ቸሩ አልፈልገዉም አለኝ አሳበድኩት ፕራንክ

Фильм және анимация

#meritube #prank #music

Пікірлер: 274

  • @merib224
    @merib2242 ай бұрын

    የምትፈልጉት እቃ ለቤተሰብ ሰርፕራይዝ ከፈለጋችሁ +251919858146 ቸሩ

  • @ሩታ
    @ሩታ2 ай бұрын

    ቸሩየ ትለያለህ ጎቦዝ ሴት ልጅ ቀሚስ ብቻ መልበስ ኣለባት

  • @user-bw8xq8ym8t
    @user-bw8xq8ym8t2 ай бұрын

    ማሻአላህ ሳላደቅህ አላልፍም ሴት ልጂ እደዚህ መሆን የለባትም::

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba45542 ай бұрын

    ወንዲ ልጂኮ ምንም እንኳ ባለጌ ጨፋሪ ቢሆንም ግን የሚፈልጋት ወይም የሚመኛት ሴት ልጂ ሽፍንፍን ቁጥብ የሆነችዉን ነዉ

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    2 ай бұрын

    በጣም

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia22762 ай бұрын

    አይ ቸሩዬ የኔ ሚስኪን የኔ አስተዋይ ትክክል ነክ👍👍👍❤❤❤

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa2 ай бұрын

    ቸርዬ በጣም ነው የምትመቸኝ ትክክለኛ የውንድ አቆም❤❤❤

  • @user-fm5ft3fq5b
    @user-fm5ft3fq5b2 ай бұрын

    ቸሩ ምርጥ ሰው ደስታ ስትሉ የኒ ቆ ጆዎች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nesry2980

    @nesry2980

    2 ай бұрын

    ውዲ።ደምርኝ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 ай бұрын

    አቤት ቸሬ እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረዉ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ብድሩን ይመልስ❤❤❤

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f2 ай бұрын

    አይ ቼሬ ስልባቦት አላልክም የምትገርም ነህ እውነት ነው ቀሚስ ነው የሚያምርባት ሜሪ አታናጀው😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d2 ай бұрын

    በስመአብ ስትገርሚ ግን 🤔 ቸሩ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ሴት ልጅ ቀሚስ ነው መልበስ ያለባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas56642 ай бұрын

    ሜሪ ተይ ግን ልጅን አታሳብጂ ምስኪን ቸሩ😮😮😢❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rlАй бұрын

    ቸሩ ጀግና የምር ምርጥ ወንድ ቆራጥ ደስስትል ባህልህን ጠባቂ ተመችቶኛል ቀጥልበት ምትገላለፅ ሴት አታስፈልግም እኳንም ያገሬሆንክ❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai2 ай бұрын

    ቸሩየ ትለያለህ የምር ሴት ልጅ ሰትገላለጥ አያምርብንም ደሞ አሁን በደዚህ አይነት ፕራክ ቢቀርስ አሁን እኮ ልክ ለብሳው አብራህ እደሄደች ያክል ነው ሚደያላይ መታየት ማለት 👂👂👈

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem2 ай бұрын

    ስልባቦት አላለም 😂😂😂😂

  • @zharaalain8714

    @zharaalain8714

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😊

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw59422 ай бұрын

    ቸሩ ጀግና ነህ ❤❤የምር

  • @fatumaaragaw2540
    @fatumaaragaw25402 ай бұрын

    ክብር የሚባል ነገር አለ ወንድሜ፤ እስኪ ተረጋግቶ ማዉራት ይልመድብህ፤ ወንድ ልጅ በዉይይት የሚያምን መሆን አለበት፣ ሁል ጊዜ ስድብ አይደብርህም፣ ይሄ ማወቅ አይደለም፤ ትክክል አለመሆኗን የምትነግራት በዚህ መንገድ አይደለም፣ ይህ ያንተ ደካማ ጎን ነዉ፡፡ በተረፈ አለባበስ ላይ ያለህ አቋም አንደኛ ነህ፡፡

  • @emanahmad1484

    @emanahmad1484

    2 ай бұрын

    ምንአሳወቀሽመክሯትእደሁጉድእኮነው

  • @almaztesfaye7600

    @almaztesfaye7600

    2 ай бұрын

    እውነት ብለሀል 👌🏿👌🏿

  • @leltikinfe353
    @leltikinfe3532 ай бұрын

    ሕማማት😭😭😭ቸሩ አመሰግናለው😭😭😭

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye76002 ай бұрын

    ሰርዓት በጣም አደንቃለሁ... እግዚአብሔር ይባረክሽ ❤❤❤

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed2 ай бұрын

    ዉነቱን እኮነዉ አንተ እኔ ልምከርህ የአደገች አግባ።

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @EtuNigane

    @EtuNigane

    Ай бұрын

    😅

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye76002 ай бұрын

    ትዕግስት ከምሮን መማር አለብህ ቸሩ ok

  • @beliye1227.
    @beliye1227.2 ай бұрын

    የምር የእውነትም ወንድ ይመችህ አቦ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy2 ай бұрын

