በትዝታሽ/ Betztash : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022

Ойын-сауық

በትዝታሽ/ Betztash : New Ethiopian Amharic Full Movie 2022 #RohaMedia
#ሌባኣይሰርቅም #EthiopianMovies #EritreanMovies
Roha Media presents Ethiopian Movie 2021 | Amharic Movies 2021 | Ethiopian Music 2020 | Eritrean and Ethiopian Music.
© All rights reserved to Askuala Media. No part of this publication may be reproduced, distributed, or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.
Connect with Roha Media Online :
Subscribe to: kzread.info/dron/Iu7.html...
Find Roha Media on / hazhazino
#RohaMusic#RohaMovies #RohaEthiopia
RohaMovie # RohaaMedia # RohaMusic
© Copyright: AskualaMedia 2021.
Ethiopia News - Askuala News | Isayas Aforki | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/Tsadkan Gebretensae/ Ethiopia News/Movies/documentary | Tsadkan Gebretensae | Abiy Ahmed | Tigray | TPLF | Eritrea News | Eri News/ Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /Ethiopia News - Zehabesha News | Getachew Reda | Ethio Forum | Tigray News | TMH /eri tv/ digital weyane/ Eritrean news Ethiopian film

Пікірлер: 908

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x9 ай бұрын

    አሠተያየት ለመፃፍ ፈልጌ ቃላት አጠርኝ ብቻ በጣም ገራሚ ፈልም ነው👍👍

  • @tube2790
    @tube27902 жыл бұрын

    ማነው እደኔ እደዝህ አይነት ፊልም ሲያይ የሚያለቅሰው😥👉❤ለቃሉ ታማኝ ባል ይስጣችሁ እህቶቼ 🙏

  • @user-qm7uj5uz7x

    @user-qm7uj5uz7x

    2 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @medinabentebrahim3613

    @medinabentebrahim3613

    2 жыл бұрын

    እኔማፊልምበየሁቁጥር በለቅሶ ነው የም ጨረሰው ለምድ ነው ይህእራሱ በጣም አስለቀሰኛ ለራሴበፍቅር የተጎዳሁ ስለሆኩመሰለኛ ያለቀስኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lubabaendris6531

    @lubabaendris6531

    Жыл бұрын

    የኔባል ግን ህይወቴን በሙሉ ሰው እንዳልቀርብ እንዳላምነውነው ያረገኝ ገንዘቤን ቢበላው ሰርቸ አገኘሁት ግን ልቤን ምን ላድርገው ሰው አላምንንን ያለውን እንዴት ብየ ህይወት ልጀምር በዱአ አስቡኝኝኝኝ

  • @tigistmengesha4934

    @tigistmengesha4934

    Жыл бұрын

    Ene classical metam yimechegnal

  • @giiddjj3480

    @giiddjj3480

    Жыл бұрын

    ሴቶችየ በትዳርም ሆነ በፍቅር ግንኙነት መስመር አስምሩ ባይደላም አይጎዳም

  • @user-kj5wl1mm2o
    @user-kj5wl1mm2o2 жыл бұрын

    ምናለ ልክ እንደፊልሙ የእዉነት ብታፈቅሩ የሀበሻ ወንዶች 😎😎

  • @user-lm8cy2fn2s

    @user-lm8cy2fn2s

    2 жыл бұрын

    😂

  • @cvf5013

    @cvf5013

    2 жыл бұрын

    ልክ ነው

  • @user-tq5pv5sn2f

    @user-tq5pv5sn2f

    2 жыл бұрын

    እኮ

  • @brquwaeskel3613

    @brquwaeskel3613

    2 жыл бұрын

    😂ትክክል

  • @Koki1993

    @Koki1993

    2 жыл бұрын

    Right!!

  • @user-sc7gb2ck3fsebnwa
    @user-sc7gb2ck3fsebnwa2 жыл бұрын

    ይገርማል የኔ ታሪክ ነው የልጅነት ፍቅሬ ልክ ሳጣው የትስቃይሁትን ሂውት ብፊልም ኣይሁት ክፉ ጎደኛንም ሳይቀር ሁሉም የኔ ታሪክ ነው ኣሁን ብቸኝነቴ ብትዝታ እየኖርኩ ነው ብሰው ፍቅር የምትገቡ ቤተስብና ጎዳኝ እስኪ ትንሽም ቢሆን እንዴት እንደምንሰቃይ በዚ ፊል እዩት

  • @martamarta7651

    @martamarta7651

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @emebetaberatube8924

    @emebetaberatube8924

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ማማዬ

  • @Tube-ti3qp

    @Tube-ti3qp

    2 жыл бұрын

    ውድዬ ደምሪኝ ስወድሽ

  • @user-ij4bz5zv1k

    @user-ij4bz5zv1k

    2 жыл бұрын

    እኔምአለሁ ፍቅሬንአጥቸ የተቀመጥሁ 6ስድስአመት ሙሉፈለኩትአጣሁት እኔበበደልኩትነገር ጠጠትሆነብኚ ሰውእዳላፈቅርአረገኚእደትእደምወደው ቃላት ያሰኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ssb8selam164

    @ssb8selam164

    2 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete39132 жыл бұрын

    አስተያየት ለመፃፍ ፈልጌ ቃላት አጠረኝ ብቻ በጣም ተጠባችሁበታል ገራሚ ፊልም ነው። ድርሰቱ ፣ ትወናው እና ቅንብሩ ልዩ ነው 👏👍

