እኛም ደንግጠናል - new ethiopian full movie 2024 እኛም ደንግጠናል | new ethiopian movie egnam dengitenal 2024

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2024

Пікірлер: 270

  • @user-tx2ot3gt3v
    @user-tx2ot3gt3v2 ай бұрын

    Fiyori betam adnakish negn❤🎉🎉🎉🎉

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru91112 ай бұрын

    ፊልም ለማየት መታችው ሌላ ታሪክ የምታነብ የምር አቁሙ ቦታ ምረጡ እንጂ ሆ ምንጉድ ናችሁ እኔም ስደተኛ ነኝ ግን ማማረር አልወድም ደግሞ ትንሽም ቢሆን ጥሩ ላይ ብትሆኑ ነው ይሄንን ፊልም ቁጭ ብላችሁ የምታዩት ስንቶች አሉ ኔት ስልክ የማይፈቀድላቸው እረ ተው ተመስገን እንበል🤔😢

  • @user-yd6nq8jw5g

    @user-yd6nq8jw5g

    2 ай бұрын

    ሳህ

  • @roseroseroses7068

    @roseroseroses7068

    2 ай бұрын

    በትክክል ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedredi6335

    @mohammedredi6335

    2 ай бұрын

    ሳህ❤❤❤

  • @Mekuri818

    @Mekuri818

    2 ай бұрын

    ሣህ 😊😊

  • @butajrawit

    @butajrawit

    2 ай бұрын

    😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m2 ай бұрын

    እኔም ከስደት መልስ ትወና ነው ህልሜ ያሳካልሽ በሉኝ❤️😊 ቅመሞችዬ🎉

  • @titilenopo

    @titilenopo

    2 ай бұрын

    ያሳካልሽ እህቴ❤

  • @alisoma7855

    @alisoma7855

    2 ай бұрын

    😂😂ያሳካልሽ

  • @Crr-kq2lh

    @Crr-kq2lh

    2 ай бұрын

    እኔም😂

  • @user-gp5bo1it4t

    @user-gp5bo1it4t

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mohammedredi6335

    @mohammedredi6335

    2 ай бұрын

    አረ በእልምሽ መሆን አለብ እሺ ያሳካልሽ 😂😂😂😂😂

  • @likukebede8440
    @likukebede84402 ай бұрын

    ሚስቱን ለገንዘብ የሚያስማማ ወንድ ስልጣን ቢያገኝ ሐገር ይሸጣል😅😅❤

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    2 ай бұрын

    በትክክል😂

  • @zaenapetophia7965

    @zaenapetophia7965

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qm8dp3vk8p

    @user-qm8dp3vk8p

    Ай бұрын

    አቢይ አህመድ ያው አደል እንዴ ።

  • @OmarFouad-kj3sg

    @OmarFouad-kj3sg

    Ай бұрын

    ይሔኔ ተደራጅተው እይስሟሟት ነው😂😂

  • @user-rb5qe6gq2j

    @user-rb5qe6gq2j

    Ай бұрын

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde89932 ай бұрын

    የዚች የልጂን አለባበስ ስነስርአቶ ማሻ አላህ ነው

  • @RrEe-zw9lh

    @RrEe-zw9lh

    2 ай бұрын

    አንች ቂንጥራም

  • @shaimaalraeesy3179

    @shaimaalraeesy3179

    Ай бұрын

    😉😉😉​@@RrEe-zw9lh

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    Ай бұрын

    እኔም ይመቸኛል

  • @user-nm7rm8ez3o

    @user-nm7rm8ez3o

    27 күн бұрын

    ማሻ አሏህ የምትይበትን ቦታ ምረጭ ሆ

  • @hikemamuhamde8993

    @hikemamuhamde8993

    27 күн бұрын

    @@user-nm7rm8ez3o አችም ቦታ ምረጭ ይህን ያክል ድነኛ ከሆሽ እዚህ ምን አመጣሽ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o2 ай бұрын

    የኔ ቆጆ የሴት አልባብሰ ሰዉድሸ ቀጠይበት💓💓💓💓💓

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff2 ай бұрын

    ትልቁ ፈተና ማጣት አይደለም ተስፋ መቁረጥጅ ትልቁ ፈተና ተመስገን ማለት ብቸሠ አይደለም አመስግኖ መርካትጅ ትልቁ ፈተና ማዘን አይደለም ማማረርጅ ትልቁ ፈተና ችግር አደለም ትዕግስትጅ ትልቁ ፈተና ማሸነፍ አደለም ተሸንፎ መቅረትጅ ቆንጆ የሚያደርግህ መልክህ ወይም አለባበስህ ሳይሆን በውሥጥህ ያለው አንተነትህና ሥብዐሰናህ ነው //ተደግፌው ያልጣለኝ እግዚ አብሔር ብቻ ነዉ ለሆነውም ላልሆነውም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ቲጅ ነኝ ህልመኛዋ ያባቴ ወዳጅ ///💘❤️

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v2 ай бұрын

    የማዳም ኩሽና ያልሰለቸው ማነው እህህህህህ አይዞን ቅመሞችየ በርቱ❤❤❤

  • @user-mb5zo4sb3m
    @user-mb5zo4sb3m2 ай бұрын

    ሊያ ግን በጣም ነዉ የምወዳት አለባበሷ❤❤❤❤

  • @HananHanan-bk7yn
    @HananHanan-bk7ynАй бұрын

    ዋው ገራሚ ፊልም ከሄኖክ ውጪ ጠቅላላ የምወዳቸው ተዋንያኖች

  • @user-et1nw1bi4f
    @user-et1nw1bi4fАй бұрын

    አስተማሪ ነው በርቱ ፌዮርዬ የኔናት ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete2 ай бұрын

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ከሊያ ይበልጥ የጓደኛዋ ነው የተመቸኝ😍😍😍

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790Ай бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ፣በተለይ ፣አሁን ላሌንብት ትልቅ ቀው ለሆች ህሀራችን ስው ብስው እየተገዳደለ ለውርስ ለመሬት ውዘት የሚያስተምር ነው❤❤❤❤❤

  • @user-it6cd6cy4b
    @user-it6cd6cy4b2 ай бұрын

    4ቱንም የምወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m27 күн бұрын

    አግዚአብሔር ሆይ ከመጥፎ ጎደኛ ይሰውረን 😥😥😥

  • @AliMuhammad-gm1tv

    @AliMuhammad-gm1tv

    7 күн бұрын

    አሜን

  • @hayamanotdegu5120
    @hayamanotdegu51202 ай бұрын

    ዋዉ መጨረሻዉን በጣም ነዉ የሚያምረዉ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e2 ай бұрын

    በጣምምምምምም ደስስስስስስ እሚል ፊልነዉ😊😊 በርቱ

  • @metabalcha5446
    @metabalcha54462 ай бұрын

    በጣም ያምራል

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iwАй бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ከአስመሳይ ሰዎች ሰዉረኝ😢🙏

  • @user-ok3tt1tq4k

    @user-ok3tt1tq4k

    Ай бұрын

    Amen yen kogo

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses70682 ай бұрын

    ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895Ай бұрын

    መጨረሻው ድስ ይላል 🥰🥰🥰🥰💯💯💯

  • @youtbe2754
    @youtbe27542 ай бұрын

    ዋው ደስእላል👌❤❤❤

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p2 ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል

  • @Sebosofw
    @Sebosofw2 ай бұрын

    የማይረባ ፊልም! ደሞም ለ actor ሮቻችን አንድ ነገር ልበላችሁ: የራሳችሁን ሕይወት ;ትዳራችሁ ከፈጣሪ በታች በሰላም ስትመሩ ብቻ ፊልም የሚባል ውሸት ስሩ okay::

  • @user-rq5tk3yo8g
    @user-rq5tk3yo8g2 ай бұрын

    betam New Yemiwetachehu

  • @user-mp7rg2zr3v
    @user-mp7rg2zr3vАй бұрын

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah31952 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤1ኛ

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5iАй бұрын

    ትምርት ሰጪ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤

  • @sosotete425
    @sosotete4252 ай бұрын

    ምርጥዬ❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95302 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o26 күн бұрын

    ዋው መጨረሻው አሪፍ ነው

  • @mamatenbit623
    @mamatenbit6232 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 WOW

  • @meronkebede2709
    @meronkebede2709Ай бұрын

    Wooooww

  • @user-sl1op3do3k
    @user-sl1op3do3k2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeybaHassen-fm3lg
    @ZeybaHassen-fm3lg2 ай бұрын

    እስኪ ልሹፈው ማህደርየ ስወድሽ ሌሎቻችሁም በርቱ🎉

  • @Masii-xt1mh
    @Masii-xt1mh2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢

  • @AppCels2-gl9do
    @AppCels2-gl9do2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AddiswerkMekiso
    @AddiswerkMekisoАй бұрын

    ❤❤❤❤❤and🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-is6uy
    @SamiraSamira-is6uyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MekoyaTarko
    @MekoyaTarko2 ай бұрын

    ወዬው አይይ ወዶቺ

  • @Gooo-ce4db
    @Gooo-ce4db2 ай бұрын

    4 ewodachehalew bertu ❤❤❤❤❤

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xcАй бұрын

    🙏🙏🙏☝️

  • @YonasYonasdejene
    @YonasYonasdejeneАй бұрын

    Tru nw❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mmАй бұрын

    💖💖💖

  • @user-of5nw3vq3k
    @user-of5nw3vq3kАй бұрын

    Wawww mirx film niwu birtu micirishawum waww niwu❤❤❤❤❤❤

  • @almazsime4584
    @almazsime45842 ай бұрын

    እኛም ደንግጠናል? መቼ ነው? እነ አቦይ ስብሀት የተፈቱ ጊዜ ነው?

  • @user-qm8dp3vk8p

    @user-qm8dp3vk8p

    Ай бұрын

    Yes

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @thtt6323
    @thtt632321 күн бұрын

    መጨረሻዉ ደስሲል❤❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378Ай бұрын

    ያምሬል❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726Ай бұрын

    ዋው ነው ሄኖክ ምርጥ ድርሰት ነው በርታ 😍

  • @yrgg1047
    @yrgg104725 күн бұрын

    Ye ewunet 👌👌👌👏👏👏❤❤❤👍👍👍

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7ogАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai12802 ай бұрын

    አቤት የሄኖክ ማሥመሠል😂😂

  • @feruzarayaferuz2280
    @feruzarayaferuz2280Ай бұрын

    Astamir new betam new miya marwii👌👌👌👌

  • @HaynebHayneb
    @HaynebHayneb5 күн бұрын

  • @blaneshghvjiff2424
    @blaneshghvjiff242415 күн бұрын

    ❤❤❤👍👍

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse24812 ай бұрын

    ፊልሙ ምንም አይልም ግን ይሄን ሶፋ ስንት ፊልም ሰራችሁበት እንዴ ኦዲያንስ አክብሩ እንጂ ቢያንስ ጨርቅ ቀይሩለት ዋይይይ ሰዉ አክብሩ ተደጋጋሚ የሚያሰለች ነገር አትስሩ😢😢😢

  • @moonaathimannil6573

    @moonaathimannil6573

    2 ай бұрын

    ከልብሱ አስተሳብሽን ለመቀየር ሞክሪ

  • @user-xj2bm3zd9l

    @user-xj2bm3zd9l

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @yelijeenat6425

    @yelijeenat6425

    Ай бұрын

    😂😂

  • @RahimaRahima-rq5lv

    @RahimaRahima-rq5lv

    Ай бұрын

    😂❤❤

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ሄኖክ አረጀበት

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862Ай бұрын

    ድንቁና ይች ልጅ ብቻ ናቸውዴ የሚሰሩት የለሉበት ቦታኮ የለም

  • @user-cu1ux5ep7n
    @user-cu1ux5ep7nАй бұрын

    ቆንጆ

  • @user-zb1qn3pd3e
    @user-zb1qn3pd3eАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makiimakii680
    @makiimakii680Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wooowwwwoo fiyori besta macgerasgew turu sira serash

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤የሴት ልጂ አለባባስ እንድህ ነው በረች ቀጥይበት ስወዳት❤❤❤❤

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh27 күн бұрын

    Hirefe film gobzoche yasetmeral 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TigistbedadaTigistbedada
    @TigistbedadaTigistbedada24 күн бұрын

    Bravo bety endi new guwadegninet ayi henoka gudish weta benegerachin lay astemari news diramaw enameseginalen bertubet

  • @user-jk7sg4bk6w
    @user-jk7sg4bk6wАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nayia2047
    @nayia204726 күн бұрын

    ❤❤የኔ ቆንጆ በአለባበስሽ እንደት እንደምደስት ፍልምሽን አንቺ ያለሽበትን ፍልም ለማየት ጉጉቴ❤❤

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243Ай бұрын

    ጥሩ ፊልም ነው መሰለኝ ልየው እንቲ

  • @user-bu3kh1uw7b
    @user-bu3kh1uw7bАй бұрын

    ❤❤❤❤😮😮

  • @user-ih3xk4pe1p
    @user-ih3xk4pe1p27 күн бұрын

    Wowo das slili filim nebar❤❤❤

  • @user-hh6bz5wi8o
    @user-hh6bz5wi8oАй бұрын

    😢😢😢

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte2 ай бұрын

    ለገንዘብ ብሎ አሳልፎ ከሚሰጠኝ ሰው ጋ ለምን እሰፈሰሰፋለሁ😢

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088Ай бұрын

    ፊዮሪ ምርጥ ስራ ነው ከምር

  • @user-zb1qn3pd3e
    @user-zb1qn3pd3eАй бұрын

    fkr 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SelamawitSelam-ev8dk
    @SelamawitSelam-ev8dk2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xl5kc6to9b
    @user-xl5kc6to9b2 ай бұрын

