ሶፊያ እና ቶፊቅ ከ5 ወር ቡሀላ በአካል ተገናኙ 🥹 የተለያዩበት ምክኒያት ምን የይሆን ከራሳቸው ስሙ

Пікірлер: 1 600

  • @LijTofik
    @LijTofik4 ай бұрын

    ሰው በጠፋበት ሰው ሁነህ ስለተገኘህ አላህ ያክብርልን ወንድማችን ይህ ያስታራቂው ዩቲብ ነው ሰብስክራይ በማድረግ አመስግኑልኝ 👉 kzread.info/dash/bejne/f4N1ktyTfK2elco.htmlsi=GR0AVbySrmGhaPm7

  • @MadenaAdeim

    @MadenaAdeim

    4 ай бұрын

    አብራቸሁኑ አላህ ያስታረቃቸሁ

  • @user-pl7uf3qx6g

    @user-pl7uf3qx6g

    4 ай бұрын

    አትዋሹ ሙስሊም አይዋሽም።

  • @user-rx1vh4pq2k

    @user-rx1vh4pq2k

    4 ай бұрын

    ወዲሜ እሮመዳን ሙባረክ በል

  • @user-wy1tt8oi9w

    @user-wy1tt8oi9w

    4 ай бұрын

    እእእአሙድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @xxxfwyrhh6732

    @xxxfwyrhh6732

    4 ай бұрын

  • @WiaTube770
    @WiaTube7704 ай бұрын

    የስደት እህቶቼ መልካም ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @user-tb5fj6hu5s

    @user-tb5fj6hu5s

    4 ай бұрын

    አሚን ያረብ ለሁላችንም ይወፍቀን ዊናዬ❤🥰🥰

  • @kidistdawit3114

    @kidistdawit3114

    4 ай бұрын

    Ammmen 🙏🙏🥺🥺🥺❤❤

  • @hirirkczjibkkflcdmxg1427

    @hirirkczjibkkflcdmxg1427

    4 ай бұрын

    አሚን ❤❤ያረብ

  • @comceil9317

    @comceil9317

    4 ай бұрын

    Amenwinayeee❤❤❤❤ wuyi siwodik

  • @fozia234

    @fozia234

    4 ай бұрын

    አሚን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z4 ай бұрын

    ፕራክ እደሆነ ያወቀ እደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-kw2qk6zz5h

    @user-kw2qk6zz5h

    4 ай бұрын

    እኔ😂😂😂

  • @tigistgirma5389

    @tigistgirma5389

    4 ай бұрын

    Wallah Sitil Nebere Ayidel

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    4 ай бұрын

    እኔ😂😂😂😮

  • @Jfjrjhydif-xy2jy

    @Jfjrjhydif-xy2jy

    4 ай бұрын

    እኔ😂😂

  • @uuuu6558

    @uuuu6558

    4 ай бұрын

    እኔ😂

  • @Efrem946
    @Efrem9464 ай бұрын

    ሶፊን አታስከፍብን ወንድሜ❤😢

  • @zamzamzamzam9464

    @zamzamzamzam9464

    4 ай бұрын

    ኤፋ ምርጥ ሰው

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    4 ай бұрын

    ኤፋ የለሞወድም

  • @LulumTube

    @LulumTube

    3 ай бұрын

    አለው አታስከፈት፣ምረጥዬ፣ልጅ፣ናት

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c4 ай бұрын

    መጀመርያ ፕራክ ነዉ እስት እንዳኔ ፕራንክ ነበር የምትሉ በለይክ አሰዩኝ

  • @MASRT.

    @MASRT.

    4 ай бұрын

    😢ድራማ አያልቅም ኢትዮጵያ ድራማ ፍቅር እና እኔ በኢትዮጵያ ውስጥ የሰሩት ለተመልካች ክብር ይኖራቸዋል እና ምን ይመስላቸዋለን ትዳር ህይወት youtube ኢትዮጵስ youtube መስራት ምንም አትችልበትም ካላመጣላት ሁሉ ውሸት እውነት የለውም እግዚአብሄርን ነው ምላችሁ አንድ እውነቴ የለው ከጥቂት ትንሽ በቃሉ ትዳር ይዘው ቤት ይዞ ኑሮ ይዞ እነዚህ ናቸው በጣም ነው ሚያስጠላ ለተመልካች የለውም

