በመታመሜ ምክኒያት ወዳጅና ጠላቴን ለየሁ 😭

Пікірлер: 676

  • @LijTofik
    @LijTofik3 ай бұрын

    ስላከበርከን አላህ ያክብርልኝ ብሮ 🙏

  • @Jossey27

    @Jossey27

    3 ай бұрын

    አሜን ብሮ🙏

  • @user-wi3hx1tq4c

    @user-wi3hx1tq4c

    3 ай бұрын

    ​@@Jossey27❤❤

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    3 ай бұрын

    ጆዬ ቦታው የት አካባቢ ነው ንገረኝ እሺ​@@Jossey27

  • @anyany1230

    @anyany1230

    3 ай бұрын

    ትልቅ ሰውነህ ጆየ ወድማችን❤❤❤

  • @mamyshatube4090

    @mamyshatube4090

    3 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b3 ай бұрын

    አንድ ነገር ሳልናገር አላልፍም እንዲህ ስል በእውቀት ከእናንተ በልጣለሁ ብዬ አይደለም ግን በእስልምና በእስልምና አስተምሮት ትዕዛዝ ተቀምጦልናል ሙስሊሞች የሆናችሁ ከነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አስተምህሮት ውጪ ለምን እንሆናለን? መልሱ ለእናንተው ትቻለሁ ነገ ሞቶ መቀስቀስ መኖሮን ያመነ ሰው በነብያችን መንገድ ይጓዝ ለነብሱ የሰጋ ሰው ምን ማለት ፈልጌ ነው የተከለከሉና የተፈቀዱልን ህገጋቶች አሉን ዲናችንን የሚያዘንን መከተል ብቻ ነው እንጂ ባህላችንን መከተል የለብንምሴትና ወንድ በቀላቅሎ ያውም ከአጅ ነብይጋር አብሮ ተቀምጦ መጫወት መሳቅ አሏህ ይሰትረን እህት ወንድሞቼ ወላሂ አዱኛ ጠፊ ነች ለዲናችሁ ትንሽም ብትሆን ቦታ ስጡ ያኔ ነው የምትለዩት የተከለከለና የተፈቀደልን ህገጋቶች ሙስሊም ነኝ ብቻ ማለት ነገ አሏህ ፊት ስንቆም ከመጠየቅ አያስድነንም ተማሩ እወቁ ነብያችን ሰለሏሁ አለይ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ሀጅ ነብይ ሴት ከምጨብጥ በአናቴ ሚስማር ገብቶ በመቀመጫዬ ቢወጣ በርጣለሁ ብለዋል እንኳን እንዲህ ከመሆን ክብደቱን ተመልከቱ ከእሳቸው ንግግር ጋር ሁላችንም አሏህ ዲናችንን ያሳውቀን ለማወቅም ያስጥረን እንዲሁም እዝህ እየመጣችሁ ማሻ አሏህ የምትይ ሁላ ከእነሱ የበለጠ ነገ አሏህ ፊት መጠየቃችን አይቀርም ወደድንም ጠላት

  • @user-ks1nb5ke9i

    @user-ks1nb5ke9i

    3 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንን ሳህ

  • @user-rk8rp8jw7x

    @user-rk8rp8jw7x

    3 ай бұрын

    ሰለላሑ ዓለይሒ ወሰለም ይህንን ቢያቁ እንድህ አያደርጉም ነበር አሏህ ሒድያ ይስጣቸዉ ዋ!! ነብሴ

  • @ZeynbeWollo

    @ZeynbeWollo

    3 ай бұрын

    ትክክል ወላሂ ከላምሽህ🎉🎉🎉🎉

  • @addismyway64

    @addismyway64

    3 ай бұрын

    ትክክል ግን ሁሌም ብዙ ተመልካቻቸዉ ይነግራቸዋል ባላየ ነዉ ሚያልፉት ሶፊ ደሞ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ይመስለኛል ሶፊ ብዙም ስለ ተዉሂድ እስልምናዉ የገባት አይመስለኝም ባልዮዉ ግን ያዌሉ አላህ ሂዳያዉን ይስጠኝም ይስጣቸዉ በስ🤔

