ቸሩ ጨለለ በሚገባ ተበቀልኩት

#meritube #Abtube #abelbirhanu

Пікірлер: 303

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu2983 ай бұрын

    ቸሩ ርጋታት ትህትናክ ማስተዋልክ አክብሮት ደስ ሲል ቸሩ መደአኒያለም አይለውጥብ የኔ ወድም ስወዳቹ ደሞ❤

  • @jemila602
    @jemila602Ай бұрын

    ቼሩን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ዋው ለቤተሰብ ያለው ክብር ጀግና ነህ ወላሂ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA3 ай бұрын

    ጎበዝ ብድር በምድር😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy3 ай бұрын

    ቹሩ ኅበዝ ነው ባህል እና ወግ ላይ ኅበዝ ነው ❤❤

  • @user-tr6ol3kz2v
    @user-tr6ol3kz2v3 ай бұрын

    ቸሩ ምርጥ ሰውነህ ባህሉን ጠባቂ ቤተሰብ አክባሪ

  • @chuye-wn2ue

    @chuye-wn2ue

    3 ай бұрын

    Saaaa ye madam kimem

  • @merib224
    @merib2243 ай бұрын

    ተሳካልኝአ ምርጦቼ 🥰🥰

  • @user-jb8yz6ke1z

    @user-jb8yz6ke1z

    3 ай бұрын

    ጎበዝቸሬ ነውርነውአላለም

  • @Sara-is7dl

    @Sara-is7dl

    3 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @Mdakib-hz2ie

    @Mdakib-hz2ie

    3 ай бұрын

    ماشاالله ደስሰትሉ ፍቅራችሁን ይጨምርላቸሁ

  • @user-ud8so1ci4f

    @user-ud8so1ci4f

    3 ай бұрын

    ደግ አደሪግሺ የኔቆንጆ

  • @Zayneb-zo9mf

    @Zayneb-zo9mf

    3 ай бұрын

    ምስቅልቅሉን አወጣሽዉ

  • @ath1381
    @ath13813 ай бұрын

    ኢሄ ነገር የሩታ አድርሱላት ወድ ፍለጋ ቤት ለቆ መውጣት ውርደት እንደሆነ😂😂

  • @user-lp9no1xu3i

    @user-lp9no1xu3i

    3 ай бұрын

    Dedeb

  • @ath1381

    @ath1381

    3 ай бұрын

    @@user-lp9no1xu3i ሰገጤ

  • @Yord_Yordina

    @Yord_Yordina

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @miheletgabri5206

    @miheletgabri5206

    3 ай бұрын

    You are cossiper 👎👊you know what u have derity mind please u have to wash by clorox ok!

  • @SadaSrwana

    @SadaSrwana

    3 ай бұрын

    😂

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j3 ай бұрын

    ወይኔ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳድ ዎንድ ተያቸው ነይ ይላል አንተ ለቤተሰብ ያልህ ክብር እንዳንተ ያለ ልጅ ይስጥህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-mq3xk3cf7i

    @user-mq3xk3cf7i

    23 күн бұрын

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52403 ай бұрын

    😂😂😂😂 ጎሽ ደግ አርግሽ ቆንጆ አቃጥሎሽ ነበር ቸሩ ደግ አርግሽልት ተመችን ፕራንክሽ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    ቹሩ ወድማችን ትለያለህ ክብርህ የዋህነትህ አብሶ ባህል አክባሪነትህ እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o3 ай бұрын

    ምርጥ ፕራንክ ጎበዝ ልጅ 😂😂😂

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye54163 ай бұрын

    Wow አንደኛ ነሽ ምርጥ ፕራንክ❤❤❤❤

  • @user-jb8yz6ke1z
    @user-jb8yz6ke1z3 ай бұрын

    እኳንም ተበቀልሽው🎉❤❤

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s3 ай бұрын

    ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገዉ ልጅ ነዉ ቸሬ ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @maryammengstu
    @maryammengstu3 ай бұрын

    ምርጥባልይወጣዋል، ጠበቅአድርገሽያጅ፣እማ❤❤

  • @user-yx8cs4oq3t
    @user-yx8cs4oq3t3 ай бұрын

    ዋዉ ሜሪየ የኔ ዉድ❤❤❤❤

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta11 сағат бұрын

    ደሰ ይላል እንኳን ተበቀልሺው የህ ግብዳ ፍቅረኛሸ ተመችኛላችሁት ❤🎉

  • @betikecho8623
    @betikecho86233 ай бұрын

    Yesu hasabim betam yastemira le betasebochish betam kibir endalew teredteshowal yene wendim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh1lk6kd6m
    @user-wh1lk6kd6mАй бұрын

    ወድነህ ❤ቤተሰብአክባሪ❤ሴትልጂ ደስየምትለዉበቤተሰብ ስትዳርነዉ❤🌹

  • @kadotube9947
    @kadotube99473 ай бұрын

    ወንዶችህ ግን ትዳርን ስፈሩ😂😂

  • @user-pl3cc1xq7q

    @user-pl3cc1xq7q

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @seniyasemantube

    @seniyasemantube

    3 ай бұрын

    ትዳር ፈርቶ ሳይሆን ህገውጥ ስለሆነ ነው😂😂😂😂

  • @samprincess378
    @samprincess3783 ай бұрын

    ሜሪ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu18103 ай бұрын

    ሜሪ ቆንጆ

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m3 ай бұрын

    ማሻአላሕ የቸሩ ቤተሠብ አክባሪነቱ ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hm1ml9lf8v
    @user-hm1ml9lf8v3 ай бұрын