  • @HeluTube940
    @HeluTube9404 ай бұрын

    የሰዉ ትዳር ሲፈርስ አንድ ሰው እንደሞተ ያህል ይሰማኛል አይለያያችሁ😢😢

  • @zainaaa9264

    @zainaaa9264

    4 ай бұрын

    ሢጀመር መች ተጋቡ😂😂

  • @SadasSusu

    @SadasSusu

    4 ай бұрын

    የኔ መልካም❤

  • @hewan676

    @hewan676

    4 ай бұрын

    ከፈራንስሟቷልእኮ😂😂😂​@@zainaaa9264

  • @LulumTube

    @LulumTube

    4 ай бұрын

    እኔም፣ልፈታው፣ነው😂😂

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ክክክክ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53354 ай бұрын

    ማነዉ አንድላይ በመሆናቸዉ ደስ ያለዉ😢😢🙏🙏

  • @MARAKlYE

    @MARAKlYE

    4 ай бұрын

    😍😍😍

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    4 ай бұрын

    መቸ ተላያዩ😂😂😂😂

  • @user-zr3fv6sb6q

    @user-zr3fv6sb6q

    4 ай бұрын

    መቼ ተለያዩና ይቱቧን ለማሳደግ ካሜራ አማን ሆኗት ነው😂😂😂

  • @user-vw2fm2fn6u

    @user-vw2fm2fn6u

    4 ай бұрын

    እኔ

  • @aumer1618

    @aumer1618

    4 ай бұрын

    ሙባረክ መልካም ሠው ሠብሥክራይብ አሥደርገኝ እሥኪ😢😢😢😢

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit4 ай бұрын

    ሁሉም ነገር እውነት የሚመስላችሁ የመዳም ቅመሞች ደህናናችሁ 😜😂😂😂

  • @user-yp8de5ni2w

    @user-yp8de5ni2w

    4 ай бұрын

    ክክክክክክ

  • @halameashani3651

    @halameashani3651

    4 ай бұрын

    ክክክክክክ😂😂

  • @3TOybaYemer

    @3TOybaYemer

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ወይበሳቅ

  • @alfyia9642

    @alfyia9642

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 walhi

  • @z.d7914

    @z.d7914

    4 ай бұрын

    የሃህ እኮነን የሰው ሀገር ሆደ ባሻ አደረገን

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r4 ай бұрын

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @Meron913

    @Meron913

    4 ай бұрын

    Subscribers adergeyalhu

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    ስብ አድርጋለሁ ወድሜ አሚን አላሁመ አሚን ያርብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HxggHdhh

    @HxggHdhh

    4 ай бұрын

    Amin

  • @hyyy797

    @hyyy797

    4 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @Kedga-od5pz

    @Kedga-od5pz

    4 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @toybshi
    @toybshi4 ай бұрын

    አንድ ሰውፆመኛ እሚባለው ምግብ አለመብላቱ ብቻሳይሆን ከተግባሩምነው እሚፆመው

  • @hayat3127
    @hayat31274 ай бұрын

    ፕራክ ነው ገምተን ነበር😂

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x4 ай бұрын

    እኔ ፕራንክ እደሆነ ዱሮም ገብቶኛል ተው ግን ሙስሊሞች አላህን ፍሩ ለገንዘብ ብላችሁ አትዋሹ ትዳርም ቀልድ አይደለም።ሲጀመር በጥሩ ብትሰሩም እናያችኳለን😢

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    4 ай бұрын

    አውለብርብለው ነው

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    ትክክል ኢቱብ ለማሳደግ ይህን ያክል ከአላህ መጣላች አልሀምዱሊላህ እስከባሌ ስለስተርከን ያርብ ወለከል ሀምድ ወለከ ሽኩር

  • @user-jg6km3by9x

    @user-jg6km3by9x

    4 ай бұрын

    @@Aer-sw5fx አላህ ያዝልቅልሺ ሁቢ

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    @@user-jg6km3by9x አሚን የኔ ውድ

