🔴ለኔ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ማለት...||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||እጅግ ድንቅ ትምህርት||

#ኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_ስብከት
#ሰብስክራይብ
#breaknews
#breakingnews
#ሀገር
#ሊቀ_ካህናት
#ቅዱስ_ሲኖዶስ
#ኦሮምያ
#ethiopian_orthodox_tewahdo
#ኦሮምያ
#ወቅታዊ_ዜናወች
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
#ሊቀ_ሊቃውንት_ዕዝራ_ሐዲስ
#ርእሰ_ገዳማት_ወአድባራት_ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ_ገዳም
#ጎንደር_ሊቃውንት
#ጳጳሳት
#የኤጲስ_ቆጶሳት_ሲመት
#ኢትዮጵያ
#ፈውስ_መንፈሳዊ
#ስምዐ_ኮነ_መልአክ
#ምህረተአብ_አሰፋ

Пікірлер: 422

  • @zerubabela6570
    @zerubabela65704 ай бұрын

    የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ፣ ሆኖም የህኚህን አባት ት/ት ሁሌም በረጋ መንፈስና በሠከነ አህምሮ ሆኜ ነው የማደምጠው። በእውነት ፥ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እንዳላቸው ተረድቻለሁ። ከልብ አመሠግናለሁ አባቴ !! ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝሎዎታለሁ ..... ከብዙ ፍቅር ጋር።

  • @TsehayEthiopian

    @TsehayEthiopian

    4 ай бұрын

    ወደ ቤተ ይመልሳችሁ መስማታችን ብቻ ሳይሆን ተግባራችን ይወስነዋልና ሰምቶ ተረድቶ ወደ ሚዋጣው መመለስ ነው😢😢😢

  • @EldanaSisay-qp3dj

    @EldanaSisay-qp3dj

    3 ай бұрын

    Mnmaletnewu algbagm

  • @user-sp8hl5dx1j

    @user-sp8hl5dx1j

    3 ай бұрын

    መስማት ብቻ ሳይሆን መተግባር ነዉ ዋናው ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልሳቹ❤

  • @BereketgoremsGorems-lp4kj

    @BereketgoremsGorems-lp4kj

    3 ай бұрын

    ።፡።​@@TsehayEthiopian

  • @tarikugebre-mo1gy

    @tarikugebre-mo1gy

    2 ай бұрын

    Ye kidus yared lij nachew kfat ayastemru mewdedh gd ylal

  • @user-pw3vw3kf7i
    @user-pw3vw3kf7i3 ай бұрын

    አባቴ የእሱኦ በረከት ለኛም ይሁንልን አባዬ እድሜና ጤናይስጥልን

  • @tiruyeyilma8482

    @tiruyeyilma8482

    3 ай бұрын

    አሜንንንን

  • @GenetGoshimet
    @GenetGoshimet3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @wudasiezetewahdo5675
    @wudasiezetewahdo5675 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሳውያን የት ናችሁ ኑ! ነፍሳችን እንመግባት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @havinor

    @havinor

    Жыл бұрын

    Ewent new ehite

  • @tenagneteferi7174

    @tenagneteferi7174

    10 ай бұрын

    አዎ

  • @zawdezz3681

    @zawdezz3681

    10 ай бұрын

    እውነት ነው አሜን

  • @bekifatyeenatulij9961

    @bekifatyeenatulij9961

    10 ай бұрын

    😊😊😊😊

  • @user-cm9wz2wl7w

    @user-cm9wz2wl7w

    10 ай бұрын

    🏃‍♂️

  • @SadikEtopia-ki9op
    @SadikEtopia-ki9op10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x6 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይባርካክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditbekele4780

    @yoditbekele4780

    5 ай бұрын

    7:01

  • @user-ek8qn3pj9h
    @user-ek8qn3pj9h6 ай бұрын

    አሜን አሜን,አሜን ቃለህይወት,ያሰማልን,

  • @tsigenile8861
    @tsigenile88615 ай бұрын

    አባቻችን ርዥም እድሜና ይስጥልን ቃላት የለኝም እጅግ ድንቅ ትምህርት እግዛብሄር እንዲረዳኝ አንድ ቀን በጉባኤ በአካል ተገኝቼ የሚስጡትን ትምህርት ለመማር እፅልያሎሁአ አሜን እያልኩ እመኛሎሁ እግዛብሔር ይረዳል

  • @user-lo9zo6ix2k

    @user-lo9zo6ix2k

    2 ай бұрын

    Abate kale hiyewete yasemaleghe

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun7806 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e11 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k6 ай бұрын

    ሰምቸ እኮ አልጠግባቸውም የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን እርዥም እድሜ ይስጥልን

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra14005 ай бұрын

    ቃልዬት ያሰማልን አባታችን

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማል አባታችን በእውነት በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-fy8vg4ib3c
    @user-fy8vg4ib3c5 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ።🙏

  • @memohmo4116
    @memohmo41166 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንን❤❤❤

  • @elsabekele8124
    @elsabekele81247 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.Anbessa4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤

  • @user-lq7gu8ks4m
    @user-lq7gu8ks4m4 ай бұрын

    አባቴእድሜናጤናይስጥልኝ❤❤❤

  • @helengebrehiwot4526
    @helengebrehiwot45263 ай бұрын

    Amen. Amen. Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyougetachew7900
    @nebiyougetachew79007 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @user-fv4bs6hs6f
    @user-fv4bs6hs6f5 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tiruworkgedifew8653
    @tiruworkgedifew8653 Жыл бұрын

    አባ ቃለ ሂዎት ያሰማልን 😘😘😘😘😘

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባተችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa60494 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤

  • @user-wx6zg3su8e
    @user-wx6zg3su8e6 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i4 ай бұрын

    በእውነትአባታችንቃለሂወትያሰማልን

  • @NokiaNokia-xr6zk
    @NokiaNokia-xr6zk3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @destawyimer9285
    @destawyimer92859 ай бұрын

    ቃለሂወትያሰማልን አባታችን

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha2 ай бұрын

    አባቴ ሁሉም መምህር እንደ እርስዎ ጥንቅቅ ያለ ቢሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ እና እኛም ህዝቦቿ ከዚህ የበለጠ እንባረክ ነበር ፤ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @user-jr6jw2lv1z
    @user-jr6jw2lv1z11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይት ያሰማን አሜን አሜን።እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754910 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤

  • @BetelhemAbera-yx5my
    @BetelhemAbera-yx5my6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ይጨምርሎት

  • @ytbarekbrhane
    @ytbarekbrhane19 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት የያሰመማልን ዕግዚአብሄር እድሜ ይስጥልን

  • @ayeleabiyo1671
    @ayeleabiyo167111 ай бұрын

    በእውነት አባታችንለ አሜን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa688511 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @meseibraham6226
    @meseibraham62266 ай бұрын

    አባታችን

  • @sisaygemechu7630
    @sisaygemechu76303 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ll3ds5cc8r
    @user-ll3ds5cc8r11 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏽 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏🏽

  • @HhKkk-gn8xp
    @HhKkk-gn8xp2 ай бұрын

    Amen amen❤❤❤

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh203 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ይስጥልን በድሜ በጤና ያቆይልን ብፁህ አባታችን አሜን፫🙏

  • @zegondertube9991
    @zegondertube9991 Жыл бұрын

    ኑ ኑ ኑ እንማር እንለወጥ!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen41495 ай бұрын

    ለአባታችን ለቆሞስ አባ ገ/ ኪዳን ቃለ ሒይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! ያገልግሎት ዘመናቸውንም ያራዝምልን !!! ራይ የሆንስ ላይ በሚገኝ ማለትም ( የእግዚአብሔርን ቤተ / መቅደስ ውስጡን ለካው !!!) በሚል የእግዚአብሔር ቃል በመነሳት የቃሉን ሚስጥር አበስጥረው ልክ የእጃችን ጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንድሚያጎርሱ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ፈትፍተው አጉርሰውናል ! እርሳቸው የዘሩት ቃል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ ሰላሳና ስልሳ መቶ ያመረ የንስሐ ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን ዘንድ የልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms3 ай бұрын

    አንዱ ከሐዋርያት ናቾው አባታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት በረከት ያወቁ ሐዋርያት ብቻ ናቾው እመ አምላኽ ክብርት ንጽሕት ❤❤❤🇪🇷❤❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-mu9jp8xf8z
    @user-mu9jp8xf8z5 ай бұрын

    Amen Amen Amen KHY... 🙏🙏🙏

  • @wedazenbelqe3940
    @wedazenbelqe394012 күн бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማል እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie53863 ай бұрын

    በመጀመርያ እማይገባኝን እዲገባኝ አድርጎ ይህን እዳዳምጥ የርዳኝን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባየዋ በዉነት በጣም ነዉ እምዉዳችሁ እግዚአብሔር መግስተ ስማያትን ያዋርስልኝ ድቅ ትምርት ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፀታ ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleblane-cw9jl
    @kaleblane-cw9jl3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yibeltal-li5si
    @yibeltal-li5si3 ай бұрын

    The mysterious monk and savior of the Ethiopian young in this era. His Holiness Aba G/ Kidan is the brilliant Apostle of GOD.

  • @MuleBest-sn1yg
    @MuleBest-sn1yg2 ай бұрын

    አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜወትን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምል ❤❤❤❤❤❤❤ተ

  • @InspirationalLaptop-un6il
    @InspirationalLaptop-un6il24 күн бұрын

    አባታችን መጨረሻቸውን መድሀኒያለም ያሳምርልን ፀልዩ

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c2 ай бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን..ቃለህይወት.ያሰማልን..አባታችን...በረከተዎ.ይደርብን.🙏🙏🙏💖💖💖

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale624511 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!

  • @RahelYilma-en2du
    @RahelYilma-en2du11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @genetlemma-hz9cz
    @genetlemma-hz9cz11 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰምልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት።

  • @MelkamieBantihun
    @MelkamieBantihun28 күн бұрын

    እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።

  • @user-dt1qv7ti6k
    @user-dt1qv7ti6k11 ай бұрын

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን :በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld8mz2wv9v
    @user-ld8mz2wv9v2 ай бұрын

    አባታችን የህይወቴ ምግብ ነወት ቃለህይወትን ያሰማልን በረከትወ ይደርብን አሜን

  • @SalamSalam-mw2px
    @SalamSalam-mw2px2 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @att5268
    @att52686 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TigistiitigistiTigistitigisti
    @TigistiitigistiTigistitigisti Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @almaznguse7943
    @almaznguse794311 ай бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem79903 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ አይቅርበለን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝመው ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j3 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉ ነገር ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን❤❤❤

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu886011 ай бұрын

    አባዬ መምህር ገብረ ኪዳን የዘመናችን ወድ እግዚአብሔር መድርሻችን ድልድይ እርጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasileshete1343
    @fasileshete134311 ай бұрын

    ተመስገን

  • @user-im5me2bf3i
    @user-im5me2bf3i3 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @abayabay3382
    @abayabay33825 ай бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በረከተወት ይደርብን አሜን፫

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @memimemo6406
    @memimemo6406 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርኩሎት ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @user-nc5gm7xe1g
    @user-nc5gm7xe1gАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyiNAlemKasie-ip4ze
    @AyiNAlemKasie-ip4ze3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu14159 ай бұрын

    ቃል ሂወት የስመዓልና ክብር አቦና💒🙏🙏🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ። አባታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ። ።ደግሞ ሌላ እምኔት የምልዘንድ ይቅብን እባካችሁ ❕ ክርስቶስ ስለ ሁሉ ሞቷል። ❤ደግሞም መድኃንዓለም 🌍⚖️☮️ ተብሏል!!!!!አሜን አሜን አሜን ስለ በእግዚአብሔር ስም ---የተባረኬ---🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84823 ай бұрын

    አሜንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @Temesgen-rg6jq5jt4p
    @Temesgen-rg6jq5jt4p2 ай бұрын

    አሜን የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14599 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🤗♥️♥️♥️እግዚአብሔር አምላክ አንደበታቸዉ የሚጣፍጥ ዉድ አባት ስለሰጥኸን እናመሰግንሃለን🙏♥️♥️♥️

  • @user-sp8hl5dx1j
    @user-sp8hl5dx1j3 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልንየኔ ኣባት🎉🎉🎉

  • @almazderebe2023
    @almazderebe20237 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለኛም መዳናለም ማስተዎሉን ይስጠን

  • @xssa6895
    @xssa68956 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችንን እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥልን💒❤✝️🙏

  • @user-bo4kr5qd8l
    @user-bo4kr5qd8l2 ай бұрын

    አባታች ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xj3pm1bw3x
    @user-xj3pm1bw3x11 ай бұрын

    ቃለሕይወትንያሰማልን መንግስተሰማያትንያውርስልን

  • @reduasmamaw
    @reduasmamawАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏🙏🙏🙏

  • @temutube2021
    @temutube202110 ай бұрын

    እኔ የነዚህን አባት ትምህርት ስሰማ እደት እራሴን እደምመረምር በጣምነው እሚገርመኝ ሁሌም የሚገርሙ አባትናቸው ቃላት እኳን እስኪያጥረኝነው ማሪያምን አዳአዳድ ሰዎችሲሳደቡዋቸው አለቅሳለሁ😢እውነት እራሳችንን እኳን ዘዎር ብለን አናይም

  • @user-jv7iy3uv8d
    @user-jv7iy3uv8d3 ай бұрын

    ሰላሞ ይብዛ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weinshetlema3153
    @weinshetlema31532 ай бұрын

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ግን ምዕመናን አባታችን ለዚህ ዘመን የሚመጥኑ የተሰጡን ናቸው ከማድነቅ የዘለለ በህይወት መኖሩ ነው ከኛ የሚጠበቀው በሰማነው ቃል እንዳይፈረድብን ተጠያቂ እንዳንሆን ንስሀ ገብተን ከድሮ ማንነታችን ስንቀየር ስጋውን ስንበላ ደሞን ስንጠጣ ያኔ እንድናለን እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @user-ug9mx2ib3y
    @user-ug9mx2ib3y2 ай бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 Жыл бұрын

    ቃለ ህውሐት ያሰማልን

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i10 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏 አባታችን የኛ ዉቦት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠልን ሉኡል ፈጣር 🙏❤

  • @user-ip9bz3gt1q
    @user-ip9bz3gt1q8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ለኛ ለደካሞች ሲል እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን።

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @moonaathimannil6573
    @moonaathimannil657311 ай бұрын

    አይ አባ ትምርታችሁ ሁሉ ጥኡም ነዉ በእድሜ በፀጋ ያቆየልን በእዉነት እናተን አዳምጦ እራስን የትነኝ ብሎ አለመጠየቅ አይቻልም ስቱ ተለወጠ❤❤❤

  • @wakakindey
    @wakakindey6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @HymiGirum
    @HymiGirum3 ай бұрын

    አባታችን እድሜከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh83272 ай бұрын

    ክቡር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin488311 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንለ በእውነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q11 ай бұрын

    አሜን፣ ቸሩ እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን ፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj11 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @fjhghj2849
    @fjhghj284911 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі