ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020

Фильм және анимация

Esam Habesha, Kasahun Mandela ethiopian movie 2020

Пікірлер: 1 300

  • @yeshitela3523
    @yeshitela35233 жыл бұрын

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን

  • @amnaalowais2621

    @amnaalowais2621

    3 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen 🙏

  • @user-hd7gz5zb9f

    @user-hd7gz5zb9f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አማን

  • @ahmeddin8634

    @ahmeddin8634

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @hananengeda778

    @hananengeda778

    3 жыл бұрын

    Amen amen

  • @user-ct7uc7sf9y

    @user-ct7uc7sf9y

    3 жыл бұрын

    አሚን ሁላችንንም

  • @user-wg5cz8ub3w
    @user-wg5cz8ub3w3 жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን🙏

  • @user-lg9by3fu4x

    @user-lg9by3fu4x

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @hananhanan8770

    @hananhanan8770

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Ameeen ameeen

  • @user-gk2tk2cv5h

    @user-gk2tk2cv5h

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማር

  • @ahffhfgy8547

    @ahffhfgy8547

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40453 жыл бұрын

    ይቺን ኮሜቴን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰብን ያልታሰበ ዴስታ ያሰማችው

  • @user-mw7rh9lx6w

    @user-mw7rh9lx6w

    3 жыл бұрын

    አሜን እማየ

  • @mahaletfekremariam3864

    @mahaletfekremariam3864

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @sabontuuaggarosabontuuagga1699

    @sabontuuaggarosabontuuagga1699

    3 жыл бұрын

    Wowww bexam arifnw💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔🍒🍒💯💯☑️

  • @ragihans5384

    @ragihans5384

    3 жыл бұрын

    amin yarebb

  • @hjgbbfdh4676

    @hjgbbfdh4676

    3 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ሞትን ሳይሆን ክፋትን እንፍራ። ሞት በፍቃዱ የሚመጣ ሲሆን ክፋት ግን በፍቃዳችን የምንቆርጠው የሲኦልመግብያ ትኬት ነው። ወገን ያለፈው ስህተታችንን አንድገም በዚህ ድንግዝግዝ ባለ ሰአት ደግ ደጉን እናስብ

  • @samritube9007

    @samritube9007

    3 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ አባባል ነው ውዴ

  • @samrisam5860

    @samrisam5860

    3 жыл бұрын

    ewnte nw kongoii

  • @DawitAsmerom

    @DawitAsmerom

    3 жыл бұрын

    Egziyabhier tsegawn yabzaln enji besew hayil mnm yemihon neger yelem

  • @mahitigray5572

    @mahitigray5572

    3 жыл бұрын

    ሚሚዬ እውነትሽ ነው እህት

  • @ayshamohammed1969

    @ayshamohammed1969

    3 жыл бұрын

    ዉይ አንችልጅ ግን ደህናነሽ በየኮሜንቱ አይሽ ነበር አሁን ጠፍተሻል ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የኛ ነብይ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ መልካምን ተናገሩ ካልሆነ ዝም በሉ ብለዉናል እናም ለማለት የፈለኩት መልካም ንግግር ከፈጣሪም ከሰዉም ዝንድ ይወደዳል በምፅፍያቸዉ መልካም ኮሜንቶችሽ አደንቅሻለዉ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro3 жыл бұрын

    የኢሳምና የማንዴላ አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ😍😍

  • @bezabeza4459

    @bezabeza4459

    3 жыл бұрын

    Nnn

  • @bezabeza4459

    @bezabeza4459

    3 жыл бұрын

    Mmm

  • @bezabeza4459

    @bezabeza4459

    3 жыл бұрын

    Bbbb

  • @bezabeza4459

    @bezabeza4459

    3 жыл бұрын

    Ggg

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno48943 жыл бұрын

    የታላቋ የኢትዮጲያ ልጆች በያላችሁበት ይመቻችሁ

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x3 жыл бұрын

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ደስ የሚል ፊልም ነው እዮት

  • @selam9713
    @selam97133 жыл бұрын

    ኮሮናና አንበጣ ጠፋ የሚባል ሰበር ዜና የናፈቀው እረ ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @hanagosaye8136