  • @user-ex2iv7jk3q

    @user-ex2iv7jk3q

    3 ай бұрын

    s a w

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j3 ай бұрын

    ሙስሊም እህት ወድሞች ኤድ ሙባረክ

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n3 ай бұрын

    ውድ እንቁ የሙስሊም ልጆች ኢድ ሙባረክ ☪️🕋🕌🌹💐 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @jhhk4650

    @jhhk4650

    3 ай бұрын

    تقبل الله ومنكم وعلينا❤❤🎉🤲🌹🍒

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    3 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰንንን❤❤

  • @Ahlamkedir2020

    @Ahlamkedir2020

    3 ай бұрын

    Enkan abero aderesen❤❤❤

  • @nebu2583
    @nebu25833 ай бұрын

    🥰ማሻአላህ አንተንም አአለህ ሂድያ ይስጥህ ጎበዝ ነህ በጣም

  • @mesifeker9234
    @mesifeker92343 ай бұрын

    አስተዋይ ምርጥ ጓደኛቸው ነክ ሰላማቹ ይብዛ

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    5 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @userenter2635
    @userenter26353 ай бұрын

    የእውነት ሁለቱም አስተዋይ አስተዋይ የሚገልፃቸው አይደሉም ቶፊቅናሶፊ እቤታቸው ሰው ስሄድ ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል የእውነት ፈጣሪ አይለያችሁ የኔውዶች ምርጥ ጥንዶች❤ጓደኝነት እንደዚህነው አይለያችሁ🙏አሁን እነዚህ መልካም ይገልፃቸዋል

  • @boronatube8565
    @boronatube85653 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ በቶፊቅ ሸር ነዉ የመጣሁት ሰብ አድረጌሀለሁ👍👍

  • @user-ku2ze8rx4h
    @user-ku2ze8rx4h3 ай бұрын

    ለመላው የዕስሊምና ዕምናት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ኢድ አል ፊጥር በዓል በስላም አደረሳችሁ ፣አደረሳን! ኢድ ሙባርክ❤❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni3 ай бұрын

    ሙሥሊም እህት ወዲሞቸ ኢዲሙባረክ ምርጥ ሠዉ ናችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-xv6ny7by2t

    @user-xv6ny7by2t

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yimerfatumayimer
    @yimerfatumayimer3 ай бұрын

    የኔ አባት በህመም አትቀልደ እኔ ራሱ ልቤ ዝቅ አለ ሲቀጠል እወዳችኋለሁ በረቱልኝ ጆሲዬ የፍቅር ሰዉ የኔ አከባሪ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያደረሰህ ባባዬ ለሞላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉለ1445 ❤ ኢድ ሙባረከ❤❤❤❤❤

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g3 ай бұрын

    ❤❤❤የተባረክ ልጅ የልጅ አዋቂ አይለውጥክ መልካምነትክን ፈጣሪ ይጠብቅ ጆዬ መልካም በዓል ይውንላችሁ❤❤❤

  • @asteramaha733
    @asteramaha7333 ай бұрын

    ይቺነች ኢትዬጲያ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን አባቶቻችን ያስረከቡንንን የድሮውን አንድነታችንን እንድንመልስ ይርዳን ጆኦ ምርጥልጅ ሶፊና ቶፊክ በጣም መልካም ሰዎች ኢድ ሙባረክ ብያችዋለው ለመላው ሙስልም ኢትዮጵያን በሙሉ ኢድ ሙባረክ

  • @user-pk1xg2tt5h

    @user-pk1xg2tt5h

    3 ай бұрын

    እናመሠግናለን 👍👌👌👌

  • @mohmmed702
    @mohmmed7023 ай бұрын

    አቤት አስተዋይነትህ ወረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ትለያላችሁ

  • @user-ji6mo8lh6h

    @user-ji6mo8lh6h

    3 ай бұрын

    ማነው ወንድምሽ ኧረ ስንኮምት ምን እንደምንኮምት እንወቅ

  • @user-ug8jy1ku5b

    @user-ug8jy1ku5b

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂​@@user-ji6mo8lh6h

  • @mohmmed702

    @mohmmed702

    2 ай бұрын

    @@user-ji6mo8lh6h አፉወን ወገኔ

  • @medinegni7792
    @medinegni77923 ай бұрын

    አስተዋይ ነህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉

  • @sikosilo1259
    @sikosilo12593 ай бұрын

    ማሪያምን ስትል ዋው❤

  • @user-ks1nb5ke9i
    @user-ks1nb5ke9i3 ай бұрын

    ዉድ የሙስሊም የአላህ ባራያ የሆናቹህ በሙሉ እንኮዋን ለኢድ አደረሳቹህ አደረሰን አላህ ፆማችነን ይቀበለነ ያረብ አላህ ለከርሞ ይበለነ

