አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም

Фильм және анимация

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 200

  • @onelove8935
    @onelove89355 жыл бұрын

    ዛሬ ቅዱስ ሚካሄል ነው ቀናችን ያማረ ይሁንልን የስደት እህት ወንሞቼ ሠላማቹ ይብዛልኝ ጨጓራዬን አሞኝል ይማርሽ በሉኝ😭 መዳሜ አቃጥላ ልደፍኝ ነው😭 መቼ ይሁን ሞልቶልኝ ሀገሬ ምገባው😭😭

  • @yatelhunnabesmhltera6212

    @yatelhunnabesmhltera6212

    5 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይማርሽ ጸልይ

  • @user-gy9hy1yu6p

    @user-gy9hy1yu6p

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hayah4727

    @hayah4727

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

  • @adanechbelete3884

    @adanechbelete3884

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ ዘንቲክ ገዝተሽ ተጠቀሚ ለጊዜው ያስታግስልሻል

  • @bsssmmssssmns9852

    @bsssmmssssmns9852

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @freeworld9478
    @freeworld94785 жыл бұрын

    ዛሬ የምሳሳላት ልጄ ልደት ነው እስቲ ያስድግልህ በሉጅ ምርጦች

  • @hiwothiwot104

    @hiwothiwot104

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሣድግልሽ

  • @fhggfhhh9126

    @fhggfhhh9126

    5 жыл бұрын

    ያሳድግልሽ

  • @fatekadi9027

    @fatekadi9027

    5 жыл бұрын

    ያሳድግልክ ለሰርጉዋና ለምረቃዋም ያብቃክ

  • @seadiyeenatwalj2357

    @seadiyeenatwalj2357

    5 жыл бұрын

    Alah ywsadglsh HBD

  • @foziyabeshir6005

    @foziyabeshir6005

    5 жыл бұрын

    Allah yasadglh

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    #እዮብ ና #ማንዴላ ልክ እንደ እኔ የሚወድ ማነው like

  • @salamsaeed7372

    @salamsaeed7372

    5 жыл бұрын

    ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት የኔ ቆንጆ እኔ ግን አንቺን ነው የምወደው

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    5 жыл бұрын

    @@salamsaeed7372 የኔ ማር እኔም እወድሻለሁ 😘🍬

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    5 жыл бұрын

    @@user-lv4oc9ll8l እዬቤ የልጅ ቅመም ማንዴም ምርጥ ሰው ነው ማንዴ ሰሞኑን በፊልም አንበሻብሾናል

  • @asterl3708

    @asterl3708

    5 жыл бұрын

    wayin anchi lij tadelish hulum film ina diram lay coment tesechalesh ke coment wist katwush kir yilgnal

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    5 жыл бұрын

    @@asterl3708 woyen yen mare kire aybalshe Alhulshe yen wude😘😘😘

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    ግባ ግባ አዲስ ፊልም አብርን እንየው የክርስቶስ ጠብቃ አይልያችሁ አይልይን አሜን፫

  • @seni9392

    @seni9392

    5 жыл бұрын

    አይዲየ የመእቤቴ ልጅ አሜን

  • @abuyeenatu781

    @abuyeenatu781

    5 жыл бұрын

    Eshi ema metan

  • @yatelhunnabesmhltera6212

    @yatelhunnabesmhltera6212

    5 жыл бұрын

    Amenn

  • @senedok579

    @senedok579

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @TsegaTube

    @TsegaTube

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l5 жыл бұрын

    የአንድ ሀገር ልጆች ነን ሀገረችን ሰላም ይሁን

  • @makiyaamuhamad5516

    @makiyaamuhamad5516

    5 жыл бұрын

    ሠላምችሁ ይብዛ

  • @dubaidxb1490

    @dubaidxb1490

    4 жыл бұрын

    Amenamenamennnnnnn

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    ወገኖች ኑልኝ አዲሰ ፊልም ተላቆል ወይኔ ማን እንደ እናት 😭😭😭😭😭 ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @AlamAlam-iz6bw

    @AlamAlam-iz6bw

    5 жыл бұрын

    Eyobe adke endte endmdneqe

  • @abunuratube1905
    @abunuratube19055 жыл бұрын

    አሰላም አልይኩም የኢትዮጵያ ትውልድ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሙስሊም ክርስታያን ወገኖች በስደት ያላችሁ እሲ እንየው

  • @user-kc6is1cs3h

    @user-kc6is1cs3h

    5 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንን

  • @lehowlumegizaalew1703

    @lehowlumegizaalew1703

    5 жыл бұрын

    አሚን ያንቺም ሰላም ብዝት ይበል

  • @user-ju2vq4ij7j

    @user-ju2vq4ij7j

    5 жыл бұрын

    الله اكبر الله اكبر wl as wr wb

  • @mairanabush8290

    @mairanabush8290

    5 жыл бұрын

    ሀዲስ መሰለሽ አሰላማሌኩም ብለሽ እንየው የምትይው

  • @user-ni1bb6rk1u

    @user-ni1bb6rk1u

    5 жыл бұрын

    @@mairanabush8290 hahah endhi ngrlege

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d5 жыл бұрын

    አሞኛል አምሮኛል መዳም ገለመሌ አልልም ግን ስለ ፊልሙ ልኮምት አይመችም አባቷ ሞቶ አይኗ ነጭ ነው ደረቅ በዚህ ላይ ወጣ ብላ ፈታ ለማለት ሞከረች የአባቷ ኑሮ ና የተኙበትን አይቼ ልጅቷ ግን አለበበሷ አይሄድም የድሀ ቤተሰብ መሰለችኝ የሧስ መጨረሻ ብቻ ይደብራ ያስተላላፋችሁት ትምህርት ምድብ ነው ምን የሚጠቅም አለው አይን መቀለጃ አይደለም ለትውልድ ማስተማሪያ የሚሆን ነገር ስሩ ነብስን አቀለላችሕር ደራሲው ቴድሮስ ስዩም

  • @hanihancho4733
    @hanihancho47335 жыл бұрын

    "በፍቅር የታሰረ ገመድ በፍቅር ካልሆነ ሊበጠስ አይችልም! ፍቅር ደግሞ ያስራል እንጂ ጊዜ እየጠበቀ አይበጥስም! ሰላምና ፍቅር ወሳኝ ነገር ናቸው!" ሰላም በምድራችን ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን! ሁላችንም በያለንበት ፍቅር የሆነ ምሽት ይሁንልን!

  • @munmun5912

    @munmun5912

    4 жыл бұрын

    በትክክል ማሬ

  • @mikikeberom8741

    @mikikeberom8741

    Жыл бұрын

    😮😮😮😮😮😮

  • @user-cs3yy7xt1n

    @user-cs3yy7xt1n

    Жыл бұрын

    Yeah! You Are

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k5 жыл бұрын

    ትላንት ስለዛሬ፤ያወቀ አልነበረም፤ዛሬም ስለነገ የሚውቅ የለም፤ድንግል ሆይ ሁሉን አዋቂ የሆነው ልጅሽ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሳምርልን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን።አሜን

  • @salamsalammalye6723

    @salamsalammalye6723

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-fi1uc1og2y

    @user-fi1uc1og2y

    5 жыл бұрын

    Amen (3)

  • @fatama1233

    @fatama1233

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn8rs5dw7r

    @user-dn8rs5dw7r

    5 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-pu1jn2mx9r

    @user-pu1jn2mx9r

    5 жыл бұрын

    ሳራችን የውሎ ሽላ አሜ አሜን አሜን ማር እንዴ ቃሉ ያርግልን

  • @enatneshzerihun3882
    @enatneshzerihun38825 жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረ በዐል በሠላም አደረሣቹ

  • @elsanegusu5606

    @elsanegusu5606

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @rebekaayenadis3586

    @rebekaayenadis3586

    5 жыл бұрын

    aman aman aman

  • @naneyegedefaw3974

    @naneyegedefaw3974

    5 жыл бұрын

    Amen enkuan abiro adersen

  • @mimiymaryameliji8815

    @mimiymaryameliji8815

    5 жыл бұрын

    Amne enkane abro adrsne

  • @enatneshzerihun3882

    @enatneshzerihun3882

    5 жыл бұрын

    ሁላችሁም ሠላማቹ ይብዛልኝ

  • @edengasheye8012
    @edengasheye80125 жыл бұрын

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ከፍቶኝ ይሰነብትና የሚካኤል ቀን ውስጤን ደስ ይለኛል ሊረዳኝ መጣ ሀያል ቅድስ ሚካኤል ውስጣችሁን በደስታ ይሙላላችሁ ሰላም እደሩ ❤❤❤

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia235 жыл бұрын

    ere አራዳዎች አልተቻላችሁም😉 በሳምንት 2 ፊልም👌 በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @martayelna2245

    @martayelna2245

    5 жыл бұрын

    ሢጠፍም፡የዛን፡ያህል

  • @ayelew3206

    @ayelew3206

    5 жыл бұрын

    አንደኛው ምንድነው እርሱን ንገሪኝ እስኪ

  • @saimeabebe126

    @saimeabebe126

    5 жыл бұрын

    mimi germay

  • @hayunegni1732
    @hayunegni17325 жыл бұрын

    ይሄን ሰሞን ፊልም እየተጋበዛችሁ ነው እኔግን በጣም ዘግቶኛል ድራማ ይሁን ፊልም ይሁን ዝግት አድርጎኛል እንደኔ ፊልም ያስጠላው

  • @amaherikkebord2261

    @amaherikkebord2261

    5 жыл бұрын

    እኔም አስጠልቶኛል

  • @user-ls2eq1cu4b
    @user-ls2eq1cu4b5 жыл бұрын

    16 የቤት ሰራተኛዋ ብቻዋ እንድትበላ ማድረግ መጥፎ ባህል ነው የባእድ ሀገሮች የሚያደርጉት ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጥፎ ልምድ ነው ምግቡን የሰራችው ሰራተኛዋ ነች ታድያ አብራ ማትበላበት ምክንያት ምንድነው ሁለተኛ ደግሞ ሰው እየተናገረ Background ያለው ክላሲካል ምንም ሊያሰማን አልቻለም መ መስተካከል አለበት

  • @user-hp8vf4tn5i
    @user-hp8vf4tn5i5 жыл бұрын

    ዛሬ ሚካኤል ነው ይጠብቃቹ በስደት ያላቹ ሰላም ላገራቹ ያብቃቹ😘😘😘

  • @emuyeabushemuye4027

    @emuyeabushemuye4027

    5 жыл бұрын

    አሜን ማር

  • @fatama1233

    @fatama1233

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ro3pr9mg1l

    @user-ro3pr9mg1l

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ramasafawi3958

    @ramasafawi3958

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @hiwizabeyene1814

    @hiwizabeyene1814

    5 жыл бұрын

    Endiyaw film enkuan atasemeselyt eski setastelu

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j5 жыл бұрын

    እዮባን የምቶዱ ኑ እስኪ ከጎኔ ተሰለፉ

  • @munmun5912

    @munmun5912

    4 жыл бұрын

    ምድረ ዥልጥ ስለፊልሙ ማውረት ትተቹ እርጉዝነኝ ምነምን እርግዝነ በቺ ተጀመረ እነተ ደሞ አመትበለቹ የልሆነ ቀን ብትነገሩ አይቀልም እነተ እዚ ሀገር የመጠቹበትንም ነገር አተቁም ገብርኤል ምነምን ምንም ይሁን ትንሽ ይደብረቹ አስጠለበቹ ወላሂ ስለፊልሙ አውሩ እስኪ ኤጭ

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv99695 жыл бұрын

    የኢትዮጽያ ልጆች ረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋ ተመኘሁላችሁ ላይክ

  • @samrasayed8931

    @samrasayed8931

    4 жыл бұрын

    Konjo film new

  • @belayyegetaljibrhanu8394

    @belayyegetaljibrhanu8394

    4 жыл бұрын

    i like so much

  • @indalakadir825

    @indalakadir825

    4 жыл бұрын

    @@samrasayed8931 hi

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed11225 жыл бұрын

    በለው አራዳዎች አልተቻሉም በሳምንት ሁለት ፊልም እናቴን ደስ ብሎኛል ይህን ብርድ በናተ እንዳላየ እንለፈው እንጂ እዮባ ጎረመስክ ደስ ይላል ችኳ ደሞ ፍንጭትሽን እወድልሽ ነበር እረዥም እድሜ ለናቶቻችን

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p5 жыл бұрын

    እሽ እንዲት ናችሁ ውዶች ዛሬኮ ቅዱስ #ሚካኤል ነው።እንኳን አደረሳችሁ።ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቀን: አሜን…

  • @user-qs5kl7fi1c

    @user-qs5kl7fi1c

    5 жыл бұрын

    ቡዙወርቅ የቡልጋዋ አሜን

  • @martaye2110

    @martaye2110

    5 жыл бұрын

    አሜን3

  • @fikirtedachew5224

    @fikirtedachew5224

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    5 жыл бұрын

    አሜንንን ውድ የተዋህዶ ልጆች በእያላችሁበት ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @rebekaayenadis3586

    @rebekaayenadis3586

    5 жыл бұрын

    aman aman aman

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d5 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ comment ማለት ምን ማለት እንደሆነ አታቁም መሰለኝ ለፊልሙ አስተያየት ስጡን ነው እንጂ አዳሜ comment ላይ ገብታቹ ሰብስክራይ አድርጉ እያላቹ ልመና ላይክ ግጩኝ እያላቹ ልመና ቆይ ፊልሙን የምሰሩት እናንተ ናቹ እንዴ ሲያሰኛቹ ዛሬ ገብርኤል ነው ሚካኤል ነው ትላላቹ ኧረ ስታስጠሉ

  • @user-ti2fj9vo7p

    @user-ti2fj9vo7p

    5 жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው እነሱ አስተያየት አያነቡ

  • @tgrayakobo381

    @tgrayakobo381

    5 жыл бұрын

    Esk mar negrelgn enes tekateleku 😞mnm aygbachewum

  • @user-ig8yj8ij2l

    @user-ig8yj8ij2l

    5 жыл бұрын

    ከምር ልክ ብለዋል ምንድነው አረ መንሺ ለተለቀቀው ፍልም አስተያየታችሁን አስቀምጣችሁ ውልቅ የቤታችሁን አመለ እዛው

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    5 жыл бұрын

    ስለምን የት ጋር ምን ከማን ጋር በየትኛው ሰአት ማውራት እሚያውቁ አይመስለኝም...አንዳንዶቹማ በቃ ከመንደር አስተሳሰብ አልወጡም. ኧረረረረረ እንብሰል

  • @betty8101

    @betty8101

    5 жыл бұрын

    ኤዱ ብለክ ጥራኝ ይመችሽ አቦ

  • @user-ey6tc1jc8w
    @user-ey6tc1jc8w5 жыл бұрын

    እረ በፈጠራቹ ስል ሀይማኖት ስለ መዳም ስለ ፍቅረኛቹ እዚህ መጥታቹ አትለፍልፉ እጭ አሁን በዛ እግር እግር አላቹኝ

  • @user-jz5fx2ww8f

    @user-jz5fx2ww8f

    5 жыл бұрын

    ቻይው አይቀሩም ክክክክ ሰው ስንባል አታድርጉ ስንባል ይብስብናል ሶ አይቶ ማለፍ ነው በቃ

  • @user-lq5ti7bk6t

    @user-lq5ti7bk6t

    5 жыл бұрын

    Endaza kaleh semshn kayeri

  • @bosenibosebi544

    @bosenibosebi544

    5 жыл бұрын

    Egrish.yikoret👊😂.

  • @tigistiasafaasaf7793

    @tigistiasafaasaf7793

    5 жыл бұрын

    @@bosenibosebi544 kkkkkkkkkkk

  • @user-sc3xv5dq7x

    @user-sc3xv5dq7x

    5 жыл бұрын

    ኣች ራሱ ኣንዷ ሆንሽኮ ማር

  • @seblebrhanu8033
    @seblebrhanu80335 жыл бұрын

    ዛሬ ቅዱስሚካኤል ነው ሁላችንን በያለንበት የሱ ጥበቃ አይለየን።

  • @fatama1233

    @fatama1233

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @imissumam5464

    @imissumam5464

    5 жыл бұрын

    Amen 💓 amen 💓 amen 💓

  • @bernatuty1993

    @bernatuty1993

    5 жыл бұрын

    @@imissumam5464 አሜን

  • @ayechewnegatu784

    @ayechewnegatu784

    5 жыл бұрын

    አንቺ

  • @hrj1695

    @hrj1695

    5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qr8wn9ri9g
    @user-qr8wn9ri9g5 жыл бұрын

    ማንዴላ በሁሉም ፊልም ውስጥ ከበብዛቱ የተነሳ ያየሁት ሁሉ አድ ፊልም እየመሰለኝ ተቸገርኩ

  • @seadaseid8005

    @seadaseid8005

    5 жыл бұрын

    አይደል

  • @AAA-oh9bi

    @AAA-oh9bi

    5 жыл бұрын

    ወው

  • @Galaxy-vf9pj

    @Galaxy-vf9pj

    5 жыл бұрын

    Mud myazu nw

  • @user-sz7xc8ke1k

    @user-sz7xc8ke1k

    5 жыл бұрын

    ደሞ ፊልሙ ተመሳሳይ መሆኑ

  • @azibazib7543

    @azibazib7543

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @emu1070
    @emu10705 жыл бұрын

    እዮባ ስወድክ ማንዴለ በጣም እየወፈርክ ነው ጂም የሚባል ነገር በትጀምር ምን ይልካል በተረፍ እናመሰግናለን

  • @user-pm5xc2nd1p
    @user-pm5xc2nd1p5 жыл бұрын

    እዮባን የምትወዱ ኑ ወደኔ like😎ተጫኑኝ

  • @ue1917

    @ue1917

    5 жыл бұрын

    Ź

  • @MediTube1

    @MediTube1

    5 жыл бұрын

    እኔ እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ 😂😁😍😍😍😍❤👌

  • @hiwotroba4563

    @hiwotroba4563

    5 жыл бұрын

    S Love tube Ena anchine man bilanaw like

  • @sarazd8690
    @sarazd86905 жыл бұрын

    Wow እንዴት ነው ሰሙኑን አበሸበሻችሁን እኮ ይልመድባችሁ። ክርስቲያን ጓደኞቸ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰን

  • @user-ti2fj9vo7p

    @user-ti2fj9vo7p

    5 жыл бұрын

    ታስርው ነበር

  • @makuabdu116

    @makuabdu116

    5 жыл бұрын

    Allah fery men mohons new lakhdeyanoch enkwan adersachu aybalm edawm laresu telatoch

  • @sol4610
    @sol46105 жыл бұрын

    ምንም አይመስጥም ታዋቂ ሰዎች ስላሉበት ብቻ አሪፍ ፊልም የሰራቹ እዳይመስላቹ ደባሪ ነው

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t5 жыл бұрын

    አሳዛኝ ዜና ትላንት ከምሽቱ 12:30 አካባቢ ወሎ ኮቻ ላይ 62ሰወችን የጫነ አይሱዙ የራማ ኮንስትራክሽን ሰራተኞች ጭኖ ማርያም ድልድይ ጋር ሲደርስ ተገልብጦ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ደርሷል ብዙዎቹ ሲሞቱ የተረፉት ደሴ ሆስፒታል ህክምና ላይ ናቸው ለሞቱት አላህ ጀነትን ይወፍቅልን በህይወት ላሉት ጤናቸዉን ይመልስልን የዩቲዩብ ኮሜታተሮች ዱዓ አድርጉ እስኪ

  • @selamlove8572

    @selamlove8572

    5 жыл бұрын

    ፈጣሪ በገነትያኑራቸው

  • @user-rv2vc6rt8b

    @user-rv2vc6rt8b

    5 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-qn9yb8go9t

    @user-qn9yb8go9t

    5 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል

  • @fmgfhgfffjgdhhll794

    @fmgfhgfffjgdhhll794

    5 жыл бұрын

    Betam. Yasaznal

  • @eyeruseyu5678

    @eyeruseyu5678

    5 жыл бұрын

    It's so sad 😭😢😢😢😢

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme91475 жыл бұрын

    አራዳወች እናመሰግናለን ማንዴ ሰሞኑን በፊልም አበሸበሽከን😄😄😍😍😘

  • @andnet2276
    @andnet22765 жыл бұрын

    *ድራማው ሲያልቅብን በፊልም አንበሸበሻችሁን እጃችሁ ይባረክ*

  • @Rimey-show
    @Rimey-show5 жыл бұрын

    Omg ኣንደኛ ነኝ ማንም ያየም የፃፈም የለም yesssssss like ስጡይ እስቲ ደስ ይበለይ

  • @filamagna7388

    @filamagna7388

    5 жыл бұрын

    Zeriga arkey ymechka 👍

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758

    @hirutenateyhulemewdisalew3758

    5 жыл бұрын

    Enquan Des Des Des alke 😂🤣😂🤣😂🤣

  • @fatumabint7690
    @fatumabint76905 жыл бұрын

    ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስለ እስልምና ምን አለ?! (አንብበው ለሌሎችም ያካፍሉ!) … ① "ኢስላም ሀይማኖት ከቆሻሻ መንፃት ነዉ…በቀን አምስት ግዜ የሚታጠብ ማንም የለም። እናንተ ሙስሊሞች ግን በዉሀ ትጥበት አምስት ግዜ ትነፃላችሁ…ከዛ ደግሞ በሰላት ልብና ህሊናችሁን በመንፈሰ ዉሀ ታጥባላችሁ…መስጊዳችሁ በሽቶና በጥሩ ማአዛ ይታወዳል… ነጭ ሽንኩርት የበላ፣ ካልሲዉ ሚገማ ሙስሊም መንፈሳዊዉን ኔቶርክ እንዳያዉክ ሲባል … አይደለም መስጂድ ዉስጥ ሊሰግድ ደጃፉ ላይም አይደርስም። ግሙን ራሱ ይጠጣት ተብሎ ተፈርዶበታል። እና የሱን ግም ማን እንዲጠጣለት ይፈልጋል?!" … ② "ሌላዉ አንድ ሰዉ እስላም ለመሆን ከፈለገ መጀመሪያ ሻሀዳ ማለት አለበት። በፍጡር ክዶ ለፈጣሪ እገዛለሁ ማለት አለበት። ሼኪ ፍጡር ነዉ፣ነብዩ መሀመድም ፍጡር ነዉ፣ ጅብሪል ፍጡር ነዉ፣ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ፣ እሱን ካወክ.. በመቀጠል ለሰላት ከመቆምክ በፊት ግምህን ሁሉ ትታጠባለህ …ከዛ ለሰላት ትቆማለህ። ፈስህን ካንዛረጥክ ድጋሚ ትታጠባታለህ .…በቃ እስላም ጋር ግም ነገር ጥዩፍ ነዉ። ጥርስ መፋቅ እንደስግደቱ ሁሉ ግዴታ ነዉ!" … ③ "እስላም ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ነዉር አይደለም። ነዉሩ ዝሙት ነዉ እንዲያዉም ሚስትህን ስትገናኝ ላንተም ለሚስትህም የፅድቅ ምንዳ ይሰጥካል …ሰላት ስትሰግድ ምፅዋት፣ለነዳያን ስትመፀዉት እንደምትፀድቀዉ ሚስትህ ጋር ስትገናኝም ትፀድቃለህ …ለምን ካልክ ዝሙት ብትሰራ ወንጀል ይፃፍብካልም አይደል …'ለጨዋ ጉርሻ ለባለጌ አለንጋ' ይገባዋል ይላል ኢስላም…" … ④ "አንድ ሀብታም እስላም ለደሀ ቤት ሰርቶ ቢፀድቅ… ደሀዉ ደሞ ሙዝ ልጣጭ ከመሬት ላይ አንስቶ ሰዉ እንዳይጥል በማድረጉ ይፀድቃል …። በእስላም ደሀዉም ሀብታሙም ፅድቅ ስራ ለማፃፍ ሁለቱም እኩል እድል አላቸዉ። አንደኛዉ ከአንደኛዉ የተሻለ አድቫንቴጅ የለዉም ሀብታሙ ለሚስቱ ወርቅ ገዝቶ ቢያስደስታት ፃድቅ ተብሎ ይፃፍለታል። ደሀዉ ምን አናደደዉ ሚስቱን ግንባሯን ስሞ አንድ ጉርሻ ጠቅልሎ ቢያጎርሳት እሱም እንደሀብታሙ ፃድቅ ተብሎ ይፃፍለታል…" … ⑤ "የመፅሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ምዕራፍ ዘፍጥረት ነዉ። የቁርዐን ደግሞ መጀመሪያ ለሰዉ ልጆች የቀረበዉ ጥሪ አንብብ! አንብብ ! አንብብ ! በፈጠረህ ጌታ ስም ይሁንብህ። የሚል ለሰዉ ልጆች የቀረበ ልመና ነዉ…የጌታህን የአንብብ ተማፅኖ ተቀብለህ ካነበብክ ባያንዳንዷ ቃል ሳይሆን ያነበብከዉ ፊደል ተቆጥሮልህ የፅድቅ ምንዳ ትንበሻበሻለህ።" … ⑥ "እስላም ለዕዉቀት ሲል ማይታመን ድርድር ዉስጥ ይገባል። በርካታ ሙስሊሞችን የገደሉ አይሁዶችን ማርኮ የቀጣዉ ቅጣት ምን ይመስልካል…?? መፃፍና ማንበብ ማይችሉ ሙስሊሞችን አስተምሮ ከምርኮ ነፃ መዉጣት። የጌታ ሰላምና ምህረት በረከት ከንፁህ ሙስሊሞች ጋር ይሁን አሜን!!" ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር

  • @user-hk7ep9cl2p
    @user-hk7ep9cl2p5 жыл бұрын

    እዬብየ እና ካሳሁን/ማንዴላ የኔ አራዳዎች ስወዳቹ እንደኔ የምታደንቅዋቸው ላይክ አጋጩኝ

  • @toptell8965
    @toptell89655 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ፊልም ማንዴ እና እዮቤ ስወዳችሁ

  • @saketikumnayeskumsaketzeko9152
    @saketikumnayeskumsaketzeko91525 жыл бұрын

    Thank you Arada movies 1 Betam konjo sera.

  • @nemaahmed9892
    @nemaahmed98925 жыл бұрын

    I am Eritrean I Love Ethipean film God pless you Ethiopean people

  • @ednashambl2537

    @ednashambl2537

    5 жыл бұрын

    God bless ethio eritrean 🙏🙏🙏🙏

  • @nemaahmed9892

    @nemaahmed9892

    5 жыл бұрын

    @@ednashambl2537 habibti AMEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @ednashambl2537

    @ednashambl2537

    5 жыл бұрын

    ተቀብያለሁ ውዴ 😘😘😘😘

  • @tootzytoot9668

    @tootzytoot9668

    5 жыл бұрын

    I'm Ethiopian, and God bless Eritrean people.

  • @tsiyonethio4940

    @tsiyonethio4940

    5 жыл бұрын

    Thanks

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h5 жыл бұрын

    አጭር ፀጉር ማየት ናፈቀኝ 😆😆😆

  • @amartiadane3181

    @amartiadane3181

    5 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-jz5fx2ww8f

    @user-jz5fx2ww8f

    5 жыл бұрын

    ነይ እኔጋ አላድግ ያለ ፀጉር አለ ክክ

  • @eyerusbeauty8122

    @eyerusbeauty8122

    5 жыл бұрын

    ነይ እኔጋ ሰብስክራይብ በማድረግ ከጆሮዬ በላይ አለ

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    @@user-jz5fx2ww8f 😆😆😆😆

  • @user-bq4hz3tk4h

    @user-bq4hz3tk4h

    5 жыл бұрын

    @@eyerusbeauty8122 😆😆😆

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok3255 жыл бұрын

    *ጥሩ ነው እዮባ አደገ❤ የእኛ አገር ሴቶች ግን መቼ ነው እራሳችሁን የምትሆኑት❓❗ ጸጉር ቀጥላችሁ፣ጥፍር ለጥፋችሁ ሽፋሽፍት ተክላችሁ ድቄት ተለቅልቃችሁ ከንፈራችሁን ተለድፋችሁ፣ በአለባበስ ተራቁታችሁ °°° አሁን እናንተ በምን ሂሳብ ነው ለትውልዱ አርአያ የምትሆኑት❓❗ 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።*

  • @malakjamal3057

    @malakjamal3057

    5 жыл бұрын

    Wearin min agbahs anhi

  • @meronabasha7796
    @meronabasha77965 жыл бұрын

    ዋዉ አሬፍ ፊልም ነዉ እንደኔ የተመቻቺሁ ላይክ ግጩኝ ደግሞ እንሿን አደረሣቺሁ ዛሬ ሚኪኤል ነዉ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse5 жыл бұрын

    ይህን ፊልም አይቶ ምርጥ ነው የሚል ካለ ላይክ ያድርገው እና እኔም ልየው

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758

    @hirutenateyhulemewdisalew3758

    5 жыл бұрын

    Naniy arf new tegabzesal

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v5 жыл бұрын

    እህቶቼ ከወንድ ልጅ ብር አትቀበሉ ለፍቶ ጥሮ ያገኘዉን ላቡን አትንጠቁት ለህሊናችሁ ትንሽ አስቡ ፊልሙ ለኛ አስተማሪ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን #አራዳሙቪ ቀኔን ልታሳምሩልኝ ነው በዚህ ምርጥ ፊልም 💚💛❤

  • @hababo9598
    @hababo95985 жыл бұрын

    የሀገሬ ልጅች እዲሜ እነ ጤነ ይስጣችሁ ስደት ይለችሁም በሳላም ለሀገረችሁ ይሰገባችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ggcc8401