    ሜሪስላምእንድትነሽ♥️♥️♥️😍

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og3 ай бұрын

    ጎበዝ ሜሪ ብዲር በምዲር👍😂😂 አተን አለማዲነቅ አይቻልም ቸርምርጥ ስረአት ያለህልጂ❤❤

  • @adadnech122
    @adadnech1223 ай бұрын

    ጎበዝ ደግ አራክሽ❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube2 ай бұрын

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed32363 ай бұрын

    😂😂👍👍👍ayi Caruye miskn nweu eko

  • @zinetbezabehzinetbezabeh7789
    @zinetbezabehzinetbezabeh77893 ай бұрын

    ወላሂ ይህ ቸሩ የሚባል ልጅ ሳላደንቀውአላልፍም ትለያለህለሴትልጅክብርህ ለወላጅክብር እውነት መሰሎችንንያብዛልንወላሂ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya37583 ай бұрын

    Swodshi eko ❤❤

  • @selamyestentube
    @selamyestentube3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ ደስታችሁ ይብዛላቹ ፡"ይሄን ቪድዮ የምታዩ በቀናነት ስራዬን በማየት እገዛቹ አይለየኝ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanoosgatachew5001
    @fanoosgatachew50013 ай бұрын

    😂😂😂😂 አደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @cherutube3064
    @cherutube30643 ай бұрын

    ጠብቂኝ ይከፍብሻል!!

  • @pcsoft06integrators65

    @pcsoft06integrators65

    3 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-jb8yz6ke1z

    @user-jb8yz6ke1z

    3 ай бұрын

    ቀለልአርግላት ቸሩ ከየፖርት ትቀበላለህእደ ወዳገርልገባነው

  • @wnshawnsha1108

    @wnshawnsha1108

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @tigisttufa6469

    @tigisttufa6469

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @merib224

    @merib224

    3 ай бұрын

    አዉ ይቀበላል

  • @Zed7661
    @Zed76613 ай бұрын

    Naice movi

  • @user-lo6of5mg6o
    @user-lo6of5mg6o3 ай бұрын

    ኢሴዬ ሰራችለት 🎉

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf3 ай бұрын

    ቸሬ በጣም አስተዎይ ነዉ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias43733 ай бұрын

    Waww cheru Talak sew .unet adenekoh Lesewa ena Lebetesebochewa yaleh keber . Meriye konjo Edelena Nechi

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3o3 ай бұрын

    ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r3 ай бұрын

    አው ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @user-rr3hy2hr1s
    @user-rr3hy2hr1s3 ай бұрын

    ቸሩ ትለያለህ ወላሂ በጣም አስተዋይ ምን ያህል ቤተሰብ እደምያከብር አይተንበታል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf3 ай бұрын

    ጎበዝ😅😅😅❤😂ብድር

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd3 ай бұрын

    ሥታምሩሩ❤❤

  • @user-nj5ci2bt7r
    @user-nj5ci2bt7r3 ай бұрын

    Yene wude agitsha yemire 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @33-ig4bb
    @33-ig4bb3 ай бұрын

    ሜሪቆጆደግአረግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JooklJookl
    @JooklJookl3 ай бұрын

    ምርጦችዬግንለምንነዉቶሎቶሎእማሰሩት😢🎉🎉

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube32893 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው በቀልድ እውነት አትበይ በተርፍ በርቱ

  • @user-qe9to5jl8j
    @user-qe9to5jl8j3 ай бұрын

    😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw3 ай бұрын

    ምጀግና ወንድ❤❤

  • @Higuc-fe5vt
    @Higuc-fe5vt3 ай бұрын

    ስወድሺ የኔ ማር❤

  • @mrmm9874
    @mrmm98743 ай бұрын

    ተመችቶናል የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @selmaselama1739
    @selmaselama1739Ай бұрын

    ይመችህ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu18103 ай бұрын

    ቸሩ ጎበዝ

  • @Zed7661
    @Zed76613 ай бұрын

    Jegena nesh

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if2 ай бұрын

    ትክክል ቸሬ ሴት ልጂ ወድን ተከትላ አትሄድም አጠይቅም ሴት በሴትነትዋ ጪዋመሆን አለባት ክብርዋን መጠበቅ እለባት የቤተስብዋንም ክብር ማስከበር አለባት ሴት ልጆቸ ልክ እደሴት እነሱንም እኔንም የሚያስከብሩ እዲሆኑልኝ ፀሎቴ ነው

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4zАй бұрын

    ምርጥ የጉራጌ ባህል ነው የያዝከው ቸርዬ ምርጦች

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k3 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @abdullaw6274
    @abdullaw62743 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሀለው❤❤❤❤❤

