ከእናቴ ጋ ተመካክረን መርዝ ጠጣን::ፊልም መሰል ግራ አጋቢ ታሪክ::ትእግስት ሀብታሙ:: ክፍል 2...

ወንዝ ውስጥ ሰምጬ ሞቼ ነበር::

Пікірлер: 226

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h4 ай бұрын

    እኔግን የዚችልጅ ታሪክ ህልምነው የመሰለኝ እግዚአብሔርን ሲጠብቀንኮ የአራዊትንአፍይዘጋን የማርያምልጅ መድሀኒአለም ይመስገን 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tsegakansi3628

    @tsegakansi3628

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-si3kh9wp6e

    @user-si3kh9wp6e

    4 ай бұрын

    እደኔ

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    4 ай бұрын

    Dani'eel ke anbesa afi yatata amlak new ye tebekesh😢😢😢😢😢

  • @RodasDejene
    @RodasDejene4 ай бұрын

    ካንበሳ መንጋጋ ያወጣሽ የዳንኤል አምላክ ይርዳሽ❤❤❤

  • @user-zf2vf9mo7d

    @user-zf2vf9mo7d

    4 ай бұрын

    ዳኒኤል ማነው አቤት የእናተ አምላክ ብዛቱ😅

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    4 ай бұрын

    Z​@@user-zf2vf9mo7d መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    4 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️

  • @galwukro

    @galwukro

    4 ай бұрын

    አሜን🤲

  • @user-ue6or1fx3f

    @user-ue6or1fx3f

    4 ай бұрын

    GETA BEANICHI LAY TILIK ALAMA ALEW AYIZOSH

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum30244 ай бұрын

    የሚገርም ነው በእያንዳንዱ ጉዞዋ ፈጣሪ አብሮት አለ ታድላ የምር

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe59024 ай бұрын

    የመድኃኒዓለም ስራው ድንቅ ነው። የስጋ አባትሽን እንደሞተ ቆጥረሽ /በቁሙ የሞተ ስለሆነ / አባትሽ መድኃኒዓለም ነው። Period ! እግዚአብሔር በአንቺ ብዙ ታምራትን ይሰራል ብዬ አምናለሁ።

  • @tsegakansi3628

    @tsegakansi3628

    4 ай бұрын

    Amen yene medanialem yemisanew yelem 🙏

  • @betyteklay3298
    @betyteklay32984 ай бұрын

    TGye ታሪክሽ የሚያስደንቅ ነው። የእግዚአብሔር ጥበቃ ሁሌም ካንቺ ጋር ነዉ ። ሰው ሳያውቅሽ የረዳሽ ፣ ከጎንሽ የሆነ እግዚአብሔር ዛሬም ካንቺ ጋር ነው። 100% ራስሽን በእሱ ላይ ጣይ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ። ወላዲተ አምላክ አለው ትበልሽ። ለማመን ከብዶኛል

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt4 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ሰዉ ያለቀኑ አይሞትም በጣም ሚገርም ታሪክ

  • @wosensime9612
    @wosensime96124 ай бұрын

    ልጄ አንቺን ከዚያ ሁሉ አደጋ የጠበቀሽ አምላክ እንዲሁ አይተውሽም። ይህ ሁሉ ውስብስብ የጤና ችግር በፀበል ይፈወሳል ስለዚህ እባክሽ ፀበሉን አጥብቀሽ ያዢ ወላጅ አባትሽን እንደሌለ ቁጠሪው አንቺ ከሁሉ በላይ የህነ ፈጣሪ አለልሽ❤❤❤

  • @bemnetyemikaellij2393
    @bemnetyemikaellij23934 ай бұрын

    በጣም የሚደንቅ እና ፍፁም የእግዚአብሔር ጥበቃ እንዳለሽ በደረሰብሽ ፈተና እና ፈተናውን ያለፍሽበት ሁኔታ ምስክር ነው እኔ ግን አንቺን እናትሽም ጠበል ብትጠመቁ ብትሰግዱ ብትቆርቡ እመኝኝ ጥላታችን ዳቢሎስን ማሸነፍ ትችያለሽ ሳትደክሚ አሁኑኑ ጀምረው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ባንቺ በኩል እንደሚከብር ሴጣን ዳቢሎስ ስለሚያውቅ ነው እንደዚህ የሚፈትንሽ አይዞሽ