  • @SaraSara-wv8on

    @SaraSara-wv8on

    4 ай бұрын

    የምረ ተጣልተዋል የተሳሳመ የሠራውን ማስታወቂያ አይታ ነው ደግሞም ልክ ነች

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r4 ай бұрын

    ይቅር ተባባሉ በፆሙ መቀያየም አያስፈልግም

  • @abeba2tube

    @abeba2tube

    4 ай бұрын

    በትክክል ❤❤👍

  • @ethiopialoveethiopialove-fl1gl
    @ethiopialoveethiopialove-fl1gl4 ай бұрын

    የራሷን ይቱብ ለማሲደግ ነው ሲጀመር አልተጣሉም 😂😂

  • @SadaKassaw5

    @SadaKassaw5

    4 ай бұрын

    ምንእናቃለን እኛ አላህ አለም

  • @user-hg8iw1lb5z

    @user-hg8iw1lb5z

    4 ай бұрын

    ተጣልተዋል

  • @madinachanel6313

    @madinachanel6313

    4 ай бұрын

    😂😂😂እኮ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph

    @ZuzuZuzu-xc4ph

    4 ай бұрын

    አወ በደንብ

  • @netsanettekalign

    @netsanettekalign

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-oy5qq9ib8w
    @user-oy5qq9ib8w4 ай бұрын

    ዉሸት ያማረረዉብቻ ያሳየኝ በላይክ

  • @user-kw2qk6zz5h

    @user-kw2qk6zz5h

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    4 ай бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @LubabaAhmedi

    @LubabaAhmedi

    4 ай бұрын

    እኔ ጪራሽ ደሞ የነዚህ ከፋ ክክክክክክ

  • @2-nl9dw

    @2-nl9dw

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @tizitaabebe-ml7us

    @tizitaabebe-ml7us

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @senai974
    @senai9744 ай бұрын

    ሶፊ ደም በጣም አምሮባታል❤❤😂አንዳንድ እማይጥቅምን ሰዎች ሲወጡ ሰላማችን ይመለሳል 😂

  • @hananEbrahim-mi7gq

    @hananEbrahim-mi7gq

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @najetgashaw7568

    @najetgashaw7568

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-nk2bd9eg4v

    @user-nk2bd9eg4v

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zaharamudesir4205

    @zaharamudesir4205

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @z.d7914

    @z.d7914

    4 ай бұрын

    በትክክል😂😂😂

  • @user-yz4vq3gj9t
    @user-yz4vq3gj9t4 ай бұрын

    ሶፊዬና ቶፊቅ እንዲህ ነው የሚያምርባቹ በጣም ደስ ይላል❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela88674 ай бұрын

    ሶፊ የኔ ውድ ታዛዝናኛለች የኔ ፀባየ ሰናይ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @user-pe3id6bb3r

    @user-pe3id6bb3r

    2 ай бұрын

    ግን ብዙ ሰው ታሳዝኒኛለሽ ይላታል ለቤቱ አድስ ነኝ ምን ሁና ነው ግን ምንም አላሳዘነችኝም ጠዳ ብላ ነው የምትኖረው አለባበሱዋን ታስተካክል አይጠቅማትም

  • @fafi9441
    @fafi94414 ай бұрын

    እንዴ እኔ ደስ ያለው ብቻ like👍

  • @newid5082

    @newid5082

    4 ай бұрын

    ዊነትአልነበርክክክ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq4 ай бұрын

    ማርያምን አነጋገርሽ ስነስርአትሽ በዛ ላይ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ይመችሽ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m4 ай бұрын

    የኔ ዉድም እግዚአብሔር ይሰጥክ ጆሳ የተጣሉ የተቀያየሙ ሰዎችን ማሰማማት ማሰታረቅ በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነዉ በርታለን

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62824 ай бұрын

    ወላሂ ስለታረቃቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-jf7ut6sz1g
    @user-jf7ut6sz1g4 ай бұрын

    ኘራክ ነው የምትሎ እሰኪ በላይክ😂😂

  • @user-kz7jg6ck6u
    @user-kz7jg6ck6u4 ай бұрын

    ፍራንክ አለመሆኑን videoውን እኛም እንየው የምትሉ በላይክ ግጩኝ😂

  • @Husnitii

    @Husnitii

    4 ай бұрын

    😂😂😂👍

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሶፊ የኔ ውድ❤ ተውፊቅ ወንድሜ እንኳንም አንድ ሆናችሁ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate97104 ай бұрын

    ውይ ግን በሰው ፍቅር እየገባ እሚሿከክ ሰው ግን ነፍሳችሁ አይማርም ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤ጆስዬ እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው ❤❤❤

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s4 ай бұрын

    ይበልህ አተ ማን ሰለሆንክ ነው ሙድ የምትይዝባት ወላሂ ሶፍያን ብትይዛ ትበዛብህ አለች ገባህ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m4 ай бұрын

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ታረቃችሁ ባንድ ላይ ሰትመጡ ነዉ እምታምሩት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f4 ай бұрын

    መነጋገር ልመዱ ትዳር ትግስት ግልጽነት ታማኝነት ይጠይቃል ተስማምታቹህ አብራቹህ ኑሩ

  • @hananEbrahim-mi7gq

    @hananEbrahim-mi7gq

    4 ай бұрын

    Leke new

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed12194 ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ያልታሰበ ሪዝቅ አሏህ ይረዝቃቸው አይዟችሁ በርቱ አሏህ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤ ሶፊ ከአረብ ሀገር ስትመለስ የለበሰችው ልብስ ለብሳለች ታረቁ 😂

  • @user-eh1hg6si7r

    @user-eh1hg6si7r

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንያረብብብብ

  • @cadijapoliscas3664

    @cadijapoliscas3664

    4 ай бұрын

    አሚንንንንን

  • @hdhdh4201

    @hdhdh4201

    4 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @Rahma-uu9pt

    @Rahma-uu9pt

    4 ай бұрын

    አላሁመ አሚን

  • @Rahma-uu9pt

    @Rahma-uu9pt

    4 ай бұрын

    አላሁመ አሚን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2504 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t4 ай бұрын

    ሰደሥሢል እኳን ታረቃቹህ መጣላት አለ በሁሉምሰው ከግዲህ እዳትጣሉ❤🎉❤🎉

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q4 ай бұрын

    ሲጀመር ተመካክረው እደሆነ አውቄለሁ የሷን ዩቱብ ለማሳደግ ነበር😊😊

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b4 ай бұрын

    ሻሽ አስተሳሰርሽ የጆባዎቹ ይመስላል እንደ ሙስሊም አድርጊ ሂጃብሽን

  • @medinaseid8005

    @medinaseid8005

    4 ай бұрын

    አረ አላህይስቱር ኸታ ወድ ትጨብጣለች እደው ስደት ኖራ ትንሽስለድኗሳትገነዘብነው የተመለሠችው አላሁመስታአን ስደት ለድናችን ያመችነበር አላህ ይምራንብቻ

  • @rozahssena3164

    @rozahssena3164

    4 ай бұрын

    ሲጀመርኮ ልጁጋርኮ አልተጋቡም ብላለች ያጎቱልጅ ዝብለውነው የሚጃጃሉብን

  • @user-go4iy5hh5b
    @user-go4iy5hh5b2 ай бұрын

    ኡንካን ታረቃቹ ደሲይለል መሻ አላህ ፈቅር ይጨሚሪለቹ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m4 ай бұрын

    ማሻእላህ ዋው አደኛ ከብር ለወድማችን

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3d4 ай бұрын

    አልሀምዱሊላ ፎሎዬን አነሳሁ ምክንያቱም ሙስሊም ሲዋሽና በትዳር ሲቀልድ ደስ አይለኝም ምክንያቱም ዉሸት የሙስሊም ባህሪ አይደለም ደግሞም በረመዳን አኡዙቢላህ

  • @Hxjg-qv2qh

    @Hxjg-qv2qh

    4 ай бұрын

    ጄግና ኮሜንት አሁን ገና ተኮመተ❤

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    4 ай бұрын

    ትክክል😢😢😢

  • @user-yv4ku4gu8g

    @user-yv4ku4gu8g

    4 ай бұрын

    ጎበዝ ጀግና ማለት መልካም ሲሰሩ የሚወድ መጥፎ ሲሰሩ የሚጠላ ይህ ነው ለአሏህ ብሎ መውደድና መጥላት

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw54 ай бұрын

    እንካን ታረቃችሁ እፍፍፍፍ አሳዝናኝ ነበር ሴትልጂ ዝም ብላ አታልቅስም እንካንደስአላችሁ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km4 ай бұрын

    ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውብ ሶፊዬ እንኳን ደስ አለሽ አብሶ አንቺ

  • @user-vl2iv9ef7x
    @user-vl2iv9ef7x4 ай бұрын

    በእውነት ሶፊየ በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቀችሁ ስትስቂ ማየት ደስ ይለኛል

  • @HeluTube31
    @HeluTube314 ай бұрын

    ለምን በሌላ አይዲያ አትሞክሩም በትዳር ማሟረት

  • @2-nl9dw

    @2-nl9dw

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @emuyahiya3186

    @emuyahiya3186

    4 ай бұрын

    አይወላ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yv1me1ub1h

    @user-yv1me1ub1h

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂ሳህ

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    4 ай бұрын

    😅😅😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    4 ай бұрын

    ሳሕ😂😂😂😮

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar35224 ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ።ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉እኔ ከተጣላሁ አንድ አመት አለፈኝ😅ሴት ከቆረጠች አበቃ!!!

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    4 ай бұрын

    ታረቁ😮😢

  • @auh2711

    @auh2711

    4 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤😊

  • @seadibintali

    @seadibintali

    4 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @SurprisedDragonflies-xn5xl

    @SurprisedDragonflies-xn5xl

    4 ай бұрын

    እኔም እዳች

  • @user-sz1pu9tu2p

    @user-sz1pu9tu2p

    4 ай бұрын

    እኔም ተለያይተናል ቆየን እንማለስ ቢልም አብሬ መኖር አልፈለኩም

  • @NisarJaan-lj2px
    @NisarJaan-lj2px4 ай бұрын

    ማሻአሏህ ደስ ብሎኛል ወላሂ አሏህ ደስተኛ ያርጋቹህ❤

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya33644 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃቹህ

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid73264 ай бұрын

    ግን ልዩ ስጦታ ያበደ መካሥ አለብህ በደብ ተከባከባት በተለየ መልኩ አችም ቆፍጠን በይ አትብረክረኪ መቸም እኛ ሴቶች ታፈቀርን ልብ የለንም እኔግን በጣም ነው እረጋታሽን እመወድልሽ ደሞ ቆጆነሽ ቸኩሌት ከረን❤❤❤❤❤❤

  • @ImranMohammed-fr2en
    @ImranMohammed-fr2en4 ай бұрын

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ መቼ ይሖን ፍፃሜው😂😂😂

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    4 ай бұрын

    የኔ ጥያቄ ነው መቀለጃ አረጉን😢😢

  • @medinaendrismedi8866

    @medinaendrismedi8866

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ic1ny4eo2q

    @user-ic1ny4eo2q

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Hadiya-xs5ix

    @Hadiya-xs5ix

    4 ай бұрын

    በጣም😂😂

  • @Lguama

    @Lguama

    4 ай бұрын

    አብረው እያፍካኩ ጠብ ይሉናል

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon57644 ай бұрын

    አሀምዱሊላህ.እኳን አብራችሁ ሁናችሁ አየሗችሁ በጣም ደሥ ይላል

  • @roozrooz2027
    @roozrooz20274 ай бұрын

    ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችሁ ሶፈ ቆንጅ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62824 ай бұрын

    ወላሂ ሶፊ እና ቶፊቅ አላህ በፍቅር ያኑራቹህ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid73264 ай бұрын

    ሶፊ ማንንም አትመኒ ጠካራ ሁኒ ነገ ደግሞ የባሥ አለው አች ወርቅነሽ ሂወት ይቀጥላል አሏህ ተተገፎች ነው እራሥሽን አጠክሪ

  • @user-jm9mt5io6s
    @user-jm9mt5io6s4 ай бұрын

    የኔማረ ሶፊየ አሳዝነኝነበረ እኳንም ታረቃችሁ ተወፊቅ አታሰከፋት ወሏሂ ሶፊ ታሰታወቀለች በጣም ሚሰኪንልጅናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema17544 ай бұрын