    @hanagosaye8136

    3 жыл бұрын

    አሜን ያጥፋልን በተለይ አንበጣን ገበሬውን የደከመበትን

  • @mesertyefru6830

    @mesertyefru6830

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @acysvhvuzkkkvauva4525

    @acysvhvuzkkkvauva4525

    3 жыл бұрын

    Amen yatefalen

  • @user-cj4xg2gf9x

    @user-cj4xg2gf9x

    3 жыл бұрын

    እኔስ ብታይ ንፍቅ ነው ያለኝ

  • @user-jx7sh1sq6v

    @user-jx7sh1sq6v

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p3 жыл бұрын

    ሰሞኑን በጪንቀት ላብድነው ነገሮች በሰደት ሁኖ የቤተሰብን ክፉ አያሰማችሁ

  • @user-jp9tl8di3r

    @user-jp9tl8di3r

    3 жыл бұрын

    አይዞን ማማዬ ጨንቀት አታብዥ

  • @aboneshworku8027

    @aboneshworku8027

    3 жыл бұрын

    ጭንቀት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ሁሉም የሚችል እግዚአብሔር ጭንቀትሽ ያቅልልሽ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ ፀልይ

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    3 жыл бұрын

    @@aboneshworku8027 አሜንንን

  • @user-nh4lk7um9r

    @user-nh4lk7um9r

    3 жыл бұрын

    እይዞሽ እህቴ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጪው ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ በይው። እግዚአብሔር ያቅልልሽ

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    3 жыл бұрын

    @@user-nh4lk7um9r እሸ አሜንን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @Lebe688

    @Lebe688

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @susu-ce4cm

    @susu-ce4cm

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @mariyanmariyan7731

    @mariyanmariyan7731

    3 жыл бұрын

    Amin lachim yisetshi tena kmenem belayi new::

  • @AliAli-zr7zl

    @AliAli-zr7zl

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-yf5ev5yy8e

    @user-yf5ev5yy8e

    3 жыл бұрын

    አሚንን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    የማንዴላ አድናቂዎች የት ናቸሁ

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    እዚህነኝ

  • @tamenetamen360

    @tamenetamen360

    3 жыл бұрын

    Alene

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    😍👋

  • @adonai2761

    @adonai2761

    3 жыл бұрын

    Ezaw betachen 😝😝

  • @user-lv4oc9ll8l

    @user-lv4oc9ll8l

    3 жыл бұрын

    @@adonai2761 nuu woda ega

  • @lula6977
    @lula69773 жыл бұрын

    ሴት ልጅ የተረጋጋች ስትሆን ውበቷ የጉድ ነው ። ዋው ሚሚዬ እርጋታሽ

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c3 жыл бұрын

    የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ስራችንን በሰዉም በአላህም ዘንድ የተወደዴ ያድርግልን አሚን አሚን ኢስየ ና ማንዴ ዉስጤ ናቼዉ አድናቆቴ ግን ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ ክብር ለእናተ ኑሩልንንን

  • @itland4730

    @itland4730

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @hadiratube8607
    @hadiratube86073 жыл бұрын

    ድሮ ፍልም አማየነው ኮሜት አንብቤ ነበር አሁን ስለግልሂውትእጅ ስለፊልሙ አስተያየት እሚሰጥየለም

  • @meramsndew5892

    @meramsndew5892

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @naseemaahmed401

    @naseemaahmed401

    3 жыл бұрын

    ሳህ ወላ

  • @bedrimussa4207

    @bedrimussa4207

    3 жыл бұрын

    Be tikikl 👍👍👍sawu ግን ምን ነካው?

  • @user-ly6hl9zn3b

    @user-ly6hl9zn3b

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ሲደብሩ

  • @tube-ve2zl

    @tube-ve2zl

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው 😂😂😂😂 ምን ይደረግ ጊዜው ነው

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku57263 жыл бұрын

    አንበጣ ኮረና ትራንፕ ጠፉ የሚባል ቀን ያምጣልን አሜን🙏🙏

  • @hayatmohammed6204

    @hayatmohammed6204

    3 жыл бұрын

    Ameen

  • @betezemare4882

    @betezemare4882

    3 жыл бұрын

    Ayii trump

  • @gme464

    @gme464

    3 жыл бұрын

    Tramp werdowal eko

  • @samrayoutube7826

    @samrayoutube7826

    2 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @abba1214
    @abba12143 жыл бұрын

    የኢሳም የድናቂዎች የት ናቹ እስቲ እንያቹ ደግሞ ፊልሙ አሪፍ ትወና ነዉ ደስ ይላል

  • @samirasamira2883

    @samirasamira2883

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-cj9vd9nx5z

    @user-cj9vd9nx5z

    3 жыл бұрын

    Adenapywe nabarku aune gen talwet legohune ena mistun seltawahwe!!!

  • @lazaagaali1966

    @lazaagaali1966

    3 жыл бұрын

    ዮዑር 🙏

  • @emuyehanisis1563
    @emuyehanisis15633 жыл бұрын

    የኢሳም የመጨረሻ ፊልም😍ያምራል እዩት👌

  • @user-jn8fr6zw1b

    @user-jn8fr6zw1b

    3 жыл бұрын

    ላየዉ ነዉ

  • @eyasugudeta6531

    @eyasugudeta6531

    3 жыл бұрын

    temeshen sle filmu and tegegne comment

  • @medinayimam8478

    @medinayimam8478

    3 жыл бұрын

    Esu drama eyesera new Lila alem dust😁😁😁😍

  • @hayukwt4218

    @hayukwt4218

    3 жыл бұрын

    ❤️

  • @lilytony3299

    @lilytony3299

    3 жыл бұрын

    I hope he comes back somsay

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u3 жыл бұрын

    የኢሳም የማንዴላ አድናቂ ነኝ ሚሚ በጣም ትመቸኛለች እረጋታዋ ያስደስታል

  • @Mahmoud-iz5vr

    @Mahmoud-iz5vr

    3 жыл бұрын

    ኢኔም የነሱ ደገፊ ነኝ ይመቸቸዉ

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    ኢሳም ተመለሰደ ወደፊልም ስራ

  • @user-bn2hu9tj7u

    @user-bn2hu9tj7u

    3 жыл бұрын

    @@bladobelly9989 አልተመለሰም ቀደም የተሰራ ነው አሁን ተለቆ ነውጅ

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    @@user-bn2hu9tj7u እሽ

  • @samirasamira2883

    @samirasamira2883

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ym9uz7ch3u
    @user-ym9uz7ch3u3 жыл бұрын

    ግን እኮ ኢሳም ያለበት ፊልም የሆነ የሚስብ ነገር አለው

  • @tube-zu1oq

    @tube-zu1oq

    3 жыл бұрын

    ነበር እራሱን ባያባርር😉

  • @user-bw1vj9mw2w

    @user-bw1vj9mw2w

    3 жыл бұрын

    @@tube-zu1oq ማባረሩን ፈልጎትና ወዶት ነው ደግሞ ምርጫው ትክክል ነው

  • @ggdh5044

    @ggdh5044

    3 жыл бұрын

    በጣም እኛ የወስጡን አናውቅም አላህ ይጠብቀው ከክፉ ነገር ሀሉ ሠላሙ ይብዛ ባለበት

  • @abebamucheye2070

    @abebamucheye2070

    3 жыл бұрын

    @@tube-zu1oq አባሮ መችቀረይሄው በራሱጊዜ ተመለሰ

  • @loveyoususu2976

    @loveyoususu2976

    3 жыл бұрын

    በጣም የኔ ፎቃ ግን የት ጠፋብኝ😥😂

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    ስላማቹህ እንደምድር አሽዋ ብዝት ይበል ፈጣሪኮሮናን አንበጣን ከምድረገጥ ያጥፋልን። እናት አባቶቻችን የደከሙበትን ባንበጣ ሲበላባቸው ያማል ፊልሙን ሁሉንም አይቸ እኮምታለው ብየን ማየት አልወድም ብዙኮመንት ሲኖር ነው ደስ እሚለኝ

