የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota

የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota

Пікірлер: 374

  • @masresham
    @masresham2 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። ለረጅም ጊዜ ሴኔ ጎልጎታን ለጠየቃችሁኝ እነሆ በጊዜው ቀርቧል መልካም ሰንበት።

  • @user-db5oq5nv5r

    @user-db5oq5nv5r

    2 жыл бұрын

    እነኳን አብሮ አደረሰን

  • @ayinalemayinalem1691

    @ayinalemayinalem1691

    2 жыл бұрын

    kale hiweten yasemalen ke leb enamesegnalen

  • @emuugirma9913

    @emuugirma9913

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-pb9iw9zq4s

    @user-pb9iw9zq4s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pb9iw9zq4s

    @user-pb9iw9zq4s

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    በደሌን ሳስብ በእመቤቴ ፀሎት እፅናናለው ስለቃሉ ይምርኛል😢 ጌታ የታመነ አምላክ ነው ሁላችንንም ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hf3qp4oy1m
    @user-hf3qp4oy1m2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ልመነዋ አይለዬን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አደረሰን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም ለህንፀታ ቤተክርስቲያን (በአራቱም አቅጣጫ ቤተክርስቲያን እንድትታነፅ ፈቃዱ የሆነው) ሠኔ 20, 21 የእመቤታችን በአል በሠላም አደረሰን ። Masresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @habtamutilahun9385
    @habtamutilahun93852 ай бұрын

    ድንግል ሆይ! በተሰጠሽ ቃል ኪዳን እኛን የአስራት ልጆችሽን ከዝንዶው ጠብቂን!

  • @hffgtt9869
    @hffgtt98692 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመስግናለን ክብር ምስጋና ይድረሳት እምቤቴ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema77572 жыл бұрын

    ጽጌ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ እየሩሳሌም ያውረሰልን🙏የሰማነውን ቃለ በልቦናች ሰሌዳ ይፃፍልን🙏የሰንበት በረከት ይካፍልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏 እትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለንሰሐ ሞት አብቃኝ🙏

  • @user-tv2kk9hr8i

    @user-tv2kk9hr8i

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አድኝን ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሀን አንደበትህን ታጣፍጥልህ

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas24282 жыл бұрын

    Amen amen amen ekanabero hdersn klehewt yasemalen

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q2 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ወላድተ አምላክ በቃል ኪዳንዋ ከኩፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን👏🌹 💐 በእውነት ጸሎት እያደረግኩ በእንቅልፍ በጣምም ተቸግረ ነበርኩ ና ዛሬ ግን እየሰማሁም እያነበቡኩም ደሰሰ ብሎኝ ጨረሸኩት እንቅልፉም የት እንደሀደ በጣም ነው ማመሰግነው ድካማቹ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ❤️

  • @masresham

    @masresham

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @RN-cp5sh
    @RN-cp5shАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራ ችን ፀሎተ መላዕክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት እረደኤት ምል ጃፀሎት ይደርብን አሜን❤❤

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr22092 жыл бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አባታችን በእድመ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እሜቤቴ በዝእለት ልጅሸን ቃል እደገባልሽ ለኛም ምህረትሽ ትሰጥን ዘንድ ቃለ ግብልኝ አሜን ፫

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከት እረድሄቷ በኛ ላይ ይደር ታማልደን ከልጅ ጋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe62162 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እመቤተ ማርያም የነገረኹሽ አደራ እንዳትረሺኝ አሜን፫

  • @AlexA-bn7nf

    @AlexA-bn7nf

    Жыл бұрын

    ነዬነዬነዬ፡ቅደስት፡አገር፡አስራት፡አገርሽን፡እናሕዝብሽንጠብቂንአሜን፣ይሁንልን፡ለዘላለም፣፣፣፣ነዬነይነዬ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45222 жыл бұрын

    ✝️ወላዲተ አምላክ ልጄ እያለች ትጠብቅህ ☝️ ቃል ህይወት ያሰማልን ::ልጄ 🙏ወዳጄ🙏ሆይ ! 😭😭😭✝️

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln

  • @jfd1969
    @jfd19692 жыл бұрын

    እሰይ የልቤ ደረሰ 🌼🌼🌼 ወላዲተ አምላክ በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን በኡነት ፀጋን በረከትን ታድልልን እመ ብዙሃን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse42242 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን አምላኬ ለዚህች ቀን ስላበቃህኝ ከቁጥር ስላላጎደልከኝ አባቴ ተመስገን አምላኬ !!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ጎዶሎይን ሙይልኝ ከአህዛብ መንደር አውጭኝ ከእስራቴ ፍችኝ 🤲🤲🤲🤲😭

  • @habhabshi1119
    @habhabshi11192 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን እመቤታችን በፅኑ ቃልኪዳኗ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር የኔ ልእልት የአማኑኤል እናት አንቺ መንገዴን ጥረጊልኝ🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @saragetahun7648

    @saragetahun7648

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MayaKsa

    @MayaKsa

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @MayaKsa

    @MayaKsa

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @user-cr5bd6mi4q
    @user-cr5bd6mi4q6 ай бұрын

    በደሌን ሳስብበእቤቴ ፀሎቴ እፅናናለው ስለቃሉ ይምርኛል ጌታ የታመነ አምላክ ነው ሁላችንንም ይማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Жыл бұрын

    እመብርሃንዬ በመውጫችን በመግቢያችን በያለንበት ጥበቃሽ አይለየን የጭንቅ አማላጇ ከአንድዬ ልጅሽ አማልጅን ይርቅርታ ምህረትሽ በረከተ ረድኤት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @EndaleGeda

    @EndaleGeda

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የመቤታችን የድንግል ማርያም ልመና ምልጃዋ ይጠብቀን

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem16912 жыл бұрын

    ቃል ህወይት ያስማልን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ክዳንዋ ይጠብቀን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w3 ай бұрын

    የመቤታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @brukeg58
    @brukeg582 жыл бұрын

    ሰላም አደራችሁ የእግዛብሔር ቤተሰቦች መልካም እለተ ሰንበት ለወንድማችን ቃለ ሂወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede9912 жыл бұрын

    እንዴት አረፈዳችሁ የእግዚያብሄር የ ቤተሰቦች

  • @brukeg58

    @brukeg58

    2 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን እህታችን

  • @user-dr6fb6zm2x

    @user-dr6fb6zm2x

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Жыл бұрын

    ድንግል ወላዲተ ኣምላክ ንወድኪ ነጊርኪ ሓጥያተይ ክድምሰሰላይን, ምሓርኒ ምሕረት ኣዚዝለይ.ቢጀካኪ ዝምሕረንን ምስ ፍቁር ወድኪ ዘራክበኒን ዘዕርገለይን የብለን። አሜን አሜን አሜን።

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕯ቃለሂወት ያሰማልን ይሁን ይደረገልን እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለሁ 🕯🙏🙏🙏

  • @hanahani8692
    @hanahani86926 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ዕረዴት በረከቷ ይደርብን ምልጀዎ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @lchielyas3652
    @lchielyas36529 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ህላቺን ጋራ ይህን👏👏👏👏👏

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie31882 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የ እመቤታችን ረዴት በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @messersmessers7202

    @messersmessers7202

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam55932 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ru2qp8vg3u
    @user-ru2qp8vg3u3 ай бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በሰማነዉ ህያው ቅዱስ ቃሉ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን የሰማነዉ በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን 🤲🕊😥

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እምብርሃን እናታችን ከልጅሽ በተቀበልሽ ቃልክዳን እንደጠል በኛ በክርስትያን ልጆች ይውረድብን እመብርሃን እናታችን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውረን ወንድማችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤

  • @user-nl2ih2iz4i
    @user-nl2ih2iz4i3 ай бұрын

    ቃለህይወትያሠማልን፡አሜን፣ማሪያምእናቴጠብቅኝአሜን❤የእግዛአብሄርእናት❤እናቴነሽአማልጂኝ፡አሜን፡አሜን፡አሜን❤መምህራችንምማሪያምትጠብቅልን

  • @appapk5408
    @appapk54082 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን

  • @user-lv9lx3oc1h
    @user-lv9lx3oc1h Жыл бұрын

    የመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን አሜን፫💐💐💐

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi91362 жыл бұрын

    🌿🍀☘️🌱💚🌾እንኩዋን አብሮ አደረሰን🤲🌼🌻💛🌾🙏አሜንእሜንአሜን⛑❤️🎈🌹🌺🥀

  • @mekditube489
    @mekditube48916 күн бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የመቤታችን ፀጋ በረከት በኛ ላይ ይሄን አሜን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube21122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ለmicro second አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @OG0o
    @OG0o7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe10 ай бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡የናቱ፡የናታችን፡ልመነዋ፡ክብራ፡ከህዝበ፡ክርሥታንጋር፡ይኑርልን፡አሜን፡3

  • @amsalfaisal3200
    @amsalfaisal320011 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun35559 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እመ ብርሃን ሆይ አማልጂን አስታርቂን ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከእየሱስ ክርስቶስ 😭😭😭✝️🕯️🤲🕊️🕊️🕊️

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun83338 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ንወድኪ ነጊርኪ አድሕንና።

  • @almasa6055
    @almasa60559 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅስት ማሪያም የጌታየ እናት ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለድንግል ማሪያ ልመናሽና ፆሎትሽ አይለየን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2hАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን በቃልኪዳኗ ትጠብቀን ❤❤❤

