Fogari Na Fokari/ ፎጋሪ እና ፎካሪ : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022

Ойын-сауық

በትዝታሽ/ Betztash : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022 #RohaMedia
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Roha Media presents Ethiopian Movie 2021 | Amharic Movies 2021 | Ethiopian Music 2020 | Eritrean and Ethiopian Music.
© All rights reserved to Askuala Media. No part of this publication may be reproduced, distributed, or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.
Connect with Roha Media Online :
Subscribe to: kzread.info/dron/Iu7.html...
Find Roha Media on / hazhazino
#RohaMusic#RohaMovies #RohaEthiopia
RohaMovie # RohaaMedia # RohaMusic
© Copyright: AskualaMedia 2021.
Ethiopia News - Askuala News | Isayas Aforki | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/Tsadkan Gebretensae/ Ethiopia News/Movies/documentary | Tsadkan Gebretensae | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/ Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /Ethiopia News - Zehabesha News | Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /eri tv/ digital weyane/ Eritrean news Ethiopian film

Пікірлер: 327

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee79982 жыл бұрын

    ማነው ከቲክቶክ መደር ሹፎ የመጣ ደስ ይላል በርቱ

  • @maheltkashe4079

    @maheltkashe4079

    2 жыл бұрын

    me😂

  • @user-dq2vp4dm6r

    @user-dq2vp4dm6r

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @mimiweloywa7827

    @mimiweloywa7827

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ln4yh9zt6y

    @user-ln4yh9zt6y

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @Goytaye

    @Goytaye

    2 жыл бұрын

    እኔ ክክ ከ መከፋፍያ ቲክቶም የመጣሁት

  • @user-fk4rq5kg2u
    @user-fk4rq5kg2u18 күн бұрын

    አረ ወይኔ ሲያምር ችኳ ቀወጥሽውኮ ግን ሴትና ወድ ሲደባደቡ እቀናለሁ እህት ስለለለኝ ያረብ ፊልም ሳይሰይ ይከፋኛል❤❤❤

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o2 жыл бұрын

    ከቲክቶክ ተነስቶ የመጣ🙋👈

  • @user-kb5kj8hy3k

    @user-kb5kj8hy3k

    2 жыл бұрын

    me😂😂

  • @abebaraya3884

    @abebaraya3884

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @rtabedawi8396

    @rtabedawi8396

    2 жыл бұрын

    እኔ 😂😂

  • @seadeseade5040

    @seadeseade5040

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @gioplkcvghj9088

    @gioplkcvghj9088

    2 жыл бұрын

    እኔ😂😂

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah31952 жыл бұрын

    ወይ አሜንዬ እኔኮ አንችን ሳይ ቀኔ ብቻ አይደለም ሳመንቲ ሁሉ በሳቅና በደስታ ነዉ ሚሞላዉ የኔ ኮረሪማ እደጊልኝ ሶስታችሁም ምርጥ ናችሁ ዉድድድድድድድ በርቱልኝ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh672 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ዛፍ ከፍሬዉ ያስታውቃል የእናቱ ግጥም ተመችቶኛል አሹ ማረፊያ እናቱ ሁላችሁም ጥሩ ሰርታችሁታል በርቱ

  • @weletwudineh3735

    @weletwudineh3735

    2 жыл бұрын

    Teru. New. Yehech. Tenesh. Ieg. Sewedat

  • @mariamawitbelay9156

    @mariamawitbelay9156

    2 жыл бұрын

    Like

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @marmar803
    @marmar8032 жыл бұрын

    ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ በዛ ላይ ደስ የምትይ ኩልትፍ 😃 አዛኒያና ፤ እናኒያ ብላ ስትፀልይ በሳቅ ገደለችኝ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    ደም ግፊት ስኳር ደም ማነስ አለብኝ አለች አሜንዬ😂😂😂ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    አስተማሪ ነው ዛፍም ፍሬው ያስታውቃል አለ እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ይቆይ ይሆናል እንጂ አይቀርም መልካም ልብ ይኑረን

  • @fgghfggg2362

    @fgghfggg2362

    2 жыл бұрын

    ርርር65655

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ዋው ቆንጆ ድርሰት ነው ቅድስት ሳህለ በርቺ ማክዬ እና ቴዶ ደሬ ደስ ይላል እናመሰግናለን 🙏

  • @hawasetottube
    @hawasetottube2 жыл бұрын

    ያምራል ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል ጊዜ መስታውት ነው ሁሉን ያሳያል

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j2 жыл бұрын

    ዋው ደስስስስ ይላል ማረፊያዬ የኔ ጀግና ትምህርት ሰጪ ነው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @Grass.God111
    @Grass.God1112 ай бұрын

    ከ ሀበሻ ፊልም ለየት ያለ አስተላለቅ😂😂ነው well done .

  • @zolzol7995
    @zolzol79952 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ትንሽ ሐሳብ ያለው ነገር አይተናል መጀመሪያ ግን ችካ አንደኛ ናት ዋናዋ አክተራ ብዙ ፊልም ኸአንቺ እንጠብቃለን uk

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @ledakya2278
    @ledakya22782 жыл бұрын

    ተመስገን ነው ምንም ሚነገር ፍቅር ባላሳልፍም ፍልም እያየው እፅናናለው አሪፍ ፍልም ነው ሚማር ካለ

  • @saidaadam8324
    @saidaadam83242 жыл бұрын

    I love Ethiopia 🇪🇹 I like their movies more especially their songs, I love it when I'm listening to their music.. all I want in ur movies is nothing much but subtitles😍 love you all from 🇳🇬

  • @fayfaym6864

    @fayfaym6864

    2 жыл бұрын

    Ethiopian comment

  • @mennaammar2238
    @mennaammar22382 жыл бұрын

    ከፊልሙ ይልቅ የአሜን ተረቶች ተመችተውኛል

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard61772 жыл бұрын

    ሀብታም በጋበዘው የድሀ ቂጥ ያበጣል😂😂😂😂 ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝቦቿ መረጋጋት ልምላሜ ፍቅር ኣንድነት ይሰጥን 😍😍😍😍🙏🙏በርቱ እያዝናና ቁምነገር የምያስተምር ነው❤😍

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    ዋውው!! በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ። ማክቤል የኔ ጣፋጭ 😘👌

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    አሹዬ ❤❤ጥብርር እምትላት ነገር 💝💝💝ስወድልክ 💝ደሞ አድናቂክ ነኝ 💝💝💝ደርዬ ❤❤አባቴ 👌👌👌👌

  • @emandaemu9514

    @emandaemu9514

    2 жыл бұрын

    Demrong wedocha ❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 Жыл бұрын

    ይሕ ልጅ ስወደው ድምጱ ጤባሩ ወዳወደነቱ ዋው አቅም ያሳጣል በተለይ ቁመቱ ትንሽ እረዘም ቤል 100%👍

  • @user-pg3gr3nd8q
    @user-pg3gr3nd8q7 ай бұрын

    አቦ ይመቻችሁ እናመሰግናለሁ ❤️❤️🙏

  • @zedyoutube2877
    @zedyoutube28772 жыл бұрын

    አይ የኛ ፊልም እኮ መጀመርያው እዳየሁት መጨረሻውን አውቀዋለሁ አረ በናታቹ ለየት አድርጉልን ምንሼ

  • @ermiasguluma2930
    @ermiasguluma29302 жыл бұрын

    የማይመስል ፊልም የኢትዮጲያ ፊልም እየተንኮታኮተ ነው ከሰማይ ወደ ምድር ነው የተፈጠፈጠው

  • @knda069
    @knda0692 жыл бұрын

    እስቲ ከቲክቶክ አይቶ ኮሜንት ላይ እርእሱን አንብቦ የመጣ

  • @hirutgirma4
    @hirutgirma42 жыл бұрын

    መረፍዬ እናትዬ ኣሹ በርቱ ጎበዞች💕💕

  • @itsme-bi6hg
    @itsme-bi6hg2 жыл бұрын

    ከእውነት ቢርቅም ፍፃሜው እንደ ፊልም ግን በርቱ እሚያስብል ነው ይመቻቹ✌

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube192 жыл бұрын

    ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ😍😍😍

  • @selam9713
    @selam97132 жыл бұрын

    ፊልሙ አሪፍ ነው ነገር ግን እስኪ ለየት እና ወጣ ያለ ነገር አሳዩን አሁን አሁንኮ አጨራረሱንም እኛ እያወቅነው ነው

  • @emandaemu9514

    @emandaemu9514

    2 жыл бұрын

    Demrang wed ❤️🙏🇪🇹❤️

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    2 жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪ እንደህንድ ፊልም

  • @abebaraya3884
    @abebaraya38842 жыл бұрын

    ❤❤❤የኢትዮጲያ ፊልም መጨረሻው ያናድደኛል😁😁😁

  • @rtabedawi8396

    @rtabedawi8396

    2 жыл бұрын

    ወላ እኔም 😂😂

  • @knda069

    @knda069

    2 жыл бұрын

    Lemin

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj6 ай бұрын

    ጡሩ ነዉ ወላ ደሥ ይላል በርቱ ❤

  • @Nathaniel-gg6ic
    @Nathaniel-gg6ic2 жыл бұрын

    A great movies to watch 🇪🇹❤️

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j2 жыл бұрын

    ቆንጆ ነዉ አሜን አሳቅሽኝ ታግታ ፈታ ትላለች

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp5 ай бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤

  • @teruainetminichel9692
    @teruainetminichel96922 жыл бұрын

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen75662 жыл бұрын

    በጣም አሰተማሪ አሰደሳች ከምርጥ ተዋንያን ጋር እናመሰግናለን በርቲ።

  • @Hapy457
    @Hapy4572 жыл бұрын

    አቦ ይመቻችሁ እናመሰግናለን !!!

  • @anwarmohamed9274
    @anwarmohamed92742 жыл бұрын

    " ፍቅር ሰላምን ይሰጣል ሰው ምን ይሰጣል? "

  • @user-uw4vx6nb6u

    @user-uw4vx6nb6u

    2 жыл бұрын

    ፍቅርን

  • @meaza5014

    @meaza5014

    2 жыл бұрын

    ፍቅርን ይሰጣል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ጣፋጭዬ 💝💝የኔ ቅመም 💝እድግ 💝💝💝 አይ ደሬ መከራክ ብዛቱ 😁

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds67622 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ትምህርት አለው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha84752 жыл бұрын

    አራ ቴሥታዋ ያራዳ ልጄ ይማችሽሽሽሽሽ 👍👍👍💪💪💪

  • @nagehamahamd1726
    @nagehamahamd17262 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ቁጥር 2 ሹኩር

  • @user-fc1xh2qd8r
    @user-fc1xh2qd8r2 жыл бұрын

    احلى شيء في فيلم نقمات حلو

  • @tawamtarbi1289
    @tawamtarbi12892 жыл бұрын

    በጣም ደስ ምል ታሪክ!!!!!

  • @hawaimam9808
    @hawaimam9808 Жыл бұрын

    ዋው በጣምአሪፍነው

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g2 жыл бұрын

    ዋው ያበደ ፊልምነዉ በርቱ

  • @nargamedia4194
    @nargamedia41942 жыл бұрын

    ደስ የሚል ፊልም ነው ቆንጆ ድራማ

  • @meraaaa
    @meraaaa2 жыл бұрын

    Woww betam arif film

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m2 жыл бұрын

    ዋዉዉዉ ምርጥ ፊልም

  • @kibromtesfaye7845
    @kibromtesfaye78452 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ነው።

  • @hellen1665
    @hellen16652 жыл бұрын

    እኔም ከቲክቶክ ነው የመጣውት🤣🥰

  • @adadisfilm1
    @adadisfilm12 жыл бұрын

    ደረጄ ሃይሌ 👌

  • @user-kq3dd6kk7c
    @user-kq3dd6kk7c2 ай бұрын

    WOW.betam.arif.new😊😊😊😊

  • @user-hp2xn8jg4b
    @user-hp2xn8jg4b2 жыл бұрын

    ዋውደሰሰሰሰይላልማረፊዬየኔጀግናትምህርትሰጪነው

  • @kalkidanyeshig236
    @kalkidanyeshig2362 жыл бұрын

    ለ ልጆች የሚመጥን ቃለ ተውኔት( dialogue) አይደለም ለልጆች የምትሰጡትን ቋንቋ ምረጡ

  • @roserosa8426

    @roserosa8426

    2 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው ብቻ ማስተዋልን ይስጠን

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale54422 жыл бұрын

    ጥሩ ነው 🥰🥰🥰🇪🇹 ይቅርታ ከሀለ በላይ ከእግዚአብሔር በታች ነው

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s2 жыл бұрын

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @rutagebreslase4023
    @rutagebreslase40232 жыл бұрын

    Wawww💯 btam desmeal filem

  • @silasila926
    @silasila9262 жыл бұрын

    በጣም።ትምሪትና

  • @yoditabrham1730
    @yoditabrham17302 жыл бұрын

    Filmu btami harifno Igzabheir tina istachu

  • @menberktawu3372
    @menberktawu33722 жыл бұрын

    Arif film newu ❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah31952 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ምርጥነዉ በርቱ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha2 жыл бұрын

    እጅግ የሚያምር ፊልም ነው

  • @falver8179
    @falver81792 жыл бұрын

    Arif sera new bertulen

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma66492 жыл бұрын

    Wow betam des yelal bertu enamsegn alen

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma98482 жыл бұрын

    ቲክቶክ አይቼ ነው የመጣውት በመዳም ሞት

  • @user-xz3rk7zn4s
    @user-xz3rk7zn4s2 жыл бұрын

    አሹ ቤቶች ላይ ሳይህ ቀዢቃዣ ነበር እምትመስለኝ ለካ እረጋ ያልክ ስው ነክ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    ዋዉ ያምራል በጣም

  • @barichaman9626
    @barichaman96262 жыл бұрын

    ምርጥ መልዕክ ያለው ፊልም ነው

  • @shalomshalom5035
    @shalomshalom50352 жыл бұрын

    ውይ ደብሮኛል ፊልሙ

  • @yafetgetachew4250
    @yafetgetachew42502 жыл бұрын

    Wow gerami felm nw

  • @haythhaya1226
    @haythhaya1226 Жыл бұрын

    ዋዉ ደስስስ ይላል

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshhАй бұрын

    Woww merte film🎉🎉❤❤

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy97192 жыл бұрын

    ዋውው ያበደ ፊልም ነው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    ማክቤልዬ ስወድሽ

  • @emandaemu9514

    @emandaemu9514

    2 жыл бұрын

    Demrang ❤️ wed 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist70472 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    እሕቴዎየደምሪኝማሬሬ

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq2 жыл бұрын

    በቴስታ መታችዉ ግን አንድ ጥፊ መቆቆም አቃታት አይ ያገሬ ፊልም ደደብ ፊልም 😀😀😀😀

  • @silasila926
    @silasila9262 жыл бұрын

    ሚሪጦኦችዬ

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d2 жыл бұрын

    አሹን ጣፍጭየን ማረፊያን ወላ ስወዳቸው ውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤

  • @tegstmegos3176
    @tegstmegos31762 жыл бұрын

    አሪፋ ነው

  • @clickclick9285
    @clickclick92852 жыл бұрын

    ያምራል

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem38022 жыл бұрын

    ገዚዬ ስሜት የለኝም እኔ አለኛ ገዝዬ ትንሽ ታገሰኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gx2kt6hw7p
    @user-gx2kt6hw7p4 ай бұрын

    ዋውደስይላል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ማረፊያዬ 👌👌 ወዮ ጥፊ ፌንት 😳🤦እውነትም የፋራ አለቃ 😁 ያው መጨረሻ ላይ ፎንቃ ነው እእ እኛ የምንጨርሰው ፊልም አልበዛም ግን በቃ የአማርኛ ፊልም ተመሳሳይ ይዘት ሃሳብ ሆኖ ቀረ 😒🤥😏

  • @eskasinta8266
    @eskasinta82662 жыл бұрын

    ስወዳቸመሁሁሁ

  • @jakobatube9262
    @jakobatube92622 жыл бұрын

    ልጅቷ አንደኛ ናት👍👍👍

  • @ift22khfr66
    @ift22khfr662 жыл бұрын

    wow 👌♥️

  • @mariambekele4767
    @mariambekele47672 жыл бұрын

    ወይኔ ጣፋጭ እየ

  • @tiwwizatub506
    @tiwwizatub5062 жыл бұрын

    Wow😍

  • @tewabukabu3726
    @tewabukabu37262 жыл бұрын

    kiduye marefiya❤

  • @yordanosslmon1676
    @yordanosslmon16762 жыл бұрын

    የ ቲክቶኮን ደስ ይላል

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye43562 жыл бұрын

    ወየዉ ልጅቷንማ ፀበል ነዉ።

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d2 жыл бұрын

    በርቱ

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d2 жыл бұрын

    ውይይይ ማረፊያን ስወዳት

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u2 жыл бұрын

    ወይ ጣፉጭዬ ሀብታም ለጋበዘዉ ደሀ ቂጡ ያብጣል አላለችም😃😃😃😃

  • @emandaemu9514

    @emandaemu9514

    2 жыл бұрын

    Demrang ❤️ wed 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @engdaget12

    @engdaget12

    2 жыл бұрын

    @@emandaemu9514 ነይ እንደማመር

  • @user-uh3wq9bj1j

    @user-uh3wq9bj1j

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @sunlight1466

    @sunlight1466

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @genetyetwahdolij2494

    @genetyetwahdolij2494

    2 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @sentayhutadesse566
    @sentayhutadesse5662 жыл бұрын

    ሃሪፍ ፕሊም

  • @fggh1943
    @fggh19432 жыл бұрын

    አሜንየ የኔ ቀመም የምወድሽ ነገርስ ጌታን🥰🖤🦋🦋

  • @solomonassefa2909
    @solomonassefa29092 жыл бұрын

    挺好看的

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    ማረፍያ እና ቅመማ ትመቹኛላቹ አሹቲም

  • @mariambekele4767
    @mariambekele47672 жыл бұрын

    ስወድሽ

  • @aynalemethiopiayoutube4170
    @aynalemethiopiayoutube41702 жыл бұрын

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

Келесі