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta21444 ай бұрын

    በጣም ይገርማል በእውነት የእግዚአብሔር ጥበቃ ድቅ ነው ፈጣር አሁንም ካች ጋር ነው አይዞሽ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c4 ай бұрын

    ይሄኮ ትልቅ ታምር ነዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚጠብቅሽ መልአክ ነዉ ከዝሁሉ ያወጣሽ የስለት ልጁ ሆነሽ ይሆናል በስመአብ ወወልድ

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l4 ай бұрын

    የኔ ወርቅ አላህ ይርዳሽ ሂወትሽ ከባድ ነው ያሳለፍሽው ዱኒያ ፈተናዋ ብዛቱ ጤና ሁኖ መፈተን ይሻላል ከበሽታ ጋር ችግር ይከብዳል የኔ እህት እናትሽንም አንችንም አላህ በምህረቱ እጎብኛችሁ 🤲

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru4 ай бұрын

    እግዚያብሔር ባንቺ ላይ ትልቅ ሥራ አለው ለአላማ ነው የፈጠረሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ የፈጠረሽ አምላክ አይረሳሽም፣ ሁልጊዜ ክፉ ለዋሉብሽ በቻልሽው አቅም መልካም ሰው ሁኚ ብድራትሽን አምላክ ይከፍልሻልና፣ ከቤተክርስቲያን እና ፀበል ከመፀበል አትራቂ ክፉ ነገሮት ሁሉ ከቤቱ ስንርቅ የበለጠ ለፈተና ይዳርጉናልና፡፡

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede98294 ай бұрын

    እግዚአብሔር በአንቺ ገና ብዙ አላማ አለው እኛ የሰማነው እንኩዋን ለምን እንድንሰማ አደረገን ፣እሱ አላማ አለው ፣እንደ እኔ ግን ፀበሉን አጥብቀሽ ያዢ እህቴ ፣ተመስገን አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ❤አሜን

  • @redyhailu1565
    @redyhailu15654 ай бұрын

    ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው እናቴ እግዚአብሄር ታምሩን ያሳየብሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቅሽ

  • @shetuselam3620
    @shetuselam36204 ай бұрын

    እሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር መጨረሻን ያማር ያርግልሽ የኔ እናት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካምነዉ

  • @mahi3934
    @mahi39344 ай бұрын

    በስመአብ የሚያስጨንቅ ታሪክ

  • @user-fs6nq5el2m
    @user-fs6nq5el2m4 ай бұрын

    ከአንበሳ አፍ ያተረፈሽ አምላክ የዘጋጀልሽ ነገር አለ በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው አይዞሽ አሁንም ፈጣሪ ከአንቺጋር ይሁን ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @tigistkebede5258
    @tigistkebede52584 ай бұрын

    Tsebel tetemeki yene konjo. Egziabher ke anbesa ena jib yadanesh ke zihem yadnishal. Tselyi❤️

  • @ConfusedBackpacker-nr7dt
    @ConfusedBackpacker-nr7dt4 ай бұрын

    ያንቺ አምለክ የዳንኤል አምላክ ነዉ አይዞሽ ምንም አትሆኝም ፀልይ ጌታ አለ ይህንን ሁሉ ፈተና አልፈሽ አትሞችም ተሥፋ አትቁረጪ ሤጣን ተሥፋ ይቁረጥ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide4 ай бұрын

    ይሄን ቪዲዩ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @mintiwabbekele8410

    @mintiwabbekele8410

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @teshomeashagere454

    @teshomeashagere454

    4 ай бұрын

    ይቺ ልጅ የምትናገረው ነገር እውነት ከሆነ ፈጣሪ ለሆነ ምክንያት የፈጠራት ታምረኛ ልጅ ናት የዮዎናስ ታሪክ ነው ያላት

  • @soniyadelboso4538

    @soniyadelboso4538

    4 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @user-fd1co5yj4o

    @user-fd1co5yj4o

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit34484 ай бұрын

    እግዚአብሔር ባንቺ አላማ አለው❤❤የእ ኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma51964 ай бұрын

    አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ለሆነ አለማ ነው ያቆመሽ በእውነት 😢😢😢

  • @MekdiTube
    @MekdiTube4 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከብዙ ነገር አትርፎሻል ከዚህም ያድንሻል እባካቹ ኢቢኤሶች ይችን ልጅ አቅርባትና ትረዳ ትታከም 😢😢😢😢

