ቀጥሉ እንዳታቋርጡ ስብከት አባ ገብረኪዳን ግርማ Sibket Aba Gebrekidan sil tselot

#ፈውስመንፈሳዊ#sibket#Aba-Gebrekidanስትፀልዩ እንደግብዞች አትሁኑ። ታዲያ እንዴት እንፀልይ ለምትሉ ተከታተሉት Detailed analysis (preaching) of Aba Gebrekidan regarding A Bible Verse “And when you pray, do not be like the hypocrites, for they love to pray standing in the synagogues and on the street corners to be seen by others. Truly I tell you, they have received their reward in full.

Пікірлер: 106

  • @menashunebro8391
    @menashunebro83914 ай бұрын

    በውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንዚህን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለአባታችን እዴሜ ከጤናይስጥላን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j4 ай бұрын

    አቤቴ ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤ የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መቼ ጸሎትን ይሰማል? 1. እንደፈቃዱ ስንለምን 2. የበደሉንን ይቅር ስንል 3. በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስንለምን

  • @FasilTe
    @FasilTeАй бұрын

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @liltya3613
    @liltya3613Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f7 ай бұрын

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 Жыл бұрын

    አባታችንን ያስተምሩኛል ይገስጹኛል ፈገግ ያደርጉኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh1184 Жыл бұрын

    አባቴ ሙሉ ቀን ብሰማዎት እንዴት ጥሩ ነበር! እድሜና ጤና ያብዛሎት ቅዱስ እግዚአብሔር!!!

  • @aberumellese3848
    @aberumellese3848 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁንእኒህን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለአባታችን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-md6vy6rq5u
    @user-md6vy6rq5u5 ай бұрын

    አሜን አባታችን። ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @kidanmedia2324
    @kidanmedia232410 күн бұрын

    አባ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት

  • @adaneadugna6960
    @adaneadugna69609 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጤና ያኑርልን

  • @user-gh3qp1bw5k
    @user-gh3qp1bw5k Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ቃለሄወት ያስማልንአባታቺን❤❤

  • @mrx7631
    @mrx7631 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @user-dk4zz8bm8b
    @user-dk4zz8bm8b Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት በእውነት ስለእግዚአብሔር ብዙ ነገር አስተምረውናል የሰማነውን ለመኖር ያብቃን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Жыл бұрын

    አባታችን የህይወት ምግብ ነው እኮ የሚነግሩን እንዴት ደስ ይላል

  • @asteraster3344
    @asteraster334410 ай бұрын

    አባቴ ቃልህያትን ያሰማልን ቀሪዘመነቹን ዪባረከውሰምትን 100 60,30😍የምናፈረባት ዘምን ይሁንልን😊

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z2 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ♥️

  • @fhfggf1733
    @fhfggf17334 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Жыл бұрын

    አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን ✝️✝️✝️አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን 🤲

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham43210 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @marykem7975
    @marykem7975 Жыл бұрын

    Kale hiewet yasemalen abate beselotewo asebung menfesu alasome aleng eyasasteng asechegereng

  • @user-sv8pk2ge9j
    @user-sv8pk2ge9j Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx9sj1oz5f
    @user-vx9sj1oz5f Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @henoshaile3851
    @henoshaile3851 Жыл бұрын

    ብሩኽ ኣቦና ቃሌ ሂወት የስምዓልና ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንኩም ፈጣሪ ይባርኽ ብጥዕና ይሓልኹም 🙏🙏🙏

  • @abdurzakradwan
    @abdurzakradwan Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @tedroshagos9196
    @tedroshagos9196 Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yohanahaile278
    @yohanahaile278 Жыл бұрын

    Amlakey tselatoy semie mhreru yewrdeley, kulu amlakey amen Amen Amen

  • @yalemsewfikade
    @yalemsewfikade11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 Жыл бұрын

    ፀሎትን ከእግዚአብሔር ጋ ያለ ቀጠሮ አድርገው ያስተማሩትና እርሱ ሁሉን ይሰማል ብለው የመከሩን ግሩም ትምህርት ነዉ:: እግዚአብሔር ይባርክዎ!!

  • @fentalemasfa1428

    @fentalemasfa1428

    Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Banche577-iq7ez
    @Banche577-iq7ez Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይት ያውርስልን ጰጋውን ያብዛለኦት

  • @Fhahs3739
    @Fhahs37393 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 Жыл бұрын

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልነ❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын

    Egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn

  • @myway1966
    @myway1966 Жыл бұрын

    የዘመኔ ቅድስ አባት በረከቶት ይድረሰን

  • @yabsra5770

    @yabsra5770

    Жыл бұрын

    Hi

  • @marymmarym3939
    @marymmarym3939 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mekedemola-cj9rv
    @mekedemola-cj9rv Жыл бұрын

    Abatachin kale hiwet yasemaln egzeyabher yakoyln

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Жыл бұрын

    Amenamenamenamen

  • @jeesaum868
    @jeesaum868 Жыл бұрын

    አሜን ፫ አባዬ የሂዎትን ቃል ያሰማልን በእዉነት ቃላት ያጥረኛል የእርሰዎን ትምህርት ስሰማ እራሴን ሙሉ ሴት ሁኘ አገኘዋለሁ !!!።

  • @stpaulcell4766
    @stpaulcell4766 Жыл бұрын

    Kaleheywotin yasemalin abatachin amen amen amen

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Жыл бұрын

    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን!!!