    እውነት እኮ ነው ሴት ልጂ ያልተገላለጠ ነገር ስትለብስ ነው ደስ የሚለው ሰው ቤት ሳይሆን የምትሄጂው ዋና ቦታ የሚወስድሽ አስመሰልሽው 😂❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 ай бұрын

    😅😅😅

  • @nesry2980

    @nesry2980

    2 ай бұрын

    ውዲ።ደምርኝ😂😂😂🎉🎉

  • @AyantuDida

    @AyantuDida

    2 ай бұрын

    Euneti new🤔

  • @user-wk2iy8bl1x
    @user-wk2iy8bl1x2 ай бұрын

    ሜር በጠም ተመችተሸሐኛል ግን ለቸሩ ዬምጥምጠ በርበሬ ሆነሽል ክስስሰ

  • @user-jb8yz6ke1z
    @user-jb8yz6ke1z2 ай бұрын

    ዋውቸሬ የሴትልጅውበቷ አለባበሷ መሰተርነው

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f2 ай бұрын

    አይዞኝ ወንዲሜ ቸለዉ እንግዲ ፈሪዶቢሀል😂😂😂😂

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir59242 ай бұрын

    ስልባቦት አላለም አይ ቸሬ እች ልጅ ስወዳት❤❤

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu12132 ай бұрын

    አቃጣይ የሆነች ልጂ 😅😅😅

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 ай бұрын

    ጎበዝ ቸሬ

  • @sameeradubai3167
    @sameeradubai3167Ай бұрын

    ሜሪዬ ዩቱብ መሥራት እፈልጋለው ትከፍቺልኛለሽ

  • @user-iq7pe9yv9g
    @user-iq7pe9yv9g2 ай бұрын

    😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍❤❤❤ትክክል ፋታና አልፋል ቻሬ 👌ሜርዬ 👍❤️❤️❤️

  • @user-ic5vw2kq8e
    @user-ic5vw2kq8e2 ай бұрын

    አቦ.ይመችክ

  • @mekids7842
    @mekids78422 ай бұрын

    ቸሬ የኔ አስተዋይ ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የነረ ውድ ወድም❤❤❤❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s2 ай бұрын

    እውነትጎበዝልጅነህ

  • @user-uq7vi9qf9k
    @user-uq7vi9qf9k2 ай бұрын

    ማሸ አለህ አለህ ይጠምርልህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p2 ай бұрын

    ያማዳም ቅማሞች 😢አላቹ ግን 😊🎉❤

  • @nesry2980

    @nesry2980

    2 ай бұрын

    አው

  • @nesry2980

    @nesry2980

    2 ай бұрын

    አለን።ወዲ።ደምርኝ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @HamelmalTesfaye

    @HamelmalTesfaye

    2 ай бұрын

    አለን

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    አለን ወድ❤❤

  • @Zade-h7p

    @Zade-h7p

    2 ай бұрын

    @@nesry2980 እሺ ውድ

  • @user-hs4kz9hh2l
    @user-hs4kz9hh2l2 ай бұрын

    እውነቱነው ቸሬ

  • @yonasazanaw-vj5sh
    @yonasazanaw-vj5sh2 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ወንድም ልክ እንደኔ ነህ፡፡

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta10 сағат бұрын

    ዶ ለዘላለም ንሩለን እንደዚ ስቲታቃቀፉ ብጣዓሚ እና ንፈትወኩም ፍትው ትው🎉❤❤❤❤❤

  • @alipppalippp3536
    @alipppalippp35362 ай бұрын

    Chare Ymachi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz58722 ай бұрын

    ቸሬጀግናነህ🎉🎉🎉🎉🎉የምር

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk2 ай бұрын

    ጎበዝ ቸሩ

  • @hidjind8081
    @hidjind80812 ай бұрын

    ቸሬ ጎበዝ ነው ማሻ አላህ

  • @user-wv9ri2wr9t
    @user-wv9ri2wr9tАй бұрын

    ማሻአላህ ስራአትህን ና ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93182 ай бұрын

    ቸሩ እኮ ለወዶች አሪያ የሚሆን ነው ማሪያምን ኮራሁብህ

  • @hayatmohamed8193

    @hayatmohamed8193

    2 ай бұрын

    ሁሌ ፕራንክ ሲደረግ ውበቱ ይወጣል

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    Ай бұрын

    በጣምምምም በጣምምምም ከድሮጀምሮ እከታተለዋለው ለሴትልጅ ያለው ክብር ና እድትሸፍፈን ሚወደው ነገር በጣምነው ምወደው ማከብረውው ክበርልኝ የኔ ወድም ወዶችዬዬዬዬ ከዚሕ ወድማችሁሁሁ ተማሩሩሩ

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    Ай бұрын

    በጣምምምም በጣምምምም ከድሮጀምሮ እከታተለዋለው ለሴትልጅ ያለው ክብር ና እድትሸፍፈን ሚወደው ነገር በጣምነው ምወደው ማከብረውው ክበርልኝ የኔ ወድም ወዶችዬዬዬዬ ከዚሕ ወድማችሁሁሁ ተማሩሩሩ

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk2 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @alemhi8570
    @alemhi85702 ай бұрын

    ወይኔ ስወድሽ የኔ ቀጮ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63042 ай бұрын

    ቸሩ ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉ቀጥልበ

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26262 ай бұрын

    Chare gobez wedineh❤❤❤❤

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen2 ай бұрын

    ❤❤❤❤ያለመሳቅ❤አይችልም እኮ❤❤

  • @user-iu9xb4uv6d
    @user-iu9xb4uv6dАй бұрын

    የኔ ማርቻ🥰🥰🥰🥰

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye76002 ай бұрын

    Meron we miss you...

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam17742 ай бұрын

    ወይኔ ቸሬ ተናዳጅነኸ ጉድሽ ሥትጋቡ😢😢😢

  • @blessedhope7956
    @blessedhope79562 ай бұрын

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @Adu2002Ta
    @Adu2002Ta10 сағат бұрын

    እኔ ኣልተመቸኝም እሱ ኣደለ እንዴ ምያይሸ ኣንሸ ኮ ኣይደለም ምታይው እውነት ነው ቸሩ ኮ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068Ай бұрын

    አንተ እኮ ሰታብድ ሌላ ሰታሰብ ሌላ የሁለት አለም ስው ቸሩ ይህ ሱሪ አጭር ልብስ አለባበስ ላይ ያአለህ አስተሳሰብ ይለያል ጎበዝ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85082 ай бұрын

    ወንድ ማለት እንደዚህ ነው ❤❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903Ай бұрын

    የለበሽዉም ከመጀመሪያዉአይሻል

  • @user-yl8cc2bb9q
    @user-yl8cc2bb9q2 ай бұрын

    የኔ ውድ

  • @user-rd5sf1dw5y
    @user-rd5sf1dw5y2 ай бұрын

    መጃጃል በቃ አለዉ አያትኮ ምን ልዩነት አለው

  • @asnakulemma7286
    @asnakulemma72862 ай бұрын

    Cheru mirxi sewu

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl2 ай бұрын

    እውነቱን ነው ሴት ልጅ እንደዚህ ተገላልጣ በጣም ነው የሚስጠላው ቸሩ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g2 ай бұрын

    ውይ ቼሬ

  • @user-xp7sx5fq3e
    @user-xp7sx5fq3e2 ай бұрын

    ረወላሂ ምንያናድደኛል ሙዝዝየሚልሠው ኤጭ ይሄ ፖራክተብሎነው አቁዚበላህ

  • @user-rg1ks1jy1i
    @user-rg1ks1jy1i2 ай бұрын

    ቸሩ በጣም ደስ ብሎኛል አለባበስ ቁጥጥር ደስ ስል

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye76002 ай бұрын

    Give time to Meri ok

  • @user-dg8xf9zi1x
    @user-dg8xf9zi1x2 ай бұрын

    ስልባቦት አለ😂😂😂😂😂😂😂እዉነትነዉ. ስእል ነዉ የምመስለዉ😂😂😂😂

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl2 ай бұрын

    ካናዳውን አልቀረም እንደ???