  • @emuoesama-e2q
    @emuoesama-e2q3 ай бұрын

    ኢዱሙባርክ ውድየኢስላም ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልንያርብ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon57643 ай бұрын

    ማሻአላህ ጓደኝነት ማለት እድህ ነው አላህ ያሥደሥትህ ውድሜ ቶፍቅና ሦፊየ የኔ እዋህወች ጀዛኩም አላህ ከየር ኢድ ሙባረክ

  • @gingotub6160
    @gingotub61603 ай бұрын

    ብስል ያልክ ልጅ❤❤❤ልብህን አይቀይርብክ በሮ

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld1193 ай бұрын

    Jo ምርጥየ ጥሩ አስተዋይ ነህ በርታ ❤🥰

  • @munajanuri5973
    @munajanuri59733 ай бұрын

    የምር ተለያለክ ጆዬ ❤

  • @adraadra4688
    @adraadra46883 ай бұрын

    ሶፊ ወንድ ልጂ ባትሰልሚ እህቴ ልጁ ግን ማሻ አላህ እደመልኩ ነው ባህሪውም

  • @yarebehagrSitohemidiya
    @yarebehagrSitohemidiya3 ай бұрын

    🎉 እኳን አደረሳችሁሙስሊምእህትናወድሞች መልካም በአል ይሁንላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Nurayanf4m

    @Nurayanf4m

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤bamaryam❤yaluny❤waymy,beta,agnanny❤❤❤❤❤

  • @Nurayanf4m

    @Nurayanf4m

    3 ай бұрын

    ❤❤

  • @Nurayanf4m

    @Nurayanf4m

    3 ай бұрын

    Wina

  • @mekabashir3978

    @mekabashir3978

    3 ай бұрын

    አሚንን

  • @HappyAtom-bo7qy

    @HappyAtom-bo7qy

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤❤

  • @Said-sb3ew
    @Said-sb3ew3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ዉድ የኢስላም ልጆቺ

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    5 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ቶፊቅ የዋህ ሰው ነው ወላሂ❤❤❤

  • @MuniraLongele

    @MuniraLongele

    5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliMohammed-t3w

    @AliMohammed-t3w

    5 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg3 ай бұрын

    ሶፊ ግን የዋህ ናት ሚስኪነ ሀኪቤት ተብላችሁ ምግቤት ደስ ይላል😅

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate97103 ай бұрын

    ሶፍዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ የኔ እርጎ ❤❤❤❤❤

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y3 ай бұрын

    ❤❤❤ዋውውው በጣም ደስ ይላን ጃሲየ የኔ አስተዋይ❤❤❤ ቴፋቅና ባለቤቱ ግን ፈገግታቸው ሲያምር ❤❤❤❤

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f3 ай бұрын

    ዉድ የእስልም ነእህት ዉንድ ሞቸ እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris1003 ай бұрын

    ጆሲየ እኔ በቶፊቅ ሸር ነው የመጣሁት ወደሀለሁ

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤ ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ወሚና ወሚንኩም ሳሊሀ አእመል❤❤❤❤

  • @user-dv2jf2oi9h
    @user-dv2jf2oi9h3 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p3 ай бұрын

    ማህተብ ልበስ ከአንገትህ ያለው ግብዳ ተውውና የሚጠብቅህን መስቀል ልበስ ወንድሜ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k3 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ልጅ ናት ማሻ አላህ የዋህ ናት❤❤❤