  • @aworirosemary1480

    @aworirosemary1480

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጥፋልን

  • @mesrur146
    @mesrur1463 жыл бұрын

    ማደላን የምትወዱኝ እስኪ እንያቹህ

  • @user-cd3xb3rw9s

    @user-cd3xb3rw9s

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-yd6yu6jo2n

    @user-yd6yu6jo2n

    3 жыл бұрын

    መስሩሬ 🙄

  • @hikmaadis

    @hikmaadis

    3 жыл бұрын

    እኔ አለሁ መስዩ

  • @musbahkeradin2411

    @musbahkeradin2411

    3 жыл бұрын

    እኔ ሙስባዬ

  • @user-cj9vd9nx5z

    @user-cj9vd9nx5z

    3 жыл бұрын

    Me

  • @rgatgaltgray466
    @rgatgaltgray4663 жыл бұрын

    ኦፋ በማይሆን ግዜ ተለቀቀ ኢሳም የመጨረሻ ፊልሙ ነው ሌላ ቀን ኣየዋለው እኔም ፊልም ማየት ኣቁማለሁ ኢሳምየ የኔ ፍቅር❤

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w3 жыл бұрын

    *ማንደን ስወደው እሱን እና ኢሳምን አይቸ ነው ለማየት የገባውት* ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ወገኖቸ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሚን

  • @user-fc1fv9ri2o

    @user-fc1fv9ri2o

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @eshetutsefawutads9613

    @eshetutsefawutads9613

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @HuaweiY-kz2fk
    @HuaweiY-kz2fk3 жыл бұрын

    እውነት ምርጥ ፊልም ነው ማንዴልይ ሁላችንም እወዳችኋለሁ በርቱ 💕❤️💕

  • @user-hh8cn3iq1t

    @user-hh8cn3iq1t

    3 жыл бұрын

    አንች ነሽ ስለፊልሙ ኮመንት የፃፍሽው ሌሎቹ አረገዝኩ ምናምን የቤታቸውን ጣጣ ይቀባጥራሉ

  • @saramohamedhassan8223

    @saramohamedhassan8223

    3 жыл бұрын

    Ya betikikil betam konjo film new 👍👍👍👍

  • @chuchuhabesha8589
    @chuchuhabesha85893 жыл бұрын

    የኢሳማ የመጨረሻ ፊልሙ ማንዴላዬ ምርጥ ነው ሴት ልጅም እንዲህ ነው ረጋ ስትል ደስ የሚለው ተመችቶኛል !!! ግን ደራሲው ችግር አለበት ሴት ልጅ ለአቅም አደም ከደረሰች አለቀ የራሷን ንሮ መመሰረት ልጅ መውለድ ትፈልጋለች አባቷ መቼም እድሜ ልኳ ከራሷ አብሮዋት አይቆም መስጠት ነበረበት ,

  • @yatvaneshyatvanesh9899
    @yatvaneshyatvanesh98993 жыл бұрын

    በጣም አሪፍነዉ ለእኔ ትምህርትነዉ ያስተማሩኝ በጣም አመሰግናለሁ አንድ አባባል አለ የሞተ እንጂ የወደቀ ተስፋ አይቆርጥም !!!! ልክ እንደ ልጅቶ

  • @miliyonalemayew2576
    @miliyonalemayew2576 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠበቀ ለኔ ደሞ ጥሩ ፍቅርኛ የሰጠኝ

  • @rastamuje947
    @rastamuje9473 жыл бұрын

    I like it Ethiopian movies from Jemaica 🇯🇲🇪🇹 ye habesha lijoch pls like argugn

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary14803 жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ ፈልም ነው ለነገሩ ማንደ ኢሳም ሀበሻ ኑረውበት እድሚምር አልጠራጠርም

