ከቸሩ አስታርቀኝ ጥፋቱ የኔ ነዉ

#cheru_tube #ruta #abresh #ሜሪ ቲዩብ #donkeytube

Пікірлер: 163

  • @mekdestens4401
    @mekdestens44013 ай бұрын

    ቸሬ በጣም በጣም መልካም ሰው ነውእራሱን የጠበቀ ሰው ነው ጥፍትሽንም ማወቅ ጥሩ ነው

  • @saniatube2360
    @saniatube23603 ай бұрын

    የወንድም ጥግ ማረያምን እግዚአብሔር ይህ ልብህ አይቀይረብህ ቡረክ👍

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc3 ай бұрын

    እኔ ፕራንክ እንደሆነ አውቄያለሁ ግን አረዘምሽው እና ልጁን አስጨነቅሽው እንጂ ከዚ በኋላ በደካማ ጎኑ ፕራንክ እንዳታረጊው ላሁን ይቅር ብለንሻል እኛንም በሱ ነው ያገኘሽን

  • @emeliaa612

    @emeliaa612

    3 ай бұрын

    ሁለቱም አስመስለዉ ነዉ ባክሽ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ይሄ የመጀመሪያሽ ፈተና ነው ቀላል ነገር ነው ይሄ ተጠንቀቂ ከሰው ወሬ ራቂ

  • @user-yl8cc2bb9q
    @user-yl8cc2bb9q3 ай бұрын

    ቸሬ ምግኘትሽ የናትሽን ዱአ አለሽ ማለት ነው ቸሬ ማለት እንጃ እደሱ አይነቱ ያብዛልን

  • @user-ef5er6ej3c
    @user-ef5er6ej3c3 ай бұрын

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቀነት ነዉ ግን በፍቅር መካከል ብዙ ፈተና ስለሚኖር መታገስና መነጋገር ይኖርባችኃል ቸሩ የዋህ ነዉ የሚመስለኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ይቅር ብለንሻል በእምነቱ ያለዉ አቋም ለካሜራ ካልሆነ በጣም ጎበዝ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @user-vd1cn3ot1k
    @user-vd1cn3ot1k3 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ቸሩን በመግኘትሽ እድለኛ ነሽ እወቅበት የሰው ወሬ ማስማት የለብሽም ግልፅ ሁኝለት

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc3 ай бұрын

    ለማንኛም ከዚህ የበለጠ ሌላም ነገር ሊያጋጥም ስለሚችል በመነጋገር ማለፍ ይቻላል እህቴ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-oq1fz9te6z
    @user-oq1fz9te6z3 ай бұрын

    ይቅርታ ብለንሻል ማር አይዞችሁ የሰው ወራ አትስሙ ሰው ይሄው ነው

  • @EsayasBerhanu-t3x
    @EsayasBerhanu-t3x21 күн бұрын

    በጣም ኣስተዋይ ልጂ ነሺ:: አንቺና ቸሬ ጠፋችሁ:: አይዞሺ:: አደራችሁን ሰይጣን እንዳያታላችሁ ተጠንቀቁ:: እባካችሁን በሌላ ፕራንክ ብቅ በሉ

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty52833 ай бұрын

    ድራማቹ እንደቀጠለ ነው😢 ቼሬን ያገባች ሚስት እግዚአብሔር የመረቃት ናት ጌታን ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠው ጨዋ የስራ ሰው

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @1--tsehay

    @1--tsehay

    3 ай бұрын

    በእውነት

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37333 ай бұрын

    ይቅር ብለንሻል የሰው ውሬ አትስሚ በመነጋገር እመኚ ቸሬ ጥሩ ልጅ ነው እንዳታስቀይሚው መልካም ወንድም አለሽ ታድለሽ ክበርልኝ የሚመክርሽን አድምጪው ሁለተኛ እንዳይለምድሽ ❤❤❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed81303 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይቅር ለእግዚአብሔር ሜሪየ ፍቅሯችሁ ያብዛላችሁ❤🎉🎉

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j3 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሰው ነው ዎንድምሽም በጣም ያምነዋል ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ጥፋትሽ ምንድነው አላለም ዎንድም መከታም የመጣዉን ነገር የሚጋፈጥ ነው አንደበትህን አይቀይረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beetyube
    @beetyube2 ай бұрын

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ቤተስቦች እውነት ነገርሸ ወዴ ትዳር እግዚአብሔር ሰጦታ ነው የሰው ወሪ አተሰሚ ደሙ ወንደሜነት ግን አንደኛ ነህ እውነት ቡርክ ነህ ቸሩ የዋህ ልጀ ነው በርቱ ወደቸ እኔም አሳደጉኘ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ምርጥ ወንድም አማካሪ

  • @user-mr7xk7ob6s
    @user-mr7xk7ob6s3 ай бұрын

    yene konjo ayezosh degama yesew wera atesemi eshi cheru betam teru leji new

  • @ziyadamahbub691

    @ziyadamahbub691

    3 ай бұрын

    Betikikil ✅👍❤

  • @user-eb1oz1vl9t
    @user-eb1oz1vl9t3 ай бұрын

    አች ከወደሺዉ ቸሪ ምርጥ ልጅ ነዉ ፈጣሪዉን የሚፈራ ልጅ ኖ ጌታን አትጣሉ❤❤❤❤😂

  • @user-sb8hh4mb1r
    @user-sb8hh4mb1r3 ай бұрын

    ከምንም በላይ የገረመኝ የወንድማ ናገር እንዴት እኸቱን ለጋደኛው ያጣብሳል ምን አይናት ዘመን ውሰጥ ናው ያለናው😊😊😊😊😊

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    3 ай бұрын

    ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ጋደኛው እንጂ ወንድሙ አይደለም ሲቀጥል ለሷ በጣም ጥሩ ነው ወንድሟ ቸሬን ጠንቅቆ ስለሚያውቀውና ስለሚተማመንበት ነው ያቀራረባቸው ባይተማመንበት ኖሮ እህቱን አሳልፎ አይሰጥም ነበር እንደኔ ጠንቅቀው የሚያውቁትና አብሮ አደግ ጋደኛ ይሻላል ቶሎ ብሎ ለመግባባትም ይጠቅማል አብሮ አደግ ስለሆነም ብዙ ለማጥናት ግዜ አይወስድም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47173 ай бұрын

    ሜሪ ልጅነት አያጥቃሺ ወንድምሸ በጣም የሚተማመንበት ልጅ ነዉ ቸሩ በጣም የዋህ ልጅ ነዉ መጀመሪያ የሰዉ ወሬ መሰረት የለብሸም ሁለታችሁ መነጋገር የመሰለ ነገር የለም ወንድምሽ በጣም አሰተዋይ ነዉ ከሱ ትምህርት መዉሰድ አለብሽ ሁለተኛ እንደዚህ አታደርጊ ወንድምሽን መሰማት አለብሽ ይቅር ብለናል❤❤

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan3 ай бұрын

    ወንድምየው አድናቂህ ነኝ

  • @ziyadamahbub691
    @ziyadamahbub6913 ай бұрын

    yene konjo degama yesew wera atesemi Eshi cheru betam teru leji new😢😢❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy3 ай бұрын

    የሰው ወሬ ብዙ ነገር ያበላሻል ቸሬ እንዲሁ ሲያየዩት ፈጣሪውን የሚፈራ ለሴት ልጂ ክብር ያለው ሰው ይመስላል ህፆነት አያጥቃሽ ሶስተኛ ወገን አታስገቡ ❤❤

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc3 ай бұрын

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @makdesetopia4134

    @makdesetopia4134

    3 ай бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    የኔውዲ ❤ ቸሩን አታስጨንቂውበጣም አፍቃሪ የዋልጂነው በቀጣይ አብረን እንያችሁ❤❤

  • @selamselam9712
    @selamselam97123 ай бұрын

    Wendimish betam sireat yalew lij new. Tebarek.

  • @ChefAbay
    @ChefAbay3 ай бұрын

    ይቅር ብለንሻል

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ጠላትሽን ለይ በዚሁ አብራችሁ እንዳትሆኑ በመሀል ሰው አለ ጆሮ አትስጪ እኛን ተመልካች ብጠይቂን እንመልስልሽ ነገር ምክንያቱም ከአሜሪኮ ጋር ምንም ነገር እንዳሌላቸው እርግጠኛ ነን

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias43733 ай бұрын

    Melkam wendem New yalech tadelech

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa99393 ай бұрын

    ካፈቀርሺው እመኝው እሺ

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r3 ай бұрын

    ችግር የለውም ዋናው መታረቃቹ ነው ወድምሽ ጎበዝ ነው አያዳላም

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g3 ай бұрын

    ይቅርታ አርገንልሻል ወደፍት በመነጋገር በውስጥ ፍቱ የግል ጉዳይ እሽ ጩጬዋ ስወድሽ❤❤❤

  • @KalkidanTamiru-mc6hg
    @KalkidanTamiru-mc6hg3 ай бұрын

    ይቅር ብለንሻል ግን በጥሩ ፍቅር ላይ በጣም መጥፎ ሰው እንደሚገባ አትርሽ የምር እልሻለሁ እህቴ

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q3 ай бұрын

    በሰው ወሬ ሳይሆን በራስሽ መንገድ ሂጅ ማርያምን በሰው ወሬ የመጀመርያ ፍቅሬን አጥቻለሁ የነሱን ከሰማሽ ሌላ ታሪክ ያስገባሻል ስለሱ የሚያወሩሽን ሰወች ስቀሽ እለፊያቸው እንደኔ እዳትቆጭ እኔ ከተለያየን 5 አመት ሁኖናል ግን መረሳት አልችልም እሱ አግብቶ ይኖራል እኔ ደሞ የቀረቡኝ እደሱ ስለማይሆኑልኝ ወደ ህይወቴ ላስገባቸው አልቻልኩም እና እህቴ ከወደድሽው አጥቢቂ ከጥቃቅን ነገሮች እራቂ እሱን ብቻ ጠይቂው ሰለሱ እራሱ ይነግርሻል በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias43733 ай бұрын

    Yene konjo wanaw Enkan wechet hone . Gen be mehalacho Nefas atasegebo . Yesew were atesemo . Demo cheru yebetekereseteyan sew New yegenechi Edelena Nechi .ket adregech yaziew .

  • @indujed3236
    @indujed32363 ай бұрын

    Ene Prank maslongh nabr yamir chuye miskn nwu eko endazi ayi natyn nagr ayrghmi buzu Prank aynue yamir batem gobze lije nweu tabqe adrgui konjojiey

  • @user-wt2td7sp7d
    @user-wt2td7sp7d3 ай бұрын

    Yesewu ware atisimi anchi

  • @user-we9uh4nj5i
    @user-we9uh4nj5i3 ай бұрын

    ስታምሪ

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h3 ай бұрын

    ቸሬ ምርጥ ሰዉ ዬህወ ሰዉ ነዉ ምንም ብትይ አነምንሽም ጠበቅ አሪገሽ ቢትይዥዉ ነዉ ምሸልሽ

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne3 ай бұрын

    ወቅቱ የሱባኤ ጊዜ ነውና እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ .... ታርቃችሁ አንድላይ የሚቀመጡበት ጊዜ እናፍቃለሁ ❤❤❤

  • @user-uz6ye4fc8s
    @user-uz6ye4fc8s3 ай бұрын

    ዋይ በዚመልኩለወዲምማዉራትአረአላደርገዉም

  • @AsterEsheta
    @AsterEsheta3 ай бұрын

    ብልግናነው በጣም

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad26913 ай бұрын

    ጀላጀል ነሸ

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera51023 ай бұрын

    ❤❤እኳንም ብራክሆነ

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y3 ай бұрын

    ይቅርብለንሻል

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ገና ከሰማሽ ብዙ ነገር ይነግሩሻል

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf65183 ай бұрын

    ወነደምሸን ሰሚ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo3 ай бұрын

    ሜሩት አሁንም ወድምሽ የሜልሽን ስሚ ሤቶች ባሉ ባልታ ፍቅሮኛችሁጋ ቅር አትባባሉ በምኑ በምኑ ቅርታ ሢበዛ መሪቅን ይመርጣል ምንም ቤወድሽም❤❤

