እኔና ቶፊቅ ጥያቄችሁ ሁሉንም መልሰናል። ሰብስክራይብ አድርጉኝ ወዶችዬ

Пікірлер: 223

  • @user-xz2bg8cq5h
    @user-xz2bg8cq5hАй бұрын

    ደስ ስትሉኝ ሶፊ በተለይ እርጋተሽ ከየት የተገኘ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ስወዳችሁግንከሙስሊም መንገድ አትውጡ ሶፊ ልብስሽ

  • @hikemasamesadin4804
    @hikemasamesadin4804 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራችሁ ግን ሰላምታ ስጀምሩ አሰላሙአልይኩም ብላችሁ ብጀምሩ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaahmed2201

    @rabiaahmed2201

    9 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    Ай бұрын

    ትክክል😊

  • @user-ds9gy7fg5s

    @user-ds9gy7fg5s

    29 күн бұрын

    እውነት ነው

  • @SaadaSaada-rj1kg

    @SaadaSaada-rj1kg

    29 күн бұрын

    የሶፊ ቻናል አደልም

  • @FourAlkabbi

    @FourAlkabbi

    28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @medinamolla3375
    @medinamolla3375Ай бұрын

    ፀጉርህ አስተካክል የሙሲሊም ወጋችን አደለም

  • @haykelawel8550
    @haykelawel85508 ай бұрын

    አሠላማለይኩም በሉ በድናችሁ ታፍራላችሁደ በተረፈ ይመቻችሁ ሶፊ ሁሌም ሂጃብሽን ልበሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k29 күн бұрын

    ሱፌየ የዉነት በጣምምም እምታሞሬዉኩ ማርያምን ያለምንም ነገር የተዋብሽ በዛዉላይ እርጋታሽ ሴልጂ ከዉበቷበላይ እርጋታዋ እሜስከብራት ሁሌም ስቃችሁ ልያችሁ ቶፋየ ያገሬ ልጂዋ በርቱልኝ ምንም እንዳታስከፍት ልዩ ስጡታህ ናት

  • @semir-jm2ob
    @semir-jm2ob6 күн бұрын

    ማሻላህ ወላሂ እኔ ም በጣም እወዳ ችኋለሁ ግን ሁሌም ኒካህ አላቸው የላቸውም እያልኩ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር ዘሬ ተመለሰልኝ ደስ ብሎኛል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ikrammuhammad678
    @ikrammuhammad678 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl29 күн бұрын

    ማሽ አላህ አለባበስሽ ቀጥልበት 👍 ስጀምሩ አሰላም ዋሊኩም በሉ አጀር አለዉ ግጩኝ👍🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds225928 күн бұрын

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤

  • @kamlaash
    @kamlaash4 сағат бұрын

    ማሻ አላህ ሁሌም ሳትለያዩ በፍቅር ያኑራችሁ በድናችንም ጠካራ ያድርገን

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen862426 күн бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ እንደዚህ ነው ኒካ ካሰራችሁማ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @AAa-sb7uy
    @AAa-sb7uy8 ай бұрын

    ሰርገ ምንም አያረግ ትዳራችሁን ምሩ🎉🎉በተረፈ ማሻአላሕ

  • @user-cf7iy6vd8c

    @user-cf7iy6vd8c

    27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AAl-vl6rv

    @AAl-vl6rv

    2 күн бұрын

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa629726 күн бұрын

    እኔ የምወድል ሶፊ አሐባበሥሺ አላህ በሰጠሺ ውበትሺላይ ምን ም አለመጨመረሺ ደሥ ትያለሺ ጎበዝ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h29 күн бұрын

    ዋናው ኔካው ነው ማሻ አላህ ግን ባለፈው ስትጣሉ ፍታኝ አላለችም ብየ ተናድጀ ነበር ❤❤❤❤ታዳ የምን ሰርግ ነው ኮተት አታብዛ እምደግስበትን ለፎዚ ወርቅ ግዛበት ብሮ ታስቸገረህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halimaside-fy5td
    @Halimaside-fy5tdАй бұрын

    ማሻላህአላህይጨመራላቸሁ

  • @user-nm7rs1wt6y
    @user-nm7rs1wt6yАй бұрын

    የኔማሮች ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ተላያይታችሁ ድጋሜ አያሳየኝ አላህ ደስየሚል ህይወት እድኖራችሁ የኔ የህታችሁ ምኞት ነዉ❤❤❤