  • @user-xr6qd8yi2s
    @user-xr6qd8yi2s3 ай бұрын

    ኢድሙባረክየኔቅንአሳቢአላህይጨምርልህ

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p3 ай бұрын

    እረመዷን አለቀብን ጡመው ከተጠቀሙት ያድርገነ ኢዲ ሙባረክ

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @AuufYgcc-hk4vw

    @AuufYgcc-hk4vw

    3 ай бұрын

    እላህ ቀጣይን አመትም ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያድርሰን ያረብ❤❤❤

  • @SalamSalame-zt1im

    @SalamSalame-zt1im

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @tube-zq8ot

    @tube-zq8ot

    3 ай бұрын

    አሚንንንንን ያረብ አላህ ይቀበለን የከርሞ ሰዉ ይበለን ያረብብብ

  • @taybata

    @taybata

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-zm7wn7xv6r
    @user-zm7wn7xv6r3 ай бұрын

    Mash.alahi.alahi.yakbirih❤❤❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro93743 ай бұрын

    እንኳን አደርሳችሁ ለመላው ሙሰሊም ህቶቻ በሙሉ🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @Mekya-wy9wz
    @Mekya-wy9wz3 ай бұрын

    መልካም ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @LuluYouTube-rk1qy
    @LuluYouTube-rk1qy3 ай бұрын

    Joseye yemire anite magegete felegalhu ❤❤❤ እስኪ እኔንም ደምሩኝ

  • @user-oy5qq9ib8w
    @user-oy5qq9ib8w3 ай бұрын

    ማሻአሏ ጆየ ምርጥሰዉ

  • @madina4756
    @madina47563 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ የህዋቲ የህዋኒ ❤

  • @hayatali5711
    @hayatali57113 ай бұрын

    መልካም ስትሆን ውበት ይደፍብሀል

  • @user-sb6kt4zt7y
    @user-sb6kt4zt7y3 ай бұрын

    Muslmuch bemulu inkua aderesach idi mubarek insallah inganm Allah le hagerach yabkan

  • @halima7993
    @halima79933 ай бұрын

    ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ምረጥ ሰው❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45123 ай бұрын

    ፈቅራቹ ደስ ይላል ግን ክርስትያኖች እናስተውል ለምን መዝሙር አታረገውም በነሲ ለናንተ ሲጋብዟቹ መቸ መዝ አረገው ያቃሉ ለእግዝአብሔር ሚፃረር ብኃላ እንጠየቅበታለን ማስተዋሉ ይስጠን😢

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    3 ай бұрын

    በትክክለኛው እምነት ድርድር የለም ኢስላም የተፈጥሮ እምነት ነው

  • @komaistekle4512

    @komaistekle4512

    3 ай бұрын

    @@KkOo-jj3pz እ😄መሓመድ የሰራው እምነት የተፈጥሮ እምነት አላልሽም😄

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    3 ай бұрын

    @@komaistekle4512 ሙሀመድ ያመጣው እምነት ሳይሆን ከአዳም ጀምሮ የነበረው እምነት ነው አንችም ክርስትና ሳትነሺ በፊት ሙስሊም ነበርሽ ቢመርሽም ዋጭው። ሀቅን መናገር አንተውም ቢመርም እንኳ አሏህ ሰውንም ሆነ ጅንን በእስልምና ላይ እና እሱን ሊያመልኩ ፈጥሯል ይህ ለሰውም ከጅንም ካሀዲያን አለ ። 1ያባቶቻችን እምነት አንለቅም በማለት 2በጭፍን ውዴታ 3በይሉኝታ እና በመሳሰሉት እንጅ ከእስልምና ውጭ ትክክለኛ እምነት እንደሌለ የአይምሮ ባለቤት ሁሉ ያውቃል እየሱስ የተከበረ ነብይ ነው ልክ እንደነ አብረሀም የእቁብ ዩሴፍ ሙሀመድ ሙሴ... አፈጣጠሩ ደግሞ ከእናት ብቻ ሁን በሚለው ቃሉ አስገኝቶታል ልክ አደምን ካለናትም ካለ አባትም ሀዋን ካለ እናት እንዳስገኛት..

