የማይጠገቡ መዝሙራት። እጅግ ድንቅ!! ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ቃልህና ኑሮዬ።

Пікірлер: 376

  • @alemlanchitilahun9748
    @alemlanchitilahun97484 жыл бұрын

    መምህራችን እጅግ በጣም ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ሁሌም ከትምህርትህም ሆነ ከዝማሬህ የእምነት ትምህርት ወይም የህይወት ትምህርት ብቻ አይደለም የምማረው መረጋጋትን እርጋታን አያለሁ እማራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መረጋጋት ከፈጣሪ ነው ሁላችንም እንድናስተውልና በህይወታችን እንድንረጋጋ የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን!

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew28882 жыл бұрын

    ስናፍቀኝ እቃትታለሁላይህ እመኞለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙሩ ስሰማ ከሁሉ ነገር ያስደስተኞል ተመሰገን እግዚአብሔር አምላክ።

  • @rethakwt5123
    @rethakwt51234 жыл бұрын

    Amen amen amen kale wewyt yasemalen

  • @MekoTBahta
    @MekoTBahta4 жыл бұрын

    ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆኔ በጣም ልብ ይቀሰቅሰል እግዚአብሄር ይባርክክ

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij86334 жыл бұрын

    ዝም ብዬ እግዚአብሔርን ተስፋ አደርጋለሁ አየዋለው ተራው ይነሳል በትግስቱ😭😭😭

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk3 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ተመስገን እግዚአብሔር ለማመስገን ስለ አረከኝ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l4 жыл бұрын

    እፎይ እንዴት ደስስስ ይላል እናትና ልጅ ሲወደሱ በእዉነት ልብ ሰርስሮ የሚገባ እንደ መዶሻ የሚያደቅ ፊትን በእንባ የሚያጥብ መዝሙር

  • @freweniteshome502

    @freweniteshome502

    3 жыл бұрын

    Ashy sh amt nurlen

  • @azebbahta8532

    @azebbahta8532

    3 жыл бұрын

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo85654 жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው እንደዝ ምስጋና ለእግዝአብሔር ማገልገል መምህራችን ፈጣሪ የማትሰላ ዕድመ ይስጥልን ዝማሬ መልእክት ያሰማችን

  • @chemerutemsgen4219

    @chemerutemsgen4219

    3 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ በጌታ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay49744 жыл бұрын

    መዝሙሩ ለኔ ነው ልብ የሚነካ መዝሙር ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r4 жыл бұрын

    የኔ አባት መጣክልን አሹዬ ገና ልሰማው ነው መዝሙሩን ደስ ብሎኛል ስላካፈልከን እስኪ ልፅናናበት መዝሙሮችክ እኮ ነብስ ይዘራሉ ዘርክ ይብዛ የኔ አባት ኑ የተዋህዶ ልጆች እንፅናና

  • @tmsgnamlake7349

    @tmsgnamlake7349

    4 жыл бұрын

    እውነትሽ ነው እህቴ

  • @liyab3730

    @liyab3730

    4 жыл бұрын

    😘Unet nw 😘

  • @yaredurge4420

    @yaredurge4420

    4 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል እህቴ በጣም

  • @rishanrussom5807

    @rishanrussom5807

    4 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @himanhabte8430

    @himanhabte8430

    4 жыл бұрын

    Amen true very touching may God bless him and his family I🙏

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete4 жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላይክት ያስማልን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 😢😢😢😢😢😢😢😭🙏🌻🌻

  • @batlhameafwarek6699
    @batlhameafwarek66992 жыл бұрын

    እግዚብሄር ዘመንህን ያለምልመው እድሜይሰጥልን

  • @muluyebirhanu4391
    @muluyebirhanu43914 жыл бұрын

    ዘማሪ አሸናፊ ጌታ እድሜህን ያርዝመው በምትሰጣቸው ትምህርቶች መንፈሴ ተረጋግተዋል ምትሰጣቸው ትምህርቶች ለኦርቶዶክሳውያን አስፈላጊ ናቸው::

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13654 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጨርሼ ሰማሁት ሁሉንም በጣም ደሰ ብሎኛል ልዑል ሐምላክ ይመስገን የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍሬ ክብሩ መ ምህራችን ልዬ ጣህም ያለው የልብ ፈውሰ የሁነ መዝሙር ነው እመ ሐምላክ ትባርህ እ/ግ ሐምላክ በሞገሰ ያኖርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰቱን ያውርሰልን ........አሜን

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema3 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን።

