ያኮረፈ ፍቅር - new ethiopian full movie 2024 ያኮረፈ ፍቅር | new ethiopian movie yakorefe fiker 2024

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2024

Пікірлер: 160

  • @sarahsahle2133
    @sarahsahle21334 ай бұрын

    ፍቅር ግን ልዩ ነሽ አለባበስሽን ስውድልሽ ቀጢበት❤❤❤

  • @ToyebaTube

    @ToyebaTube

    3 ай бұрын

    እኔራሱትመቸኛለች አለባበሷ

  • @Si78990

    @Si78990

    2 ай бұрын

    ኤኔናኝ😅😅

  • @brtukangetnet8853
    @brtukangetnet88534 ай бұрын

    እኔ ምለው ከአለባበስ ይልቅ ትወና ለምን አታዩም ብሬስ ያረገችው ልጅ በጣም ትችላለች ብዙ ስራወቿን አይቻለሁ ትችላለች በጣም ነው ምወዳት❤❤❤❤❤❤❤

  • @helentube4131
    @helentube41314 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች የነገው ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን የልባችንን መሻት ይፍፅምልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-nl7fg3ky5i

    @user-nl7fg3ky5i

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @mekdesasres7816

    @mekdesasres7816

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MarzenebBelay

    @MarzenebBelay

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @icallcus-ym8ny

    @icallcus-ym8ny

    Ай бұрын

    Amen Amen 😢😢😢😢❤❤❤

  • @5star4519
    @5star45194 ай бұрын

    ልጁን የሚውድ ብቻ👍

  • @almazalmaz-xj8ok

    @almazalmaz-xj8ok

    2 ай бұрын

    በረቱ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate4 ай бұрын

    ወይ ፍቅር ውነትም ፍቅር የሆንሽ ነገር ነሽ ድንቅም ተዋናይ ነሽ በርቺልን

  • @user-pt4uk6px5u
    @user-pt4uk6px5u4 ай бұрын

    እቺ ብሬስ ያለገችውን ልጅ ግን አይታችዋታል ትወናዋን ምርጥ እናት ነሽ ለ KZread በጣም ትበዣለሽ ጓገዝ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele90894 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እልህ ለማንም አይበጅም በእልህ የ እህቴ እድል ፍቅር ሂወት ተሰብራል እንደሚወዳት እንደምያፍቅራት ደልሎ እሷ በንፁ ልቧ አምና ክብሯን ስጥታው አርግዛለት አብሬሽ ስተኛ ሰክሬ ነበር ብሎ ሂወትዋን አጨለመው በጣም ስለከፋኝ እንዲወጣልኝ ነው እዚህ ጋ የፃፍኩት እናም ሴቶችየ እባካችሁ ከሰርግ በፊት ክብራችንን አሳልፈን አንስጥ ወንዶችም እባካችሁ የበቀል እና የእልህ ልብ አይኑራቹ እባካችሁ 🙏

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k3 ай бұрын

    የችልጅ ግን እግዚአቢሄር መጨረሻዋን ያሳምርላት አለባበሶ ደስትላለች❤

  • @hdlidet

    @hdlidet

    15 күн бұрын

    አቤት እኔንም ተሚስ 😂ልታስለብሱኝ ነው

  • @Tsiontub
    @Tsiontub3 ай бұрын

    እስከዛሬ ብዙ ፊልም አይቻለው ነገር ግን ከ ቀሚስ ውጪ የማትለብሰው ያየውት እቺን ልጅ ብቻ ነው 😍

  • @demereketema5114
    @demereketema51144 ай бұрын

    ስለ ጓደኝነትም ስለ ፍቅርም ስለ ሰው መሆንም አስተማሪ ፊልም። ሁላችሁም ከህጻኑ ጭምር ጎበዞች።

  • @yal1907
    @yal19074 ай бұрын

    በዚህ ጊዜ ይሄ አይነት ሰባዊነት ይኖራል ብየ ባልገምትም በዚህ ድራማ ብዙ ትበሪአለሁ I hope there is somewhere the type of people can be find. Thank you. Good job.

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta69004 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ። ፍቅር - ብዙ ፊልሞች ላይ በአድናቆት አይቼሻለሁ። ብዙ ነገሮችሽ ተወዳጅ ናቸው። እራስሽን እያሳደግሽ እንድትሄጂ ለራስሽ አደራ ሰጥቼሻለሁ።

  • @enatyalachibadonegntarkiwa8612
    @enatyalachibadonegntarkiwa86122 ай бұрын

    ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ ታድለሽ በዚሁ ከቀጠልሽ እጅግ ብዙ የሰው ፍቅር ታተሪፋለሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽ ታሳምርልሽ ደሞ ከሌሎች በብዙ ነገር ትለያለሽ በማህተብሽ ሁላ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በክርስቶስ ፍቅር አፈቅርሻለሁ ❤❤❤

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn4 ай бұрын

    ፍቅር ያለባበስሽ ስርአት ልዩ ነሽ እዉነት ቀጥይበት❤❤❤

  • @user-wi9pr3lq4f
    @user-wi9pr3lq4f3 ай бұрын

    ፍቅር እጅግ ምርትጥ ናቸው ትወናወችሽ አለባበስሽ ሙሉ ለሙሉ ምንም የሚመረጥ ነገር የለውም ከመቶ መቶ ነው ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር አይቀይርሽ በዚሁ ቀጥይበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77264 ай бұрын

    ፍቅር ማለቴ ምህደር የኔ ቆንጆ ስወድሽ አለባበስሽ ሁሉም ስራዎችሽ ላይ ተመሳሳይ ስርዓት ያለሽ በርቺ ቆንጆ ፅናትም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @MariamAli-cr3vn
    @MariamAli-cr3vn3 ай бұрын

    ፍቅር የምባይው ልጅ አለባበስሽ አንደኛ ውዴ ፈጣሪ ይዝልቅልሽ❤❤❤❤❤😊

  • @hdlidet

    @hdlidet

    15 күн бұрын

    እግዚእ እኔም 😢 ቀሚስ መልበሴ ነው

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote35944 ай бұрын

    ፍቅር ግን የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ስወድሽ አለባበስሽ በጣም ነው የሚያምረኝ ብዙ ነገር መማር አለብን ካንች ኑሪልን ከፊልሙ ጀርባም ጥሩ ልጂ እንደምትሆን አምናለሁ በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነው ሁላችሁን እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamaselma41
    @selamaselma413 ай бұрын

    አይ መታደል እንዲህ አይነት የሴት ጎደኛ ያላችሁ ታደላችሁ😢

  • @seasea3347
    @seasea33474 ай бұрын

    ፍቅርየየየየ ሰወድሸ አለባበስ ሸንም ❤❤❤❤

  • @wudearaya8756
    @wudearaya87564 ай бұрын

    እውነትነው እልህ አለመሸነፍ ይቅር አለማለት ብዙ ነገር እየፈለግነው ያሳጣናል ሁሌም እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል ቢቢዬ የምሰራው ፊልም አባቴ ማነው ? አልበዛም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ

  • @user-wf6si7pp3d
    @user-wf6si7pp3d4 ай бұрын

    ውይ ፍቅር እምርም ፍቅርነሽ የኔምርጥ እውነት በጣም ነው የምትመችኝ ወድሜን አግቢልኝ😂❤❤

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f4 ай бұрын

    አለባበስ አንደኛ በዚሁ ቀጥይበት❤❤❤ፍቅር ከሜካፕ የፀዳች

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde89934 ай бұрын

    አቤት አለባበሶ ስወድላት ጉርድ ቀሚስ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi8lj8vd2g

    @user-mi8lj8vd2g

    2 ай бұрын

    betam

  • @user-it6cd6cy4b
    @user-it6cd6cy4b4 ай бұрын

    የኔም ምርጥ ጎደኛ አለችኝ 😢😢😢😢

  • @MahiderAdane
    @MahiderAdane3 ай бұрын

    እኔ ግርም የሚለኝ እደኔ ኮሜት መጀመርያ አብቦ የሚያአይ ማነው

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte4 ай бұрын

    ፍቅር❤ ፍቀር❤ ነሽ ከነ አለባበስሽና ሰርአትሽ❤❤❤❤

  • @amma6084

    @amma6084

    4 ай бұрын

    Yaiwunat Alababshuhan Ewodilatlwu❤❤

  • @user-yh9pi5ne8z
    @user-yh9pi5ne8z4 ай бұрын

    እሄንእፃን ልጂ እደኔ እሚወደወ አለግን ስወደዉ የኔልዩ❤❤❤❤❤

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p3 ай бұрын

    ከወንድልጅ ጋር እልህ መጋባት መጨረሻው ይሄ ነው ምክንያቱም የተሸነፈ መሥሎ አልጋላይ በማጋደም ያሸነፉ ይመሥላቸዋል ምድረ ሸፋፋ ቅንቅናም ሁሉ አይሻችሁን አያሣምርላችሁ እድሜ ልካችሁን እንዳለቀሣችሁ ኑሩ

  • @user-mb5zo4sb3m
    @user-mb5zo4sb3m4 ай бұрын

    አቤት፠ፍቅር የምትባለዉን ልጅ ስወዳት የእዉነት❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r3 ай бұрын

    ፍቅር iwinetim:ፍቅር ነሽ ስዎድሽ አንህቺ ይለሽበትን ፊልም ስዎዳው ❤️

  • @meazabirehanu8242
    @meazabirehanu82423 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ነበር

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o4 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ቆጆ አቤት አለባበስ አቤት ስርአት ስወድሽ

  • @user-fw5fb4xn1r
    @user-fw5fb4xn1r4 ай бұрын

    ፍቅር ግን ልዩ ነሽ ስእዌድሽ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki4 ай бұрын

    በጣም የምወዳችሁ አረቲስቶች በርቱልን❤❤

  • @AbdiNajiib-ne8cxhamsa
    @AbdiNajiib-ne8cxhamsa3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤wowowo.batam.des.yemel.film.new😊😊😊

  • @HuluselamHuluselam-lg7xh
    @HuluselamHuluselam-lg7xh4 ай бұрын

    wow በጣም ምርጥ ፊልም ነው እልህ ለማንም አይበጅም

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl4 ай бұрын

    ወይ ፍቅር

  • @user-ji3up2rt9n
    @user-ji3up2rt9n3 ай бұрын

    ዋው አሥተማራ ፍልም ነው

  • @Abebechkasaeshetie
    @Abebechkasaeshetie3 ай бұрын

    አሜን

  • @salamam9532
    @salamam95324 ай бұрын

    ድንቅ እና አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤i like it

  • @hanawube8140
    @hanawube81403 ай бұрын

    betam asitemari mirit film new yehulachihun tiwena yemidenik new fikiriye best

  • @Si78990
    @Si789902 ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳችሁ በዚው ቀጥሎበት❤❤❤

  • @bouzalabouzala7326
    @bouzalabouzala73264 ай бұрын

    Arif Ena astemar nw bertalng ❤

  • @user-gb8np8mj7g
    @user-gb8np8mj7g3 ай бұрын

    በጣም ኣርፍ ነው

  • @gravitygeteemosha5562
    @gravitygeteemosha55622 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ላይክ አይቱ ቪዲዮ ሚጀምር😂😂😂

  • @HdNr-zt4di

    @HdNr-zt4di

    2 ай бұрын

    Ok

  • @abaynehlamboro8605
    @abaynehlamboro86053 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanawarku
    @hanawarku3 ай бұрын

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤

  • @mmhh7386
    @mmhh73864 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ❤️❤️ድስ እያልኝ ጨረስኩ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole51064 ай бұрын

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቱ!!!

