤❤❤🥂🍾🌹🌹🌹

  • @esthermiller-hm4rc
    @esthermiller-hm4rcАй бұрын

    lovely family 💚💛❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nxАй бұрын

    ገንፎ ከበላችሁ ቀጥሎ እልልልል፡ እልል....እልልል.... ያላችሁት ደስ.. ሲል❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @EteteitubeАй бұрын

    ጌታ እየሱስ በሰላም ይገላግልሽ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682Ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ😍

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633Ай бұрын

    Des yemel feker tebrku ❤

  • @Amen-qd4xs
    @Amen-qd4xsАй бұрын

    Nice family ❤❤❤🎉❤

  • @selamnahomselam1138
    @selamnahomselam1138Ай бұрын

    Emebet Mariam beselam tegelagelish🎉

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7mАй бұрын

    ሲምሩ❤

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6yАй бұрын

    መልካም ልደት መበመልካም ወልደሽ በሰላአም እንይሽ❤❤❤❤

  • @kebernsh208
    @kebernsh208Ай бұрын

    በሀዘን ምክንያት የቆየ ነው የሚል እርእሱ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን ተፈጥሮ ነው

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488Ай бұрын

    ማሻአላህ ያአላህ ለኛም እደዚአይነት ባል ስጠን እስቲ ስራፕራይዝአርገን

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224Ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488Ай бұрын

    ያአላህ ለኛም መልካም ባልስጠን ማሻአላህ

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9jАй бұрын

    በሀዘን ምክነከያት ስትይ ምን ሁነው ነው

  • @ethiopiatakele533

    @ethiopiatakele533

    Ай бұрын

    የመሲ አባት ስለሞተ ይሆናል

  • @user-ej1ck9en9k
    @user-ej1ck9en9kАй бұрын

    ❤😍😍😍😍💗💗

  • @tutuz8920
    @tutuz8920Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤መልካም እድል

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4bАй бұрын

    ወልደሽ ለማቀፍያብቃሽ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1uiАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz3mr1pb2s
    @user-vz3mr1pb2sАй бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @belayche4050
    @belayche4050Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782Ай бұрын

    maryam tikrebsh❤❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096Ай бұрын

    ድንግል ማርያም ትቅረብሽ🙏

  • @Yeshi-be9gs
    @Yeshi-be9gsАй бұрын

    Yordi emebete tkrebsh enkwan teweledsh

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671Ай бұрын

    እመቤቴ በሽልም ታዉጣሽ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9exАй бұрын

    የተባረከየተቀደሰፊሬያድርጊላቱ❤❤❤

  • @kamilamanji77
    @kamilamanji77Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ky8zo8sl2v
    @user-ky8zo8sl2vАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Makbelcr7boy
    @Makbelcr7boyАй бұрын

    😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101Ай бұрын

    Mese you are vary nice women love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586Ай бұрын

    ድንግል ማሪያም የፊትሽን በጀርባሽ ታዞርልሽ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4wАй бұрын

    እመቤቴ ትቅረብሽ ❤መሲዬ አቺትለያለሺ ❤ስልክሺን ፈልጌ ነበረ❤🙏❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519Ай бұрын

    የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhinАй бұрын

    ያ ግን ካብዚ ትዛረቦ ዘለኻ ንላዕሊ እቶም አብኡ ዘለዉ ይልብሙ ዝብል እምነት አሎኒ ተዛሪበ ነይረ ንምባል ዶዩ ዎላስ ሐላፊነት ወሲድና ኢና ንዛረብ ዘሎና መን ንመን ይአምኖ ቃልሲ ከምኡ እዩ ዝጅመር

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450Ай бұрын

    Enkuan teweldshe emebirehan tikrebishe mese yenafilklik

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694Ай бұрын

    መታዳልነው በዚህ መልኩ መገላለፅ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xcАй бұрын

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ማለት ምን ማለት ነው? የምታውቁ መልሱልኝ

  • @asemerttilahuntilahun5225

    @asemerttilahuntilahun5225

    Ай бұрын

    ስው ሳይስማ ውለጄይ(ተገላገይ )ማለት ነው እህት ምክንያቱም ወፍ የምትጬህው ጠዋት ሁሉም በተኛበት ስለምትጩህ በዚህ ምክንያት ነው የአጥር ወፍ አትስማሽ የሚባለው

  • @KaleNate-eq8xc

    @KaleNate-eq8xc

    Ай бұрын

    @@asemerttilahuntilahun5225አመሰግናለሁ እማ ከጠየቅኩት በላይ አብራርተሽ ስለመለሽልኝ❤️🙏

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176Ай бұрын

    Batame yamewodachu enkune daseyalachu

  • @lidetmangastene9283
    @lidetmangastene9283Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtukankassu7356
    @birtukankassu7356Ай бұрын

    Embete there's ytero wef atsms❤❤❤

  • @hani9864
    @hani9864Ай бұрын

    የዘመኑ ጉረኞች ወላጆች እናንተ ብቻ ናችሁ ?