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi91362 жыл бұрын

    🍀ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ጠብቆ ያቆይልን🕊🕊🕊

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23862 ай бұрын

    .አባታችን ልደታ ለማርያም ❤❤❤❤የፍቅርና የሠላም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን ፀጋወን ታብዛለወት በተለይ ለስደተኞች በጣም ትልቅ ፀሎት ነዉ ያቀረቡልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores6794 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልመናዋ በረከትዋ እና ረድኤ ቷ ከኛ ጋር ይደር. ከልጅዋ ታማልደን. ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ን ፈጣሪ አምላክ

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched45735 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመብዙሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ እናቴ እመቤቴ በስደት ያልነውን ልጆችሽን አንቺ ጠብቂን❤❤❤

  • @milenamehari2256

    @milenamehari2256

    5 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @Beti721
    @Beti7217 ай бұрын

    አሜንንን 🤲 አሜንንን 🤲 አሜንንን 🤲 ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya72902 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fq7fg5jw5n
    @user-fq7fg5jw5n Жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የእኛመፅናኛ😭😭

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig78182 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube19302 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @hiwotehiw897
    @hiwotehiw8972 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen kal hiwot yesamalen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN AMEN yembetachen melija tebekawa ayileyen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤩💚💛❤🤲🌻

  • @wasli8257
    @wasli82572 жыл бұрын

    አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቅኝ ቅድስት ሆይ አማላጅነትሽ በረከትሽ ረዲኤትሽ አይለየን ጠብቅኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ታደግያት አደራሽ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @alamark1631
    @alamark16319 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest3 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋው ያባዛሉተ የኔ አባቴ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g3 ай бұрын

    አሜነ አሜን አሜን ቃለህይወተ ያሰማልን መንገሰተ ሰመአተን የቐወነሰረሰልን❤❤❤❤

  • @user-jv9su6dm1i
    @user-jv9su6dm1i2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በኡነት ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን💔💔💔

  • @birihaile3134
    @birihaile31342 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @alemsehay9584
    @alemsehay95846 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን💚💛❤️🙏🙏🙏ቃለህይወትያሰማልን ለንስሀሞትአብቃን አገራችንንሰላምአድርግልን😭😭😭😭

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam372 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ አይለየኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @chaltutaganu1385
    @chaltutaganu13852 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @asfd5967
    @asfd59672 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus63142 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde749211 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @selamselam2510
    @selamselam25102 жыл бұрын

    Amen Amen kale hiwet yasemalen

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Жыл бұрын

    ድንግል ወላዲተ አምላክ ለልጅሽ ነግረሽ ክድያብሎስ የሚታዩና የማይታዩ ሓይማኖታችን የሚያቀይሩ።በሃይማኖታችን በፈጣርያችን እምነት እንድንጰና ሓይልና መንፈስቅዱስ ስጠን።ዕድሜና ጤና ሰላም ስጠን።ስጋ ለበስ ስለሆን ሓጥያታችን ደምሥልን ደምሥስልን።ጦርነት ኣስቆምልን፡ሓይሎች ነው ብለው ልሕዝብ የሚያስፈራሩ የሚገድሉ።በእግራቸው በእጃቻው ያዝልን።ሁሉ በእጅህ ነውና ዝም ብለህ አታየን።አድነን ፈጣርያችን።ወላዲተ አምላክ ልልጅች ንገሪልን ኽሁሉ ችግር እንዲያድነን። አሜን አሜን አሜን።

  • @mariyamenate5374
    @mariyamenate53742 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @enatneguse2786
    @enatneguse27862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kl1he6oe9q
    @user-kl1he6oe9q Жыл бұрын

    ስላም ለናንተ ይሁም የእግዚአብሔር ቤተስቧች እባካችው ፀሎት ላይ ማስታወቄያ በመሃሉ አታስገቡ ጥሩ አይደለም ስለምታስተላልፉልን ትምህርትም ፀሎትም ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z2 жыл бұрын

    አሜን ይሁን ይደረግልን መምህርየ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልን በእውንት

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme79972 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ያስማልን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss75422 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️😍❤️❤️

  • @MeseretBest
    @MeseretBest4 ай бұрын

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹♥️♥️♥️🥰🌷♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የገባውልሽን ቃልኪዳን እንዳለነሳሽ አማንዬ ብዬ በራሴ ማልሁልሽ አገራችንን ስለናትህ ብለህ ማራት

  • @workensali2207
    @workensali220711 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @__-sm5tf
    @__-sm5tf11 ай бұрын

    ❤በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ታብዛልህ የፍቅር እናት ፍቅሯን አማላጂነቷን ከህዝብ ክርስቲያን ይሁን አሜን❤

  • @user-xe3zj9gf4q
    @user-xe3zj9gf4q3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c3 ай бұрын

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን

  • @Salam-dx3rn
    @Salam-dx3rnАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤

Келесі