  • @burtatigabu2062
    @burtatigabu20624 ай бұрын

    እርሳ ላለፈችብት እኔ ስሰማት እጅግ ደከመኝ አቤት የእግዛብሔር ጥበቃ አይዞሽ ታሪክን ቀያሪ ጌታ ታሪክሽ ይቀይርልሻል አች እኮ እደ ዳኔል ካበሳ አፈ ያዳነሽ አበሳን ትራስ ያደረገልሽ እደነ አበድናጎ እደነ ድስራቅ ከሳት ያዳነሽ ሳታውቂ ያቀፈሽ እግዚአብሔር እኮ ነው በእርሱ ጥበቃ ወስጥ ነሽ ግርግጠኛ ነኝ ነገሽ ያመረ ነው በርች ጌኒ ተባረኪ በብዙ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh4 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ የአጎቴልጅ በህወቷ ፔረድ አይታ አታቅም አብሽሪ ልጅ አልወለዴችም አንጂ አግብታ በደስታ እየኖረችነው አይዞሽ ምኔም አትሆኝም የኔቆነሠጅየ እሄት።ውይ አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy4 ай бұрын

    አንቺ ገና ብዙ ታምር ትሰሪያለሽ ስንት ጊዜ ከአንበሳ መንጋጋ የአዎጣሽ እግዚአብሔር ለበጎ ነዉ አይዞሽ እህቴ ታሪክ ተቀይሮ ትልቅ ቦታ እንደ ምደርሽ ምን ም ጥርጥር የለዉም

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71604 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ አላማ አለው ❤❤

  • @solomonabara8575
    @solomonabara8575Ай бұрын

    ክብር ለድንግል ልጅ ለምዳኒያልም ይህን ሚገርም ታሪክ ነው ❤❤❤❤

  • @ytttyytheryu2462
    @ytttyytheryu24624 ай бұрын

    አይዞሺ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ስለዚህ አብሺሪ ያልፋል

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh4 ай бұрын

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ባንችላይ የሚሰራው ነገር አለው ጠብቂው

  • @masereshaalemayehu611
    @masereshaalemayehu6114 ай бұрын

    እባካችሽ ፀበል ሂጂ ፈጣሪ ከብዙ ነገር አድኖሻል

  • @hilinahabtemichael
    @hilinahabtemichael4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብዙ ምልክት አሳይቶሻል ሁለታችሁም ሁሌም ፀበል ተከታተሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas24094 ай бұрын

    Egziabher yemsano yelem amen amen amen ❤❤

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u3 ай бұрын

    የፈጣሪ ድንቅ ስራ እኮ በጣም ነው የሚገርመው በንፁ ልባችን ስንጓዝ እንሰሳዎችም ከፈጣሪ በታች እራርተው ይጠብቁናል

  • @mehiretbelete4478
    @mehiretbelete44784 ай бұрын

    አትሞችም በህይወት ትኖርያለሽ በምክንያት ያተረፊሽ በአንቺ አላማ ስላለው ነው እየሱስ ይወድሻል

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58264 ай бұрын

    ፈጣሬዬ ምን አይነት ታሬክ ነው አይ የእግዚአብሔር ሥራ ይቅር በለኝ አምላኬ ይሄም አለ በዛብኝ እያልኩ ፈጣሬን አማርራለዉ እህቴ አይዞሽ እህቴን ፈጣሬ ያስብሽ

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j4 ай бұрын

    እባየ አለቅ የኔ ቅመም አላህ ያግዝሽ

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma26994 ай бұрын

    ሚገርም ነው የዳንኤል አምላክ የአንበሳውን አፍ የዘጋልሽ የእሳቱን ሀይል አጠፋልሽ ከእሳቱ ውስጥ አቅፎ ያውጣሽ እየሱስ ነው ክብር ለእሱ እግዚአብሔር ይወድሻልልልል

  • @chanyalewalemu211
    @chanyalewalemu2114 ай бұрын

    ልጅን ከልጅ የሚያበላልጥ አባት የተረገመ ነው።እ/ር በልጅቷ ላይ ትልቅ አላማ ኣለዉ ።የሰውን ችግር ብቻ መስማት በጣም ያማል።የተቻለንን ያህል መርዳት የተሻለ ነው። በአንበሳ ያልተበላችው አንበሳ ተንኮል ያላሰበበትን ሰው አይተናኮልም ለዛ ነው።የወር አበባው ጉዳይ ብዙ ጊዜ አደጋ ስለደረሰብሽ በድንጋጤ ጊዜ በሚመነጩ ሆርሞኖች ምክንያት የኦስትሮጅን ሆርሞን የሚያመነጨው ክፍል መጎዳት ወይም መዳከም ሊሆን ይችላል።የቤታቸው መፍረስ ደግሞ በጣም ያማል!!!በርቺ ሁሉንም አልፈሽዋል።መከራን የታገሰ አሸናፊ ነው!

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel94004 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ከዚህሁሉ መከራ ፈተና ያወጣሺ አምላክ ለሆነ ታዕምር ነው የፈጠረሺ🙏🙏❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j4 ай бұрын

    ዬቱበሮችኮ እርእስ ስትሰጡ እግዚኦ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 👏 ትእግስት እንደ ስምሽ ነሽ አይዞሽ እህቴ እባክሽ ስግደት አብዝተሽ ስገጂ፣ ዬተብ ላይ ገጠመኝ ብለሽ አዳምጭ፣ሙዚቃ ግን አትስሚ ፣ፀበልሽን በርትተሽ ተጠመቂ ቅዱስ ሩፍኤል ፈታሒ ማህፀን ነው ፀበሉን ተጠመቂ ፣አደራ አይዞሽ በርቺ💕👏👏

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p4 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለእግዚያብሔር ቀላል ነው አይዞሽ❤❤❤

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s4 ай бұрын

    አንቺን የሚጠብቁ መላእክት ያዘዘልሽ የድንግል ማርያም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እስኪ ሳታቋርጪ በጸሎትና በጸበል ታገይ ቸሩ አባት መድሐኒአለም የሚሳነው እንደሌለ እራስሽ ምስክር ነሽ አባትሽም ሆኑ የእንጀራ እናትሽ አውሬ ሲሆኑብሽ አውሬዋቹን ደሞ ያራራልሽ እንዲያዝኑና እንዲጠብቁሽ ያረገ እግዚአብሔር ነው እድለኛ ነሽ ከብዙ እሳት አተረፈሽ አሁንም መዳኛሽ መድሐኒአለም ነው በርቺ

  • @temutemucar1203
    @temutemucar12034 ай бұрын

    እውነት ሚገርም ታሪክ እና የሚአሳዝና ታሪክ ነው እግዚአብሔር ደሞ በሰው ላይ አድሮ ይረዳሻል አይዞሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ🙏🙏🙏

  • @Alli1742
    @Alli17424 ай бұрын

    Such a Blessed girl God have a plan in your life ❤

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat36824 ай бұрын

    ምናልባት የቅዱሳን ዘር ትሆን የመላእክት ጥበቃ እየተደረገላት ነዉ

  • @sameraheb4449
    @sameraheb44494 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በመከራ የጸና ሰው የተባረከ ነው ። ለኛ ለማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ከአንበሶች አፍ ያወጣሽ የዳንኤል አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ስሙ ይክበር ይመስገን የኔ ውድ እህት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ. ❤❤❤❤ ገኒ ከነቤተሰቦችሽ. እማብዙሀን ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤ እኔእንዳቺ ጎበዝ እናት ነው መሆን እምፈልገው።

  • @user-dd6nv9de7f
    @user-dd6nv9de7f4 ай бұрын

    ከአንበሳ አፍ ያወጣሽ አምላክ የረዳሻል አሁንም ይገርማል❤❤❤

  • @helenyoutube7923
    @helenyoutube79234 ай бұрын

    የኔ እህት አይዞሽ አሁንም እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ❤❤ ጤናሽን ይመልስልሽ❤

  • @alemmerete5676
    @alemmerete56764 ай бұрын

    Egziabher yasebachehu

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r4 ай бұрын

    የኔ ድንቡሼ በጣም ከባድ ነው ያሳለፍሽው ፈተና ለካ ፈጣሪ ካልፃፈልን አንሞትም ደግሞ የወር አበባ ባታይም መውለድ ትችያለሽ ፈጣሪ ከፈቀደ የሆነች ልጅ አለች እድሜዋ 25 ነው ግን አታይም

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem87994 ай бұрын

    በስማም በጣም ነው የሚገርመመሁ ፈጣሪ ይሁድሻል

  • @BalayiBekele-qq3oq
    @BalayiBekele-qq3oq4 ай бұрын

    Ayizoshi Esika Zare Yeradashi Geta Kanichi Gaa Yihuni Ayizoshi Geta Eyesusi Yifawoshi❤❤❤