  • @TigTig-um2vi
    @TigTig-um2vi3 ай бұрын

    ወድምየው በጣም ጀግና ነው ❤️🥰

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl3 ай бұрын

    የድሀ ልጅ መሆን መታደልነው ደህነቴ ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-do9fx9pl9b

    @user-do9fx9pl9b

    3 ай бұрын

    አዎ ነው😂

  • @user-pr4wf4eh4v

    @user-pr4wf4eh4v

    3 ай бұрын

    ለምን

  • @Higuc-fe5vt
    @Higuc-fe5vt3 ай бұрын

    እውይ ስታምሪ

  • @mishomisho9306
    @mishomisho93063 ай бұрын

    Yene konjo 😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha11083 ай бұрын

    መጀመርያ ቸሬን ይቅርታ ጠይቂው የኛ ችግር የለውም❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h3 ай бұрын

    ወንድሙወ ስመች ግልፀኛ ነዉ

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95803 ай бұрын

    Meriyee❤❤charu❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad25683 ай бұрын

    ምርጥ ባል ነው አትፈትኝው ልጅም ቢኖር ምን ችግር አለው ማሬ አይፈረድብሽም ልጅነሽ

  • @saidaahassan4911
    @saidaahassan49113 ай бұрын

    ይቅርታ ብለንሻል❤❤❤

  • @user-od5tr4ow6w
    @user-od5tr4ow6w3 ай бұрын

    አች ሲጅመር ካፈቀርሽው እመኚው

  • @xcamgMan
    @xcamgMan5 күн бұрын

    ይቅርታ ትልቅነት ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው ቸሩ ቅን ልብ አለው ይቅርታሽንም ይቀበላል

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox3 ай бұрын

    ታረቁ ፍቅራቹ ያብዛው ግን እንድህ አይነት ክፍተቶች ስፈጠሩ በውስጥ ፍቱት አችም ተይ ስትናጀጂ እቃ አትስበሪ😂😂

  • @markebmarkeb
    @markebmarkeb3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @DaribeLire
    @DaribeLire3 ай бұрын

    ine bimaxa arfnow miraaa😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @user-nq8xf2kg6g
    @user-nq8xf2kg6g19 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-hb9sm4ny6k
    @user-hb9sm4ny6k3 ай бұрын

    ሲጀመር፡የሰው፡ወሬ፡አትስሚ፡ሲቀጥል፡ደግሞ፡በመነጋገር፡መፍታት፡ነው፡ዝም፡ባልሽ፡በር፡ዘግቶ፡በመቀመጥ፡ነገሩ፡አይፈታም፡እሽ፡እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ፡አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ds7vs3nr7t
    @user-ds7vs3nr7t3 ай бұрын

    አብሮ ላማኖር ካውሰንሽ ካርጊቶች ዎሬ ርቂ

  • @lamrotzewudiye
    @lamrotzewudiye3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy3 ай бұрын

    ቸሩ በጣም መልካም ሰዉ ነዊ💔💔💔💔💔💔💔

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52403 ай бұрын

    በውሬ እደዚህ እትሁኒ ቸሩ መልካም ስውነው ውሬ እትስሚ

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw3 ай бұрын

    ወድምሽምርጥወድም👌👌👌👌

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb3 ай бұрын

    ሁሉም ነገር ፌክ እደሆነ ያስታውቅባችሃል በደብ ለማስመሰል ሞክሩ

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Batiyyy
    @Batiyyy3 ай бұрын

    Are mari cheran sleseteshi fetarshi amesggi temesgen bey tru lji new ena betam new mwedew mari ykrta teykiw

