የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022

Ойын-сауық

የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 877

  • @ebisemosisa210
    @ebisemosisa2102 жыл бұрын

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡት በሙሉ እግዚአብሔር በለቹበት ይጠብቃችሁ 🙏😍

  • @firehiwotzenabu8420

    @firehiwotzenabu8420

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    2 жыл бұрын

    አሜን❤️❤️🙏🙏

  • @user-gq6sf3dk8k

    @user-gq6sf3dk8k

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-mb3wu7nt8p

    @user-mb3wu7nt8p

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mebratetafere9934

    @mebratetafere9934

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa25672 жыл бұрын

    የቅዳሴው ድምፅ ደስ ሲል በማርያም ሐገሬ ገብቼ መቼነው በቤቱ የምቆመው 😭😭😭😭

  • @belyebelye2455

    @belyebelye2455

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @mesifiker2652

    @mesifiker2652

    2 жыл бұрын

    አንድ ቀን እግዚአብሔር ያለ ቀን ሁላችንንም ለአገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zanbkgddbbf7880

    @zanbkgddbbf7880

    2 жыл бұрын

    እኔም ናፊቆኛል የምር ግን ፈጣሪ ያውቃልህ

  • @samri9002

    @samri9002

    2 жыл бұрын

    አይዟችሁ አንድቀን በእርሱ እና በእናቱ ፈቃድ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ❤😊🥰

  • @sarahamert9216

    @sarahamert9216

    2 жыл бұрын

    Ayezoshe fetari hulam ke goneshe new

  • @hanan858
    @hanan8582 жыл бұрын

    አራዳ ድህነት ምናምን ያለበት ፊልም የመጪ ነው የሚመቸኝ ያው ጽድት ያልኩ የድሀ ልጅ ስለሆንኩ 😏

  • @tewodrostefera1446

    @tewodrostefera1446

    2 жыл бұрын

    እየሰራን 🤣🤣🤣🤣

  • @user-jp5dm5lm5v

    @user-jp5dm5lm5v

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ እኔ እራሱ በጣም ነው ሚመቸኝ ድሀ ግን አይደለውም ክክክክ የጤና አፊት አለን

  • @kaliye2788

    @kaliye2788

    2 жыл бұрын

    @@user-jp5dm5lm5v lik nesh wde

  • @news733

    @news733

    2 жыл бұрын

    ወይ እኛ ኢቲዮጲያዊያኖች በቃ ድህነታችን አምነን ተቀመጠን

  • @hanan858

    @hanan858

    2 жыл бұрын

    @@news733 እና ምን አማራጭ አለን ማመን ነውጂ 😋😂😂😂😂

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje83282 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ግን የምር የፍቅር ትወና ይዋጣለታል ይመችክ ፣ደስ የሚል ስቃይ ፣የሌባ ልጅ ፣የመሳሰሉት የምር አፍቃሪ መሆን ይችላል ደሞ ሁሉም እዚ ፊልም ላይ ተውነዋል ትንሹ ልጅ አደገ ሲያድግ የሚገርም አስማት የሆነ ልጅ ነው የሚሆነው

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan70062 жыл бұрын

    ቆንጆ ፊልም ነው ሄኖክና ማክቤልን የማላይበት እያልኩ ነበር እስኪ እነሱን ካስት ከምታደርጉ ደጋግማችሁ ሌሎች ስንት ችሎታ ታለንት ያላቸው ልጆች አሉ ለነሱም እድል ስጧቸው 🤗 😍😍

  • @haymi410

    @haymi410

    2 жыл бұрын

    👍🥰

  • @tigistalemayehu8063

    @tigistalemayehu8063

    2 жыл бұрын

    ማርያመን እኔራሱ አክተሩ ሄኖክ መስሎኝ ዘግቼው አለመሆኑን ሳቅ ከፈትኩት 😂😂😂😂

  • @generaluse2411

    @generaluse2411

    2 жыл бұрын

    Maryamin ewnetshn new 🤣🤣🤣

  • @corneliatesfaye2989

    @corneliatesfaye2989

    2 жыл бұрын

    Geziw ye business new eshi sew yemiyawtawun yemiyaseraw yeh yedel eger aydelem anchi asriyachew yel serash telek atebgni hulum le enjiraw yemirotew eshi be sew enjira ategebu

  • @mayetube8988

    @mayetube8988

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @karozenu9188
    @karozenu91882 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ መንደር የመጣ እስኪ እጅ ወደ ላይ🙄

  • @haymigze3668

    @haymigze3668

    2 жыл бұрын

    me

  • @ebrahimhassenhassen2632

    @ebrahimhassenhassen2632

    2 жыл бұрын

  • @Mesi____27

    @Mesi____27

    2 жыл бұрын

    እኔ😂

  • @tigiasefa6256

    @tigiasefa6256

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @zemenaybelaynh4093

    @zemenaybelaynh4093

    2 жыл бұрын

    እኔ😁

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f2 жыл бұрын

    በየማህሉ እንግሊዝኛ ቢቀርስ አያምርብንም ፊልሙ ግን ዋው ነው የደሐ ልጅ ምርጥ አፍቃሪ ነው ምክንያቱም የደሐ ልጅ ስለሆንኩኝ

  • @tamarashaheen3002
    @tamarashaheen30022 жыл бұрын

    የቅደሴ ድምፂ ደስ ስል አገሬ ገብቼ ቤተክርይሳታን የምሄድ ቀን ናፈቀኝ።

  • @makbelhabasha2890

    @makbelhabasha2890

    2 жыл бұрын

    Yemer yewunetsh new eko😖😖

  • @football8161

    @football8161

    2 жыл бұрын

    አይዞን በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @genettube277

    @genettube277

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @tamarashaheen3002

    @tamarashaheen3002

    2 жыл бұрын

    @@football8161 Amen🤲

  • @tamarashaheen3002

    @tamarashaheen3002

    2 жыл бұрын

    @@makbelhabasha2890 ❤❤

  • @kin-cq2oy
    @kin-cq2oy2 жыл бұрын

    አስኪ አንደኔ የድሃ ልጅ የሆነ 👍

  • @moiashderibew7715

    @moiashderibew7715

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @WeWe-uy1me

    @WeWe-uy1me

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @kiyadasalang8686

    @kiyadasalang8686

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @ksakkmm6790

    @ksakkmm6790

    Жыл бұрын

    ene gn alilah lb mulu negn❤

  • @tsion3975

    @tsion3975

    Жыл бұрын

    Ene

  • @ysolnet
    @ysolnet2 жыл бұрын

    የፊልሙ ርዕስ "የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው።" ቢሆን ጥሩ ነበር። የፈለጋችሁት ሐብታም ሴት እና ደሐ ወንድን ማፋቀር ነበር እንደምንም ብላችሁ አጠጋጋችሁት። በገሐዱ አለም ሐብታም ሴት ደሐ ወንድን ማፍቀር ቀርቶ ቆማ ማናገርም አትፈልግም። ማህበረሰባችንን እንሁን።

  • @emebetmeharuemu7491

    @emebetmeharuemu7491

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ዋውውውውውው አዲስ አበባ ታብባለች ገና መግቢያው ሙዚቃ ደስ ይላል በጣም እናት ሁሌም ለዘላለም ትኑር ወገኖቼ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess96922 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነበር አዳዲሶቹ አርቲስቶች እንኮን በሰላም መጣችሁልን እናመሰግናለን

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube91092 жыл бұрын

    ወላሂ ያሰብኩትነው የሆነው በልቤይችን ሰይጣን ልጅ በፍቅር ማቃጠልነበርብየ ብየ አሰብኩ ያምሆነ ለፍዳዳ ትቢተኛ ሰይጣን አስተሳሰብ ያላቸው ወድም ሴትም ደስ አይለኝም አስተሳሰባችን ሰወኛ ይሁን መልካም እንተሳሰብ

  • @zinatadam9492
    @zinatadam94922 жыл бұрын

    ዋውው ደስ ሲል ያኔ እሱጋር እያለሁ ያሳለፍት ግዜ ይናፍቀኛል የልጁነት ፍቅር በነፁህ ፍቅር ደስ ይላል ያርብ በቶሎ አገናኚኚ😭

  • @gerayemickaelu487
    @gerayemickaelu4872 жыл бұрын

    ሁሌም የኛ ሀገር ፊልም በመጀመሪያ ደረጃ የሀብታም ልጅ ብቻ እንግሊዝኛ የሚያወራ የሚመስላቸው የደሀ ልጆች የእውቀትን የቋንቋ ክህሎትን የሚነካ ነውና እያስተዋልን ብንሰራ ጥሩ ነው የግድ የሀብታም ካራክተር ለመጫወት ቋንቋ መቀየር አስፈላጊ አይደለም ይሰመርበት

  • @Babi24_get

    @Babi24_get

    2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ኮሜንት ደግሞ እኮ እንግሊዘኛ ቢሆን ጥሩ እሷ ምታወራው እንግሊዘኛ ብዙ ከመወራቱ የተነሳ አማርኛ ሆኗል ደግሞ እንግሊዘኛ የእውቀትም የሀብትም መለኪ አይደለም የኛ ሀገር ፊልም እያደር ወደሗላ ነው የሚድገው እንዴ እነ ሔርሜላን የበረዶው ዘመን ቀዝቃዛው ወላፈን አይተን ከዛ ያድጋል ስንል ካሮት ሆነው ቁጭ አሉ

  • @user-yt9ol6le5c
    @user-yt9ol6le5c2 жыл бұрын

    የምር ምንም ሳልጠግበዉ ያለቀ ፊልም ቢኖሮ ዛሬ ነዉ ❤❤❤❤

  • @gerayemickaelu487

    @gerayemickaelu487

    2 жыл бұрын

    ዘመድሽ ነው እንዴ ደራሲው😂😂😂

  • @amminaamina5533

    @amminaamina5533

    2 жыл бұрын

    @@gerayemickaelu487 🤣🤣🤣🤣

  • @user-yt9ol6le5c

    @user-yt9ol6le5c

    2 жыл бұрын

    @@gerayemickaelu487 ዘመዴስ አተ ነክ🤣🤣🤣

  • @user-kp1tm4fy5x

    @user-kp1tm4fy5x

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አላምጠሽ ዋጪው እንድትጠግቢ

  • @user-yt9ol6le5c

    @user-yt9ol6le5c

    2 жыл бұрын

    @@user-kp1tm4fy5x ልደግመዉ እያሰብኩኝ ነዉ ደገሙት

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot64502 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ድንጋይ የመታው ግንባሩ ማሰሻ ሚደረግለት ከሀላ ነው አረ እያስተዋልን

  • @loveismilkbutnotdrinking3575

    @loveismilkbutnotdrinking3575

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @WeWe-uy1me

    @WeWe-uy1me

    2 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እንዲህ ነው ትወና ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን ዋው እፃኑ ልጅ እድግ በል ሳምሶን ቀጮ ስወድህ እኮ

  • @tedrossamson1400

    @tedrossamson1400

    2 жыл бұрын

    Dihnet yakoral

  • @kingcell9524
    @kingcell95242 жыл бұрын

    የሰፈር ፍቅር ደስ ይላል!!!! የቀመሰው ነው የሚያቀው

  • @jarejarry4552

    @jarejarry4552

    Жыл бұрын

    በጣም ደርሶብኛል

  • @funandfacts6850

    @funandfacts6850

    5 ай бұрын

    Ye abenet lij nah

  • @user-cp6fz5lz1z

    @user-cp6fz5lz1z

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j3 ай бұрын

    ማነው አቡሻን አይቶ እና ያቡሻን ወንድም አይቶ የመጣ❤❤❤ግን ሁላችሁንም እንወዳችሆለን

  • @sali3185
    @sali31852 жыл бұрын

    እደዚህ አይነት ፊልም በፍቅር ነው የምወደው ደስ ሲል ❤️❤️❤️የደሀ ልጅ ነኝ❤️

  • @selambelay9779
    @selambelay97792 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንደዚህ ታዳጊ ተዋናዮችን ማቅረብ ሌሎች ፊልሞች ላይ ካሥት እንዲደረጉና ቀጣይ ሥራዎች እንዲሠሩ ይረዳቸዋል በርቱ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን በሀገርም በሥደትም ያለነውን የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን እላለሁ ።

  • @gojomedia8460
    @gojomedia84602 жыл бұрын

    ዛሬም ምርጥ ደራሲዎችና ዳይሬክተሮች ኣሉን ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዮች ጋር እናመሰግናለን።❤️❤️

  • @Babi24_get

    @Babi24_get

    2 жыл бұрын

    ከኢትዮጲያ ፊልም የኢትዮጵያ ዜና ይሻላል ቢንስ እነሱ ሆረር የሆነ ዜና ያቀርባሉ ...እንኳን ድርሰት እና ዳይሬክቲንግ ገና ደ ቤት አልደረሱም ስንት ገራሚ ታሪኮች ባለባት ሀገር በሞባይል የሚቀረፅ የሰፈር ቧልት ፊልም ብለው ያቀርባሉ ግን አንቺ ወይም አንተ ሞራል ጠባቂ ተመልካች ነክ\ሽ ከፊልሙ ይልቅ አንቺን አድንቄሻለው\ሀለው

  • @lostsouls9519

    @lostsouls9519

    2 жыл бұрын

    atafrem endezi setel

  • @Babi24_get

    @Babi24_get

    2 жыл бұрын

    @@lostsouls9519 እረ አንተ እፈር አሁን ላይ ደሞ ፊልም አለ ልትል ነው ፊልም ቤት ነው መሰለኝ በትርጉም ፊልም ማየት የጀመርከው ሻሩክ አለም በፊልም የት ደርሳለች አንተ ዛሬም የትርጉም በስለሺ ፊልም በቦርጫሙ ቲቪ ኩችኩች ሆታዬን እያየክ ብዙ ዘመን እዳለፈክ ያወክ አይመስለኝም ንቃ ስለሺ

  • @lostsouls9519

    @lostsouls9519

    2 жыл бұрын

    @@Babi24_get enase mnalko

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    5 ай бұрын

    ​@@Babi24_get የሆንክ ሰፈርተኛ መደሬ ነገር ነህ :: እስቲ አተ በሥልቅ ቀርፀህ እንይህ ​ማውራት እና መስራት ለየቅል ናቸው ወረኛ ደሞኮ አፍ አከፋፈትህ ስታስጠላ ሴታሴት ምኑ ነው በድግል እዴ እኛ ሀበሻ gn ችግር የሆነ ሕዝብ የለም ሆ ማድነቅ አችል ትችት ብቻ ማድነቅ ባችል ዝም ማለት እኮ ይቻላል haaay

  • @Helen-bg1zu
    @Helen-bg1zu2 жыл бұрын

    እንኳንም የድሀ ልጅ ሆንኩ ግን ደሞ የጤና ሀብታም ነን እግዚአብሔር ይመስገን ♥️🥰🥰

  • @zizziz1501

    @zizziz1501

    2 жыл бұрын

    Wow. Betamee

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise17052 жыл бұрын

    ወይኔ ጓደኛዋን እንዴት እንደወደድኳት 😅😅😅 በሳቅ ገደለችኝ 😅👏👏

  • @toybaendrise1705

    @toybaendrise1705

    2 жыл бұрын

    @Mahlet Yehualwork ዋው ማህሌት? በውነት በጣም ነው የሰራሽው በጣም ደስ ትያለሽ ማሄ 😍👏ምርጥ ፊልም በምርጥ አርቲስቶች የተሰራ ታሪኩ አዝናኝ አስቂኝ እና አስተማሪ ነው ለሁሉም አርቲስቶች ክብር ይገባቸዋል ! እናመሰግናን ! ማሄ በሌሎች ፊልሞች እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍❤😘

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m6 ай бұрын

    ዋዉ እዉነትነዉ ሰላም ፍቅር ደሰታ ያለዉ ከደሀ ቤት ነዉ ሳሚና ኤፍ በጣም እወዳችሁለሁ ኤዲ የፍቅር ጥግ ፊልም በእናተ ጊዜ ቀረ

  • @user-oh6gw2hm4w
    @user-oh6gw2hm4w Жыл бұрын

    ዋውውው ደሀን መናቅ ሀብት አይጨምርም ምርጥ ፊልም ነው ይመቻችሁ 👏👏👏❤❤❤❤❤😘😘😘አቦ ይፈጠር ደሀ ሁሉን አይቶ የሚማር እና የሚለወጥ የነበረበትን የማይረሳ!!!!!!!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ahadumusictranslation3604
    @ahadumusictranslation36042 жыл бұрын

    ከቲክ ቶክ የመጣ ልክ እንደኔ 🥰🥰🥰

  • @Samsunga-ny6ep

    @Samsunga-ny6ep

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @ebrahimhassenhassen2632

    @ebrahimhassenhassen2632

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @SNegni

    @SNegni

    2 жыл бұрын

    እኔም😂

  • @MohamedMohamed-yi5gj

    @MohamedMohamed-yi5gj

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @fadeeoedrr2795

    @fadeeoedrr2795

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @knda069
    @knda0692 жыл бұрын

    ፖይናፕል እራስ የሚትለው ወይኔ ደስ ስትል አንደኛ ነች ብዙ ደረጃ መድረስ ትችላለች ደሞ ስታምር።

  • @adinadejene3117

    @adinadejene3117

    2 жыл бұрын

  • @knda069

    @knda069

    2 жыл бұрын

    @Mahlet Yehualwork ይገባሻል።

  • @kidesteile3284

    @kidesteile3284

    2 жыл бұрын

    @Mahi Alem Tube kebtetesh ka bezwt mesfin gar yemsaslal eswm endzh aynt move sertalach.

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729Ай бұрын

    አማርኛ ፍልም ብዙም አይደለሁም ግን ሳሚን ና ቅዱሴን አይቸ ነው ያየውትን ደስ ይላል❤❤

  • @cvvddhjdvvvxbzc9996
    @cvvddhjdvvvxbzc99962 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ለሀብታሞች ትምርት ይሆናቸው ሳምሶምየ ሳላደቅ አላልፍም

  • @fikermamo8783
    @fikermamo87832 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምንማለት ነው ድሃ ሆዱን ነው የሚያፈቅረው ይቅር ይበልሽ የስው ልጅ ፍቅር መስረቱ ስሩ🙏❤

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l2 жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ፍጥነታችሁ አንደኛ እኛንም አፍቃሪ ወንድ ይስጠን

  • @tamarashaheen3002

    @tamarashaheen3002

    2 жыл бұрын

    አሜን ግን አፊቃሪ ወንድ የላም እኮ ብር ከለሽ ብቻ ነው የምወዱሽ አራ እኔማ ወንዲ አይወጣልኝም ሳለቸኝ።

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    @@tamarashaheen3002 እኔም አይወጣልኛ ግን ተስፋ አትቁረጪ አይጠፋም ዉዴ

  • @meazagaltgray9338

    @meazagaltgray9338

    2 жыл бұрын

    _አይ የመዳም ቅመሞች ምን እናርግ ሁሌም ምኞት ነው ስራችን 😁_

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    @@meazagaltgray9338 ሀሀሀሀ

  • @fefefefe333
    @fefefefe3332 жыл бұрын

    በፊልም ሆነጂ 😍😍የጎደኝነት ጥግ ማለት ይሄ ነው አርፊ ፊልም ነው በርቱ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa2 жыл бұрын

    ጓደኝነት ቤተሰብነት መስዋእትነት በፈጣሪ ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ሁላችሁም ትችሉበታላችሁ👌 ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ❤

  • @nobelgirmay3462
    @nobelgirmay3462 Жыл бұрын

    I am from eritrea l love Ethiopien Film ❤

  • @walelignalemush4387
    @walelignalemush43874 ай бұрын

    ድህነት ፊልም ላይ ነው ደስ የሚለው

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen54262 жыл бұрын

    መኣዚ ሆና እምተሰራው ጎበዝ ነች

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r2 жыл бұрын

    ከቲክቶክ መንደር የመጣ 😉💕

  • @user-we1bu2md8j

    @user-we1bu2md8j

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @kewserhabib8387

    @kewserhabib8387

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @GvGv-jb6od

    @GvGv-jb6od

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂

  • @user-ov6se5su4e
    @user-ov6se5su4e2 жыл бұрын

    ሄኖክን አላይበት የት ልሂድ🤭እኳን መጣችሁ እናተ😂

  • @gerayemickaelu487

    @gerayemickaelu487

    2 жыл бұрын

    አልበዳሽም አለሽ

  • @user-jp5dm5lm5v

    @user-jp5dm5lm5v

    2 жыл бұрын

    @@gerayemickaelu487 እጪ

  • @user-jp5dm5lm5v

    @user-jp5dm5lm5v

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ ደብሮኛል ሄኖክ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ወድ የአገሬ ልጆች እንዴት ከረማችሁ ዘመዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በሉ ያሰባችሁት ይሳካ ጤና ከሀብት ጋር ይሰጣችሁ አሜን በሉ 💜💟💟💖💖💖💖💯💯💯🙏🙏🙏

  • @user-dr1el1jj5j

    @user-dr1el1jj5j

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @kinduwolora6783

    @kinduwolora6783

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @kidistnega6745

    @kidistnega6745

    2 жыл бұрын

    አሜን🥰🥰

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    @@kidistnega6745 አሜን አሜን በሎ ፈጣሪ አንቺ ባሰብሽዉ መጠን ሳይሆን እሱ በወደደዉ ልክ ሀበት ከጤና ይስጥልኝ 💞💞💖💖💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    @@user-dr1el1jj5j ፈጣሪ በጤና በሀብት በልጅ ይባርክልን አሜን💟💟💟💟💯💯💯

  • @titieti1880
    @titieti18802 жыл бұрын

    ምርጥዬ ነው ተመችቶኛል እስኪ እንድህ ያለተለመደ ፊት እንድስሩት ቦታ ልቀቁ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t2 жыл бұрын

    እስኪ እንደዚህ የምንወዳችሁ አርስቲስቶች ብቅ ብቅ በሉ ሄኖክ ድቁ ብቻ እኮ አዛገን

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏አረ የመጨረሻ አዛገዉ ብቻ ጆሮአችንን አደማዉ

  • @ferhiwottegenu8545

    @ferhiwottegenu8545

    2 жыл бұрын

    Eko gen men huenew new yexfewt yedorochew

  • @user-ms5wf9gz8i

    @user-ms5wf9gz8i

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ot1jw3lf8cmsete

    @user-ot1jw3lf8cmsete

    2 жыл бұрын

    Eko

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    2 жыл бұрын

    @@ferhiwottegenu8545 ከብረዉ ሀሀሀ

  • @mamytube3905
    @mamytube39052 жыл бұрын

    🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @KIDDOKALABOFFICIAL

    @KIDDOKALABOFFICIAL

    2 жыл бұрын

    ye 12 amet lij ethiopiawi youtube channel new check argut

  • @bestebeste448

    @bestebeste448

    2 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @weweweee1741

    @weweweee1741

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @KIDDOKALABOFFICIAL

    @KIDDOKALABOFFICIAL

    2 жыл бұрын

    @@weweweee1741 የ 12 አመት ethiopiawi lij youtube new profile picturun nkut

  • @jamilaabdalrahman7474

    @jamilaabdalrahman7474

    2 жыл бұрын

    ሥለላህ ዋለሂ ወሠለም

  • @user-ty4nz3eb6h
    @user-ty4nz3eb6h2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ፍቅር ያለው ከድሀና ከዱሩየ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው

  • @melikahmed3501

    @melikahmed3501

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @madina4756

    @madina4756

    2 жыл бұрын

    ከዱርየ ከመቸ ወድህ 😀🙄 ከድሀ ትክክል ነሽ 😉

  • @natshoa
    @natshoa8 ай бұрын

    ለአ አራተኛ ግዜ እያየሁ ነው 😘😘😘

  • @mohammedbedewi1200
    @mohammedbedewi12002 жыл бұрын

    27 ደቂቃ ከ ዜሮ ስምንት ሰከንድ ላይ ግን አይታቹታል ልጁ ድንጋዩን የወረወረበት ከፊት ለፊት..ደማበት ተብሎ እናትይው እያከመችው ያለው ከዋላ ጭቅላቱ ነው...አልገባኝም ጎበዝ.🙄🙄

  • @user-jp5dm5lm5v

    @user-jp5dm5lm5v

    2 жыл бұрын

    ክክክክ እውነትሽን እኮ ነው

  • @bettylove6359

    @bettylove6359

    2 жыл бұрын

    አታካብጂ ከስው ስተት ከብረት ዘገት አይጠፋም 😒😒

  • @yordanostesfaye2867

    @yordanostesfaye2867

    2 жыл бұрын

    right😂

  • @kasimonoornoor9725

    @kasimonoornoor9725

    2 жыл бұрын

    እኔም እየገረመኝ ነበር

  • @user-gd1gu5gk8h

    @user-gd1gu5gk8h

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር

  • @hanahana6211
    @hanahana62112 жыл бұрын

    እይ እናት ለዘላለም ትኑር እምዬ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Жыл бұрын

    ማነው ህፃኑና ኤፍሬም የተመቹት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukezewde7303
    @brukezewde73032 жыл бұрын

    I don’t know what happened with Amharic movie these days it’s not good as before that’s my opinion

  • @amanuelassege447

    @amanuelassege447

    2 ай бұрын

    አማርኛ በቅጡ ሳይገባችሁ ትርጉም በሌለው እንግሊዘኛ ጽፈከው ሞተካል

  • @amanuelassege447

    @amanuelassege447

    2 ай бұрын

    ዱቄታም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    አብርሽ ❤❤❤👌ስወድክ እኮ 💝💝ሳሚ 💝ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ ❤ደስ የሚል ስብስብ ❤እናመሰግናለን 💝💝💝💝💝

  • @seaditube4856
    @seaditube48562 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ሁሉም ምርጥ ጓደኛሞች ተኮልና ቅናት የለለበት በልክና ፍቅር የተሞላ

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r2 жыл бұрын

    በጣም ያምራል በርቱ ሳሚን ያፈቀረችው ልጅ ስታምር

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    ዋውው!! በጣም ደስ ይላል። መጨረሻው ተመችቶኛል ድሀን የሚንቅ ፍቅር የለውም እንደ ነ ሳሚ ሰፈር አይነት ስወድ ❤️

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j3 ай бұрын

    አቡሻን አይቶ የመጣ ማነው❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @user-sk7nf6nk8t

    @user-sk7nf6nk8t

    2 ай бұрын

    እኔ አብርሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad98512 жыл бұрын

    ጎደኛዋ ወደ ሠፈር ሥትገባያለው ፐረት ትወና በጣም ምረጥ ነበር

  • @addisalme4150
    @addisalme41502 жыл бұрын

    ቆንጆ ፌልም ነው ግን ከመቼው ተግባብተው ፍቅር ፍቅር አጫወታችሁት ትንሽ ቢፋላለጉ ጥሩ ነበር ለናንተም ደቂቃ ይጨምርላችሆል እንጂ አትጎዱም በተረፈ ዝም ብለው ከሚደጋገሙ ፌልሜች የናንተ አንደኛ ብዬዋለሁ

  • @zinash1
    @zinash1 Жыл бұрын

    ለዚ ፊልም አርፋጅ ብሆንም እውነተኛ ፍቅር ፈላጊ ስለሆኩ ክርስቶስ ከቁሳቁስ የነፃ ፍቅር ይሰሰጠኝ ብያለው አቤት ጓደኝነት ሲያስቀኑ❤❤❤❤

  • @mullerkidane-zs3bi
    @mullerkidane-zs3bi Жыл бұрын

    የሀበሻ ፊልም እሚገርመው የናቱን የሳጥን ባንክ መስረቅ ሳያልፍ ፍቅር ውስጥ ጠብ አለ! ታሪካችንን መኮረጅ ከቻሉ በስትክክል ኮሩጅ!!

  • @bettylove6359
    @bettylove63592 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ያለው ዱርዬ እና ደሀ ጋ ብቻ ነው ደህነቴን እወደዋለሁ ዱርዬ ውስጤ ነው😍😍😍😍😘😘😘

  • @user-su1sq8hs8k
    @user-su1sq8hs8k6 ай бұрын

    ድሀ ለዘላለም ይኑር ድሀ እንጂ ድህነትን አላልኩም።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ኤፊ መስቀልክ ያምራል

  • @kalkidantessema284

    @kalkidantessema284

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለው

  • @hiwihabeshawit397
    @hiwihabeshawit3972 жыл бұрын

    የፍቅር ፊልም ያለዉ ሞቼ ነዉ የምወደዉ😘😘😘

  • @hafizah8495
    @hafizah84952 жыл бұрын

    ከብዙ ግዜ በኋላ ፊልም ሳይ ተመቸኝ ዋውውውው

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew76472 жыл бұрын

    የመጨረሻዋ ቃል ደስ ትላለች። ደሀን ማቋሸሽ ከተጠያቂነት አያድንም!!!!!!

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c2 жыл бұрын

    ልዩ ፊልምነዉ ደስሲል 🕊🕊🌺🌺🌻🌺🌺❤❤🌺🌺🌺🌺❤❤❤

  • @user-vg4zo3dy1k
    @user-vg4zo3dy1k2 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ፊልም።ላይ ብቻ።ሁኖ።ቀረ

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo24372 жыл бұрын

    አለ አይደለ የሆነ ቀን ደስ ሊለኝ ያስብና የሆነ ነገር በአልን ፆምን የሰወች እናትና አባት ያላቸውን ስመለከት ልቤን ይቆረጥመኛል ተስፋየ ይሟጠጣል የምወዳቸውን አጥቻለሁ ራሴን አጥፍቸ ፈጣሪየን እንዳላጣው እንዳይቀየመኝ እፈራለሁ😭💔ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-xz7lc9cu9g

    @user-xz7lc9cu9g

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @beletumamo6159

    @beletumamo6159

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ሁኝ ያለው ነው የሆነው እና እራስሽን አታስጭንቂ ሃዘንሽንና ጭንቀትሽን የምስረሳሽ ጥሩ ሂወት ይስጥሽ

  • @user-gm8yn8nq4u

    @user-gm8yn8nq4u

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @user-hh3cs8db8i

    @user-hh3cs8db8i

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @user-pm4fj5qi7i

    @user-pm4fj5qi7i

    2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ አይዛሸ

  • @tigstuhmariam8209
    @tigstuhmariam8209 Жыл бұрын

    ማዕዚ ትቺያለሽሽሽ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @merondebele4217
    @merondebele42172 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነዉ👌 ደሀ እና ቮልስ የምትጠላዉ ልጅ ደሞ ደስ ስትል በጣም ትችላለች👏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 жыл бұрын

    የእናቴ ጉርሻ ናፈቀኝ ስደት አይይይይይይ ምንልበልህ

  • @meazagaltgray9338

    @meazagaltgray9338

    2 жыл бұрын

    _አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን_

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe52242 жыл бұрын

    ደስ ይላል እደጉ ማለት ትልቅ ቦታ ድረሱ

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ ደስ የሚል ፊልም ደሃ አያፍቅር😂😂አዲስ አርቲስቶች እንደዚ ብቅ በሉ👍👍❤❤❤በርቱ

  • @keberontesfayeeromo2250
    @keberontesfayeeromo22505 ай бұрын

    አዲስ የምወጣው ፊልም ሁሉም አርቴፊሻል ብቻ ሆኖ ቀረ አንድ ትምህርት የምበላው ነገር የለም

  • @bushirobushiro4029
    @bushirobushiro40292 жыл бұрын

    አይ የኢትዮጵያ ፊልም በትንሽ ነገር ይጣላሉ ይታረቃሉ ግን ምን አለበት ጦሩነቱም እደዚህ ቢሆን

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f2 жыл бұрын

    ሳሚ የሚባለውን ልጂ ስወደው💘

  • @mekdiayele3669

    @mekdiayele3669

    2 жыл бұрын

    ተነቀሽው

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i2 жыл бұрын

    ያላየችሁ እዩት ምርጥ ፊልም ነው👍

  • @fatumaendris1117
    @fatumaendris1117 Жыл бұрын

    በጣም የሚያምር ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hvvvghhvvg90
    @hvvvghhvvg902 жыл бұрын

    9:46 ልጅቷ ምን አለች ፈጣሪ ድሀን በመፍጠሩ ተፀፀተ አላለችም ገጀራ ነገር ነሽእሳ😏

  • @abigetasewabigetasew3318

    @abigetasewabigetasew3318

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🥺🥺

  • @keyakeya610

    @keyakeya610

    2 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @user-gd1gu5gk8h

    @user-gd1gu5gk8h

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seadaseada8215
    @seadaseada82152 жыл бұрын