  • @kemzenshyasin2358
    @kemzenshyasin23583 жыл бұрын

    ኢሳሚዬ እና ማንዴላ አድናቂያችሁ ነኝ 😘

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    ማንዳላ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ ኢሳም ሀበሻ ይቺን ሴትም ስወዳት ቆንጆ ፊልም ነው ትንሽ ድርሰቱ ላይ ሊስተካከል የሚገባ ነገር አለ ሴት ልጅ ለአቅመ አዳም ከደረሰች ዘላለሙዋን ከከባቱዋ ጋር አትኖር ነገር አግብታ ወልዳ የራሱን ኖሮ መኖር ትፈልጋለች አባትም ቢሆን የልጅ ልጅ ማየት ይፈልጋል።

  • @monaali6909
    @monaali69093 жыл бұрын

    ውድ ያገሬ ልጆች ህልምሽን ያሳካልሽ በልኝ እስኪ???🤲

  • @user-df9gq4jc9h

    @user-df9gq4jc9h

    3 жыл бұрын

    ያሰብሽ ሁሉ እግዝያብሄር ያሳካልሆዴ

  • @hayathassen6535

    @hayathassen6535

    3 жыл бұрын

    ye libishin ye niyashin Allah yasakalish😍😍😍😍

  • @monaali6909

    @monaali6909

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @svuvdvdvuvfh1858

    @svuvdvdvuvfh1858

    Жыл бұрын

    የሰብሽውን ለሰብሽውን የሰከልሽ

  • @medhanyewediabadi9483
    @medhanyewediabadi94833 жыл бұрын

    በጣም ደስስስስ ይላል ደሞ ኣስተማሪ ፊልም ነወ። የሃገሬ ልጆች መንገድ ከመስራት መንገድ ላይ የወደቁ ሰወች እናንሳ ወገን ለወገን ደራሽ እንሁንለት።

  • @awolnur182
    @awolnur1823 жыл бұрын

    ማንዴላ በጣም ጡሩ ስራ እየሰራቹ ነው ቀጥሉበት ለኢትዮጵያ እንደእናንተ አይነቱ ያስፈልጋታል

  • @kdkiya7422
    @kdkiya74223 жыл бұрын

    ሆ አንድ ሰለፊልሙ የሚያወራ የለም ቱልቱላ ሁላ

  • @foozeyeduswedajay5181

    @foozeyeduswedajay5181

    3 жыл бұрын

    እኔም ሥለፌልሙ ላነብ ብገባምንም የለ

  • @kamilahuseen8880

    @kamilahuseen8880

    3 жыл бұрын

    😂😂🤣🤣😂🤣🤣👌👌👍👍👈

  • @TheSkyman55

    @TheSkyman55

    3 жыл бұрын

    @@kamilahuseen8880 😀😀😀😀

  • @dandobabbb6970

    @dandobabbb6970

    3 жыл бұрын

    Hahahaha tultula temachetognal

  • @user-dr6js4zd4d

    @user-dr6js4zd4d

    3 жыл бұрын

    እውነትም 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @marthakebede5703
    @marthakebede57033 жыл бұрын

    I am sooo happy when I see Esam my favorite guy well come back

  • @merytesfay9575
    @merytesfay95753 жыл бұрын

    ጌታችን ሆይ ድክመታችን ታውቀው የለ መሸከሙ ኣቃተን በስደት ሁነን በየቀኑ የምንሰማው የሚዘገንኑ ነገሮች በእድሜቻን ሲከሰት ጠበበን እኮ ።ማረን ጌታየ።

  • @haetkatr1533

    @haetkatr1533

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💝💝💖💝

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27833 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን!!

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu94596 ай бұрын

    ትዝታ የኔ ቆንጆ

  • @weztofek9595
    @weztofek95953 жыл бұрын

    ድሮ ድሮ ኮሜንት አይቼ ነበር ፊልሙን ማየው አሁን ግን ኮሜት ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @habeshalove6825
    @habeshalove68253 жыл бұрын

    ሰይ ላገባ ነው እኔስ ልገባ ነው የተሰራ ምግብ ባንዴ ዋጥ አረጋት ማንዴላን ምታደንቁት ላይክ ርግጥ አርጉ

  • @user-wx3dn1sf6h
    @user-wx3dn1sf6h3 жыл бұрын

    ብዙ የአማርኛ ፊልሞች እርእሳቸዉ ሌላ ፊልሙ ሌላ ይሆናል በአንድ ርዕስ ሀምሳ የተለያዬ ፊልም ይኖራል እናማ ዋነኛዉ ፊልም በመከራ ነዉ የሚገኘዉ ይሄ ግን ምርጥ ቶሎ አግኝቸዋለሁ ማነዉ እደኔ የወደደዉን ፊልም በመፉለግ የሚባዝነዉ🙄😭