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so3 ай бұрын

    ይቅርታ ማለት ትልቅ ነት ነዉ መሸነፍ ሳይሆን ማሸነፍ ነዉ ይቅርታ ማለት ግን ካቺ በፌት የነበረ ታሪክ አትጸጸቺ እና ቁጭ ብላቹ ማውራት ብዙ ነገር በመነጋገር እመኚ ሜሪይ❤❤❤

  • @user-xy1di6gk9v
    @user-xy1di6gk9v3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan74123 ай бұрын

    ቆንጅዬ የቡዙ ፍቅረኛሞች እና ትዳር መፍረስ ወሬ ነውና ተጠንቀቂ ወንድምሽንም ስም ጎበዝ ነው ጥቂት ወንድሞች ናቸው ያሉት መልካም ልብ ያለው

  • @AlainAlain-zb3sr
    @AlainAlain-zb3sr3 ай бұрын

    ስታምሪ ደሞ ቸሬን አታበስጭዉ እሺ ስታምሪደሞቸሬንአታበስጭዉእሺእማ

  • @hamratallet2651
    @hamratallet26513 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shkuryashkurya8202
    @shkuryashkurya82023 ай бұрын

    ስወዳቹ♥♥ጸ

  • @getibegum8411
    @getibegum84113 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alainmax1009
    @alainmax10093 ай бұрын

    ተጨመለቅሺ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc3 ай бұрын

    ካፈቀርሺውእመኝውእሺ

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah69863 ай бұрын

    እር ወደዛ እኔስ አሜሪኮ መኪና እምሰብሪ ወርገዴ የአሜሪኮን ስራ ነው እማይ 😂😂😂😂

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz58723 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i3 ай бұрын

    ማሬ አትቾኮይ ለወደፊቱ

  • @user-ym8lk1kc5g
    @user-ym8lk1kc5g3 ай бұрын

    ሳያመልጥሽ ያዢ

  • @SarahZinash-to6bp
    @SarahZinash-to6bp3 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @BetlahamKedane
    @BetlahamKedane3 ай бұрын

    አይ

  • @user-uq2mh1bj1b
    @user-uq2mh1bj1b3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @ALEM12ADUNA76
    @ALEM12ADUNA763 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asneasne6644
    @asneasne66443 ай бұрын

    Cheru xuru sew new Mariyamn

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw3 ай бұрын

    የሰው ወሬአትስሚ ደምስወድሽቸሬምርጥሰውነው

  • @user-xi7vw4ml8k
    @user-xi7vw4ml8k3 ай бұрын

    ❤❤❤😂😂😂

  • @rosaroza5555
    @rosaroza55553 ай бұрын

    እጭ

  • @hailegogristulu1828
    @hailegogristulu18283 ай бұрын

    ቸሩ በጠም አሰተውይ ልጅ ነው በሰው ውሬ አትጣይ ሰው ውራኛ ነው ጥሩ ልጅ ነው እንደይመልጥሽ 👍

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r3 ай бұрын

    ቸሬን ይመሠለ አፍቃሪ አታገኝም 🌹 ለወደፊቶ የሠወሪ አትስሚ🌹 እሱ ፀድት ያለ ጨዋ 🌹ስራአቱ ወላሂ ወረኝ ነሺ እንደዛ እያለቀሠ ሲለምንሺ ቱቱቱቱቱ

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw3 ай бұрын

    እህቴእድማድረግጡሩአይደለምከይቅርታጋር

  • @user-pl3cc1xq7q
    @user-pl3cc1xq7q3 ай бұрын

    😂😂😂ዉሸትነዉ

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p3 ай бұрын

    የኔቆጆልምከርሽቸሩመልካምልጅነዉየሠዉወሬአትሥሚተሠማሺነገምደግሞትዳርአትዥምጠበቅአድርጊፈጣሪሽንአሥቀድሚበሠዉወሬአትመሪ

  • @sasibejigayehu203
    @sasibejigayehu2033 ай бұрын

    Erebakish chemilaka

Келесі