  • @freyoni669
    @freyoni6694 жыл бұрын

    Ejeg betam Arif mezmur new bsemaw bsemaw letgbew Alechalkum ezabher ybarkh Asuye

  • @m.drobit6057
    @m.drobit60574 жыл бұрын

    አሜን፫ ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በእዉነት መምህራችን ስብከትህም መዝሙርህም በባዕድ ሀገር መጽናኛ ሁኖኛል የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @ethio2280
    @ethio22804 жыл бұрын

    ልቤን ያረሰረስው መዝሙር ተባረክ በብዙ

  • @yektehilue2556
    @yektehilue25563 жыл бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት የማይጠገብ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l4 жыл бұрын

    ድንቅ መዝሙር እሰይ ኦርቶዶከስ መሆኔ እፎይይይይይይይይይይይይ

  • @ginegenet8871

    @ginegenet8871

    3 жыл бұрын

    መናፍቅነዉ ተዋድሳነዉ

  • @senaitfesseha4412
    @senaitfesseha44125 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ

  • @user-gs1yi7nn9d
    @user-gs1yi7nn9d4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማለን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 💚💛❤⛪

  • @mulutedla6419
    @mulutedla64193 жыл бұрын

    AMEN Amen Amen Zemari Melakiti Yasemalen Edemena Tena yisteh xegawen yabezaleh

  • @shfd8859
    @shfd88594 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት አጥንት ይሚዘሩ ናቸዉ መዝሙሮች በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ያርዚምልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @misraknigatu9868
    @misraknigatu98683 жыл бұрын

    Be Ewnet yehe mn aynet Metadel new Egzeabher Yemesgen.Mezmuroch bemulu Yeteleyu nachew

  • @jkgj3772
    @jkgj37724 жыл бұрын

    በእውነት የማይጠገብ ልዩ መዝሙር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nahomabuhay6444
    @nahomabuhay64443 жыл бұрын

    Yene abat fetari edmekn yagelglot zemenhn betesebhn yibarklh Mezmurh hulu yaregagagnal🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l4 жыл бұрын

    ሲዝልብኝ ጉልበቴ አንተኮነህ ብርታቴ ሲጠፋብኝ መብራቴ አንተኮነሀ መብራቴ

  • @fikrkebede502

    @fikrkebede502

    4 жыл бұрын

    ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያ

  • @atsadetekekabraham2340
    @atsadetekekabraham23404 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን እግዝአብሄር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selinazsepns545
    @selinazsepns5454 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥልን

  • @yirgalemgedamu8037
    @yirgalemgedamu80374 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን ዕንቁ ነህ አንተ ለተዋህዶ

  • @tizitateferi2451
    @tizitateferi24513 жыл бұрын

    ዝማሬ ቃል ህወት ያሰማልን በጣም ልብ የምነካ መዝሙር መንፈስ የምያይስ ነው 💚💛❤

  • @user-fz1kb4so8i
    @user-fz1kb4so8i4 жыл бұрын

    የኔ አባት መምህራችን እደሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ መዝሙሮቹ እኮ ነብስን ያረካሉ እንዴት ሰላሜ እና ተሰፋየ እንደሚጨምር ልነገራችሁ አልችልም በጣም ነው ደሰ በሎኝ እማዳምጠው ኡኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴው ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሁ ጤና ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜንንንንንን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባትየየየ

  • @godadawebite2360
    @godadawebite23604 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @selammotsa1925

    @selammotsa1925

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከአምላክነቱ ውስት አባትነቱ እማይብህ መስተዋት ስለሰጠኝ አመሰግነው አለሁ እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ያብዛልን ከተወድሶ ከንቱ ይጠብቅልን ሂወትህን ከስሩ አያርቅልን አሜን

  • @tiratdadazeleke5106
    @tiratdadazeleke51064 жыл бұрын

    ዝም ብዬ እግዚያብሔርን አመልካለው አሜን አሜን አሜን

  • @weletegebrielademme954
    @weletegebrielademme9543 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይዕትክ ያስማለን

  • @marierere720
    @marierere7203 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክእት ያሰማል ወንድማችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @prontocell6321
    @prontocell63213 жыл бұрын

    Amen kalehiwoten yasemalen yagelglot zemenwon Egziabher yebark 🤲🤲🤲🤲❤

  • @obsitumotuma5652
    @obsitumotuma56524 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏 elllllllllĺllllllllllllllll Ellĺllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 zemare malekt yasemalen ❤👌

  • @muluabeba4416
    @muluabeba44162 жыл бұрын

    qal hiwot ysemalen kessis yaglglot zmenhn Egzabher ybarkew.

  • @user-zt7zi9ob7h
    @user-zt7zi9ob7h2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @girmatadesse3310
    @girmatadesse33103 жыл бұрын

    ያንተን መዝሙር ስሠማ ውስጤ ፈፀሞ ደስተኛ ያደርገኛል ዝማሪ መላክ ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @kiuregiremakiure3859
    @kiuregiremakiure38594 жыл бұрын

    አግዚኣብሄር ይመስገንአሜን ቃለህይውትንያስማልን🙏🙏 🕊🌿🕊🌿🕊🕊🌿🕊🌿🌱🌱💒💒💒

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አምላክ አሜን መድሃኔዓለም ሀጥያት ይቅር በለኝ አሜን 😢😢😢😢😂😂😂😂😂⛪⛪⛪

  • @tsedaygebrye1847
    @tsedaygebrye18472 жыл бұрын

    ሁሌ በጠዋት ቀኔን የምጀምረው በአንተ እርግት ባለ መዝሙር ነው ውስጤ ግብት ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @saracirs8725
    @saracirs87254 жыл бұрын

    አግዚሐብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ከክፋይጠብቅህ

  • @tiratdadazeleke5106
    @tiratdadazeleke51064 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልኝ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክክ

  • @chimwork4717
    @chimwork47174 жыл бұрын

    አጥትን የሚያለመልም የመላክ ዝማሪ ያሥማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli44444 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መይላክት ያሰማልን

  • @kidisttemesgen6919
    @kidisttemesgen69193 жыл бұрын

    አሜን!!!! ቀሲስ መድሃኒአለም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yeshiyadisu4378
    @yeshiyadisu43784 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማል እልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @werkemelese4557
    @werkemelese45574 жыл бұрын

    አውነት ነው Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-zf7jd6qb7f
    @user-zf7jd6qb7f4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክትን ያስማልንእልልልልልልልልልልልልልል ለእልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልለእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏😓😓😭😭😭😭🙏🙏🙏😭🙏

  • @almazgossa2663

    @almazgossa2663

    4 жыл бұрын

    Ashye menfese bante telewtualamesegnalhu almaz kemi isota

  • @alembrhaneayalew7685
    @alembrhaneayalew76854 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጣልን

  • @kokitube8178
    @kokitube81783 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @sikomandofarmersunion420
    @sikomandofarmersunion4204 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት እንደርሶ አይነት አባቶችን በዘመናችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e2 жыл бұрын

    እግዚኦ እደዚህ ጥርጥ ብሎ የሚሠማ ድምፅ እፍ እድዴ ይሥጥልን መምህራችን እመብርሀን ቤተሠበህን በዘርፋፋው ቀሚሡዋ ሽፍን ታድርግልህ ሀገራችንን ሠላሙን ብዝት ያርግላት

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu13694 жыл бұрын

    በዝምታ መልስ አለ ከጌታ አሜን አሜን አሜን

  • @cell8632

    @cell8632

    4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በእውነት

  • @meherethabtiamarm4368

    @meherethabtiamarm4368

    4 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏 😢😢❤️❤️🙏!!!

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    ዝማሬ ምላአክት ያሰማልን 😢😢😢

  • @jamila8885
    @jamila88854 жыл бұрын

    መዝሙሮችህ ትምህርትህን ህይወት ይዘራሉ ሰማው እንባዬ ይፈሳልእግዝአብሄር ዘመንህ ይባርከው

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan33164 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያማልን በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነዉ የሰመዉት በጣም ደስ ይላል የእዉነት

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s4 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን እርዥም እድሜ አባታችን

  • @tibebukassa2348

    @tibebukassa2348

    4 жыл бұрын

    👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃👃

  • @jaffajaffa4401
    @jaffajaffa44014 жыл бұрын

    Kaleh ena nuroye ande adlem getaye!!!!! Yagliglot zmnehen egziabeher yebarkwe

  • @user-kh8gc4ky8k
    @user-kh8gc4ky8k4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🍀🍀🍀

  • @user-id7ty7zv8g
    @user-id7ty7zv8g3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖ ፈጣሪ ይባርክሎት በእውነት የተሰበረ ልብ የሚጠግኑ ድንቅ መዝምሮች ናቸው አይጠገቡም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ተመርጠህ እንጂ መርጠህ አይገኝም አገራችን ይባርክልን ፈጣሪ ⛪🙏🙏🙏🙏

  • @hermonyonas2280
    @hermonyonas2280 Жыл бұрын

    They are wonderful songs and poems. May Jesus bless you and increase His grace

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j3 жыл бұрын

    ቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ናቸው ደስ የሚሉ የንሰሐ መዝራት ናቸው ይበርቱልን

  • @SAADMOUSSAx
    @SAADMOUSSAx4 жыл бұрын

    amen amen amen zemar melaket yasmalen

  • @lydia7654
    @lydia76543 жыл бұрын

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ በዝምታ መልስ አለ ከ ጌታ ፡ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs3 жыл бұрын