    የኔ ወዶቺ ማሻአላህ❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹህ በርቱ

  • @wellotube2
    @wellotube24 ай бұрын

    ፕራንክ ነው 100%😂 ሲጀመር ሶፊ ውሼት አይሆንላትም 😅

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    4 ай бұрын

    እኮ😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አወ

  • @HahaBabba

    @HahaBabba

    4 ай бұрын

    ኪኪኪኪ😮😅😅

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    4 ай бұрын

    😂😂😂 እእ

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    4 ай бұрын

    100%

  • @mirihamad8909
    @mirihamad89094 ай бұрын

    እኔ በጣም ደስብሎኚ በመተረቃቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ikram5205
    @ikram52054 ай бұрын

    ሶፍየ ይቅር በይው ውደ ያጣላችሁ ቀላል ነገር ነው

  • @nawal5119
    @nawal51194 ай бұрын

    በጣም ነው ምታምሩት አላህ አይለያቹ ❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad33744 ай бұрын

    ጆን መልካም ሰው አንተ ትሻላለህ የቅርብ ጓደኛ እንኳን አላስታረቋቸውም ነበር

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha11084 ай бұрын

    እልልልልልበጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @nureya..habshwti-ft3vq
    @nureya..habshwti-ft3vq4 ай бұрын

    ዉላህ አላህ ይጠቢቃቹሁጠ

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse17593 ай бұрын

    Sofiye sweet ❤❤❤ masha allah alah sekinashn ychemrlsh

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h4 ай бұрын

    ተጫወቱብን 😊😊😅 😅እኔኮ ነቅቻለሁ ስቱን አጃጃላችሁት 😊😊😊😅😅

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b4 ай бұрын

    እኳንም ታርቃችሁ ይቅር መባባሉ ጥሩነዉ እኔግን ዛሬ ከፍቶኞል የምወዳት ጓደኞየ የኔ የምላት ትዳራ ፍርሠ በጣም አዝኔለሁ እሷም እድትታርቅልኝ ተስፍ አለኝ 😢😢😢😢

  • @RahmaArega

    @RahmaArega

    4 ай бұрын

    አሏህ ያስማማቸዉ ወሏሂ ትዳር ሲበተን በጣም ያማል አሏህ ትዳራችንን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ዘላቂ ያድርግልን ትዳር ትግስት ያስፈልጋል መተላለፍ መተሳሰብ መቻል ያስፈልጋል

  • @gingotub6160

    @gingotub6160

    4 ай бұрын

    mirti gadega neshi❤

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt4 ай бұрын

    ማሻአላህ ደሥየላል እንኳንታረ ቃችሁሶ ፈቶ ፈቄ❤❤❤👍👍✅✅💘💘👍💘💘

  • @mulumulu4759
    @mulumulu47594 ай бұрын

    ሰላም በመፍጠራችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤ እግዚአብሄር አይለያያችሁ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ እንደዚህ በአንድ ላይ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ❤❤❤❤

  • @Momi.87
    @Momi.874 ай бұрын

    የሆናቹህ ኩታራወች እደው ለተመልካች እንኳን ክብር ቢኖራቹህ ምናለ በአሏህ

  • @user-gu9ox9mr6l

    @user-gu9ox9mr6l

    4 ай бұрын

    ፈጣሪውን ያልፈራ ተመልከቻ ምን ቦታ አለው

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    4 ай бұрын

    ለፈጣር እንካን አልፈሩም እንካን ለተመልካች

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m4 ай бұрын

    ጅላጅሎች ምን ይጨማለቃሉ ከተጋቡ አይጋቡምደበሐላል ከሰላሣሤትጋ ነዉ እሚላላጠዉ ሑለት መሐይም የምታሣዝኑኝ የምትከታተሏቸዉ እኔ አጋጣሚ መጥቶብኝጅ ተከታይሑኘአደለም ኑ ወደመድረሣችን ኢልምን ተማሩ ጅሕልናን አላቁ ኡሥታዞቻችን የሚያዳምጣቸዉ ዉሥንሠዉ ነዉ እሐራም አነገርላይግን አቤት ላይክና ኮመንት አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን::ኑኑኑኑተዉሒድን እንማር አለዛ የናተም እጣፈንታ ይሕነዉ የሚሖነዉ ሶፍያ ሣኡድእዳለች ኢልምን ብትማር እንድሕ ባረከሠች ባልተልከሰከሠችነበር