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    3 ай бұрын

    ቆሻሻ ቦርኮ እያሄድሽ​@@komaistekle4512

  • @user-zw2rt9pu4g

    @user-zw2rt9pu4g

    3 ай бұрын

    ​@@komaistekle4512 koshasha antem alek enchet mtamelik

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጥሩ ሠውነህ እኔም ሰብስክራይብ አድርጌህ አለሁ በርታ

  • @HsBs-im2wx
    @HsBs-im2wx3 ай бұрын

    ውዴ እንቁ የሙስሊም ልጁች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ኢድ ሙባረክ

  • @user-wh5lm5dj2x
    @user-wh5lm5dj2x3 ай бұрын

    ሶፍያማሻአላህዛሬ አምሮብሻል❤❤❤❤❤

  • @rahmashamil2438
    @rahmashamil24383 ай бұрын

    ለምን ሀይልዬን እና ዮርዲን አታስታርቅም

  • @Helutube-o7k
    @Helutube-o7k3 ай бұрын

    Eid mubarek all muslim❤

  • @tigisit2534
    @tigisit25343 ай бұрын

    ጆሲ ደሞ መስቀል አርግ እኔ መንጤ ነበር የምትመስለኝ

  • @user-wr7fb1ey9w
    @user-wr7fb1ey9w3 ай бұрын

    የምር ትለያለህ ወድሜ የኔጀግና ❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk3 ай бұрын

    ማሻአላህደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤ይጨምርላችሁፍቅራችሁን

  • @sebletube6489
    @sebletube64893 ай бұрын

    ዋውውው የምትገርም ልጅ ነህ የልጅ ኡስቱዋይ

  • @user-hp3zq3gr3n
    @user-hp3zq3gr3n3 ай бұрын

    muslimochiye Eid mubarek ❤

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5mАй бұрын

    ጆንዮ አላህ ያክብርህ ደስ ትላላቺሁ ፍቅራቺሁን አላህ ይባርከው ሶፍዮ የኔ የዋህ አሚን ለድዋሺ አላህ ይስጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn55813 ай бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጨምረላችሁ

  • @qeew2686
    @qeew26863 ай бұрын

    ❤❤❤❤ማሻአላህ ደስ ሥትሉ ❤❤❤አድነታችን ድምቀታችን❤❤😊

  • @radiam277
    @radiam2773 ай бұрын

    meshallah wendmye fetarye yechemereleh dess telalachuh

  • @user-wh5lm5dj2x
    @user-wh5lm5dj2x3 ай бұрын

    ወዲየኢሳላምእህት ወዲሞቸ እኳንአደረሳችሁ❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed32363 ай бұрын

    Mashllhaa setmur eko❤

  • @hayatali5711
    @hayatali57113 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ❤ ሁላችንንም ኢትዮጲያውያ እደዚህ ያዋደን አይለያችሁ

  • @MedinaMohamed-oj5og

    @MedinaMohamed-oj5og

    3 ай бұрын

  • @MedinaMohamed-oj5og

    @MedinaMohamed-oj5og

    3 ай бұрын

  • @user-lw2fp5if9e
    @user-lw2fp5if9e3 ай бұрын

    ሶፊግን ሀጅነብይለምንትጨብጫለሽ እህት ልቦናይስጠን ኢላህ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e3 ай бұрын

    ምርጥ ጓደኛ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @susuebrahim4762
    @susuebrahim47623 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ልጅነህ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d3 ай бұрын

    Waww i love it this program❤❤

  • @user-rq7sw3qn6t
    @user-rq7sw3qn6t3 ай бұрын

    ልዩ ነህ ጆዪ ጥሩ ልጅ ነህ ወላሂ ውድድድ አስታራቂው

  • @AstAst-sg7hy
    @AstAst-sg7hy3 ай бұрын

    የኔ ወንድም አንተ ለራሱ ስታምር ❤❤❤

  • @user-og1sk9bo3j
    @user-og1sk9bo3j3 ай бұрын

    ሙዚቃው ወድጀዋለው አገሬን አስናፈከኝ በርታ ፀባዬ ሰናይ ነህ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube3 ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ የጀመአ❤❤❤

  • @user-jv7iy3uv8d
    @user-jv7iy3uv8d3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤

  • @user-kx5lx3cl3k
    @user-kx5lx3cl3k3 ай бұрын

    Mash Allah 🥰

  • @toutube9875
    @toutube98753 ай бұрын

    መሻላህ ሁላቹህም የዋህናቹህ ሰወዳቹህ❤❤❤❤

  • @nazrul4837
    @nazrul48373 ай бұрын

    ጆ መልካም ሰዉ አላህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @halima681
    @halima6813 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤. ጆጆጆየየየ. ይመችህ❤❤

  • @user-sy4zd1nt4e
    @user-sy4zd1nt4e3 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p3 ай бұрын

    የምርትለያለህ ጁየ❤❤❤

  • @user-rg8bh4tp3d
    @user-rg8bh4tp3d3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ዋዉ ሀበሻ መሁን የኔወንድም ፈጣሪ ካንተጋይሁን

  • @user-iy9gd1it1x
    @user-iy9gd1it1x3 ай бұрын

    Wow 🎉🎉🎉mashaallah 🥰 😍 ❤❤❤🎉❤

  • @user-sp1qf3ld6v
    @user-sp1qf3ld6v2 ай бұрын

    ወላሒ ወደድኩህአስታራቂ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m3 ай бұрын

    ዋው ማሻእላህ ስታምሩ

  • @user-em6lt3vr2l
    @user-em6lt3vr2l3 ай бұрын

    የኔምርጥ ሰው❤❤❤❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad33743 ай бұрын

    ምርጥ ልጂ እኮ ነህ ጆዬ በርታ

  • @beritoberito4139
    @beritoberito41393 ай бұрын

    ❤❤❤❤woowowoo wwwwwwwwwwww siwodachu tabaraku tamiralachu geta kakifi Niagara yetabikachu tabaraku ❤❤❤❤

  • @user-fc7gq2is7j
    @user-fc7gq2is7j3 ай бұрын

    ማሪያምን ስትል ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @F..-wk9yr
    @F..-wk9yr2 ай бұрын

    ማሻአላህ፡ደሰሲለ፡አዳዚንዎጋዳኝነተ፡አላህዪጣሚራላቾ

  • @qwas8864
    @qwas88643 ай бұрын

    በጣም ደስየምትል ልጅነህ ወላሂ❤

  • @MdEt-ex6fk
    @MdEt-ex6fk3 ай бұрын

    መሸአላደስትላላችሁአይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedusman
    @zedusman3 ай бұрын

    ማነዉ እንደኔ ያገራቺን ሰላም ማጣት ያስጨነቀዉ😢

  • @RanyaSaleh-yp9ek

    @RanyaSaleh-yp9ek

    3 ай бұрын

    እኔማሪአላህሰላምያድረግለህ

  • @kasutube8
    @kasutube83 ай бұрын

    Masha all aylayachuu wow 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane66433 ай бұрын

    ዋዋዋዋዋ ዩ አር ቬሪ ካዪድ❤❤❤

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt3 ай бұрын

    ዋውው የምርተለያ ለክጆዬ🌹🌹🌹✅✅✅✅👍👍👍👍✅✅✅

  • @saeedalderei5413
    @saeedalderei54133 ай бұрын

    ማሻአላ በጣም ጎበዝ❤❤

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan77113 ай бұрын

    ወላሂ ተውፊቅና ሶፊ እቤታቸው ሠው ሢመጣ ፈገግታቸው በቂነው አላህ ይጨምርላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires473 ай бұрын

    ከቶፊቅ ቤት ነው የመጣሁት በርታ እኛ ወሎየዎች ሰውን ለማበረታታት አንደኛ ነን🥰🥰🥰

  • @jemilyhusin4232

    @jemilyhusin4232

    3 ай бұрын

    አጅብ በስንቱ ተከፋፍለን

  • @uthg7338

    @uthg7338

    3 ай бұрын

    ​@@jemilyhusin4232😂😂😂😂😂😂

  • @SamiraIbrahim-oi5it
    @SamiraIbrahim-oi5it3 ай бұрын

    Mashaa allaah tabarak allaah ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ci8um5hm8j
    @user-ci8um5hm8j3 ай бұрын

    Masha Allah ❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky3 ай бұрын

    ጆየ ምርጥ ሠው❤

Келесі