  • @makdiyoutube
    @makdiyoutube4 ай бұрын

    Adegna negni♥️♥️

  • @saragirma5196
    @saragirma51964 ай бұрын

    ይሄ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር እየ ረደሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ በይ እስቲ እማ ሆሆሆሆሆ ለማንኛውም ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ በእግዚአብሔር የኔ እናት 😢😢😢😢😢

  • @zeritufetene
    @zeritufetene4 ай бұрын

    Ebakeshi be teklil agebi 😢 egeziabeher lachi ken telet ke esat ye abesa wedaj yeseteshi ena ameneshalew enam ke kefu kemeketefet adenagnalechi seterat emeberehan❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode41114 ай бұрын

    ይችን ድንቅ የ እግዚአብሔር ፍጡርን መርዳት ነው ፅድቅ እሚሆነው. ስንቱን ስቃይ አየች ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው . የ እዯብ ታሪክን በ ትንሹ አስታወሰኝ. የመደሰቻችሁ ሰእት አሁን ነው አይዞሽ. እባካችሁ ተባብረን እንርዳት ? አባትተብዬው ግን እበት ነህ አባት ሳትሆን ይብላኝ ላንተ እኛስ አለንላት የ ኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራ ህዝብ ገጎንዋ ነን .

  • @csahi2400
    @csahi24004 ай бұрын

    Ayezoshe yane wed eg kinche giraa nwe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rd7ou3eg1l
    @user-rd7ou3eg1l4 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናለች

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ueАй бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው ፌልም የሚመስል ታሪክ ነው ግን እግዚአብሄር ነው የሚታደግሽ

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i4 ай бұрын

    habit betam bze gudat selalebat naw Allah yagzhs

  • @user-mj3dy6ji6r
    @user-mj3dy6ji6r4 ай бұрын

    አበትሽ የልጆቹን ጥሩ ነገር አየሰይህ እድሜው የጥር

  • @temesgen899
    @temesgen8994 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ጸበል ተጠመቂ ።ጸበል ይሻላል

  • @user-ge1pu9ov5c
    @user-ge1pu9ov5c4 ай бұрын

    ጌታ እየሱስን ተቀበይ ይህ የዘር መርገም ነው የእውነት😢😢😢😢

  • @user-bk1vr3qk7b

    @user-bk1vr3qk7b

    4 ай бұрын

    እግዚአብሖር ልቦና ይስጥሽ አሁን ይኼ ምኑነው የዘር መርገም እግዚአብሔር ይሄንን ሁሉ ተአምር እያደረገላት ከብዙ ነገር እየጠበቃት ልቦና ይስጣችሁ

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz4 ай бұрын

    የኔ ድቡሸ❤❤

  • @lijseni2
    @lijseni24 ай бұрын

    እህቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ያንቺ ጤና ጉዳይ የተያዘዉ በፈጣሪ ነዉ ፀበል እንድትከታተይ አመክርሻለዉ መንፈስም ይሆናል ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ሂጂ ፈጣሪ በእርግጠኝነት እመክርሻለዉ ትድኛለሽ ደሞ❤

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r4 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ሀያል ድንቅ ነገር ያደርጋል❤

  • @user-od5nv7mi9n
    @user-od5nv7mi9n4 ай бұрын

    ይህ የእግዚአብሄር አለበት የድሃ አምላክ በእውነት ይገርማል

  • @hawwitube7353
    @hawwitube73534 ай бұрын

    Ganiyee si wodish Eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassenamsa7943
    @hassenamsa79434 ай бұрын

    የምትናገረው ሁሉ ህልም ይመስላል

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab4 ай бұрын

    ፈጣሪ ሁሉም ነገርበጁ ነውና አይዞሽ

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy4 ай бұрын

    አይዞሽ እግዚሀብሄር ይጠብቅሽ

  • @hayatarage1995
    @hayatarage19954 ай бұрын

    ያአላህ ❤❤❤❤❤አብሽሪ

  • @hiradesign2955
    @hiradesign29554 ай бұрын

    Ayzosh hulum yalfal Fetari yiwedshal

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48344 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ታምር የሆነ ታሪክ ነው ፈጣሬሺን አመሰግኝ