  • @TaibaTaiba-xn9oc

    @TaibaTaiba-xn9oc

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @kalebdaniel7414

    @kalebdaniel7414

    2 ай бұрын

    አፈር ብይ አንቺ የቡዳ ልጅ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    2 ай бұрын

    @@kalebdaniel7414 ባለጌ ቆሻሻነሕ ቤተሠቤን ምን አሰደበሕ ገልቱ👎👎👎👎👎👎👎

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    2 ай бұрын

    @@kalebdaniel7414 አንተአፈርመሬት ብላ ጀዝባ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90244 ай бұрын

    ማሻ አላህ ደሥ ይላል እንኳን ታረቃችሁ ሶፊ❤ቶፊቄ

  • @user-ko7kr2ff4i

    @user-ko7kr2ff4i

    4 ай бұрын

    ማሻአላህደሰይላልእንኳንታረቃች

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd4 ай бұрын

    ማሻ አሏህ እንኳንም ታረቃችሁ

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o4 ай бұрын

    ምንም አልተዋጠልኝም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ለግድሁ እየመጣችሁ አትነፋርቁው

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g4 ай бұрын

    ሸቅሉብን በትዳር ቀልድ አለዴ ጎበዝ😊

  • @sartt663

    @sartt663

    2 ай бұрын

    ትክክልይሽቅሉ

  • @user-dt8iy7tk7n
    @user-dt8iy7tk7n4 ай бұрын

    መሸአላ ደስ ስትሉ እማይጋጭ የለም ዋናው ይቅር መባባል ነው

  • @ikram5205
    @ikram52054 ай бұрын

    ያርቢ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Yekoselewulbe
    @Yekoselewulbe4 ай бұрын

    ፕራክ ነው ህዝቤ መጫወቻ አትሁኑ😂

  • @Hadiya-xs5ix

    @Hadiya-xs5ix

    4 ай бұрын

    አወ ትክክል ነሽ

  • @zainasied615

    @zainasied615

    4 ай бұрын

    😂😂ሳህ

  • @user-td2jk9vk6j
    @user-td2jk9vk6j4 ай бұрын

    ይቅርታ አድርጊለት ሰወች ብዙ እናጠፍለን አላህ ይቅር ይላል ታረቁ

  • @FatiaFatia-bv2dp
    @FatiaFatia-bv2dp4 ай бұрын

    ወለይ በጠም ደስ ብሎኘል አጠም ነበር የሰጠለቹ ነ የነበረዉ እዴ ነዉ ቶፍ ስፉ አየለየቹ

  • @user-rg9hv9de1f
    @user-rg9hv9de1f4 ай бұрын

    ማሻአሏህ ደስ የምትሉ ጥንዶቺ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb4 ай бұрын

    በውሽት ለምንድነው ምትምሉ ግን ዝም በላቹ አትሰሩም ሳትምሉ🤔100% ውሸት እንደ ነበርኮ አውቀናል

  • @user-vw5sp8oi9j

    @user-vw5sp8oi9j

    4 ай бұрын

    በጣም ለዛውም በፆም ሰአት

  • @susuguragawa1424

    @susuguragawa1424

    4 ай бұрын

    በሙስሊም መማላት ክልክል ነው ሙስሊም ለሙስሊም መተማመን አለበት ወላሂ ማለት አይጠበቅም

  • @mymunahussen1263

    @mymunahussen1263

    4 ай бұрын

    ሳህ ወላሂ በውሸት የሚገኝ ገንዘብ ከሚመጣ ቢቀር ይጠቅማል

  • @AnaMendoza-yn3uz

    @AnaMendoza-yn3uz

    4 ай бұрын

  • @solamsalma7429
    @solamsalma74294 ай бұрын

    እንኻን ታረቃቹ ሶፊየይ በጣም ምስኪን ልጅ ናት❤

  • @destamg3208
    @destamg32084 ай бұрын

    እንኳን. ታርቃቹ

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c4 ай бұрын

    ማሻ አላህ መብሩክ እልልልልልል

  • @temimaabubeker7279
    @temimaabubeker72794 ай бұрын

    ሶፊ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤እባክህን ቶፊቅ አታስቀይማት

  • @user-kn6gc8xp2h

    @user-kn6gc8xp2h

    4 ай бұрын

    ትክክልግንበጣምደስተኛአይደለችም😢

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x4 ай бұрын

    ሶፊ ምርጥ ሴት ነት አተስከፈት ዝም የምል ሰው. በጀርበ የሁና ቅም ይኖረሀል 😢❤ እልልልልልልል አይለየች

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i4 ай бұрын

    ደስ ይላል እንኳን ታርቃችሁ❤❤❤ ወድሜ

  • @Suzannuru
    @Suzannuru4 ай бұрын

    Mashiaelah hkun tebki aentem hakhn tebk mechereshawun aelah yasamrew degmo ende eslmnachehu keaelah menged aetwtu❤❤❤