    43:57 ጨምረው ጠቃሚ ጨረታ ጠቅላይ ❤❤❤❤❤

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction4319 күн бұрын

    ፊልሙ አሪፍ ነው ወጪ ለመቀነስ በየጫካው የሚሔዱት ነገር ያሳዝናል

  • @user-jk7sg4bk6w
    @user-jk7sg4bk6wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-uj2yv8ls2t
    @user-uj2yv8ls2t2 ай бұрын

    ማህደር አለባበሷ ዋው

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7qАй бұрын

    የፊወሪ ፈገግታ እዴት እዴሚምረኝ የኔ ፈድሻ

  • @NasirHussen-sl6uw
    @NasirHussen-sl6uw2 ай бұрын

    ሀይ

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m2 ай бұрын

    🎉❤

  • @user-xl5kc6to9b

    @user-xl5kc6to9b

    2 ай бұрын

    ጀቶችን

  • @user-xl5kc6to9b

    @user-xl5kc6to9b

    2 ай бұрын

    ወጪ

  • @user-cm3ux9xf5m

    @user-cm3ux9xf5m

    2 ай бұрын

    ማለት​@@user-xl5kc6to9b

  • @RahmatRahmat-xs3up
    @RahmatRahmat-xs3up2 ай бұрын

    WowherifTwenaNewBertuln

  • @user-gs9ni7rw2f
    @user-gs9ni7rw2f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😅🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanawarku
    @hanawarku2 ай бұрын

    ዋው አንደኛ ነው ❤❤❤👏👏👏👏

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xeАй бұрын

    Wow Dasi sili iko malikami Godena Maleti inde isua newi

  • @Ksa-ll1nh
    @Ksa-ll1nh8 күн бұрын

    አለባበሤ ሥነሥረአት አላት ሁሉም ቦታላይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5zАй бұрын

    ሁላችሁም እዲህልብሳችሁስሩ እኛም ደስእያልን እናያልን

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid50510 күн бұрын

    የኔ ዉድ አለባበስሽ ደስ ይላል

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056Ай бұрын

    እሜሪካን ውስጥ ጌቶ የሚባል ሰፈር አለይህም በኑሮአቸው ደከም ያሉ ሰዎች ያሉበት ማለት ነው ቤተሰብም ብቻ ሳይሆን የምትኖርበትም አካባቢ ተጽኖ አለው የምታድግበት ሰፈርና ጏደኞችዋ ያሉበት ልምድ እንጂ ቤተሰብን ማማረር ትክክል አይደለም

  • @user-ls8wh9mj6r
    @user-ls8wh9mj6r27 күн бұрын

    ውይ ይቹን ልጁ ስወዳት አለባባሷ❤❤❤❤❤❤

  • @adanuu444
    @adanuu4446 сағат бұрын

    Hii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cuАй бұрын

    አጨራረሱ ሲያምር

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube20372 ай бұрын

    😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954Ай бұрын

    ሄኑ 💝ጆሲ 💝ምርጦቼ ❤

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559Ай бұрын

    እንዲ እንዲያምርባቹ ሁሌም እንደዚ ቀሚስ ልበሱ ራቁት ከመሄድ ውጡ

  • @fozinayeezakiroolijfufu538
    @fozinayeezakiroolijfufu538Ай бұрын

    ባሌ ራዝም ሳጉር ልጅ እደሜ 16ነው አለች እንደዚህ አይነት ፊልም እንደት ትሳራለች 🤣🤣

  • @Uchu502
    @Uchu5022 ай бұрын

    ቁጥርጥሩ ተሰርቶ ሳይፈታ ያለቀ ፊልም በሁለት ሳምንት 😜😜😜

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    ክክክክክ

  • @user-xh4ik5xe8z

    @user-xh4ik5xe8z

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu2 ай бұрын

    ይሄ ባል ሳይሆን ደባል ነዉ ለገንዘብ ብሎ ሲያስጠላ😂

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg2 ай бұрын

    ሚስቱን በገንዘብ የሸጠ የሀገር መሪ ቢሆን ሃገሩን ይከዳል😢😮 አይ ሰው 😔

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    Ай бұрын

    ፊልም ነው እኮ

  • @zelalemtesmma8555
    @zelalemtesmma85552 ай бұрын

    🎉😅😅

Келесі