    ደሀ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የደሀ ፍቅርኮ 😍😍

  • @user-fi2by2cc1c
    @user-fi2by2cc1c2 жыл бұрын

    ምን ላውራሽ አላለም እንዴ እራሱ ደውሎ 😂😂😂🤣አይ ፍቅር እኔስ መቼ ይሆን የልቤን ሰው አግኝቼ የማፈቅረው

  • @mehamedahede4873

    @mehamedahede4873

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😉

  • @user-jp5dm5lm5v

    @user-jp5dm5lm5v

    2 жыл бұрын

    እኔም እቢ ብሎኛል

  • @heymi6970

    @heymi6970

    2 жыл бұрын

    እሚገርመው ከተወለድኩ4 ጓደኛ ይዧለሁ ፍቅር አቢ ብሎኝ ተለየሁ አረ ፍቅር ጥሪኝ😥

  • @amirabdu5367

    @amirabdu5367

    Жыл бұрын

    ande ken tageghaleshe eheta

  • @user-qg7wv9ce1g

    @user-qg7wv9ce1g

    5 ай бұрын

    ምንም አልያዘነም እምትሉ ሰወች ጤናችሁ ያሳስባል አዴ ግድ ነው 😂😂😂😂

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 Жыл бұрын

    ጉረኛ ወንድ ደሰ ይለኛል ፍቅር ግን ሁሉንም ያሸንፋል😮❤

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia2912 жыл бұрын

    😍😍ምርጥ ነው በርቱ😊

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ፍቅርን አስተማሪ በርቱልን

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema13752 жыл бұрын

    እንዳዉ ድሀ ብሎ ስድብ እንደት እንደምጠላ ኤጭ እኛ ሴቶች ስንወድኮ በሰበብ መመላለስ እናበዛለን ክክክ😂😂😂😂😂❤❤

  • @esayastewachew3202

    @esayastewachew3202

    2 жыл бұрын

    በድንጋይ የተመታ የመሠለኝ ፊቱ ህክምና ከኋላ እራሱ፣ፊልሙ ተመችቶኛል

  • @Teetee-xl1db
    @Teetee-xl1db2 жыл бұрын

    Old movies are 10000 better I swear I could watch them over and over

  • @hiwotzelalem3343
    @hiwotzelalem3343 Жыл бұрын

    አብርሽ አንደኛ ......ብዙ እንጠብቃለን ምክንያቱም ትችላለህ👏

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise17052 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው 👍👏😍

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour90512 жыл бұрын

    በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ኤፊ 💝💝💝💝👄👄👄ጩጬው ❤❤❤🌹ትችላለህ በርታ አባቴ ❤❤❤

  • @fani8200
    @fani82002 жыл бұрын

    ኢንጊሊዘኛ ማውራት ስልጣኔ አይምሰልሽ ዶማ🙄🙄

  • @saharasalih5399

    @saharasalih5399

    2 жыл бұрын

    የተስጣትን ነው መቸም አንዳንዴ እንሰብ

  • @geletagedo5457

    @geletagedo5457

    2 жыл бұрын

    domama anteneh engilizegna yazoreh!

  • @mekonengetachew6045
    @mekonengetachew60452 жыл бұрын

    የ1980 90 ታሪክ። አረ ከጊዜጋ እንጓዝ ጎበዝ

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone2 жыл бұрын

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም

  • @asromabraham-or7cd
    @asromabraham-or7cd Жыл бұрын

    I don’t have word to explain this film bro pls keep it up I love your film ❤❤❤

  • @hilinademke7212
    @hilinademke72122 жыл бұрын

    እቴትዬን የሚፀዳ ፊችልም ነዉ በጣም ነዉ ሚከይፈዉ አቦ ይቻሜቹ ፉሹት 😉

  • @marti3414

    @marti3414

    2 жыл бұрын

    አንዴ በአማርኛ ታወሩልን ክክክ

  • @eriy1872
    @eriy18722 жыл бұрын

    1 ንደኛ ፊልም 🥰🥰🥰

  • @user-cm6ng8ke1x
    @user-cm6ng8ke1x2 жыл бұрын

    እሄን አይነት ፍልም ነበር የናፈቀን ጎቦዞች ናቹሁ👌

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury78952 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ❤❤❤👌👌👌

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    ዋውውው አሪፍ ስራ ነው ፍቅር በቁስ አይመዘንም ድሃ ጋር ንፁህ ፍቅር አለ ሃብታም ጋር ደግሞ ቁስ እንጂ ፍቅር የለም

  • @user-sy7yh8lx1n
    @user-sy7yh8lx1n2 жыл бұрын

    ሴቶቹ ምርጥ ብቃት አላቸዉ በተለይ መሪ ተዋናይዋ💋💋💋

Келесі