    @ggcc8401

    8 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h5 жыл бұрын

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew17035 жыл бұрын

    ሰሞኑ ምን ተገኘ ሜቴክ ሲታሰር ፊልሞች ተለቀቁ በጅምላ ሊጭናቸው ነበር መሰለኝ ለትንሽ ተያዘ

  • @merondubai7959

    @merondubai7959

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂besak

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n4 жыл бұрын

    ምርጥ ፌልም ነው ዋው ማንዲ # እዮባ ሁላችሁንም ውድድ አረ የሀገር ሰላም ናፈቀኝ አርሴማዮ እባክሽ ኢትዮጵያ ን አስቢያት

  • @user-pm5ty7wz3s
    @user-pm5ty7wz3s5 жыл бұрын

    ማንዴ ካለበት እርግጠኛ ነኝ ፊልሙ ያምራል ለማንቻዉም ገና ላይ ነዉ

  • @user-fn9jx4lo1r
    @user-fn9jx4lo1r5 жыл бұрын

    እኔን የምገርመኝ ነገር ብኖር ቆይ ለ ፊልሙ coment ስጡ ስትባሉ አዳሜ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ዛሬ ማርያም ነች እያላችሁ ተረቀባጥራላችሁ ዱቄት ሁላ😝😝😝

  • @jwjwjwjwjejwj9427

    @jwjwjwjwjejwj9427

    4 жыл бұрын

    እውነትሽንነውእኔማጢስብያለሁ

  • @fanafana9498

    @fanafana9498

    3 жыл бұрын

    እወነትነው"ትክክል"የምጣዱ"እያሌ"የእንቅቡ"ተንጣጣ"😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-xc7wd7hp1n
    @user-xc7wd7hp1n5 жыл бұрын

    የአዳማ ልጆች ኑ እዩ አዳማ ነው የተሰራው😉አራዳዎች ደሞ እናመሰግናለን በግብዳው😘😘😘😘

  • @alemfutsumalem3925

    @alemfutsumalem3925

    5 жыл бұрын

    እሽ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh98465 жыл бұрын

    የአንድ ሀገረ ልጆች ነን እግዚአብሔር ሀገሮችን ሰላም ዩሩጉሉኔ እዮብ&ማንዴላን ዉደድድድድድዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayah4727
    @hayah47275 жыл бұрын

    እዮብየ የኔ ምርጥ ጎዳና ለሚወጣና አረብ ሀገር ለሚሄድ ብር አይሰጥም በጣም ተመቼኝ እኔ ወደ ስደት ስመጣ 11 ብር ከ10 ሳንቲም ይዠ ነው የመጣሁ

  • @eueu2643

    @eueu2643

    5 жыл бұрын

    እኔ እበልጥሻለሁ መቶ ብር አለኝ ጉጉ..ክክክክ

  • @yadenl2676

    @yadenl2676

    5 жыл бұрын

    Haya H ena 1bir

  • @hadi6037
    @hadi60375 жыл бұрын

    ምንድን ነው ሰሞኑን በፊልም አበሻብሻችሁን ሰላማችሁ ይብዛ ጓደኞቸ ማታ አየዋለው አሁን በሀር ልሄድ ነው

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t5 жыл бұрын

    *እናመሰግናለን ደብሮኝ ነበር ኑሮ በስደት አስጠልቶኛ*

  • @ednashambl2537
    @ednashambl25375 жыл бұрын

    ወይኔ እዮባ ጎረመሰ ድምፁም ተቀየረ የኔ ቆንጆ እድግ በል

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j5 жыл бұрын

    ውዶቼ ሰላመቹ ብዝት ይበልልኝ ስውዳቹ እስከ ጥግነው ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du5 жыл бұрын

    ኢዮቤ ጎረመሰ ድምፁ ደፈረሰ😉😁 ማለቴ ወፈረሰ😘 እ ወፈረ😍

  • @samriye_denglelij3865

    @samriye_denglelij3865

    5 жыл бұрын

    😊😊😊😜

  • @eduyedngllij9166

    @eduyedngllij9166

    5 жыл бұрын

    😜😜😜😛😛😛

  • @user-tx5ju3sb8c

    @user-tx5ju3sb8c

    5 жыл бұрын

    kkkk እኮ

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-68075 жыл бұрын

    አድስ ነው ዋው እስኪ ልየው እዮብ እና ማንደላ ውስጤ ናችሁ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k5 жыл бұрын

    አራዳ ሴኔማ አድስ ፊልም የሚለቅ እናመሠግናለን

  • @user-ki7gn7oh5f
    @user-ki7gn7oh5f5 жыл бұрын

    ማዴና ኣቡሼ ስወዳቹ እዮብየ የኔ ምርጥ ይመቻቹ የኣራዳ ልጆች

  • @user-ju2vb8xc9q
    @user-ju2vb8xc9q5 жыл бұрын

    አንደኛነኝ ያገሬ ልጆችገባ ገባበሉ

  • @user-ju2vb8xc9q

    @user-ju2vb8xc9q

    5 жыл бұрын

    On the Internet እሽ አደርግሻለሁ

  • @user-nk4os2mh8z
    @user-nk4os2mh8z5 жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ አመታዊና ዘላለማዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ። ፊልሙ አስተማሪና ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w4 жыл бұрын

    ኮመንተሮች ግን ስታስጠሉ አንድም ስለፊልሙ የኮመተ አላየሁም ቱቱ ወደ ፊልሙ ስመለስ የልጅቷ ሒወት ማለፍ አልነበረበትም አባትዮው ነበር መሞት ያለበት ሲቀጥል ማንዴ ለልጅቷ ፍቅሩን ገለጦላት በፍቅር ሲኖሩ ማየት ነበረብን በተረፈ ሀሪፍ ነው

  • @jahbless1817
    @jahbless18175 жыл бұрын

    O.M.G. mandela mandela mandela you are allways greatest of all time habeshian actor. we r proud of u. am your fun from eritrea keep it up

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij14925 жыл бұрын

    ውይ እዮባ ተመቸኝ አባባልህ ይች በቁሙ ታልበዋለች ያች ተኝታ ታልበዋለች እውነት ነው

  • @user-bc2du1ss1v
    @user-bc2du1ss1v5 жыл бұрын

    ይች ልጂ ግን ካርቲ ውጭ አትለብስምደ ትንሺ ፀጉሩዋ የገባነው እረ በራስሺ ተማመኝ

  • @Gd-uw3yx

    @Gd-uw3yx

    5 жыл бұрын

    ክክክክ የለም አ

  • @ebabu8698
    @ebabu86985 жыл бұрын

    _እሄን ሁለት ወር አዲስ ፊልም በሽ በሽ ነው __#ሜቴክ__ ስላልሰረቀው ይመስለኛል የሚለቀቅ አዲስ ፊልሞች ግን __#እዮባ__ እና __#ማንዴላ__ ውስጤ ነቸው_

  • @ayeshahusen6832
    @ayeshahusen68325 жыл бұрын

    ሴቶቹ ግን ትወና ላይ ብዙም አደሉም እዬቤ እና ማንዴ ውስጤ ናቹህ 👍👍👍

  • @angsomhaile3084
    @angsomhaile30845 жыл бұрын

    ሃይ ጋይስ እንደት ናሹው መልካም ኣዲስ ኣመት 2019 ኣመት ፍቅር የሆነ ኣመት ይሁንልን ኣመን

  • @angsomhaile3084

    @angsomhaile3084

    5 жыл бұрын

    Amen 🙏🏼

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y5 жыл бұрын

    ውይ ብዙም አያምርም። አባትዮው ብቻ ነበር ሞሞት ያለበት

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o5 жыл бұрын

    እንኳንሰላምመጣቹ የፊልምአፍቃሪዎችና ተናፋቂያዎች ሰላምናቹ __ሜቴክ ወደቃሊቲ ሲሔድ ፊልምደሞወደገቢያቀረበገናብዙእናያለንእድሜከሰጠን

  • @madinaabdul9348
    @madinaabdul93485 жыл бұрын

    አይ እዬባ ያልሆነ ቦታ ለመሄድ ነው የሆነቦታ ምትለው ንግግርህ ሁሉ ደስ ሲል ደም በጣም አድገሀል

  • @seadaseid8005
    @seadaseid80055 жыл бұрын

    የethiopia film በማንዴላ ተሠርቶ አለቀ

  • @flowerhadraa2258
    @flowerhadraa22585 жыл бұрын

    እስኬ እደኔ ስደት ያስጠላው ግን ደሞ ሀገር እዳይገባ ብዙችግር ያለበትእደው በሀሳብ ልቡ ውልቅ ያለ ካለ ወይም መፈቲሄ ያለው ካለ ሹክ ይበለኝ

  • @user-ve3yx6pn8w

    @user-ve3yx6pn8w

    5 жыл бұрын

    flower አዚዛ ኡስማን ወሎየዋ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው አብሽር የኛም ተራ ይደርሳል

  • @flowerhadraa2258

    @flowerhadraa2258

    5 жыл бұрын

    እሸ ይሁን ግደለም

  • @hayatjemal4968

    @hayatjemal4968

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ እህት እስከሚያልፍ ያለፍል

  • @fanafana9498

    @fanafana9498

    3 жыл бұрын

    ልክ"አእንደነነው"😌😌😌😌😌አይዞን"ሁሉም"ያልፋል

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube195 жыл бұрын

    ሰሞኑ የማንዴላ ፊልም ብቻ ነው ሚለቀቀው በሰላም ነው ግን ውስጤ ነው መቼም አልጠግበውም

  • @hawahawa2231
    @hawahawa22315 жыл бұрын

    መኪና ይግጫችሁ እና ላይክ ላይክ አትበሉ ስለፊልሙ ሀሪፍ ነው ያለየ ሹፊት

  • @ameenaameena7573
    @ameenaameena75735 жыл бұрын

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግድግዳጋ ያጋጫችሁ አቦ

  • @user-jz5fx2ww8f

    @user-jz5fx2ww8f

    5 жыл бұрын

    እነሱን ሳይሆን ሰብስክራይብ ሚሉትን ያጋጫቸው

  • @johnemathiwos3307

    @johnemathiwos3307

    5 жыл бұрын

    መንዴላ ዳግሞ ውስጤ ነክ ሴት ብትሆን አጋባ ነበር ምን ወጋ አላው ብረት ለብረት አይመችም እዩዬ ዳግሞ እግዚአብሔር የሰድጋው አስተወይ ልጅነው ንግግረህ ይመቸል

  • @user-cx7xn8xv7c

    @user-cx7xn8xv7c

    5 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-pe3ye8hv6o
    @user-pe3ye8hv6o5 жыл бұрын

    እኔማ በጣም ከፍቶኛል ሣለቅሥ ነው የዋልኩት ፀሉቱልኝ

  • @malakjamal3057

    @malakjamal3057

    5 жыл бұрын

    Awezehs sester

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker74915 жыл бұрын

    ሲታይ አስተማሪ ይመስላል ደስም ይላል ስራችሁ አሪፍ ነው በርቱ እዮቤ እደግ

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p5 жыл бұрын

    አራዳዎች እናመሰግናለን ይልመድባችሁ በድብርት እዳንሞትባችሁ

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m5 жыл бұрын

    ዋዉ ተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @user-ve4ws8bg4f
    @user-ve4ws8bg4f5 жыл бұрын

    .በሉ ዘነ ፈታ እንበል መቼም የመዳብ ጨህት አያስቀምጥም

  • @johnemathiwos3307

    @johnemathiwos3307

    5 жыл бұрын

    የእዩ አድናቅ ነኝ ንግግር ይማቸል

  • @user-ve4ws8bg4f

    @user-ve4ws8bg4f

    5 жыл бұрын

    @@user-hh6dg8ey5l አይባልም እሺ መጭህ ትረጉም የለዉም ማማየ

  • @loveyouethiopia7917

    @loveyouethiopia7917

    5 жыл бұрын

    @@user-hh6dg8ey5l #በራሰሸ ላይ ይጭው እራሰሸም ሴጣን ነሸ ቀልድ አይገባቹም ምን አገባሸ ለመዳም ምትከፍላት እኮ የለፋችበትን ነው አለቅላቂ አሮጊት ንኪው ወደዛ ክብር አይወድልሸም