  • @rasharasha7523

    @rasharasha7523

    2 жыл бұрын

    Hunatishi new

  • @betelihemtafese2811

    @betelihemtafese2811

    Жыл бұрын

    በኒግንልክእንደፊልሙእዉነተኛለምንአይዝህም

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk2 жыл бұрын

    ጌታየ እውነተኛ ፍቅር ከድራማ እና ከፎቶ አውጥተህ በእውነት በፍቅር በእምነት ተዋደን ተፋቅረን ተከባብረን እንድናለፍ አድርሰን

  • @user-ty9wv9bm6t

    @user-ty9wv9bm6t

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @haymanotadane7030

    @haymanotadane7030

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @tagesechtesema6195

    @tagesechtesema6195

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @gtigfy6204

    @gtigfy6204

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-og6ib3fy7g

    @user-og6ib3fy7g

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @kibretgetachew8370
    @kibretgetachew83702 жыл бұрын

    Wow እጅግ ደስ የምል ፊልም ነዉ አንድን ነገር ስለፈለግን ወይም ስለተመኘን ብቻ የኛ ልሆን አይችልም አንዳንዴም የወደፊት እጣ ፋንታወቻችን በሌሎች ሰወች እጅ ልወድቅ አንደምችል በደንቅ አቀራረብ አሳይታችሁናል። እናመሰግናለን ። Keep it up!!

  • @ezirageresu5005

    @ezirageresu5005

    2 жыл бұрын

    የወደድኩት ሁሌም ሰው ባሰበው መንገድ እስከመጨረሻው ተጉዘው አያውቁም ይህ የሚሆነው የህንድ ፊልም ላይ ብቻ ነው እውነታውን ለማሳየት ሞክራችኋል Bravo!!!

  • @biniamabebe9905

    @biniamabebe9905

    2 жыл бұрын

    dawlod

  • @user-xh4sy6lq5u

    @user-xh4sy6lq5u

    2 жыл бұрын

    ሳህ በትክክል

  • @mariyammariyam9402

    @mariyammariyam9402

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ልክ የኔ ታሪክ ማለት ነው እየተዋደድን በሰው ወሬ ተለየሁት ግን እሱ ሰባት አመት ሆነንን ተስፋ አልቆረጠም እኔም እሱን ሳስብ እነድማለሁ 😭😭😭😭😭💔

  • @haya7285

    @haya7285

    2 жыл бұрын

    ​@@mariyammariyam9402 ❤

  • @emu7784
    @emu77842 жыл бұрын

    ደስ ሚል ፊልም ነው ከሚገርመኝ ነገር ግን የሀበሻ ወንዶች ሲበሳጩ ከሲጋራና ከአልኮል መጠጦች ውጪ ሌላ መፍትሔ ለምንድን እንደማይጠቀሙ ነው ግራ ሚገባኝ ለትውልድም ያሰባችሁ የዛሬን ብቻ አትኑሩ ትውልድ ሚቀርፅ ነገር ለመስራት ሞክሩ ሲጋራ የኢትዮጲያ መገለጫ አይደለም ነገር ግን የኢትዮጲያ ፊልሞች 75% ሲጋራን ያካተቱ ናቸው pls ስሩበት

  • @teramajabebeayele6252

    @teramajabebeayele6252

    2 жыл бұрын

    Tarxr

  • @leba22

    @leba22

    Жыл бұрын

    Aye bbefetem yemyachesu mehon alebet enji endeza aydelenem yekerta

  • @user-fo6ms2rb3u
    @user-fo6ms2rb3u2 жыл бұрын

    በጣም ልብ ሚነካ ፊልም ቤኒዬ አሳዛንኸኝ ግን እንኳን ፊልም ሆነ ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልን

  • @user-tf9se1kt3g
    @user-tf9se1kt3g2 жыл бұрын

    ወይኔ በትዝታሽ ልኑር አይ ሕይወት ለአንዳንዱ ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍፍ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen75662 жыл бұрын

    በጣም ቆጆ ነው።ደራሲዋ በጣም።አደንቀዋለው. ብሎም ተዋንዮቹ በሙሉ እጅግ በጣም በጣም ተውናችሁታል እናመሰግናለን በርተለ እንደዘመህ እያስተማረ እያጓጓ አይነት ስራውችን ስሩ ።

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK2 жыл бұрын

    ዋው ደስ ሲል በአላህ እኔ ወላሂ ሄኖክ እና ባህሬን ያሉበትን ፊልም በፍቅር ነው የማየው ትችላላችሁ👍👍👍👍

  • @user-uq5bu7uh2k

    @user-uq5bu7uh2k

    2 жыл бұрын

    ወላሂ አትበይ ለፊልም

  • @surafelminlargeleh5414

    @surafelminlargeleh5414

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dron/mN1RZZV6Cmy7Mnn4h1J5Wg.html🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    @@user-uq5bu7uh2k ደምሪኝእሕትዎ

  • @fatyfaty8254

    @fatyfaty8254

    2 жыл бұрын

    ክክልክስክስ ስለሆነ

  • @edenabate4997
    @edenabate49972 жыл бұрын

    ማነው እደኔ የእናቱ የቤተስቡ ናፍቆት ድምፅ የናፍቀው እር በጭቀት ፍነዳሁ

  • @user-nh7gk1lo7l

    @user-nh7gk1lo7l

    Жыл бұрын

    Ene 🥺🥺😢😢😭😭

  • @Mm-mv2hb
    @Mm-mv2hb2 жыл бұрын

    ግን ለምንድነው ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ይሆን እኛ እዚህ እየትስቅየን አቤት ዘመን እባክህ ጌታየ ለኛም አድልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ድክምኝ ሁሌ ልቤ በፍቅር ይጎዳን። መቻ ይሁን የኔ ተር

  • @user-ij4bz5zv1k

    @user-ij4bz5zv1k

    2 жыл бұрын

    በጣምእነሱእፊልምላይነው እኔግን በኡነተኛነውእምሰቃየው

  • @diary2266
    @diary22662 жыл бұрын

    ባዕሬን እውነት በጣም የምወድል የማከብርዕ አርቲስት ነዕ አንተ ያለዕሰት ፊልም ሰላይ አላልፍም። በጣም አድናቂዕ ነኝ ::

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s6 ай бұрын

    ገራሚ ፊልም ነዉ ቃል የለኝም በጣም ምርጥ ስራነበር ከምርጥ ተዋናዮችጋ ሰላማችሁን ያብዛዉ❤

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee79982 жыл бұрын

    ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል በጣም ምርጥ ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ ፊልም ነው

  • @brahaneshty669
    @brahaneshty6692 жыл бұрын

    በጣም የሚያስለቅስ የኔን ህይወት ግማሹን ይገልፀኛል እንባዬን ጨረስኩኝ

  • @SofiaSofia-zw2kz

    @SofiaSofia-zw2kz

    2 жыл бұрын

    💔😭

  • @yeshwerk5888

    @yeshwerk5888

    2 жыл бұрын

    😢😢🥺🥺😭😭😭💔💔💔

  • @moiashderibew7715

    @moiashderibew7715

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እእማ😥😭

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee9 ай бұрын

    አብሮ ኝ ወይም አብራኝ አበረን እንኖራ ለን ብላችሁ ተስፋያደረጋ ችሁበት ሰዉ ደርሶ ሲከዳችሁ የዉነት ልብ ያማል የብዙ ወቻቸን ታሪክነዉ😢😢😢😢😢

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x2 жыл бұрын

    ምናለ በፊልም እደሚታየው የውን ፍቅር ቢኖር በትዝታሽ ምርጥ ነው የምር😥😥😥😥

  • @user-pe6td3gu6q

    @user-pe6td3gu6q

    2 жыл бұрын

    ፍቅር ሁሌም አለ ነገር ግን እኛው እራሳችን ነን ውሸታሞች በገንዘብ በውበት እድሁ እንቀራረብና ጊዜችንን እናባክናለን ፍቅር እኔጋ አለ ሁሌም ይኖራል❤

  • @lovekonjo9313

    @lovekonjo9313

    2 жыл бұрын

    @@user-pe6td3gu6q ትክክል

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    2 жыл бұрын

    በትክክል ተመኘህ

  • @user-oc6js5ql7x

    @user-oc6js5ql7x

    2 жыл бұрын

    @@user-pe6td3gu6q አውቃለሁውደ ፍቅርምጊዜም አለ ግን ሠውነው የጠፍው ማርዋ እኔም በጣምአፍቃሪነኝ የውነት ያፈቀርኩትሠው እኔጋ መቸምአይቀመጥም ግንለምን😥

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @endris960
    @endris9602 жыл бұрын

    ወጣ ያለ ስራ ዋው ሄኖክ እና ባህሬን ፊልሙን ሁሉ ተቆጣጥራችሁታል ትወናውም የሌለ ነው ደራሴውም ትችላለህ ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 እና ለጀግኖቻችን ውርደትን ሀገርን ለውጉ ባዳዎች🙏

  • @amelnasser351

    @amelnasser351

    2 жыл бұрын

    ካለባንዳ ወሬ የላቹህም ዛሬ ላለቹህ ስልጣኔ ያደረስቹህ ባንዳ ነው እስኬ አስቡት እና ራሳቹህን ታዘቡ መቼም አይጥፋቹህም ግን በተፈጥሮ ማሽቃበጥ ትወዳላቹህ

  • @endris960

    @endris960

    2 жыл бұрын

    @@amelnasser351 ደሞ ከመቸ ጀምሮ ነው ሀገር ሻጭ ባዳ ለህዝብ ስልጣኔ አውራሽ የሆነው ጁታ ነቀርሳ 🔪🔪🔪

  • @merongezaye6247
    @merongezaye62472 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነዉ አብዛኛዉ ፊልም ሁሌ መጨርሻላይ አንደላይ ይሆናሉ ይሄ ግን የተለየ ነዉ ከቅርብ አመታት ጀምሮ ሄኖክ እና ባህሪን የፊልም ሰራዉን ተቆጣጥርዉታል

  • @maryamhusain4106

    @maryamhusain4106

    2 жыл бұрын

    ድሮ እነ ባባ ማንዴላ ነበሩ አሁን ጠፍተዋል ተቆጣጥረውታል እነ ሄኖክ ቆንጆ ነው ቀጥሉበት

  • @helujunta9026
    @helujunta90262 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው እንደዚህ ታማኝ የሆነ ፍቅረኛ ይስጠን🙏😥🥰🌿🌿

  • @monamona9259

    @monamona9259

    2 жыл бұрын

    ግን እኮ በፌልብቻ ሆነብን

  • @giiddjj3480

    @giiddjj3480

    Жыл бұрын

    ፍቅርን ከራስ መጀመሩ ይሻል ይመስለኛል

  • @erirefugee
    @erirefugee2 жыл бұрын

    በጣም ሃሪፍ ፊልም ነው: ኣደንቀዋለው ምርጥ ፊልም🇪🇷

  • @lidiyamare9068
    @lidiyamare90682 жыл бұрын

    የሚገርም ድርሰት በጌታ ትዝታ ዉስጥ ገብቸ ነዉ የጨረስኩት የመጀመሪያዬ ትዝ አለኝ ለካ እሱ የመጀመሪያዬ እንጂ የመጨረሻዬ አይደለም m ልቤ

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i2 жыл бұрын

    ደስስስ የሚል ፊልም አቤት እናንተ ያላችሁበት ስውደው

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @ufugj9792
    @ufugj97922 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት ግን እኛን በስደት ላይ ሆንን ትዝታቺንን ቀሰቀሳቺሁብን እፍፍ

  • @user-sb7xv9ro5p
    @user-sb7xv9ro5p3 ай бұрын

    እኔ ምለው በዚህ ሰዓት ከፍቅረኛቹህ ተለያይታቹ የምትሰቃዩ ሰዎች መድሃኔ አለምን አመስግኑ ምክንያቱም በፍቅር መሰቃየት የሚያክል ጣፋጭና የማይሰለች የፍቅር ስቃይ የሚያክል ነገር የለም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i2 жыл бұрын

    አሪፉ ፊልም ነው መጨረሻው ግን ቀሪ ትዝታ ብቻ ነው ህይወት እንደዚህ ናት አርቲስቶቻችን በርቱ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚❤💛💚❤💛💚❤💛🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ኢትዬጵያዊ ወቅታዊ አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም እንጠብቃለን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mimiberhane4042
    @mimiberhane40422 жыл бұрын

    ፊልም ደስ ይላል አጨራረሱ ልብ ይሰብራል እረ ሄኖኬ አንዳዴ happy ending ያለውፊልም ስራ ሶስት ፊልም አከታትዬ አየሁ ሶስቱም አጨራረሱ ልብ ይነካል

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f2 жыл бұрын

    እደዚህ ታማኝ የሆነ አፍቃሪ ይስጠን🤲

  • @mekdi7550

    @mekdi7550

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @kokalama1004

    @kokalama1004

    2 жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @mominabegum6798

    @mominabegum6798

    2 жыл бұрын

    Aman

  • @user-hz7th3bt3w

    @user-hz7th3bt3w

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SmarhQHT

    @SmarhQHT

    18 күн бұрын

    Ines alagny

  • @kemaltube1856
    @kemaltube18562 жыл бұрын

    በጣም አሳዛኝ ነው የእውነት በገሀዱ አለም ያለም ነገር ነው

  • @user-pu7gx4vi7r
    @user-pu7gx4vi7r2 жыл бұрын

    በጣም የተዋጣለት የሀገራች ፊልም በጣም ነው የወደድኩት ።

  • @kassahunalemayehu3429
    @kassahunalemayehu34292 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkk ልጁ እንዲህ ሲያድግ የልጅቷ አባት አያረጁም??? አይይይይይይ የኛ ፊልም

  • @lovekonjo9313

    @lovekonjo9313

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ

  • @hayutihim5384

    @hayutihim5384

    2 жыл бұрын

    እኔም የታዘብኩት ነው በጣም ነው የገረመኝ

  • @SaraSara-bo3gq

    @SaraSara-bo3gq

    2 жыл бұрын

    አባታቸው የቆመ ሀውልትናቸው ኪኪኪ

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    2 жыл бұрын

    @@SaraSara-bo3gq 😂😂😂😂

  • @momenatim4762

    @momenatim4762

    2 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-bo7lc2jx8v
    @user-bo7lc2jx8v2 жыл бұрын

    ትዝታ ጥሩ ነው ይባላል ለኔ ግን ህመም ሆኖብኛል ምርጥ ፋልም ነው እራሴን አየሁን በሄኒ ውስጥ 😭😭💔💔💔👈

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @zedyoutube4490

    @zedyoutube4490

    2 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 እንዛመድ

  • @tueb3879

    @tueb3879

    2 жыл бұрын

    @@zedyoutube4490 እንዛመድ

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna11 ай бұрын

    እኔ በዚህ ፊልም ማበዴ ነዉ ምስጥ ነዉ ያልኩበት ሄኖክዬ በጣም ይለያል በጣም ነዉ የምወድህ❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z2 жыл бұрын

    ቃል የእምነት እዳ ነው ቃልኪዳን እንደምናወራው ሳይሆን ቃል በገባነው ልክ መታመን ነው እኔም ለፍቅሬ የ5 አመት ታማኙ ነኝ ደስ እያለኝ ይሔው በቃል እየኖርኩለት ነው እሱም ለኔ ታማኝ ነውልኝ💘 በትዝታሽ ምርጥ ፊልም ነው

  • @kedijahussen9685

    @kedijahussen9685

    2 жыл бұрын

    እሱስ ነው ትያቄው?

  • @tigist1669

    @tigist1669

    2 жыл бұрын

    ቃል የእምነት እዳ ነው! የእኔን ታሪክ ልንገርሽ ከጎደኛየ ጋ ቃል ተግባባን እና ከኔ በላይ እሱን አምነው ነበር ቃሉን እንደሚጠብቅ ነበር የምተማመነው ግን አይደለም ከ 6 አመት በሆላ ጉድ እንደስራኝ አወኩ ለካ እኔ ነኝ ቃሉን ጠብቄ ስኖር የነበር ሁሉም ስው አንድ ባይሆንም አንችም እሱም ለኔ ታማኝ ነው ብለሽ አታስቢ ወንዶችን ማመን ይከብዳል ያው ሁሉም አንድ ባይሆኑም

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    2 жыл бұрын

    @@tigist1669 ለኔ ታማኝ ነው እንዳውም ራሴን እጠራጠራለው እሱ ለኔ ሒወቱንም አሳልፎ ይሠጣል ከኔም አልፎ በዙሪያዬ ያሉ በሙሉ ምን አይነት መታደል እስኪሉ ይቀኑብናል የሡን ሁኔታ ያዬ ሠው አንች ቃልሽን ታፈርሽ እንደሁ ብለን እንጅ የምንፈራው በሡ ሙሉ ነው እምነታችን ይሉኛል አሁን ላይ በቤተሠብ በክብር ተጫጭተናል በሡ ትግልና ጉትጎታ እናም ለምክርሽ አመሠግናለው ለአንች ያለው የትም አይሔድም አብሽሪ

  • @tigist1669

    @tigist1669

    2 жыл бұрын

    @@user-hs7hw4km6z እኔ የደረስብኝን ነው የነገርኩሽ እንጅ የሁሉም እንደዛ ይሆናል ብየ አይደለም, እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ይብቃችሁ

  • @kedijahussen9685

    @kedijahussen9685

    2 жыл бұрын

    @@tigist1669 አሁን ማለቴ ትንሽ በሰል ካልኩ በሃላ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ማንንም ማመን እንደማይቻል ነው ነገር ግን አንቺ በታማኝነት መጠበቅሽ ግፍ ተሰራብሽ እንጂ አንቺ አልሰራሽም ከዚያ ስተት ተምረሽ I hope አሁን ህይወትሽ ላይ የሚመጣ ማንኛውም ሰው ወንድም ሆነ ጉእደኛ ነን ከሚሉ ሰዎች ራስሽን ጠብቂ አላህ ከተገፉ ጋር ነው

  • @haylshtsegay5668
    @haylshtsegay56682 жыл бұрын

    ከምር ትዝ አለኝ ትዝታ የመጀመሪያ ፍቅረኞየ አስታወስኩ ግን አሁን ድረስ ባላፍቅራትም እወዳታለዉ ግን ባለ ሁለት ልጅ እናት ናት ይድረስ ለፍረ ወይኒ ደረጀ በላይ ትዝታ ህመም ነው 😭

  • @hanan2237

    @hanan2237

    2 жыл бұрын

    መታደልነዉ መወደድ እራሡ እኔግን አልታደልኩም

  • @madenketube9911

    @madenketube9911

    2 жыл бұрын

    እረ ስም አጠቃቀስ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    ይህ ፈልም የቡዞወቻችን ታሪክ ነው😢 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🙄😥😥😥

  • @ethiopialove2925

    @ethiopialove2925

    2 жыл бұрын

    አሜን ውዴ እህት

  • @tsigitsigi6323

    @tsigitsigi6323

    2 жыл бұрын

    Tiizitta yaallow filim naw

  • @fere308
    @fere3082 жыл бұрын

    ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ💔😢😭😭😭

  • @merhawitmt2319
    @merhawitmt23192 жыл бұрын

    First love is unforgetable. Lovely movie.

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    ሄኖክ ከምወዳት ልጅ ጋር ሰራክ በጣም ያምራል ሁሌም ሆነክ ነው የምሰራው የምር አድናቂህ ነኝ ፍቅር በፊልም እንዴት ያምራል ቃልን ጠብቆ የሚኖር ቢኖር ፍቅር የለም ባልተባለ ፍቅርን መኖር እፈልጋለው ግን ተመሳሳይ አይሰጥም ተቃራኒ ነው የሚገናኙት

  • @neimaneima6259

    @neimaneima6259

    2 жыл бұрын

    በትክክል ሂወት እንዴዚህ ነች

  • @user-ir1oi5py3f

    @user-ir1oi5py3f

    2 жыл бұрын

    Eni erasi betam new yemwedat

  • @user-nb1ei4dl5q
    @user-nb1ei4dl5q2 жыл бұрын

    አይይይ ትዝታ 😢😢😢💘💘 ዋው ምርጥ ፊልም ነው 💘💘

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅር ፊልም ላይ በጣም ያምራል ግን የእውነት ለፍቅር መስዋዕት የሚከፍል ይኖር ይሆን ካለ በጣም ቆንጆ ነው ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😔

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ የሳኡዲ አረቢያ እስረኞች በሙሉ😥😥😥🇪🇹🙏

  • @user-dm7zb6ql6z

    @user-dm7zb6ql6z

    2 жыл бұрын

    እረ የፍትህ ያለህ ወደይት እንጩህ ወድሞቻችን አለቁ ጌታ ሆይ ፍትህ ከአተ እጠብቃለን

  • @nebiyukefyalw1353
    @nebiyukefyalw13532 жыл бұрын

    የሚገርም ምርጥ ከሚባሉ ውስን አስተማሪና አነጋጋሪ ከሚባሉ ፊልሞች ውስጥ የሚካተት ፊልም:: በርቱ

  • @mariamsultan2757
    @mariamsultan27572 жыл бұрын

    ኤኒዬ ማሙሼ አንደኛው ስሙ ጠፋብኝ ትችላላቹ የመርክዬ ልጆች ኑሩልኝ ወንድሞቼ

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad87602 жыл бұрын

    ትዝታ እኮ የማይድን ቁስል ነው

  • @user-cs5fj2mf2n

    @user-cs5fj2mf2n

    2 жыл бұрын

    በትክክል እደዝህ ፉልም የመሰጠኝ የለም።

  • @user-og6ib3fy7g

    @user-og6ib3fy7g

    2 жыл бұрын

    ግን ደግሞ ደስ የሚል ስቃይ ነው ማለቴ ፍቅር ከባድ ቢሆንም የሆነ ደስ የሚል ስቃይ አለው እኔ የልጅነት ፍቅር አለብኝ ተመሳሳይ ስሜት ነበረን ቤተሰብ አራራቀን ግን አሱ ለመርሳት ቸኮለ ወይም አይወደኝም ነበር ማለት ነው እኔ ግን አሁንም በትዝታው አለሁ እሱ አግብቶ ላይፉን ይቀጫል ግን አንድም ቀን እወድዳለሁ ብዬ አላውቅም እሱ ሳይለኝ አልልም ብዬ አይን ለአይን ብቻ መቼም አልነግረውም በልቤ ይኑር ባለትዳር ስለሆነ ቆርጦልኛል ትዝታ😭

  • @samira6797

    @samira6797

    2 жыл бұрын

    ትክክልውደ ይሰባብራል

  • @rmbfdn1794

    @rmbfdn1794

    6 ай бұрын

    ነኔ ውድ አይዞሽልኝኝኝ ​@@user-og6ib3fy7g

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji26812 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም 👍👍👌👌

  • @agazibelay8401
    @agazibelay84012 жыл бұрын

    Henok and Bahrain are my favorite actors.I wish them all the best thing in life.An Excellent movie I enjoyed watching it.

  • @user-uc7sh2ri8n
    @user-uc7sh2ri8n2 жыл бұрын

    የትግራይ ልጀ ነኝ ግን ኣማርኛ ድራማ ደስ ይለኛል ግን ጨነቀኝ እካ የእናት ስልክ ኣይሰራም ምች ነው ሰላም የምሁነው ነገርኝ ትጠይቃለች ብፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹💊🌍😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eldanayegetachewlij7857
    @eldanayegetachewlij78572 жыл бұрын

    ታሪኬን በፊል ደገምኩት💔😢

  • @gonderfentaneshtilahuntake1695

    @gonderfentaneshtilahuntake1695

    2 жыл бұрын

    Film blo zim

  • @tadessearagaw7144

    @tadessearagaw7144

    Жыл бұрын

    ተመሳሳይ ህይወት

  • @astertadeess9692
    @astertadeess96922 жыл бұрын

    በማርያም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር በጣም እናመሰግናለን ሄኖክ አልተቻልክም ሁሌም አዳዲስ ፊልሞች በሽ በሽ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን ሄኒ

  • @selamakmo-gr8ls

    @selamakmo-gr8ls

    Жыл бұрын

    uffffff lena gen selaman nesagn beka hiweta filim nat malet new yasaznal

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Жыл бұрын

    ደስ ይላል ሁሌም ደራሲ ጎበዝ ከሆነ ተዋናይ ምንም ነው😘😘😘😘

  • @garamulaebolaebo700
    @garamulaebolaebo700 Жыл бұрын

    የሄኖክ ዱንቁ አድነቅው ነኝ ይማቻቹ ምርጥ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg7ln3pj2i
    @user-yg7ln3pj2i2 жыл бұрын

    ይሄድራማ 10 ነው ያየሁ የኔን ህወት አየሁበት ያው መጨረሻው የኔ ህይወት አለያየችን እየተዋደድን

  • @at3171

    @at3171

    2 жыл бұрын

    የኔውድ እኔም በቤተሰው ምክንያት ተለያይተናል እኔም በብስጭት ወደ ስደት እሱም አላገባም አንድ ቀን እንገናኝ ይሁን

  • @user-di4sl4ri2r
    @user-di4sl4ri2r3 ай бұрын

    This movie is my love 💓💘 she is kaduna

  • @SaraSara-ti3cf
    @SaraSara-ti3cf2 жыл бұрын

    ትዝታ የማይድን ቆስል የእዉነት

  • @medi9725
    @medi97252 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለወንድሞች 😭😭☝️🙏

  • @zuzu7148
    @zuzu71482 жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱ ዉድ የሀገሬልጆች። በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛልኝ። 🇪🇹ውድ የዚሚድያ ተከታታዬች። በቅንነት። ቤቴ ተቀላቀሉኝ። አግዙኝ አበረታቱኝ። አብረን እንደግ🌹🌹🌹❤

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d2 жыл бұрын

    😭😭😭😭ለምን አየሁት ነው ያስባለኝ የእውነት ይሄን ፈርቼ ከፊልም መደር እርቂ ነበር ሙዚቃው ሳይቀር ተጋብዣለሁ አይከሰስም ጎዳናው አይ ትዝታ የት ይወሰዳል ይሄው በትዝታ ውስጥ እኔም እየኖርሁ ነው💔💔ይሄ ፌልም የኔ ሄወት ነው ለመበል ምንም አይቀረውም የሚለየው ፈልሙ በቤተሰብ መሆኑ ብቻ ነው😓😓😓ማይቴ እራሱ አስቆጭቶኛል 💔💔

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    2 жыл бұрын

    ጠንካራ ሠው ፊቱን እንጅ ሁዋላውን አያይም ጠንካራ ሁኝ በየፊልሙ እየገባሽ የምታለቅሽ ከሆነ ስለወደፊቱ ሒወትሽ እምነት አይኖርሽም

  • @merameberahim399

    @merameberahim399

    2 жыл бұрын

    አይዞን😢😢

  • @ufugj9792
    @ufugj97922 жыл бұрын

    ዉይ ትዝታ እረ ገና ሳልጨርሰው በእባ አለቅሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-di3xy4om5g
    @user-di3xy4om5g2 жыл бұрын

    ሂወት እንዲህ ናት ፈጣሪ በፈቀዶው እንጂ የሰው ልጅ በፈለጎው ኣይደለም ቢኒ የምር ኣሳዘነኝ እንካንም ፊልሚ ሆነ

  • @user-kf9di9ef3k

    @user-kf9di9ef3k

    2 жыл бұрын

    Betam tizita kebadi new

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee75912 жыл бұрын

    ትዝታ እኮ ህክምና የሌለው ህመም ነው ኡፍ

  • @hannahanna9082
    @hannahanna90828 ай бұрын

    ውይ በጣም እሚገርምና እሚያሳዝን ቢኒየ እንኳንም ፊልም ሆነ እንደእኛ ፍላጎት ሳይሆን ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ግን ወዶ መለያየት እግዚኦ

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed84962 жыл бұрын

    ያምራል ዋው ይመቻችሁ😘😍🇪🇹💃👌

  • @melkam5005
    @melkam50052 жыл бұрын

    ሜሮን የጠፉ ሰው!!! እንኳን ደና መጣሽ!!!! ሄኖክ ከአንቺ ጋር የመስራት ህልሙ ተሳካለት!!

  • @neimaneima6259

    @neimaneima6259

    2 жыл бұрын

    ህልም ነበረው እንዴ

  • @user-fq1fq9vz4f

    @user-fq1fq9vz4f

    2 жыл бұрын

    ይፈልግ ነበር እንደ ከሶ ጋር መስራት ግን እኔ ትመቸኞለች እርጋታዋ ያምራል

  • @melkam5005

    @melkam5005

    2 жыл бұрын

    @@user-fq1fq9vz4f እዎ የሆነ ኢንተርቪው ላይ ሲጠየቅ ጥቂት አርቲስቶችን ጠቅሶ ነበር:: አንዷ እሷ ነች

  • @user-lq2vr8bd2f
    @user-lq2vr8bd2f2 жыл бұрын

    አይ ፍቅር ይብላኝልህ የእኔ ሂወትም ጋ ይመሳሰላል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 💘😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አይ የእኔ እዳ ፊልም ባየሁ ቁጥር በለቅሶ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብቻ ፊልሙ ወደር የለውም በጣም አስተሳሪና ምርጥ ነው !!!።

  • @ssb8selam164

    @ssb8selam164

    2 жыл бұрын

    እኔም😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lq2vr8bd2f

    @user-lq2vr8bd2f

    2 жыл бұрын

    @@ssb8selam164 አይዞን ማማዬ እግዚአብሔር መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን ያሳምርልኝ 💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-eg5pd2nl2v
    @user-eg5pd2nl2v2 ай бұрын

    ይሄ ፌልም ግን እንደኔ ደጋግሞ የሚያየው አለ እወዳቹሀለው እውነተኛ ታሪክ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissisay8646
    @adissisay86462 жыл бұрын

    ኮሜተሮች ተመችታችውኛል ሁላችውም ደስ ብሏችው እዳያችውት ነው የተረዳውት እስኪ እኔም ልየው

  • @user-bv2cw7fl2k
    @user-bv2cw7fl2k2 жыл бұрын

    ይሄ ፊልም የኔ ህይወት ነው😢💔

  • @kedijahussen9685

    @kedijahussen9685

    2 жыл бұрын

    ባጨሩ ታሪክሽን አካፍይን

  • @samerasamera2680

    @samerasamera2680

    2 жыл бұрын

    ayzosh

  • @emebetaberatube8924

    @emebetaberatube8924

    2 жыл бұрын

    የኔም ታሪክ ነው

  • @kubratube6293

    @kubratube6293

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እስኪ ውዷ በቅንነት ሶስት ደቂቃ አይተሽ

  • @user-dk7fb4sq3g
    @user-dk7fb4sq3g2 жыл бұрын

    ትዝታ የመዳም ቤት ሁን ቀረ😊

  • @hayutube898

    @hayutube898

    2 жыл бұрын

    እኔም ባች ትዝታ አለው

  • @hayatebrahim3941

    @hayatebrahim3941

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT18 күн бұрын

    My favorite 😍 💓 💛 ❤️ ♥️ 💕 😍 💓 💛 ❤️ ♥️ 💕 😍 loves the movie 🎬 🎞 🎥 🎦 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt9xo9ol6p
    @user-wt9xo9ol6p5 ай бұрын

    ይህ ልጅ ሁለየም አፍቃሪ ሆኑነዉ የሚሰራዉ ደስይለኛል👍👍👍

  • @sabletube3397
    @sabletube33972 жыл бұрын

    ሄኖክ ስወድህእኮ❤😍😍

  • @user-ug5vt6wl9t
    @user-ug5vt6wl9t2 жыл бұрын

    ፍቅር እፊልም ላይ ቀረ 😭😭😭

  • @Tube-bm7te

    @Tube-bm7te

    2 жыл бұрын

    ትክክል💯💯💯

  • @GHs-bs7oj
    @GHs-bs7oj6 ай бұрын

    አይይይይይይ ፍቅር በፊልም መሆኑ ብቻ ያሥጠላል እደዉ የመጨረሻዉሥ አሥለቀሠኝ😢 በኡነት እደዚህ አይነት ፍቅር የሥጠን የመዳም ታክሲወች እወዳችኋለሁ በትዝታሽ ሳህ😂😂😂

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31932 жыл бұрын

    Wow what an amazing movie made me 😭 cry😭😍😍😍😍🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💕😭

  • @aeeazz6909
    @aeeazz69092 жыл бұрын

    በጣምምምምም ምርጥ ፊልምም ከመጀመራ እስከመጨረሻ ተመስጨ ያየሁት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    ምን አለ እደፍልሙ እደሚፋቀሩት የዉነት ፍቅር ቢኖር

  • @selwamahmud506

    @selwamahmud506

    2 жыл бұрын

    እውነት ነውእድፍልሙ ቤፍቅሮን አራፈ ነብር

  • @emebetaberatube8924

    @emebetaberatube8924

    2 жыл бұрын

    አለ እውነት አለ እንደኔ አፍቃሪ ተንሰቅስቆ ትተሽኝ አትሂጂ እያለ እያለቀሰ ትቼው የኮበለልኩት ዛሬም በትዝታ ይጠብቀኛል 3 አመት ጠብቆኛል ወራቶች ይቀሩኛል ልሄድለት

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    2 жыл бұрын

    @@emebetaberatube8924 ሂጂለት

  • @user-xk9eg7op1s
    @user-xk9eg7op1s7 ай бұрын

    😭😭😭ለምድነው ደጋግሜ የማየው ይሄን ፊልም

  • @messimessi7609
    @messimessi76092 жыл бұрын

    የኔ ታሪክ ነዉ. የልጅነት ፍቅሪ እሱ ቃሉን ሳያጥፍ እየጠበቀኝ እኔ ወለድኩ ወድ ልጅ. አሁን እንግባ ይለኛል. እኔ ግን ሳስበው በጣም ከባድ ነዉ

  • @mariyammariyam9402

    @mariyammariyam9402

    2 жыл бұрын

    በጣም የኔም እንደዛው ግን እኔ በሰው ወሬ ነው ያውም በአክስቴ ለራሷ ስላፈቀረችው ብቻ😭😭😭😭😭💔

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil39512 жыл бұрын

    ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ሄንዬ እና ባህሬን ሜሮን በጣም ነው የምትተውኑት እናመሰግናለን 🙏❤

  • @helentube4131
    @helentube41312 жыл бұрын

    Enameseginalen begugut sitebikew neber Arif filem new ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p6 ай бұрын

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እደዝህ ያለ ይስጠን💔💔👍👍👍

  • @efitamereja1170
    @efitamereja11702 жыл бұрын

    ዋው ተለቀቀ በሉ ዘና ፈታ እንበል ግሩም ፋልም ይመስላል

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @kubratube6293

    @kubratube6293

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ እስኪ ውዷ በቅንነት ሶስት ደቂቃ አይተሽ

  • @zeybahussen9593

    @zeybahussen9593

    2 жыл бұрын

    @@kamilawollo7528 ሀይ

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook78782 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ያምል ፊልም ነው ቀጥሉባት ጎበዞች ባሀር ስወድክ

  • @user-se3uq5sr6x
    @user-se3uq5sr6x2 жыл бұрын

    የኔሂወት ከዚህም በላይነው ነገርግን አሁንላይ ሌላሠውነኝ አላህ ካሣካልኝ እኔም በፊልም አቀርበዋለሁ ያሣካልሺ በሉኝ አብሺሩ እህቶቼ የማያልፍቀን የለም ጠካራሁኑ ተሠብራቺሁ እዳቀሩ

  • @user-dg6ov2wu5n

    @user-dg6ov2wu5n

    Жыл бұрын

    እዲለኛ ሰዉ ማለት ለኔ ፊቅር ያላዘዉ ሰዉ ነዉ ቁስሌን ቀሰቀሰብኝ።)

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna32022 жыл бұрын

    መቂድዬ ላንቺ ስል ብቻ ነው ያየውት ስታምሪ እኮ እርግት ያልሽ ተጨናብረን ነበር ትንሽ በፍንዳቶች ውይ ስራሽ ይባረክ😘😘😘😘

  • @user-zd3dv1cn6z
    @user-zd3dv1cn6z2 жыл бұрын

    የፉቅር ሰው ነው ሄኒ በስራህ በርታ.

  • @salemtalun4864
    @salemtalun48642 жыл бұрын

    ምርጥ የሆነ ፊልም ነዉ

  • @bettytshome4873
    @bettytshome48732 жыл бұрын

    ምንሼ ኩሜት ሁሉ የኔ ታሪክ ምናምን የሚል ብቻ

  • @flkirtetamru5880
    @flkirtetamru5880 Жыл бұрын

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ አስተማሪ ኡኡፍፍ ፍቅር ማለት ከቃል በላይ ነዉ በቃል የማይገለጽ

  • @ermiyefikirsew132

    @ermiyefikirsew132

    Жыл бұрын

    ነገር ግን እናንተ በቃላችሁ አታገኙም ፍቅር ታላቅ ስጦታ ነው

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m2 жыл бұрын

    አረ ተው ሴቶች ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን አታፍርሱ መታመን ለራስነው ሄኖክና የባህሪን ስወዳችሁ😘😘😘

  • @rozalove7257

    @rozalove7257

    2 жыл бұрын

    @@seyfuaga2256 😄😄😄😄😄😄

  • @user-bl2np8wu4g

    @user-bl2np8wu4g

    2 жыл бұрын

    እር ይከብዳል አባቷን ማጣት ነበር እዴ ከአባት በላይ ምን አለ

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    2 жыл бұрын

    @@user-bl2np8wu4g አወ ይከብዳል ግንኮ አባቶም ሙቶል😭😭😭

  • @user-bl2np8wu4g

    @user-bl2np8wu4g

    2 жыл бұрын

    @@user-on6gz5qx6m አወ ግን ይድናል ብላ ነበር ሚስኪን በጣም ነው ያሳዘነችኝ የእውነት እስኪመስለኝ

  • @user-un5vu5hd5e
    @user-un5vu5hd5e2 жыл бұрын

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነገር ምን አለ ፊልም ላይ ያለው ፍቅር በእውን ቢሆን

  • @SaraSara-bo3gq

    @SaraSara-bo3gq

    2 жыл бұрын

    አለ ፈልጊ

  • @user-fq1fq9vz4f

    @user-fq1fq9vz4f

    2 жыл бұрын

    አለ ግን በትንሹ ነው

  • @als6152

    @als6152

    2 жыл бұрын

    ኧረ በፍፁም የለም

  • @user-ez5dw5ns3u
    @user-ez5dw5ns3u2 жыл бұрын

    ውይ በጣም ከባድ ነው የመጨረሻው ያምራል ብዬ ጠብቄ ነበር💔😢

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube192 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ በጣም ነዉ መጨረሻው ያስለቀሰኝ የኔን ትዝታ ቀሰቀሰብኝ

  • @user-qf2bo7ph3p
    @user-qf2bo7ph3p2 жыл бұрын

    ስጠብቅው የነበርው ፊልም እንሹፈው ኑልኝ ምርጥ የአማራ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dfgcgd2850

    @dfgcgd2850

    2 жыл бұрын

    Amara lijoch bicha new ende film yemiyayew ,zeregna

  • @user-ks6qc2gm2z

    @user-ks6qc2gm2z

    2 жыл бұрын

    ምነው የእትዮጰየ ልጆች አይሸልም እንዴ

  • @user-qc1kh1jt1w

    @user-qc1kh1jt1w

    2 жыл бұрын

    ዘረኝነት ይቅር

  • @konegen6189

    @konegen6189

    2 жыл бұрын

    ዘረኝነት ይቅር ለዛውም በኩሩው ኢትዮጵያዊ አማራ አያምርም

  • @kamilawollo7528

    @kamilawollo7528

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝእሕትዎ

  • @saronlema2857
    @saronlema28572 жыл бұрын

    ሜሪዬ my favorite actress ❤❤

Келесі