የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 16 August 2023

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 615

  • @user-vf2tt5nk1j
    @user-vf2tt5nk1j2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን❤ ጌታ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝ🙏ቤቴንም ባርክልኝ

  • @user-bs2mt2sy8u
    @user-bs2mt2sy8u9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንያርዝምልን ተስፋመንግስተሰማያት ያውርስልን።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po9 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጌታሆይ የልቤን ብርሃን አብራ 😭

  • @user-wg9du2nx6n
    @user-wg9du2nx6n8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላካች መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ምህረቱን እንደቸርቱ ያብዛልን ይቅርተህን ስጠን 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-me6nd8pv4y
    @user-me6nd8pv4y9 ай бұрын

    እግዛብሂር ይመስገን ❤❤መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almasahmad5494
    @almasahmad54949 ай бұрын

    አሜንንን፡ፈጣሪያቺን፡ልቦናቺንን፡አፅዳልን፡መጪውን፡ዘመን፡ቡሩህ፡አርግልን

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj9 ай бұрын

    በጣም በጣም ብርቱ ጠንካራ ትሁት ጎበዝ ጀግና አዋቂ ምንብዬ እንደማመሰግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል ሁልግዜ። ጌታ ይሙላልህ ጠንክረህ አጠንክረህኛል በርታልኝ የእውቀት አባት ነህ ጌታ ሰዎችን እንድታስተምር ከአለም ላይ አንተን ብቻ መርጦሀል ብዬ ነው የምገልፅህ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነበቤተሰቦችህ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማኝ አሜን አሜን አሜን።

  • @user-qt5fn2bx4e

    @user-qt5fn2bx4e

    9 ай бұрын

    አንተን ብቻ አይባልም አሉ ብዙ አባቶች እናቶች ግን መምህራችንም ከቡዙ ፈተና የተረጋጋሁበት ክፍት ሲለኝ አዳምጨ የምጽናናበት ድንቅ አባት ናቸው ግን አንተ ብቻ ስንል መፍረድ እንዳይሆንብን?

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @salamrita2646
    @salamrita26469 ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @armeadane3697
    @armeadane36978 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @HelenKuwait
    @HelenKuwait9 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68139 ай бұрын

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!💒

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx9 ай бұрын

    አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን አሜን 👏🕊

  • @kwkw2678
    @kwkw26789 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃላሂይወት ያሠማልን ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZarfiRak
    @ZarfiRak9 ай бұрын

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤ ቃል ህይወት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @AaBb-wg9wr
    @AaBb-wg9wr8 ай бұрын

    አሜን በእውነቱ ይሁን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i9 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o4 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን የልቤን ብርሀን አብራልን አምላክ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን አሜን❤❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95529 ай бұрын

    አሜን(3)እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres46689 ай бұрын

    😭አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን🤲 🙏ጌታ ሆይ እናመሠግንሀለን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua39269 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤🤲🤲🤲

  • @nihbig3509
    @nihbig35099 ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ኣባታችን ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን ያኣገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe6 ай бұрын

    አቤቱ ጌታየ ልባና የን አብራልኝ😢😢😢😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98938 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አሜን በቅዱስ ስምህ በመንፈስ ቅዱስ ትባርከን ዘንድ እንማፀንሃለን አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንቃል ህይወት ያሰማልን መምህርየ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abebashanbese8977

    @abebashanbese8977

    6 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @abebashanbese8977

    @abebashanbese8977

    6 ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @raselmrr539
    @raselmrr5394 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ የልቦናችነን መሻት ፈፅምልን እደኃጣታችን ሳይሆን እደምረትሆ ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c9 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን 🤲🤲😢😢😢😢💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu24389 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልዑል ሀያል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ለመምህራችንም ቃለሒወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው!!!!!!

  • @Flavio130

    @Flavio130

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeslaneshOkomo

    @TeslaneshOkomo

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11379 ай бұрын

    መምህር ቃል ሕዉሃት ይስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam13235 ай бұрын

    መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልል ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ሥላሴ ❤

  • @zeybaahmad512
    @zeybaahmad5128 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜነን አሜን ቃለሂወት ያሰማል❤❤❤

  • @user-ni9ho7fi6o
    @user-ni9ho7fi6o6 ай бұрын

    አሜን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ይደረግልን የአብረሐም የይሣቅ የያቆብ ናየእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት የፃድቃን የሠማዕታት ፀሎት አይለየን ሟርተኛን ጠንቋይን አሥማተኛን አምላክ ያጥፋልን አሜን

  • @user-ue1ft8mk2r
    @user-ue1ft8mk2r2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r2 ай бұрын

    ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚኣብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት የሥምዓልና ረቡኒ🕊

  • @AyneyWerku
    @AyneyWerku5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንየድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የልባችንን ብርሃን ክፈትልን💕🙏💕

  • @MalakMalak-ew9fi
    @MalakMalak-ew9fi9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል

  • @user-cv3yq6hp5h
    @user-cv3yq6hp5h2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይለኛል ሳዳምጥ 🙏🙏🙏

  • @EmebetBantalem
    @EmebetBantalem9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናልን

  • @user-hd3fd7ce6k
    @user-hd3fd7ce6k3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለን እኛ የምንሰራውን አናቅምና አቤቱ ጌታዬ በቸርነት አስበን 🙏❤❤

  • @tagiashito9348
    @tagiashito93489 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚእብሕር ይመሰገን👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚👝👝👝💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @zelekafeleke5271
    @zelekafeleke52718 ай бұрын

    አቤት የዛሬዉ ቀኔ እንዴት የተባረከ ነዉ ምክኒያቱም እስከዛሬ የማነበዉ ሁሉ የሚያሰጨንቅ ምድራዊና ዐለማዊ ብቻ ነበረ የዛረዉ ግንመንፈሳዊና ሰማያዊ ህይወትን ሰለሚያንጽ ደሰ አለኝ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጣት የቆሸሹ ልጂህ ማረኝ ይቅር በለኝ መምህረ በፆሎት አሱቡኝ ደካማ ልጃችሁ ወለተ ማረያም 😢😢😢ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ❤❤

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን መምህራችን 🙏

  • @yeshiikuru8553

    @yeshiikuru8553

    5 ай бұрын

    Amen amen amen😢🙏🙏

  • @abcddcba875
    @abcddcba8754 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98939 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ተሰምቶ የማይጠገበውን ምሕረቱን ቸርነቱን ጥበቃው ስጦታው ለመንገዳችን ብርሃን ለሆነው ለደጉ አባታችን የእግዚአብሔርን ምስጋና በእንዲህ ዓይነት ድንቅ በሆነ አቀራረብ ምስጋና እኛን ስለመምትመግቡን፣ ስለምትጸልዩልን፣ ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር አምላክ ከነመላ ቤተሰብዎ በእድሜ በበረከት በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም እናመሰግንሃለን❤🙏 መንገዳችን ሁሌም ከአንተ ጋር እንዲሆን ትረዳን ዘንድ እንማፀንሃለን❤🙏 ከሚያሰናክለን ከሚያደናቅፈን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ አንለምንሃለን ተመስገን ለዘላለሙ አሜን❤🙏 አገራችንን ሰላም ታደርግልን ዘንድ ዘወትር እንለምንሃለን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru54346 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤🙏❤👏👏👏👏👏😥😥😥😥

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p9 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @user-ln4vq6is3y
    @user-ln4vq6is3y6 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ አለ ማመኔን እርዳው ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94377 ай бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህርችን ጸጋዉን የብዘልንሕ ሀገራችንን ይጠብቅልን ይመልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aduyelij7372
    @aduyelij73725 ай бұрын

    እንደብድሌ ሳይሆን እንድ ችርንትህ ይሁንልኝ ይድርግልኝ አሜን ❤

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp6 ай бұрын

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲🙏🙏🙏 ቃለ ህይ ወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አሥበኝ 😢😢😢😢

  • @user-kf1wm2hm1j
    @user-kf1wm2hm1j9 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፡ፆሎታችን፡ይቀበለን፡አምላካችን

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በተስቦችን አንተ ጠብቅልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @appleuae1098
    @appleuae10987 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ከመአቱ አድነን አሜን አሜን

  • @fantahunligaba6173
    @fantahunligaba61736 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኡኡኡፍ እንዴት ውስጤ ሰላም እንደገባ

  • @user-dz1rd3vy1p
    @user-dz1rd3vy1p6 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏

  • @user-xe6ki1fd7g
    @user-xe6ki1fd7g6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን ም መምህረችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki18178 ай бұрын

    አሜን❤️💕🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu78504 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe4 ай бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን 🙏😍😍❤❤❤❤

  • @makifamilies1730
    @makifamilies17309 ай бұрын

    ወንድሜ በ ልቤ ውስጥ ያለውን ሁሉ አንደበት ሆንህ ትነግረኛለህ አብዝቶ ፀጋውንና ጥበብ አግዛብሔር ያድልህ አሜን

  • @kerenmelesse256

    @kerenmelesse256

    8 ай бұрын

    אמן אמן אמא🙏🙏🙏🙏

  • @almanal7784
    @almanal77849 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥹🙏

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h9 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ጌታ ሆይ ወዳተ መልሰኝ ኢች አለም ከቱ መሆናን እያሰብኩኝ መልካም ነገርን እዳደርግ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ አባት ሆይ መምህራችን እባክህ የጸሎት መፅሐፍ አሳትምልን ✝️

  • @salealhosani1206
    @salealhosani12066 ай бұрын

    አሜንንአሜንንአሜንን ቃልህይዉትያስማልነ አባታችን በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ በላችሁ አባየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebech352
    @abebech3529 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️አሜን

  • @user-yq6yn7nc3d
    @user-yq6yn7nc3d7 ай бұрын

    አቤቱ የምናረገዉን አናዉቅምና ይቅር በለን ጌታሖይ😢😢

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru1379 ай бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu1354 ай бұрын

    Amen Amen Amen lehulachen khy Abatachen ❤❤❤❤❤

  • @NancyAssaf-jc9no
    @NancyAssaf-jc9no3 ай бұрын

    አሜን 🤲አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😭😭

  • @romanasefa3989
    @romanasefa39899 ай бұрын

    ጣፋጭ የሁነ አነደበት ፀጋውን የብዛልህ

  • @enlam3212
    @enlam32129 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @user-lj2xn9mp9g
    @user-lj2xn9mp9gАй бұрын

    ክብርለመዳኒአለም አንተእንደፍቃድሕአኑረኝፀሎቴንምሥማ አሜን🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ተሰምቶ የማይጠገብ ለልዑል እግዚአብሔር የምስጋና ጸሎት ❤🙏ለልዑል እግዚአብሔር ለልጁ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ውዳሴ ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew44638 ай бұрын

    አባዬ ለኔ ሰላም ትሰጠኛለህ ውስጤኤ እፎይ እላለሁ በቃ ሰላሜነህ

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd5 ай бұрын

    አሜን አምላኬ ሆይ ይቅታና ምህረትህ አይለየኝ

  • @DjdjjDj-ov9hu
    @DjdjjDj-ov9hu3 ай бұрын

    ተመሠገን ተመሠገንተመሠገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina5609 ай бұрын

    ✝️ቃለህይወትን ያሰማልን✝️ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @alemalem8710
    @alemalem87109 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን❤

  • @ccu3907
    @ccu39078 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ከመአቱ ሁሉ አድነን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kerenmelesse256

    @kerenmelesse256

    8 ай бұрын

    אמן אמן אמן🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merontilahun8729
    @merontilahun87296 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ አባቴ 🙏🙏🙏💒❤️❤️👈😭😭

  • @yalemworek
    @yalemworek4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahanatebeje7135
    @hanahanatebeje71352 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abeba3977
    @abeba39773 ай бұрын

    ❤❤Amenn. ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርክልን ዋዋዋ!

  • @saragashaw8879
    @saragashaw88793 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 ልብን ያሳርፋል ❣️🥺

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe6 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤🎉🎉🎉

  • @user-bs3xm1tt6b
    @user-bs3xm1tt6b2 ай бұрын

    ተመስገን አመሰግንሃለው 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yodithailu1701
    @yodithailu17017 ай бұрын

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin38664 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ፀጋው ያብዛልክ መምህራችን

  • @aliali3438
    @aliali34384 ай бұрын

    አሜን፣ቃለ፣ሂወት፣ያሠማልን፣አቤቱ፣ማርን፣ይቅር፣በልን፣😢😢😢😢❤❤

  • @user-kf8gi4wg5c
    @user-kf8gi4wg5c9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @wubalembekele524
    @wubalembekele5246 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተጨንቄአለሁና ድረስልኝ በዚ ፀሎተ ህሊና አፅናናኝ በልቦናዬ አሳድርብኝ ለወንድማችንም ፀጋ አብዛለት

  • @ageryerda7677
    @ageryerda76777 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98936 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቀኑን በሰላም አውለህ ለሊቱን በሰላም አንግተህ ይህን የምስጋና ጸሎት ስላሰማኸን ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 አምላኬ🙏ሁሌም አለሁ ብለህ ከፊታችን ቀድመህ ስለምትገኝልን እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን አሜን❤🙏ይህን የመሰለ ተሰምቶ የማይጠገብ የምስጋና ጸሎት ስለሚያሰመን እናመሰግናለን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @mamimami1739
    @mamimami17396 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzneshmokoninih915
    @buzneshmokoninih9157 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

Келесі