  • @user-ru5qp3jj6t
    @user-ru5qp3jj6t3 жыл бұрын

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው ድሮም ኢሳም ና ማንደላ ያሉበት ፊልም አይሰለችም 👍👍👍👍👍

  • @lovethes3150
    @lovethes31503 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆነው

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f3 жыл бұрын

    ኢሳም ያለበት ፊልም እኮ ዋውውውው ነው

  • @user-yn2zp1jm6q
    @user-yn2zp1jm6q3 жыл бұрын

    መልካምነት ክፍያው ከላይ ነው😍

  • @eshetutsefawutads9613

    @eshetutsefawutads9613

    3 жыл бұрын

    እዉነት

  • @jb831
    @jb8313 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም።

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen20303 жыл бұрын

    I like Ethiopian movies because it’s teaching me to be strong 💪

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete55063 жыл бұрын

    ኢሳ ስለተከሰተ ማን ነው ደስ ያለው 🇪🇹❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    የማዴ አድናቄውች የት ናችሁ👍 የሠቀኛል ማዴ ካለበት😂 የመዳም ቅመሞች ውድድድ🥰😘😘😘

  • @aworirosemary1480

    @aworirosemary1480

    3 жыл бұрын

    ማንደላ ውስጤ ነው

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    ማዴን ስወደው

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@aworirosemary1480 በጣም

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@user-on6gz5qx6m እኔም

  • @DBUthyear

    @DBUthyear

    3 жыл бұрын

    እኔ መዴለ ምኑ እደ ምየስቃኝ ታውቀለቹ ሆዱ ነው ነብሰ ጡር ነው የሚመስለው

  • @user-kd5ts6cl5g
    @user-kd5ts6cl5g3 жыл бұрын

    ኢሳም ዬ አንተ ካለህበትማ ምርጥ ነው

  • @fatihatube7772
    @fatihatube77723 жыл бұрын

    ዋዉ የኢሳም ና ማንዴላ አድናቂ ነኝ መሠሎቼ የትአላችሁ

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u3 жыл бұрын

    ውዶቼ ስንቶቻችን ነን ግን ኢሳም ሐበሻ ልክ ፊልም ላይ እንደምናየው ምርጥ አፍቃሪ የመሰለን 😜😜በፍቅርም ክንፍ ያሉለት ነፍ ናቸው እኮ 😂😂

  • @samirasamira2883

    @samirasamira2883

    3 жыл бұрын

    😃😃😃😃

  • @lidiya727

    @lidiya727

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit37793 жыл бұрын

    ሀሪፍ ነው ማንደላ እና ዊሳም እንድሁምም ሚሚን ሁና የተጫወተችውን ስወደዳችሁ

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t3 жыл бұрын

    ቆንጆ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-yn2zp1jm6q
    @user-yn2zp1jm6q3 жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም

  • @khattrak2570
    @khattrak25703 жыл бұрын

    ምድነዉ ቆይ ወሬም ሁላ ለምን ለወሬ ሰብሰብ አትሉም ይሄ የፊልሙን አስተያየት ስጡ ነዉ የተባለዉ እጅ ወሬ ብቻ ምድረ ወሬም። በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ዋዉዉ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27083 жыл бұрын