  • @Habtehabtegirma
    @Habtehabtegirma3 ай бұрын

    Wawww

  • @user-if9xg7su2e
    @user-if9xg7su2e4 ай бұрын

    ከልብስ ይልቅ ትወናን ብንመለከት ጥሩ ነው

  • @MsganaKabamo
    @MsganaKabamo3 ай бұрын

    Wow

  • @dyfggtury6968
    @dyfggtury69683 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i4 ай бұрын

    የዝች ልጅ አለባበስ በጣም ይመቸኛል

  • @noornoor3552
    @noornoor35524 ай бұрын

    በጣም ያምራል በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede84404 ай бұрын

    ፈላው ግን የጠገበ እንጂ የታመመ አይመስልም😅😅

  • @user-jp4vf2rl4v
    @user-jp4vf2rl4v4 ай бұрын

    እውነትም ፍቅር❤❤❤

  • @user-tx2ot3gt3v
    @user-tx2ot3gt3v4 ай бұрын

    ፍቅር❤አለባበስሽ ያምራል ❤ስወድሽ🎉የሴቶች ምሳሌ ❤ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firdoushasen6809
    @firdoushasen68094 ай бұрын

    ❤❤❤ፍቅር ስወድሽ ሄኖክ ትንሹ😍👈

  • @user-dn5zb2vu9c
    @user-dn5zb2vu9c3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdeyGa
    @AdeyGa4 ай бұрын

    ማነው እደኔኮሜንት እያነበበ ማየት ሱሱያለበት😅😂😂

  • @user-us1lt3lg6t

    @user-us1lt3lg6t

    3 ай бұрын

    እኔ አለሁልሺ በሄድኩበት የኮሜት ሡሥ😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-ws7zd1kj8n

    @user-ws7zd1kj8n

    3 ай бұрын

    Ene alewu coment ayeche mejemer😂😂😂😂😂

  • @user-bp9rc1zk8e

    @user-bp9rc1zk8e

    2 ай бұрын

    Me😂

  • @hdlidet

    @hdlidet

    15 күн бұрын

    ያው ይች ልጅ ካለች አለባበስ የሚል አይጠፋም

  • @ababaababa6043
    @ababaababa60432 ай бұрын

    ሀሌም ቆፍጠን ያለ ፊልም ስሩ ልክ እደዛሬው አሪፍ ነው❤❤❤❤❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube91124 ай бұрын

    ምጥኔ ባለ ቀሚስ❤🎉

  • @helentube4131
    @helentube41314 ай бұрын

    ልክ እንደ ፍቅር ቀሚስ ለባሽ አድርገኝ አምላኬ

  • @user-nj3we9tj6o

    @user-nj3we9tj6o

    3 ай бұрын

    እና ምን ለባሽ ነሽ?? ክከከ

  • @mhretmhret270

    @mhretmhret270

    2 ай бұрын

    መልበስዋ ጥሩ ነው እኔም እወድላታለው ነገር ግን ቀሚስ የምንለብስበት ምክንያት ኮ ሰውነታችን ውጥርጥር እንዳል ሰው እንዳናሳስት ሽፍንፍን እንላለን ኣንዳንዱ ቁርድ ቀሚስ ግን ከሱሪ ይብሳሉ የሰውነታችን እንደዚ ቅርፅ ቁርጭ ኣድርኮ ካሳዬ ጥቅም የለውም

  • @AyinuyeMariyamLiji
    @AyinuyeMariyamLiji4 ай бұрын

    Wow yabede nw demo fikiri❤❤❤❤ mitibaluwan liji betam nw miwodati

  • @user-oy1qh9xc9z
    @user-oy1qh9xc9z2 ай бұрын

    2ሺ 300 መቶኛ ነኝ ስለዚህ 100 ላይክእፈልጋለሁ😮😅😅😅

  • @hamtamyemam6680
    @hamtamyemam66803 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ጓደኛ

  • @aynalem3830
    @aynalem38303 ай бұрын

    Turu new Egzabrhir ye Ethiopian selam yamatalan

  • @EgzihabherEregnaynew
    @EgzihabherEregnaynew4 ай бұрын

    ፍቅር (ማደር አሰግድ ) የጥሩ ቤተሰብ የካህንን ዘር መሆንሽን በስራትሽ ባለባበስሽ እያሳየሽ ነው ከዝ የተሻለ ሰርተሽ ከፍ እያልሽ እምትሄጅ ነሽ በርቺ አጋሮ እረሳሻት ብቅ በይ አንዴ ቢሆን

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    4 ай бұрын

    በጣም እሁሉም ፊልምላይ ስርአቷ

  • @user-sp6su6gy3y

    @user-sp6su6gy3y

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉feqere ❤❤❤❤❤telyalshe❤❤❤😂

  • @HayleNeda
    @HayleNeda4 ай бұрын

    ዋው

  • @user-sj4bx9oe1g
    @user-sj4bx9oe1g3 ай бұрын

    ዋው❤❤❤

  • @yedonoko6306
    @yedonoko63064 ай бұрын

    Wow 👌👌👌❤❤❤

  • @GdHd-zv5uv
    @GdHd-zv5uv4 ай бұрын

    እንየዉ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud94433 ай бұрын

    እንዴ ይህ ብርድልብስ ከዚህም ላይ ተከሰተ

  • @maxtilahun4668
    @maxtilahun46683 ай бұрын

    Wow! ❤

  • @UuKk-ze7dm
    @UuKk-ze7dm4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀርፍነዉ❤❤

  • @king.afar46
    @king.afar464 ай бұрын

    Waw❤❤❤best movie

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f4 ай бұрын

    ፍቅርና እልህ አብረው አይሄዱም

  • @user-hy8qj1us7b
    @user-hy8qj1us7b3 ай бұрын

    𝘽𝙚𝙩𝙖𝙢 𝙩𝙖𝙢𝙖𝙘𝙝𝙞𝙩𝙤𝙜𝙣𝙖𝙡

  • @user-xp9tp7hr4d
    @user-xp9tp7hr4d4 ай бұрын

    yishalal

  • @Mesi813
    @Mesi813Ай бұрын

    Fkr yallechebetten film mayet sus honbegnegn❤❤❤

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n4 ай бұрын

    Miskinaa wala hadhuman kanaa filmii baayyee garii ❤❤

  • @user-pd5fs3cu6v
    @user-pd5fs3cu6v3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-md2kd4si4t
    @user-md2kd4si4t3 ай бұрын

    yjይጅፍጅ ኦዑግኦ ፍቅር 😢😢😢😢

  • @ShemshyaA
    @ShemshyaA4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke29074 ай бұрын

    ewentem fiker betam rega yalech lig sewedate

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenat6033
    @zenat60334 ай бұрын

    አደኛነኝ ዛሬ wow 👍👍👍👍👍

  • @dubai1280
    @dubai12804 ай бұрын

    😍😍😍

  • @LeeloKumaa
    @LeeloKumaaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xl7rr2ro9j
    @user-xl7rr2ro9j4 ай бұрын

  • @genetAsenaqe

    @genetAsenaqe

    3 ай бұрын

    😂

  • @user-xu1vx1ze6x
    @user-xu1vx1ze6x4 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-xu1vx1ze6x

    @user-xu1vx1ze6x

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @user-kx6lh2fe2d
    @user-kx6lh2fe2d4 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93624 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-ks3vy4jf6k
    @user-ks3vy4jf6k3 ай бұрын

    ጓንደኝነት🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥ከዘመድ የሚበልጥ ጓጀኛ ይስጣቹሁ

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8nyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dv8df9bf6o
    @user-dv8df9bf6o4 ай бұрын

    Ede Ayenat gadenga bawen geze Ale gen 🥹

  • @AmusedAirplane-jp5vl
    @AmusedAirplane-jp5vl3 ай бұрын

    Temachitognli arfi filimno

  • @nabylly
    @nabylly4 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Келесі