  • @MoMo-dn8sm
    @MoMo-dn8sm29 күн бұрын

    ትክክልነው

  • @user-xs5fg4er9p
    @user-xs5fg4er9p9 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-it5ux2yk9z
    @user-it5ux2yk9z8 ай бұрын

    ማሺአላህ ሥታምሩ❤❤❤❤

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm5 күн бұрын

    ማሻአላህ፡የኔማር፡ደስ፡ትላላችሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds225928 күн бұрын

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries358227 күн бұрын

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ ሦፊ እድልሥለሠጠሽዉ ሣላመሠግንሽ አላልፍም ትዳር ብዙዉጣዉረድአለዉ አብሽሪ እድህነዉ የሚያምርባችሁ ቀጥሉበትየማይደፈርሥፍቅርያድላችሁ ኒካ ከተደረገ ቡሀላ። እጮኛ አይባልም ትዳር ነዉ የሚባለዉ ሠርግ ለትዳር መሥፈርት አይደለም ኒካህ እጅ በርቱ ❤❤❤

  • @rahmaetiopia611
    @rahmaetiopia611Ай бұрын

    ማሻ አለህ💞💞💞🌹🌹👌

  • @RabiyaEndris-zm3yk
    @RabiyaEndris-zm3yk11 ай бұрын

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @haykelawel8550
    @haykelawel85508 ай бұрын

    ዉለዱ ክበዱ የኔ ዉቦች❤❤❤

  • @koka2379
    @koka2379 Жыл бұрын

    ዋዉ ሶፊየ ስወዲሽ❤❤❤

  • @Wallooyyee
    @Wallooyyee9 ай бұрын

    ማሻአላህ 🥰❤

  • @efrahmuhmed2833
    @efrahmuhmed28339 ай бұрын

    ማሻአላህ❤

  • @user-zn2bz2qq9t
    @user-zn2bz2qq9t29 күн бұрын

    ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹህ አላህ ይጨምርላቹህ ሶፍያዬ❤❤❤❤

  • @zaharaabdela1663
    @zaharaabdela166328 күн бұрын

    ማሻአሏህ ደሥትላላችሁ እወዳችሀለሁ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li6qd6ig4c
    @user-li6qd6ig4c11 ай бұрын

    ስታምሩ❤

  • @user-mn3qz1fi5t
    @user-mn3qz1fi5t27 күн бұрын

    ወላሒ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአላህ አብሽሩ

  • @RabeaKsa-gg9ws
    @RabeaKsa-gg9ws27 күн бұрын

    ሲጀመር ኒካህ አድርጋችሁ አብራችሁ እየኖራችሁ ነው ለምን ከብዙ ርቀት በኋላ ሰርግ አያስፈልግም ባይ ነኝ ሸሪአውም የሚደግፈው አይመስለኝም ማለትም ከመገናኘታችሁ በፊት ቢሆን ነበር እንጅ

  • @HabibaAli-up9mh3
    @HabibaAli-up9mh319 күн бұрын

    ሶፈየ ማሻአላህ አብራችሁ ስላየሃችሁ ደስትላላችሁ❤❤❤

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm5 күн бұрын

    በደስታ፡ነው፡የተከታተልኳችሁ፡ማሻአላህ፡ማሻአላህ

  • @HoretGaso
    @HoretGaso24 күн бұрын

    ደስ ትላላችው ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @user-wl7jj4ic8w
    @user-wl7jj4ic8wАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ያገሬልጅ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed258311 ай бұрын

    አሠላም አለይኩም በሉ ሠላምታ ሥታቀርቡ በቀረው ደሥትላላችሁ❤❤😅

  • @user-fh2wq4bv4t

    @user-fh2wq4bv4t

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @user-uz2qi7kr9i
    @user-uz2qi7kr9i11 күн бұрын

    Masha Allah tebarek Allah yimachachu❤🎉

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8pАй бұрын

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @FhffgFfgchg

    @FhffgFfgchg

    26 күн бұрын

    ግንለምነው አሰላሙአለይኩም እማትሉት

  • @cathynamaganda7382
    @cathynamaganda738218 күн бұрын

    Masha allah

  • @HawditAhmed-qf6gf
    @HawditAhmed-qf6gf21 күн бұрын

    ማሻ አላህ ደሠ ይላል አላህ ፈቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-mf1to4hr9u
    @user-mf1to4hr9u26 күн бұрын

    የኔ ውድ የጎደር ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤❤ያገሬ ልጅ

  • @HayatiAhmed-iw7fd
    @HayatiAhmed-iw7fd9 күн бұрын

    ማሻአላህተባርክአላህኒካህካላችሁደሰይላል

  • @mekahyoutube8014
    @mekahyoutube801428 күн бұрын

    የኔ አይናፈር ሶፊየ ግን አነጋገር ልመጅ እሽ እደ ቶፊቅ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ🥰🥰🥰

  • @FaizaMuhammad-ob8fk
    @FaizaMuhammad-ob8fkАй бұрын

    Mashalla sofiya bayye si jaladha si kabaja ufanna kee sireefachu keetif bayye natti tole jira akkasumaan itti fifi

  • @user-ne4sd8mk6s

    @user-ne4sd8mk6s

    23 күн бұрын

    Anile baye,ee natitolti wly🥰🥰🥰

  • @user-rs7gm1hx7l
    @user-rs7gm1hx7l27 күн бұрын

    መሻአላህ

  • @SabikaSaba
    @SabikaSaba28 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ የፋጡማን ዕና የአሊን ትዳር ያድርግላቹ ሰርግ ግዴታ አይደለም

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q9 күн бұрын

    ኒካ ካሰራችሁ እንኩዋ ማሻ አላህ ዝለሉ እንደፍለጋችሁ 😊

  • @user-kf4ru6pw1l
    @user-kf4ru6pw1l23 күн бұрын

    ሠፊየ የኔ ፉለሰቅልቅ ትለያላችሁ አላህ ፉቅራችሁን ይጨምረላችሁ

  • @VjhTysh
    @VjhTysh29 күн бұрын

    ምርጥ ጥንዶች

  • @user-bf4qe1yo1j
    @user-bf4qe1yo1j4 күн бұрын

    ማሻላአህ ደስእትላአቹእ አላህእ ለሰልጋቹእ ያስደስተን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v29 күн бұрын

    ዋው ምረጥ ጥዶች ናችሁ በረቱ❤❤❤❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oyАй бұрын

    ታረቃቹ ግን

  • @Sliya-oc6yi
    @Sliya-oc6yi26 күн бұрын

    Nika qabdu Masha Allah Sofiyaye jabadha sinin jalladha

  • @kidist-bz1xe
    @kidist-bz1xe29 күн бұрын

    ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @hayatomar8066
    @hayatomar80668 ай бұрын

    የኔውዶች❤❤

  • @badriyaakedri1228
    @badriyaakedri12288 ай бұрын

    ❤❤❤❤Mashaa aallaa

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa629726 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቺሁ በረቱ አትጣሉ ለናተ ብራክ ቢሆንም ለተመልካቺግን ቀልብ እየሠበራቺሁ ነው እና ደሥተኛ ሁናቺሁ ሥሩ በተረፈ አላህ ይጠብቃቺሁ ❤❤❤

  • @adzx-bf5ji
    @adzx-bf5ji24 күн бұрын

    ማሽአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e29 күн бұрын

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ማሻአላ❤❤

  • @user-fj2of7tc3u
    @user-fj2of7tc3u29 күн бұрын

    የኔ ማሮች እንካን በስላም መጣቹ 🌹🌹🌹💞💞💞🌱🌱🌱🌺🌺🌺🌳🌳🌳💘💘💘✌✌👌👌👌

  • @user-sc5lw8zz6n
    @user-sc5lw8zz6n29 күн бұрын

    መጫርሻሽን ያሳምርልሽ ማማየ🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z29 күн бұрын

    ዋናዉ ኒካነዉ ለመደነሥነወይ። የገጠርቤቸሠቦቻችን የማንንም ሠርግ ሥንህዳ ኑረን ብዲሬን ይላሉ

  • @Taybahussin-ml8uj
    @Taybahussin-ml8uj28 күн бұрын

    ሶፊ ስወድሽ

  • @FireSima-zm8ge
    @FireSima-zm8ge6 күн бұрын

    yesegureh kelm yasetelale

  • @user-xw9fv8ej1t
    @user-xw9fv8ej1t29 күн бұрын

    አዎ. ወላሂ. ኒካተለለዉ. ወደፊት. ትዳራችሁአይሰምርም. ወላሂእኔየምወዴዉ. ጮኛየ. አምኔዉ. ያልሆነሰርቶኝ. ተለያየን. ስለዚህ. ❤❤❤❤አለኒካአትነካካ. እለሀለዉ. ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RhHe-nf3fk
    @RhHe-nf3fk26 күн бұрын

    ماشاءالله🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hq6dq8zp6x
    @user-hq6dq8zp6x29 күн бұрын

    መሸአላህ❤❤❤❤

  • @mainamaina830
    @mainamaina83029 күн бұрын

    ማሻአላህእህቴየኔ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AemanHussein
    @AemanHussein28 күн бұрын

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ReRe-lg5eu
    @ReRe-lg5eu26 күн бұрын

    እኮንደሥ አላችው ውዶች አብሽሩ ❤❤❤❤

  • @user-uz2rg5ex3j
    @user-uz2rg5ex3j26 күн бұрын

    ማሻአላህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @zamzamm-dk3ev
    @zamzamm-dk3ev29 күн бұрын

    ሰላሙአለይኩም ብሎ ሚጀምረው ደአዋ አይናገር የሰይጣን ስራ እንጅ

  • @SmilingBassGuitar-dp8dw
    @SmilingBassGuitar-dp8dw29 күн бұрын

    ጎንደሬነች እንዴ

  • @HlamoJmil
    @HlamoJmil28 күн бұрын

    ማሸአላህ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amuhsniyoutube5769
    @amuhsniyoutube57698 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሬ

  • @amriadd2654
    @amriadd2654 Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zeharabintseid
    @zeharabintseid28 күн бұрын

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ኮመቶች ምን አገባችሁ ስለሰው ህይወት ተጋቡ አልተጋቡ

  • @Kubramekonnen-cu6bl

    @Kubramekonnen-cu6bl

    7 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Man-rk1th
    @Man-rk1th27 күн бұрын

    Masha alha

  • @user-jt4cw3dt7j
    @user-jt4cw3dt7j29 күн бұрын

    Mashalh alaha 😘😘😘

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895928 күн бұрын

    የት ነው ሰርጉ የሚሆነው

  • @user-dz6nm3gq5s
    @user-dz6nm3gq5sАй бұрын

    Aallah yastakaklchu

  • @naemasuraj6430
    @naemasuraj643016 күн бұрын

    መሸ አለህ❤❤

  • @user-mf1to4hr9u
    @user-mf1to4hr9u26 күн бұрын

    በርቱ በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @SusuTube-lz8rx
    @SusuTube-lz8rx24 күн бұрын

    አብራችሀሁ እዮየኖራችሁ ይህን ሁሉ ወጭ ለምን ታወጣላችሁ ልጃችሁን ትድሩበታለችሁ አሁን ዉለዱ😂😂

  • @MuhammedHussen-f3n
    @MuhammedHussen-f3n26 күн бұрын

    Wow yane konijoch bantam new yamiwedachihu❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ch9yv9wu6j
    @user-ch9yv9wu6jАй бұрын

    yene wd swedshi

  • @vhhj9640
    @vhhj964029 күн бұрын

    በቃ ያን ሁሉ መከራና ስቃይ አይተካል ማሪና የምትባለው ብትቀርስ ትዳርህ ይሻልካል

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights26 күн бұрын

    ❤❤❤ታምራላቹ ❤❤❤

  • @chaltuuebtahim3341
    @chaltuuebtahim3341 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @adzx-bf5ji
    @adzx-bf5ji24 күн бұрын

    ዲግስምን??ይሰራል

  • @Rafkr-my4mr
    @Rafkr-my4mr25 күн бұрын

    Err wane edet nw das mitilut wly matam lanem duwa argulegn edazi ayenat fkr idagegn❤❤❤❤❤❤

  • @jameela3419
    @jameela34198 ай бұрын

    ❤❤❤❤👍👍👍👍🌹🌹🌹👍👍✅✅✅👍👍❤❤🌹🌹🌹👌👌👌🌹🌹🌹🌹የኔ ወዴ✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅❤❤🌹🌹🌹👌🌹👌🌹❤❤❤

  • @user-qe3iw2kv5f
    @user-qe3iw2kv5f9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mp8vk2gp5q
    @user-mp8vk2gp5qАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sadianuredin9425
    @sadianuredin9425Ай бұрын

    አድ ለድነው ተመቼሽኝ

  • @Mariam-iw7vj
    @Mariam-iw7vj28 күн бұрын

    ሶፊወላሂጀግና

  • @kxx683
    @kxx683Ай бұрын

    ሳፈዬ የኔጅጌና በጣም አውዴቻሁላሁ ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤የኔማአራቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ዋዋዋዋዋ

  • @Layla-kx6bq

    @Layla-kx6bq

    29 күн бұрын

    እህቴ በቅንነት ስብስክራይብ አርግኝ❤

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa629726 күн бұрын

    በሁንሰአት ሰረግ ከባዲነው ኒካ ታሰራቺሁ ይበቃል

Келесі