    ዋውውውውው ገራሚ እና አስተማሪ ጌፊልም ነው ❤❤❤❤❤ ማንዴላ አነፈርከኝ 😂😂😂😂😍

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki69533 жыл бұрын

    የኢሳም ሀበሻ የመጨርሻ ፌልም ያምራል ትችላለክ ማንደም ሁላችሁም ውድድድ

  • @selinachirstopolo4340
    @selinachirstopolo43403 жыл бұрын

    I love it ✌️❤️

  • @libanhassan3393
    @libanhassan33933 жыл бұрын

    Fv Ethiopian 🇪🇹 I am Somalia 🇸🇴 ❤️👑

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe6693 жыл бұрын

    ስፈልግ ከርሜ ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን

  • @fggg1571
    @fggg15713 жыл бұрын

    በእውነት ሃሪፍ ነው እናምስግናለን የኔ ማሮች

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    መላዉ ኢትዮጵያን ሆይ አንድነትህን አጥብቅ ጠላት እቺን ሀገር ሊያጠፋት ከተለያየ አቅጣጫ እየመጣ ነዉ ስለዚህ አታንቀላፋ ንቃ አንድ አይናችንን ከፍተን እንተኛ አዉቃለሁ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነዉ ቢሆንም የእኛም አስተዋጽዎ ያስፈልገዋል ንቃ ወገኔ ግድቡ የኛ ነዉ እንሞታለን አለቀ 💚💛❤👌

  • @bisiratrufael7592

    @bisiratrufael7592

    Жыл бұрын

    አለን

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz3 жыл бұрын

    Good thank you 🙏

  • @hadushwelay3391
    @hadushwelay33913 жыл бұрын

    Beautiful people!!

  • @ayyukkaye1354
    @ayyukkaye13543 жыл бұрын

    ሁለቱ ያሉበት ፊልም ደስ ደይለኛል

  • @user-fv1oz7cp1e
    @user-fv1oz7cp1e3 жыл бұрын

    ኢሳም እና ማዴ ሁላችሁም በጣም ተመችታቹኛል ዋው 👌👌😍😍😍

  • @hadiratube8607
    @hadiratube86073 жыл бұрын

    ያያችሁት አሪፍ ነው ልየው

  • @rinukwt3778
    @rinukwt37783 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @tahahseen8007
    @tahahseen80073 жыл бұрын

    ኧር ኢሳም ሀበሻ ናፈቀኝ 😢😢

  • @adad6999

    @adad6999

    Жыл бұрын

    ምን

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki2093 жыл бұрын

    መንዴላ የለበት ፊልም አለማየት አይቻልም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hasnghh7729

    @hasnghh7729

    Ай бұрын

    በጣም

  • @zainazaina2750
    @zainazaina275011 ай бұрын

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላቹ ውዱ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @birtukandesalegn3627

    @birtukandesalegn3627

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @Aster-kk3bw

    @Aster-kk3bw

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azebadisu9221
    @azebadisu92213 жыл бұрын

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል

  • @abrahammekonensarrar195
    @abrahammekonensarrar1953 жыл бұрын

    ይመቻል💞

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-xh2xu5qy1z
    @user-xh2xu5qy1z3 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @manjussegen6987
    @manjussegen69873 жыл бұрын

    ይህ ልጅ በጣም ምርጥ ኣርትስት ነዉ ህ ያለበት ፍልም ለማየት በጣም እጎጎለሁ

  • @user-eb9cd9td7p
    @user-eb9cd9td7p3 жыл бұрын

    ማደላንም ኢሳምንም እወዳቸዋለሁ ይችላሉ

  • @user-yb8cy7xl5k
    @user-yb8cy7xl5k3 жыл бұрын

    ያበደ ነው ይመቻችሁ

  • @kalkidangenene1699
    @kalkidangenene16993 жыл бұрын

    Thankyou

  • @abelmulugeta3001
    @abelmulugeta30013 жыл бұрын

    I am ertrawi ney Ethiopian malet fqri i love you wowww film malet

  • @ananieishhyatk7535
    @ananieishhyatk75352 жыл бұрын

    ኢሳምየ ያለበት ሁሉም ፊልም ውብ ነው በተለይ ድምፁ አነጋገሩ ይመቸኛል

  • @user-xu2ov5fe2i
    @user-xu2ov5fe2i2 жыл бұрын

    ኢሳም አንደኛዬ😍👌

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m3 жыл бұрын

    እናመስግናለን መልካምነት ለእራስ ነው

  • @hanabekele5517
    @hanabekele55173 жыл бұрын

    የቆየነው ግን የማይጠገብ ደስ ይላል አመሰግናለሁ

  • @alabaabeba9258
    @alabaabeba92583 жыл бұрын

    እደኔ የልጂቱ አባት ያልተመቸው ማነው በላይክ ግለፅልኝ

  • @samirasamira2883

    @samirasamira2883

    3 жыл бұрын

    እኔ ሲያናድ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y3 жыл бұрын

    እቺን ልጅ በጣም ነው የምትመቸኝ ስሟን ባላውቅም ረጋ ያለች

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    መልካም ሴት እሚለው ላይ ሰርታለች ከባህሪን ከድርጋር