  • @SeadaSeid-jw7wj
    @SeadaSeid-jw7wj4 ай бұрын

    አላህ. ያግዝሽአይይይ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj4 ай бұрын

    የወር ሀበባ በተፈጥሮ የማያዩ አሉ አይዞሽ ይነብዩ መሀመድ ልጃቸው የወር ሀበባ ስትይ ስንት ልጆች ወለደች እና አይዞሽ እህት

  • @sfoyahsf
    @sfoyahsf4 ай бұрын

    የኔዉድ አብሽር

  • @Kalkihabeshawit

    @Kalkihabeshawit

    4 ай бұрын

    ውደ ደምሪኝ

  • @Lili-mw7wf
    @Lili-mw7wf4 ай бұрын

    በስመአብ የምገርም ታሪክ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw31144 ай бұрын

    የኸጻን አምላክ አንበሳን እሚያኸል ጠባቂ ላከልሽ ወይ ጉድ የኔ ቆንጆ ስታሳዝኝ

  • @tasawarrana1720
    @tasawarrana17204 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p4 ай бұрын

    ሱባሀን አላህ እኔ ፍዝዝ ብየ ነው የቀርሁት የእኔው አላህ ይገዝሽ 😭❤️❤️❤️

  • @Amalelelele-nv3do
    @Amalelelele-nv3do4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh4 ай бұрын

    እባክሽ ፀበል ሒጂ እግዚአብሔር አንችን በብዙ ነገር እያገዘሽ ለምን እረሳሽው የአንበሳ ጥበቃ እያደረገልሽ ከእሳት እያወጣሽ ለምን ፆም ፀሎት አትይዙም ነገሮች ሑሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው ያለው አይዟችሑ አንች ያልተደረገልሽን ሳይሖን የተደረገልሽን አስቢ አይዞሽ ሑሉም ያልፋል እዮብን አስቢው

  • @user-su7pc7rs7i
    @user-su7pc7rs7iАй бұрын

    ብዙታሪክ ሰምቻለሁ የዚችልጅግን ይለያል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @tenad7309
    @tenad73094 ай бұрын

    ገኒም ከነአለባበስሽ በጣም ታምሪያለሽ🙏🏾♥️

  • @tibaremu1357
    @tibaremu13574 ай бұрын

    እኔ ደግሞ ሁለተኛ❤❤❤

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w4 ай бұрын

    አይዞሽ እህት አለም እግዝያብሄር ምክንያት አለው እህት

  • @sius7989
    @sius79894 ай бұрын

    ይገርማል

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse13454 ай бұрын

    አይዞሽ የአብሳላትን ፕሮግራም ተመልከቺ ተፈጥሮ ነው

  • @tenad7309
    @tenad73094 ай бұрын

    ምናለ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለዚች ወጣት እና እናትዋ መኖርያ ቤት ብትሰጫቸው? ለሰው ልጅ ዋናው ማረፍያ ቤት ነው:: ምንም ችግር ቢኖር? በቤት ውስጥ ይቻላል :: በዛ ላይ የጤንነትዋ ጉዳይ አሳሳቢ ነው:: ይቺ ልጅ ብዙ ችግር አሳልፋለች አሁን እንክዋን በቃ እንዲላት ይቺን ወጣት የመንግስት አካላትም ባለሀብቶችም በመተባበር እናትርፋት:: እግዚአብሔር ለታሪክ ነው ያቆያት 🙏🏾

  • @saragirma5196
    @saragirma51964 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይረዳሻል አይዞሽ 😢😢😢😢😢

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew27904 ай бұрын

    እግብሔር ባንቺላይ አላማአለው

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t4 ай бұрын

    እህቴ ትወልጃለሽ እኔ አክስቴ 9 ልጅ ወልዳለች ቤሬድ አታቅም እኔም 5 ወር አንዴ ነዉ የሚመጣዉ ይሄ እኔም ወልጃለሁ የኔ ቆጆ ፈጣሪ በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @gemilediris5220
    @gemilediris52204 ай бұрын

    የኔማር.አላህ.ይርድሺ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit91824 ай бұрын

    የኔ ድንቡሽቡሽ ርግብ !

  • @user-gi1hh6ju2r
    @user-gi1hh6ju2r4 ай бұрын

    ድግል ማርያም ታግዝሺ አየዞሺ እናት

  • @aaw5447
    @aaw54473 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-qj6kv3zy8g
    @user-qj6kv3zy8g4 ай бұрын

    እግዚአቤሔር አላማ አለሁ ለምን አትበይ አይዞሽ እህቴ እማምላክ ችግርሽን ትቅረፍልሽ❤❤❤

  • @haleema10h41
    @haleema10h414 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤

Келесі