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl3 ай бұрын

    ቸ ሩ wowwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg3 ай бұрын

    ጎበዝ😂😂😂😂😂

  • @eden16_
    @eden16_3 ай бұрын

    ጉበዝ ቸሩ❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi69283 ай бұрын

    chere.weg.baheleun.yemetakeber.gobz.tebark.❤❤❤❤

  • @mimi.9272
    @mimi.92723 ай бұрын

    ጎበዝ ቸሬ👍👍👍👍

  • @SabrijajSabrijaj
    @SabrijajSabrijaj3 ай бұрын

    ጀግነ ወንድ እድነዉ❤❤

  • @AddisalmeTsedalu-dh1wo
    @AddisalmeTsedalu-dh1wo3 ай бұрын

    እንኳን ተበቀልሽው እግዚአብሔር ከዕይን ይስውራችው

  • @JolySalh
    @JolySalh3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness65553 ай бұрын

    ቸሩ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mjАй бұрын

    ደስ ሰትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @besan3800
    @besan38003 ай бұрын

    ጎበዝ ብድር በምድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ጀግና ❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp3 ай бұрын

    ጎበዚ. ቢድሪ በሚድር ተሳካልሽ. 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051Ай бұрын

    ደስ ስትሌ❤❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia22763 ай бұрын

    እሰይ ብድር ነው ደግ አራክሸ😊😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2rАй бұрын

    ወይኔ ቸሩ ምንብየ ልግለፅህ❤❤❤❤ጀግና አስታዋይናህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 በለው ጎበዝ በርቺ እናግዝሻለን ግን ቸሩን አታበሳጭብን ቆንጂት

  • @DaribeLire
    @DaribeLire3 ай бұрын

    Number 1❤❤❤❤

  • @Ameda-tb9rv
    @Ameda-tb9rv3 ай бұрын

    Wao❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye3 ай бұрын

    ምርጥ ፕራንክ ነው😂😂🥰🥰🥰

  • @hhdhehhs7869

    @hhdhehhs7869

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-vq2wt1cz4m
    @user-vq2wt1cz4m3 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t3 ай бұрын

    የኔ ጀግና በርጂ❤❤❤ ደግ አረግሻል❤❤❤😂😂😂

  • @ShamilahMolar
    @ShamilahMolarАй бұрын

    ጎበዝ ወድልይ እደዝ ነው መሆን ያለበት

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io2 ай бұрын

    የኔ ቅመም❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47173 ай бұрын

    ቸሩ አሁን ጉድ የፈላዉ ጠቅልላ መጣችልህ ብድር በምድር አሰጨለለችህ

  • @user-us9nd9jx4x
    @user-us9nd9jx4x3 ай бұрын

    ቸሬ ምርጥ ሰዉ❤❤

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh3 ай бұрын

    አሪፍ በቀል ነው በርች

  • @netsanettube9580
    @netsanettube95803 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-xn9pj9pi8u
    @user-xn9pj9pi8u3 ай бұрын

    ቸሬ የኔ የዋህ ዉይ ❤️❤️❤️

  • @user-qw4vn1uq4k
    @user-qw4vn1uq4k3 ай бұрын

    😢😢😢

  • @user-mo8yr6cm7y
    @user-mo8yr6cm7y3 ай бұрын

    አረገሽለታልብድረበምድር❤❤

  • @Zed7661
    @Zed76613 ай бұрын

    😂😢😂😢😢🎉

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa22503 ай бұрын

    ስወዳች የምርርር♥♥♥

  • @betelihemameya4388
    @betelihemameya43883 ай бұрын

    Yene konjo❤

  • @fahedali632
    @fahedali6323 ай бұрын

    ሴቶችንቁብዙትምህርትአዘልነው ወንዶችየሚወዱትቤተሰቧንየምታከበርሴትነውቸሬትክክክልቤተሰብሳታከብሪእኔንእንዴትታከበሪያለሽጥሩመልስነው❤❤❤❤❤❤

  • @hadiya9006
    @hadiya90063 ай бұрын

    😂😂😂😂 እሰ ደግ አረግሺልን

  • @shadlajidbkk9073
    @shadlajidbkk9073Ай бұрын

    ቸሩምርጥ ሰውነህ ባህሉን ጠባቂቤተሰብ አክባሪ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je3 ай бұрын

    ሚስኪን ሁልጊዜ ስትሰቄ አንጀት እሚረቅሽ ለምንድ ነው እነደፆ መኛ😂 ላለመወፍር ብለሽ ምግብ አትበይም መሰል😢

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    3 ай бұрын

    😂😂😂ፆም ላይእኮናቸው

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc3 ай бұрын

    ቸሬኮ አይምሮ ያለው ወንድ ነው የምር ጀግናነክክክክክክክ

  • @user-gy5md8yk3k
    @user-gy5md8yk3k3 ай бұрын

    ወይ ጉድ

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni3 ай бұрын

    የኒቆንጆ❤❤❤❤

  • @Sarah-ur6ox
    @Sarah-ur6ox3 ай бұрын

    😂😂 ብድር ማይመልስ አይወለድ ጎበዝ

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa3 ай бұрын

    የኔ ማርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі