የሆነ ነገር ብሆን ይጸጽትሀል

#cheru_tube #ruta #donkeytube
#marakiwege #love #nahitube

Пікірлер: 148

  • @NahiTube1
    @NahiTube13 ай бұрын

    ታረቁ ትወድሀለች ቸሬ ተዉ ቸሬ😭😭😭 አታስለቅሳት🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰

  • @merib224

    @merib224

    3 ай бұрын

    ናሂ እባክህ አስታርቀን

  • @NahiTube1

    @NahiTube1

    3 ай бұрын

    @@merib224 በደስታ🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Zed7661

    @Zed7661

    3 ай бұрын

    ናሂ በናትህ አስታርቃቸዉ!!

  • @user-sm9sd3iq2l

    @user-sm9sd3iq2l

    3 ай бұрын

    Astrquwechaw

  • @yerustarafa9939

    @yerustarafa9939

    3 ай бұрын

    ናሂ በናት አስታርቃቸው በናትህ አሳዘነችኝ ጠፍቱ ነሷ ቢሆንም ሁለተኛ አይለመዳትም😢😢

  • @merib224
    @merib2243 ай бұрын

    ቸሬ የምር አንተ ትለያለህ ብዙ ችለኸኛል በቃ አሁን ለዩትዩብ ተመልካቾችህ ብለህ ዛሬ ደዉልልኝና አግኘኝ እጎዳብሀለሁ ከአሁን በሀላ የሰዉ ወሬ አልሰማም አፈቅርሀለሁ #ማርያምን ከልቤ ነዉ የማፈቅርህ ላጣህ አልፈልግም!!❤❤

  • @AbbbAesm

    @AbbbAesm

    3 ай бұрын

    አይዞሽ ውድ😢😢😢

  • @AlamudasalaAlamudasala

    @AlamudasalaAlamudasala

    3 ай бұрын

    Ara chare tow😔😔😔😔🥺🥺🥺

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    3 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    3 ай бұрын

    አይዞሺ የኔቆጆ ደሞ እሱባች አይጨክንም ❤❤

  • @ZahraMohammed-pb8mk

    @ZahraMohammed-pb8mk

    3 ай бұрын

    የኔ ውድ ሥታሣዝኒ ወላሒ የምር ይታረቅሻል ግን አችም የሠው ወሬ ሠምቶ መጣላት በጣም ሥለሚያናድድ ነው

  • @Zed7661
    @Zed76613 ай бұрын

    የኔ ዉድ አይዞሽ ፍቅር እኮ ከባድ ነዉ ቸሩ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ እኔ በአካል አይቼዉ ነዉ የምመሰክርለት

  • @1--tsehay
    @1--tsehay3 ай бұрын

    ኡፍፍ የኔ ዉድ አይዞሽ ይቅርታ ያደርግልሻል ታለቂሽ 🙄🥲❤️

  • @ethiotg8213
    @ethiotg82133 ай бұрын

    የኔ ቆንጅዬ አይዞሽ ይቅርታ ያደርግልሻል ግን ወሬ አትስሚ ቸሩን እመኚው ብዬ ነግሬሽ ነበር😢

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox3 ай бұрын

    አይዞሾ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm3 ай бұрын

    እፍፍፍ ፍቅር እኮ በጣም ????😢😢😢😢😢

  • @AbdiSheriff-tv9hz
    @AbdiSheriff-tv9hz3 ай бұрын

    Ayzoshe yene konjo ❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    የኔ ውደ አይዞሺ ደሞ ይቅርታሺን ይቀበላል ❤❤ ከዚበሁዋላ የሰወሬአትስሚ

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26263 ай бұрын

    Chare ebakih teraqa eshi belat wendime

  • @betikecho8623
    @betikecho86233 ай бұрын

    Ebaki bemabirahan yihunibik yetelatin ber ziga ebakihin cheru

  • @user-yz9jo8wb9y
    @user-yz9jo8wb9y3 ай бұрын

    የኔቆንጆ አታልቅሽ ፍጣሪ ያለውነው የሚሆነው አይዞሽ ውደ

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j3 ай бұрын

    Ayzoshi Charu melkam sew new irasishin argagi Ina trku

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa3 ай бұрын

    አይዞሽእማ

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c3 ай бұрын

    አይዞሽ እማ እሱም በጣም እንደሚወድሽ ያስታዉቃል እንድትታረሚ እንድትማሪ ብሎ ነዉ አይዞሽ ታገሽ ባንቺ የሚጨክን አይመስልም ቸሬ ደግሞ በቃ ታርቃችሁ ተነጋገሩ ተራርቆ መጎዳዳት ጥሩ አይደለም😢😢❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    የምር ፍቅር ያሸንፋል የኔ ዉድ የሰዉነገር አትስሚ ቸሩዬ በጣም ነዉ የምተማመንበት🎉❤❤❤

  • @user-qp7lp1gu3s
    @user-qp7lp1gu3s3 ай бұрын

    Gn ewnetegna tarik new kehone ebakih timar esh bel bro endezih media lay eskiwota.

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed81303 ай бұрын

    አይዞሽ አታልቅሽ ሰው ሁኖ ያማይሳሳት የለም ና ታረቁ❤

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed90443 ай бұрын

    የኔዉድ አይዞሸሕኝ ማሬ

  • @saharababa5111
    @saharababa51113 ай бұрын

    Ayzksh yene qojo chare Acknm bshm❤❤❤❤

  • @AlainAlain-zb3sr
    @AlainAlain-zb3sr3 ай бұрын

    አይዞሺ እማ❤❤❤

  • @tekuamechgrma1811
    @tekuamechgrma18113 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    አይዞሽ ሜሪየ ቸሩ ባንቺ እሚቆርጥ አጀት የለዉም

  • @messitube1149
    @messitube11493 ай бұрын

    Ayezosh eshi❤❤❤

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd3 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሺ😢😢😢😢😢 ትታረቃላችሁ😢😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    አይዞሽ የኔቆንጆ አታልቅሽ😢😢

  • @nishaetanashe6346
    @nishaetanashe63463 ай бұрын

    Ayehzoshe tageshe. 👌👌👌

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy3 ай бұрын

    የኔ ቆንጅ አይዞሽ ይቅርታ ያደርግልሻል❤❤❤❤❤💋💋💋💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne3 ай бұрын

    ኤረ ቸሩ ይቅርታ አድርጊላት ምክንያቱም ቃል ገብታልሃለች አልተውህም ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ብላ የለም ? ስለዚህ አሁን ወደራሷ ተመልሳለች ተነጋገሩና ፍቱት....

  • @nishaetanashe6346
    @nishaetanashe63463 ай бұрын

    Chareye atehi degemoho atakabede. Lejitu atazazenateme enda. Mena ayenatehe nagare nowe sawe yenabese gudayemehe yetoale endaha. Tareque bamareyame. Pelas

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    አያሳፍረንም የይቅርታ ሰው ነው ይቅርታሽን ይቀበልሻል❤❤

  • @sabsicrbi
    @sabsicrbi3 ай бұрын

    banati.bmaryami.Ykrta.adrglati🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔

  • @DaribeLire
    @DaribeLire3 ай бұрын

    Yegeximali ayzoshii miraaa❤😅

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63043 ай бұрын

    የኔ ወርቅ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZenatAhmad-ep6zb
    @ZenatAhmad-ep6zb3 ай бұрын

    ሚጣ አታልቅሺ ትታረቃላቺሁ አሳዘሺኚ❤❤❤

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o3 ай бұрын

    አይዞሸ ይቅርታ ያደራግልሻ ግን ደግሞ ጥፍትሸ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot8hf1sq5s
    @user-ot8hf1sq5s3 ай бұрын

    አይዞሸ.የኔ.ዉድድድ😭😥😥አይዞሸ.እህቴ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    አታልቅሽ እህታችን ሁሉ ይስተካከላል ግን ከዚህ ተማሪ ት/ት ይሁንሽ የጠላት ወሬ አትስሚ

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts3 ай бұрын

    የኔ ዉድ አይዞሽ የሰዉ ወሬ አትስሚ ደሞ ቸሬ እደዚ አይነት ሰዉ አይደለም ጡሩ ሰዉ ነዉ ህመሙ እዲገባሽ ነዉ ይመጣል አታስከፊዉ አደራ

  • @Senayit28
    @Senayit283 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድድር 😢😢

  • @HgguCcghh-iz6cr
    @HgguCcghh-iz6cr3 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @user-pv3ou7eb8r
    @user-pv3ou7eb8r3 ай бұрын

    የኒ ውድ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቸሩ ጥሩ ሰው ነው ይቅርታ ያደርግልሻል😢😢😢😢😢

  • @hani8649
    @hani86493 ай бұрын

    አይ ቼሬ ተስማሙ አንቺም የሰው ወሬ አትስሚ አሉ የሚባል ወሬ ቤት ያፈርሳል የእውነት ከሆነ ልመናሽ አንቺም ተስተካከይ በመሃላችሁ 3ተኛ ወገን ሰው አታስገቡ

  • @user-ye6rw3pi7b
    @user-ye6rw3pi7b3 ай бұрын

    አይዞሽ❤❤❤❤😢😢😢የኔውድቸሬበጣምጡሩሰውነው😢😢😢ይቅርታያዴርግልሻንዴግሞይወድሽን

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x3 ай бұрын

    ቆፍጠን በይ❤❤ሚጣየ

  • @user-pr4wf4eh4v

    @user-pr4wf4eh4v

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo3803 ай бұрын

    ቸሩ አታትበኽኖ ዝግ መርካማ ታረቆ❤

  • @user-zn5ct5fq8o
    @user-zn5ct5fq8o3 ай бұрын

    Ayezoshi

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t3 ай бұрын

    😢😢😢yene marrr

  • @chuye-wn2ue
    @chuye-wn2ue3 ай бұрын

    Horer filim deramo yemitilu😊

  • @uuuu6558
    @uuuu65583 ай бұрын

    ደግ አረገሽ ሲለምንሽ እቢ ብለሽ አልነበር እሱ ስዘጋሽ እደገና እሽሩሩ እሰይ ይገባሻል

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube83833 ай бұрын

    እ ንድትማራበት እንጂ ተጣልቶሻ አደለም በፅብ መሀል ፍቅር አለ❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad7113 ай бұрын

    አዞሽ😢😢😢

  • @user-me5qn8we6o
    @user-me5qn8we6o3 ай бұрын

    ቸር በናትህ ታረቁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አዞሽየኔወድ🎉🎉🎉🎉

  • @seenaaselalee3548
    @seenaaselalee35483 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @emu477
    @emu4773 ай бұрын

    አዲስ ፍቅር እንዲህ ያደርሀል የኔ ሚጥጥዬ😊

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz58723 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉ቸሬታረቁወንድሜ🎉🎉🎉

  • @indujed3236
    @indujed32363 ай бұрын

    Ere cheruye malkm sawu nakhe eko gn ahuna menm honkhe nweu bantikhe yektr eko tlahkqe nagr nweu azoshi yen konjo 😢😢😢😢😢😢

  • @user-oe6eq3fd9p
    @user-oe6eq3fd9p3 ай бұрын

    sheme

  • @user-wn9yh6dj5p
    @user-wn9yh6dj5p3 ай бұрын

    Kkkkkkkk balagee usiii

  • @mesy6975
    @mesy69753 ай бұрын

    አይይ ጥሩጥሩ ነገር ብሰሬ ምናለበት ከመጣላት እና ከማልቀስ ድራማ ውጭ 🤨

  • @Yekoselewulbe

    @Yekoselewulbe

    3 ай бұрын

    😅😅😅😅😂

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s3 ай бұрын

    አተ ቸሩ ሩታ ስታለቅስ ለምን ብለህ ስትፍርድ ነበር ታዳ ዛሬ ይችን ልጂ ለምን ታስለቅሳታለህ እር ሴቶች ለውድ ልጂ አታልቅሱ እደ እራሳችሁን እስከ ብር በቃ ፍቅር ቢሆን ቻሉት እጂ ለወንድ ልጂ አታልቅሱ

  • @merib224

    @merib224

    3 ай бұрын

    እኔ በራሷ ጥፍት ነዉ!! አመሰግናለሁ

  • @melakudesta6523
    @melakudesta65233 ай бұрын

    ግን እኮ እንባ የለሽም

  • @user-xi7vw4ml8k
    @user-xi7vw4ml8k3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam17743 ай бұрын

    ምንአርገሽ ይሆን😢😢😢😢😢😢😢

  • @madenamohmood
    @madenamohmood3 ай бұрын

    ቆይ ቤተሰብ አያያትም እደ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh3 ай бұрын

    የቆቅ መረቅ ሴት ይህ እኮ በሠው ልጆች ላይ የተመሠረተነው ፀብ መታረቅ ማልቀሥ መሳቅ ማመሥገን መመሠጋገን ትግሥት ይኑረን አብሽሪ ደውይና ይቅርታ ጠይቂው እማ አብሽሪ ልጁኮ ታማኝነው ለቃሉ አይጎዳሽም ግን ምንም ይሁን ምን ካጠፋሽ ውለሽ ካታድሪ ይቅርታ ይባላል ከሥደት እንድሪሥ

  • @AbiatallahYoussef
    @AbiatallahYoussef3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp3 ай бұрын

    ቸሬ. ተው. ታረቁ. ሰው. ይሳሳታል. ይቅር ባይ. ልብ. ይኑሪህ ቸሬ. ተው. ልጂቶ. ጥሩ. ናት. አስተዋይ ናት. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc3 ай бұрын

    እፍፍፍፍቅርእኮበጣም😢😢😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m3 ай бұрын

    ቸሬ የዋህ ልጅ ነው ይታርቅሻል አችም የስው ወሬ አትስሚ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy9213 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    ቸሩ ታረቁ ልጂቱ ልዮ ናት❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95803 ай бұрын

    Merihee❤❤Ayzoosh❤❤

  • @abababakla1521
    @abababakla15213 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h3 ай бұрын

    ቻሩ ኤሄን የህል ከቃጠሃት ይበቃታል ተራቀት ቸሪ አታ ደግ ሰዉ ነህ

  • @user-zd7kt5jm1g
    @user-zd7kt5jm1g3 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @user-ix8gj6pk4u
    @user-ix8gj6pk4u3 ай бұрын

    ይቅር በላት ጥፋተኛነኝ ብላለች ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud96863 ай бұрын

    ድራማው እደቀጠለ ነው

  • @saddasadda9000
    @saddasadda90003 ай бұрын

    አታለቅሺ ውዴ አንቴ ሰውዬ ታረቃት እቺ ቆንጅዬ ልጅ እንዳታመልጥህ 😢😢 አታሳዝንክም 😎😎ፍቅር ማለት መሰዋትናት መክፈልም ነው እንዴ 🤔እኔ ላስታረቅሽ የቼሩን ቁጥርና ያንቺን ቁጥር ላኪልኝ 😢

  • @user-vr8bg6bm4e
    @user-vr8bg6bm4e3 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @baydaa257
    @baydaa2573 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @sameraa6631
    @sameraa66313 ай бұрын

    ወይጉዲ እደዛ ሢለምንሽ እቢ ብለሽ አሁን በቃ ይታረቅሻል

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha69913 ай бұрын

    ሰውግንማስመሰልሲችሉበት እደትነውካሜራደቅኖ እባቸውእሚመጣላቸውግን

  • @አማራዊቷ

    @አማራዊቷ

    3 ай бұрын

    ኧረ እማ ከፍቶሽ ከሆነ ይመጣል 😢

  • @waloyewa

    @waloyewa

    3 ай бұрын

    መቼ መጣ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza55553 ай бұрын

    ድራማ😂😂😂

  • @user-po9gl3qj1p
    @user-po9gl3qj1p3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @mhfmhf2856
    @mhfmhf28563 ай бұрын

    😮😮😮😮😅😅😅😂😂

  • @waloyewa
    @waloyewa3 ай бұрын

    እባ ማፊ ኡፍ ኡፍ ብቻ😂😂እኔማ አይኗ ቀላ አልቀላ እያልኩ ማየቴ😂😳

  • @emeliaa612

    @emeliaa612

    3 ай бұрын

    ድራማ እኮነዉ😂😂😂😂😂

  • @waloyewa

    @waloyewa

    3 ай бұрын

    @@emeliaa612 ወላሂ ይቱበሮች እኮ ውሼት በውሼት የመጣ ገዘብ ድብን ይበል

  • @rosaroza5555
    @rosaroza55553 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @lubaluba2592
    @lubaluba25923 ай бұрын

    ፍቅርአያልነውቸሩይበቃታልአታሥለቅሳትከዚህበላይ😢😢😢😢😢አብሺሪልኝይታርቅሻል😢ደሞበጣታምርያለሺአይዞሺየኔእናት🎉😢😢

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y3 ай бұрын

    አረአታሥለቅሣትቸሬ

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j3 ай бұрын

    እየሄድሽ የጅል ፕራክ ቢቀርስ😅😅😅

  • @hilamoo928
    @hilamoo9283 ай бұрын

    አችም የሰዉ ወሬ አትሰሚ አረ ቸሬ ታረቃት አታሰለቅሳት አይዞሸ አታልቅሽ😢

  • @dilusilty2274
    @dilusilty22743 ай бұрын

    😮😮😮😮🤣🤣🤣🤣🤣😝😝

  • @user-go7wt5be6b
    @user-go7wt5be6b3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha13683 ай бұрын

    ቶሎ ይቅርታ ያላደረገልሽ እሱ እያለቀሰ ሲለምንሽ ህመሙ አልገባሽም ነበር አሁን ግን እሱ ፀጥ ያለሽ ጠልቶሽ ወይም ሳያፈቅርሽ ቀርቶ አይደለም የሱን ህመም እንደት እንደሆነ እንድትረጅው ነው ግን አንች በጣም የሚደብር ስራ ነው የሠራሽው ይሄንን እወቂ ከአሁን በኋላ ፕራክ እንዳትሰሪ እሽ የኔ ውድ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd3 ай бұрын

    ቸሬ በፈጠረህ ተው አታሥለቅሳት 😢😢😢😢

  • @AminaFantha-os3fc
    @AminaFantha-os3fc3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotfite3652
    @hiwotfite36523 ай бұрын

    Aye KZread 😂

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f3 ай бұрын

    ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው

Келесі