  • @imuusrausri8293
    @imuusrausri82934 ай бұрын

    ማሻ አላህ ሙአደባ ናት የምር❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw45634 ай бұрын

    ተጫወቱብን መቼም መሄጃ የላቸውም ብላችሁ አይይይይ ግን እንኳን ተታረቃችሁ

  • @user-om5xb2nd4g

    @user-om5xb2nd4g

    4 ай бұрын

    😅😅

  • @user-iz3ji5gc8f
    @user-iz3ji5gc8f4 ай бұрын

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ሶፊዬ አልቅስሽ አስለቅስሽኝ ነበር እማ❤❤❤

  • @YamlakSira-ke6xd
    @YamlakSira-ke6xd4 ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል እባሽ ፈጣሪ አበሰው እህቴ ❤❤❤

  • @user-sj6ct1cc6b
    @user-sj6ct1cc6b4 ай бұрын

    ደራማዉ አለቀ 😂😂😂😂😂ነቅተናል

  • @user-ef9tl9gd7z
    @user-ef9tl9gd7z4 ай бұрын

    አይዙሺ ሱፊየ አላህን ተመኪምንምአኩኒ ❤❤❤😢የኔዉድ

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95404 ай бұрын

    ዋዉ አሪፍ ተዉናችሁታል በርቱ ግን ከፕራክ ዉጡና አድሥ ሥራ አምጡልን

  • @zedtamamzedtamam9069
    @zedtamamzedtamam90694 ай бұрын

    Mashaallah mebiruk ayleyachu Allah kenategar yihuni ❤❤❤❤❤

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube4 ай бұрын

    ረመዳን ከሪም አይባልም !😢ረመዳን ሙባረክነዉ የሚባለዉ ወንድም በተጨማሪ አበረታቱኝ የሥዴት እህታችሁነኝ❤

  • @user-hp3iq5vt4y

    @user-hp3iq5vt4y

    4 ай бұрын

    Lamin

  • @madee9794

    @madee9794

    4 ай бұрын

    ሳህ

  • @sihamsiham-mq7ol
    @sihamsiham-mq7ol4 ай бұрын

    ፕራክ እደሆነ አውቄ ነበረ እኝክ😂

  • @selambelet6837
    @selambelet68374 ай бұрын

    እኳን ታረቃችሁ

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk4 ай бұрын

    ታረቁ ሶፊየ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw4 ай бұрын

    ሲጀመር አልተለያየችሁም ወደፊትም አትለያዩም❤❤❤❤

  • @taibaashkan9065

    @taibaashkan9065

    4 ай бұрын

    ምን አሳወቀሽ ክክክክብክ

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    4 ай бұрын

    @@taibaashkan9065 አቃለሁ ክክክክክክ በሶፊያ የሰጠሁትን ሁሉ ህይ ውሸት ነው እያልኩ ነበር

  • @taibaashkan9065

    @taibaashkan9065

    4 ай бұрын

    @@AlAlmas-xf6vw እኔም እውነት አልመሰለኝም ግን ወደፊትም አይለያዩም ያልሽው ላይ ነው የገረመኝ የነገን ማን ያቃል

  • @user-tb6jm7lu2l
    @user-tb6jm7lu2l4 ай бұрын

    ስጀመሪየመዳምቅመሞችአትሸወዱብራክነዉብያችሆለሁ.ግንበትዳሪተምቀልዱ.ሌላአይደያአጣችሁ.ስታስጠሉ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf4 ай бұрын

    ማሻአላህ መታረቃችሁ ነው የማምረው

  • @gu4373
    @gu43734 ай бұрын

    ማሻ አላህ

Келесі