    የኛ እንቁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ዛሬ ቀን ሙሉ ያንተ ምግብ የሆነ መዝሙር ስመገብ ነው የዋልኩት

  • @edltigebre5040
    @edltigebre50404 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ganuyeeneng2558
    @ganuyeeneng25584 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zimare melaiktin yasemalin edime betsega yitebikilin

  • @lealemworku6011
    @lealemworku60113 жыл бұрын

    እውነትም የማይጠገቡ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማለን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @jamalantar4863
    @jamalantar48634 жыл бұрын

    እልልልልልል ልልልልልል ዘማሪ መልክትን ያሰማልን

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz23114 жыл бұрын

    Amen amen amen zimar melaktin yasemalin 💓💓⛪⛪😢😢

  • @user-dc2rn6xf4x
    @user-dc2rn6xf4x2 жыл бұрын

    በእውነት መምህሬ ዝማሬ መልእክትን ያአሰማልን አጥንትን የሚለመልሙ መዝሙሮች ናቸው። በእድሜ በፀጋ ያአቆይልን

  • @mahlymiu3275
    @mahlymiu32753 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ይጥልን 🙏🙏

  • @eritrealove7981
    @eritrealove79813 жыл бұрын

    QALEHIWET YASEMALN 🙏🇪🇷 zmare Melaekt yasemaln.

  • @goldbody2836
    @goldbody28363 жыл бұрын

    ዝም ብዬ እግዚአብሔር ተስፍ አደርጋለሁ..

  • @genetabebe3821
    @genetabebe38214 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ በጣም አድናቂዎት ትምርትዋትም መዝሙርም በጣም የሚያበረታተቱ ናቸውና የቃሉ ባለቤት በቤቱ ጸጋውን አብዝቶ ያኑርልን

  • @ninjaraped1776
    @ninjaraped17764 жыл бұрын

    አሜን አሜን በጣም ደስ ይለኛል የእግዚአብሔርን መዝሙር በአንተ ሳዳምጠው ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE4 жыл бұрын

    ቀሲስ መዝሙሮችህ እረጋ ያሉ እና የሚመስጡ ናቸው ቢሆንም አብረን እንድናመሰግን በፅሁፍም ብታደርግልን ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SIMUYEARSEMATUBE

    @SIMUYEARSEMATUBE

    4 жыл бұрын

    ይቅርታ ቀሲስ አንተ እያልኩ ነው የፃፍኩት እግዚአብሔር ያከበረውን ማክበር የክርስቲያን ተግባር ቢሆንም ስፅፍ ተሳስቻለሁና ይቅርታ አንቱ በሚለው ይስተካከልልኝ

  • @mrrolla992
    @mrrolla9922 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikergezu8703
    @fikergezu87034 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን ከነ ቤተሰቦችሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከክርስቶስ የሖነ ፀጋ ይብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @asmarech591
    @asmarech5914 жыл бұрын

    አሜን ድንቅ መዝሙረ እግዛብሔረ እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho5244 жыл бұрын

    Amen amen amen(kalehewt yasmailin)tebarkiln einwdhail kin betsbe❤❤❤

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar17184 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማለክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜ

  • @titadel8181
    @titadel81814 жыл бұрын

    ድንቅ መዝሙር እሰይ ኦርቶዶከስ መሆኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @lealemworku6011
    @lealemworku60113 жыл бұрын

    እውነትም የማይጠንገብ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almightlord1579
    @almightlord15794 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @waeroextremefortnite9737
    @waeroextremefortnite97374 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ቀሢሥ

  • @astera1611
    @astera16114 жыл бұрын

    አሜን ፫ እልልልልልልልልል ቃልሄውት ያስማልን አባ

  • @yordanoshagos3160
    @yordanoshagos31602 жыл бұрын

    bebzu tebarek tsegawn yabzalh wendme yagelglot zemenk ybarek

  • @kwaller6202
    @kwaller62024 жыл бұрын

    Abzto yibarkih....libn yemineku zmarewoch estub esub byalehu.

  • @user-pj9ty1yr6c
    @user-pj9ty1yr6c4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በእውነት ነፍሴ ተርጋጋች ደስም አላት

  • @user-wy4vj8lz1v
    @user-wy4vj8lz1v2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @mikialhagos4148
    @mikialhagos41484 жыл бұрын

    ቀሲስ ዝማረ መላክት ያሰማልን።

  • @samsonwoldetsadik7950
    @samsonwoldetsadik79503 жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን, አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @tsigekidanemariam5505
    @tsigekidanemariam55052 жыл бұрын

    I can't stop listening. Thanks a lot.

Келесі