  • @azebazeb8699

    @azebazeb8699

    5 жыл бұрын

    😛😛😛😛😛😛😛ዝም በያቸው ባልሰማ ዝም በያቸው

  • @beza7336
    @beza73365 жыл бұрын

    አቦ ይመቻችው በጣም ደብሮኝ ነበር እናመስግናለን

  • @user-ov5xb1mq3j
    @user-ov5xb1mq3j5 жыл бұрын

    አገሬ ናይጄሪያ ተቀየረች አንዴ በሳምንት 300 ፊልም 😂😂😂😂 ማንዴላን አንኩአን 4 ፊልም ላይ አየሁት ግን አይደብርም

  • @user-gy7go3dv1t

    @user-gy7go3dv1t

    5 жыл бұрын

    እርፍ ሲጠፍ እየየ ሲለቀቀ እየየ ገራ ገብ ህዝብ

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b5 жыл бұрын

    እንያው የኛ ፊልም በቃ እኮ ፊልም ይሁን ፍም መለየት አልተቻለም እኮ ምን ለማስተማር እንደ መጡም እኮ መለየት አልቻልንም

  • @hayunegni1732

    @hayunegni1732

    5 жыл бұрын

    አንዳንድ በሚጥሉት ቃላት ፈገግ ካልሽ ይበቃል ግን ይሄ ፊልሙ በጣም ያስተምራል

  • @martatole1139

    @martatole1139

    5 жыл бұрын

    😃😃😃😃

  • @AbCd-ji2vb

    @AbCd-ji2vb

    5 жыл бұрын

    ስትገርሙአሀንእዚህ

  • @user-ly8it6nl6b

    @user-ly8it6nl6b

    5 жыл бұрын

    @@AbCd-ji2vb ምኑ ነው ሚገርመው ስለተተራሙስ ነው ወይስ ስለሞት ስለተዛተ ነው ክክክ

  • @user-bp7bl5ip4w
    @user-bp7bl5ip4w5 жыл бұрын

    ሰሞኑንማ ይሄ የኑሮ ውድነት አናታችሁ ላይ ሳይወጣ አይቀርም ፊልም በፊልም አበሸበሻችሁንኮ እርግጠኛ ነኝ ገቢው ተመችቷችኋል ማታ ነው የማየው ወበር ለመያዝ ነው የመጣሁት ላይክ ግጩኝ

  • @Moahs
    @Moahs5 жыл бұрын

    ወይኔ ገና ሳልጀምረው እዮብና ማንዴ ስላሉበት ደስ ነው ያለኝ ስወዳቹ

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km5 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h5 жыл бұрын

    ተመችቶኛል ሁለቹም ውስጤ ናችው ይመቸቹ

  • @hekmaendres4043
    @hekmaendres40435 жыл бұрын

    ዛሬ ስደት በጣም አስጠልቶኛል ያገሬን ልጅ ትናትና በመኪና አደጋ አጣሁት ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @hanansolomon575

    @hanansolomon575

    5 жыл бұрын

    enem sawidi godegayen bemekina aedga aetahut

  • @rigbitgalltigray6113
    @rigbitgalltigray61135 жыл бұрын

    arif new mechereshaw gin betam yassaznal amlak meslo ke መጥፎ ጋደኛ ይሰውራችሁ ኣይ እዮባ ጣፋጭ እኮ ነህ ስወድህ ማንዴም እንደዛ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    እስቲ ኮመንታተሮች ብሌን ያክስቴ ልጅ ናት በላይክና በእልልታ አበረታቱልኝ በማንዴላ ይዣችዋለሁ

  • @sinaytzeleke9439
    @sinaytzeleke94395 жыл бұрын

    እድት ነው ነገሩ ፍልም በፍልም ማንዴን ያላችው እስቲ እንያችሁ

  • @azebazeb8699

    @azebazeb8699

    5 жыл бұрын

    አለን አለን

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v5 жыл бұрын

    uffffffffffffffff እናት እና ልጅ ባየሁ ቁጥር ያሳለፍኩት ህይወቴን ያስታዉሰኛል አልችልም ሆዴ ለናቶቻችን እድሜ እና ጤናዉን ያብዛልን

  • @ta7bouchnd765

    @ta7bouchnd765

    5 жыл бұрын

    1

  • @martatole1139
    @martatole11395 жыл бұрын

    እዮብ እና ማንዴ ውስጤ ናቹ😍😍😍

  • @martia5u719
    @martia5u7195 жыл бұрын

    ብርድ ብርድ የሚል ፍቅር ይዞኛል እስኪ አይዞሽ እያላችሁ በላይክ አፅናኑኝ☺️

  • @zenetworku1791

    @zenetworku1791

    5 жыл бұрын

    አይዛሽ

  • @user-zl1eh7dk5r

    @user-zl1eh7dk5r

    5 жыл бұрын

    ቅዥታም

  • @merondubai7959

    @merondubai7959

    5 жыл бұрын

    Belowww😂😂😂

  • @amaherikkebord2261

    @amaherikkebord2261

    5 жыл бұрын

    አብሺሪ ቅመም

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d5 жыл бұрын

    ሐገሬ ልገባ ነው እስኪ ሰላም ጊቢ በሉኝ የሐገሬ ልጆች😍like👍👌

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm5 жыл бұрын

    Wow every day new film 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 thanks 🙏

  • @user-np6xg8ku8m
    @user-np6xg8ku8m5 жыл бұрын

    ደስ ሲል እናመሰግናለን

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i5 жыл бұрын

    እሯ መዳምየ ቀዩ መብራትና ሹፌር የላውም እጂ አብላስ ማለት ናት መጮህ መጮሀ ዛሬስ መረረኘ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekdeshayle2140

    @mekdeshayle2140

    5 жыл бұрын

    ሀሲነት ሙሀመድ አይዞሽ ውዴ

  • @ggcc8401

    @ggcc8401

    8 ай бұрын

    አብሺሪ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል እሺ ለኛም ቀን አለ ማሬ😍😍😍😍

Келесі