  • @leyunettube5288

    @leyunettube5288

    Ай бұрын

    Mn malet yihon yezemenu mikegna komach

  • @yared7699

    @yared7699

    Ай бұрын

    ምን አደረጉ እድሉን ስላላገኝሽ ነው ቅናት መጥፎ ነው

  • @Yeshi987
    @Yeshi987Ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶችዬ

  • @cequa4067
    @cequa4067Ай бұрын

    የተደፈሯቸዋ ልጅቱግን ፖሊስ በቃ አልተደፈረችም ብሏል የውሸት ነው ብሏል ብለሽ በቃ ሄደሽ ቤተሰቧን ያኔ እንደ ጠራሽ ጠርተሽ አነጋገር ፖሊስ በቃ አደፋፍኖት ቁጭ አለ

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115Ай бұрын

    Tilkwan lej involve adrgwat ende tersach eko

  • @FakiaAbdalah-of8ib
    @FakiaAbdalah-of8ibАй бұрын

    በጣምነው ምታሳዝኚው አቅራቢዋ ባለፈው አድልጅ ተደፍራ አቺጋ ቪድዮ ለቀሽነበር ፖሊሶች አልተደፈረችም ብለው ስላወሩ አቺም አምነሽ አልተደፈረችም ብለሽ ዘገብሽ ሁሉምነገር በራስ ሲሆን ያማል ፖሊሶቹ እራሳቸውነው የደፈሩዋት ሚሆነው ምንም ማለት አይቻልም አላህ ይፍረድ የሴትልጅ እባ የተለመደሆኖዋል አገራችንላይ

  • @solomontessema9176

    @solomontessema9176

    Ай бұрын

    Yes she shouldn't do that she is a victim I'm really sad about that

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956Ай бұрын

    መሲ እኮ የእግዚያብሔር ስጦታ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assa3100
    @assa3100Ай бұрын

    ምን ማለት ነው የ አጥር ወፍ አትስማሽ ማለት?? እግዚአብሄር ይርዳሽ ብትያት አይሻልም?

  • @user-je7qq5he2u

    @user-je7qq5he2u

    Ай бұрын

    ምጥሽን ቀላል ይሁንልሽ ድምፅሽን ጎረቤት ሳይሰማ ውለጂ ማለት ነው

  • @Abeta-nc5gd

    @Abeta-nc5gd

    Ай бұрын

    የአጥር ወፍ አትስማሸ ማለት ምጥ ሲመጣ ህመሙን ከወቅሸው

  • @yomeke100
    @yomeke100Ай бұрын

    ይሄን የፈረንጅ ኮተት ባእድ አምልኮ እያመጣችሁ ትውልድ አበላሻችሁብን

  • @user-xj5tr2yd4t

    @user-xj5tr2yd4t

    Ай бұрын

    ይሄ እኮ የፈረንጆች አደለም የአጥር ወፍ አትስማሽ ማለት ጎረቤት ሳይሰማሽ ህመም ሳይሰማሽ በሠላም ተገላገይ ማለት ነው ቤቢ ሻወር ነው ባእድ አምልኮ

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    Ай бұрын

    ትክክል የራሳችን የኢትዩጵያውያን ወጋችን ባህላችን።

  • @kukushamagna1872
    @kukushamagna1872Ай бұрын

    መሰረት በዙ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላይ ግን የሆነውን እና ያልሆነውን አታቅርቢ የዛሬው ምንም አልተመቸንም ምክንያቱም ያም እየተነሳ ሰርፕራይዝ ባለ ቁጥር አይናችንን አታፍዙት ታሪክ ያለው ነገር አቅርቢ

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fuАй бұрын

    አንች መሰረት ሚሉሽ ሰትዮ ምታቀርቢው ነገር ካጣሽ ስራ ቀይሪ፡ መውለድ በነርሱ የተጀመረ አስመሰልሽው፡ ስንት ሚቀርብ ኝሮግራም እያለ አንች ዩቲውብ ላይ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብለሽ የማንንም ልቅምቃሚ ታሪክ አትዘባርቂ፡ አይናችን እንፈልገዋለን የኢትዮጵያ ዪቲውበሮሽ ፊት ከሰጡዋችሁ አልጋ ላይ ሚደረግ ነገር ቀርፃችሁ ታቀርባላችሁ: በየ ድግሱ እየዞርሽ ምግብ መለቃቀም ለመድሽና ተበላሸሽ፡ ድቡልቡል

  • @YemeskTyohanes

    @YemeskTyohanes

    Ай бұрын

    አለማየትም ይቻላል ማን አስገደደህ(ሽ) ይህን የፃፈ አላገባም ወይ አልወለደም የ ቅናት አስመሰለበት ያየውን ጥሩ ነገር የማያደንቅ ምቀኛ ነው !!! ለማንኛውም ቸር ተመኝ ቸር ይገጥምሀል ፈጣሪ በ ትዳር እና በልጅ ይባርካቹ

  • @DD-oh5fu

    @DD-oh5fu

    Ай бұрын

    @@YemeskTyohanes @ የሆንሽ ደነዝ ነገር ነሽ፡ አንች የአረብ ሀገር ሽርሙጥና እና ግርድና ስላደነዘዘሽ ሚጠቅምሽን እና ማይጠቅምሽን ለይተሽ አታይም፡ ደንቆሮ

  • @fatumaahmed8338

    @fatumaahmed8338

    Ай бұрын

    ​@@DD-oh5fuአሁን አዉቃለሁ ብለህ ነዉ የምትሳደበዉ ? የስድብ ማስትሬት /ዶክትሪት/ይዘህ ነዉ

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6hАй бұрын

    እሕታችን በሰላም ሑለት ያድርግሽ አቅፈሽ ለመሣም ያብቃሽ ለዘላለም ፍቅርን ይጨምርላችሑ 💝💝💝💝💝💝💝መሢዬ 🌹🌹🌹

Келесі