  • @mqidyitub
    @mqidyitub2 ай бұрын

    ቸሩ ዋውው🎉🎉

  • @seidtube3751
    @seidtube37512 ай бұрын

    አንድ ጓደኛ ነበረችው እደዝች የምታረገው የት ሄደች ቢጋቡ እያልኩ ነበር ይችን አድስ ነው ያየሗት

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii2 ай бұрын

    Gobaz charee 😍😍😍🙏

  • @user-lk8uc5rg5p
    @user-lk8uc5rg5p2 ай бұрын

    Weyene cheru tsenatun yeseteh asabedecheh hetsan nech

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8o2 ай бұрын

    ጎበዝ ቸሬ በርታ

  • @user-dm9ee7bg1k
    @user-dm9ee7bg1k2 ай бұрын

    ጀግና ነህ የምር

  • @AyantuDida
    @AyantuDida2 ай бұрын

    Gobaz charee😘😘😘

  • @tadelaendigo3422
    @tadelaendigo34222 ай бұрын

    አይይይ እራቁትሽን አብራቹ ብትሄዱ ይሻል ነበር ጭራሽ ለፐራክ ተብሎ ጭራሽ ሚዲያ ላይ ሁሉም ይወቁልኝ ውይ 😢😢😢

  • @AlmiAlmu-nc1hn
    @AlmiAlmu-nc1hn2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube2 ай бұрын

    አህለን ምርጥ ጥዶች

  • @user-bw8xq8ym8t
    @user-bw8xq8ym8t2 ай бұрын

    ሀይ ፒስ

  • @baharutesema
    @baharutesema2 ай бұрын

    የመር.ጀግናነህ

  • @user-cs3ks6rz6u
    @user-cs3ks6rz6u2 ай бұрын

    ቸሪኮ ኣስተዋይ ነህኮ

  • @user-hq6sx7wx2g
    @user-hq6sx7wx2g2 ай бұрын

    ሰዎደቹ እከታታለዉ ኮሞቱ ግን የማጀማራዬ ነዉ ❤❤

  • @user-rc6bn8ny5v
    @user-rc6bn8ny5v2 ай бұрын

    Selebabot alalem

  • @user-ic5vw2kq8e
    @user-ic5vw2kq8e2 ай бұрын

    ቸሩ.ጎበዚ.ያሴት.ልጅ.ክብሩ.ራጅም.ልብስ.ነው

  • @user-rt1mj1zv3u
    @user-rt1mj1zv3u2 ай бұрын

    ቲሽ መለመኛ አሁንስ በተዘጋ የሌዝቢያን ቁምጣ መሰልጠናቹ ነው

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate51202 ай бұрын

    ኧረ ቸሩ ፍቅረኛ መያዝን አላወኩም ነበረ ዋውውው ደስ ብሎኛል አንቺ ደግሞ ቀጫጫ ቀምስ ልበሽ😂😂😂😂

  • @SikoSalo-qb5ed
    @SikoSalo-qb5edАй бұрын

    ግምጭጭ አትበይ ፕራንክ ብቻ ነው የአች አይዲያ ቱ ሰርፕራይዝ አድርገው ስጦታ ስጭው ደስ እሚያስብል ነገር መስራት አትችልም ማለት ነው እምሰሪው ፕራንክ ሁሉ ደስ አይልም ገገማ አትሁኝ

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa2 ай бұрын

    ደነዝ በዛሬውቀን ትጃጃያለሽ ቆሻሻጌታችን ለእኛ ስንት መሳውትእየከፋለ😢😢

  • @user-xl4yo6on7d

    @user-xl4yo6on7d

    2 ай бұрын

    😭😭😭😭

  • @user-bo6pc7fs7i
    @user-bo6pc7fs7i2 ай бұрын

    Yichi, yemeselech, lGi, sdetn, endathed, egha, endet, endemereren, bayesh, artesh, tekemechi

  • @almaztesfaye7600
    @almaztesfaye76002 ай бұрын

    መሪዬ ጠፋሽ እኮ አረ please

  • @user-bs8dv1sc2j
    @user-bs8dv1sc2j2 ай бұрын

    ቸሬ ትክክል ሴትልጅ ዉበቷ ቀሚሥ ነዉ❤❤❤❤

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17652 ай бұрын

    ሞዴል ነች እንዴ❤❤

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2h2 ай бұрын

    Ehen liji asebedechu ichi liji are meri tiy😢

  • @tayitutube891
    @tayitutube8912 ай бұрын

    Charu malkam sawu

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g2 ай бұрын

    እኔምለዉ አሜሪኮስናፈቀቺኝ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi95382 ай бұрын

    ንኪው ተመቸኝ ቸሩ😂😂

  • @mdna1067
    @mdna1067Ай бұрын

    ቸሩ😂😂😂😂😂😂

  • @ShemsuAsfa
    @ShemsuAsfa2 ай бұрын

    አንቺ ልጅ ዛሬማ አሳበድሺው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA2 ай бұрын

    ቸሩ አንደኛ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube75872 ай бұрын

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒሮጂም

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd2 ай бұрын

    የወዶች በላይ ቸሬ

Келесі