  • @user-on6gz5qx6m

    @user-on6gz5qx6m

    3 жыл бұрын

    ሚሚንነው

  • @user-ml9bo7gs9y

    @user-ml9bo7gs9y

    3 жыл бұрын

    @@user-on6gz5qx6m አዎ

  • @ebromame3868

    @ebromame3868

    3 жыл бұрын

    እኔም መቀመጫም ይመቸኛል🙈🙈🙈🙊🙊🙊🙊🙈

  • @hanan7573

    @hanan7573

    3 жыл бұрын

    @@ebromame3868 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse12533 жыл бұрын

    አንደኛ ነገር በጣም ስለምወደው ማንዴላዬን እወቁልኝ ከዚያም በሃላ ግን አባቷን ይቅርታ መባባል ነበረባቸው ከዴቨ ጋር ትንሽ እዚጋር ቢኖር አሪፍ ነበር ያስተምራል ግን ክላሲካል አታብዙ ማንዴ እወድሀለሁ በጣም አንተ ብቻ ዝም ብለህ ብትተውነው በታደልን ነበር ታስቀኛለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበልልን አሜን !!!

  • @layenaddis7563
    @layenaddis75633 жыл бұрын

    Wowwwww so cool

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d3 жыл бұрын

    ስፈልገው ከርሜ አጥቸው ነበር እናመሰግናለን

  • @memebakla378
    @memebakla3783 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ያዝናናል በርቱ ምርጦች

  • @memebakla378
    @memebakla3783 жыл бұрын

    Thanks

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa31913 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ……ምናለ መዘባረቁን ትታችሁ ስለ ፊልሙ አስተያዬት ብትሰጡ

  • @Mahmoud-iz5vr

    @Mahmoud-iz5vr

    3 жыл бұрын

    ስለ ሚነዉ አስተየቱ

  • @rozinamussa3191

    @rozinamussa3191

    3 жыл бұрын

    @@Mahmoud-iz5vr ያንተ ይባስ ስለ ፊልሙ ነዋ

  • @user-jp8cz3jl2y

    @user-jp8cz3jl2y

    3 жыл бұрын

    ትክክል ነሺ እውን ነት😘😘😘

  • @rozinamussa3191

    @rozinamussa3191

    3 жыл бұрын

    @@user-jp8cz3jl2y 😘😘

  • @mariyamsaikhsaikh3978

    @mariyamsaikhsaikh3978

    3 жыл бұрын

    Ameeeen😃😂😂😂😂😂

  • @user-dq7wo3ne6g
    @user-dq7wo3ne6g3 жыл бұрын

    ሠላም ምራጣቻ እንኮን ሠላም መጣችሁ የሀገሬ ልጅች በስዴት ያላችሁ ከጣት እስከ ማታ ይብዛ ሠላምችሁ ሁላችንም ለእናት ሀገሬችን ያብቃን ያረብ.

  • @gme464
    @gme4643 жыл бұрын

    Nice move. My second time watching it.

  • @tsionedie181
    @tsionedie1813 жыл бұрын

    Begugut yemetebekew film new amsegnalehu 👍

  • @tube-dm2lk
    @tube-dm2lk3 жыл бұрын

    ኢስማና ማንዴላ ያሉብት ፊልም በጣም ነው ዴስ እሚለኝ

  • @samirasamira2883

    @samirasamira2883

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy75423 жыл бұрын

    Enkuwan baselma metachu wedoche😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @solomonw.9291
    @solomonw.92913 жыл бұрын

    ባጣም ጥሩና አስተማሪ

Келесі