  • @enattiruneh464
    @enattiruneh464 Жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @saray4418
    @saray4418 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲❤️

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Жыл бұрын

    እግዝኣብሔር ኣምላክ ብዕድመ ብጥዕና ይሓልየልና፫

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር በጣም ጎበዝ አስተማሪ አባት በጣም ብዙ ነው የተማርኩት 🙏🙏🙏

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 Жыл бұрын

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እድሜ ና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tiruworktadele6072
    @tiruworktadele6072 Жыл бұрын

    እድሜዎን ፈጣሪ ያርዝምልን ልብ የሚያርስ ትምህርት

  • @myway1966
    @myway1966 Жыл бұрын

    አባቴ በዚህ ሰአት እርሳን መስማት ያረጋጋኛል

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 Жыл бұрын

    አባታችን በረድኤቱና በሞገሱ አፅንቶ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @manuel2445
    @manuel2445 Жыл бұрын

    በውነት በጣም ይገስጡናል እንደዚህ አባቶች ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @wtttywttyy9426
    @wtttywttyy9426 Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማል

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @memimemo6406
    @memimemo6406 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አደሜ አና ጤና እግዝአብሔር ይሰጥልን

  • @nadewzenebe6125
    @nadewzenebe6125 Жыл бұрын

    Kal hiwot yasemalin

  • @user-is4nj8wm2f
    @user-is4nj8wm2f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Жыл бұрын

    አባቴ በጣም ነው የማከብሮት ዛሬ ካስተማሩት ነቅሼ የማወጣቦት ነገር አለኝ ፣ያላግባብ ካልሄድ ገስጽ ያለ እግዚአብሔር እስከሆነ ድረስ የፈለጉ አባት ቢሆኑ ስህተት ሲያተምሩ አሜን ብዮ በደነፍስ አልቀበሎትም ሲጀመር መዝገበ ጸሎት ላይ ያለውን መልክአ ማሪያምን ፣መልክአ እየሱስን፣መልክአ ገብርኤልን የቅድሳንን ሁሉ እድንናመሰግን የተዘጋጀውን ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ እንዴት ጥርቅም ይሉታል?እርሶ ጸልየውበት በረከቱን ያላገኙ እንደሆነ ምነው ዝምታን ማንንስ ገደለ አባቴ ?እንደው ንግግሮት ባያበላሹ እንዴት መልካምስ ነበር ።አንዳንዴ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን ባዮች ሰዌች ሲከብሩዋችሁ የማይባልንና የማይነካ እየነካችሁ ትውልድ ግራ ታጋቡታላችሁ ይገርመኛል ።ልክ የፓሊተካ አክቲቭስት ይመስል ዝነኛ ትሆኑና መንገዳችሁን ስትስቱ ደሞ እግዚአብሔር ክብራችሁን ያወርደዋል ያለምንም ተቀናቃኝ አካል ሳይቀናቀናችሁ ማለት ነው ቆይ ግን በመዝገበ ጸሎት ስንቶች ከቅድሳኑ ጋር እንደሚገናኙ ያውቁ ይሆን? ወይንስ የመቃወም አባዜ ይዞት ይሆን ?ግርምምም ድንቅምም እያልኩ ነበር ያዳመጥኩት ይቅርታ እንደሌላው ምዕመን ጎሽ ጥሩ አደረጉ ብዮ አልልም ሲሳሳቱ በጭራሽ ዝም ብዮት አላልፍም መልክአ ኡራኤልን እያደረሱ ስንቱ አይምሮው በአጋንት ደባ የተዘጋበት መልአኩ ቅድስ ኡራኤል የእጸለየ ቅድስ መልአክ የስንቱን አይሙሮ ከፍቱዋል እናም ይሄን ድንቅ የጸሎት መጸሐፍ ነው እርሶ የሚቃወሙት? ስንቶች መልክአ ሩፉኤልን እያደረሱ ሴቶች እህቶች በስሙ ውሃ በብጭቆ አስቀምጠው በዚሁ መዝገበ ጸሎት ላይ ባለው የመልክአ ሩፉኤልን እየጸለዮ ስንቶች እህቶች ማሕጸናቸው ልጅ መያዝ ያልቻለ በመልአኩ ተረዳይነት ልጅን ያገኙ መሀጸናቸውን ከፍቶላቸው ስንቶች ልጅ ወልደው ተገላግለዋል እና እርሶ ምንም እያሉ ነው ከቅድሳኑ ጋር መጋጨት አይሆኑቦትም? እስቲ ልጠይቆት ያሳዝናል እንደው በየዘመኑ እየተነሱ ይሄ አይሆንም ይሄ ይሆናል እያሉ ግራ ሲጋቡን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከእነርሱ እኛ ምዕመን በእምነት ብዙ ነገር አድርገን ተሳክቶልን ከበረከቱ ስንካፈል አገልጋይ ባዮች ግን ሲተቹ ከበረከቱም ሳይካፈሉ ይኖራሉ ይልቅ ምዕመን ካገልጋዮች ርቆ እንዴት እንቀደማችሁ ብታውቁት ኖሮ ከትውልድ ጋር ትራመድ ነበር

  • @dawitassfa5104
    @dawitassfa5104 Жыл бұрын

    አሜን ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kahl hywat yasemalen abatachen

  • @lijoethiokids
    @lijoethiokids Жыл бұрын

    amen

  • @user-iz7qb7gb9l
    @user-iz7qb7gb9l Жыл бұрын

    ዋው

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Жыл бұрын

    God bless you

  • @firehiwotzenabu8420
    @firehiwotzenabu8420 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @destachanie6268
    @destachanie6268 Жыл бұрын

    Kalehiwotin yasemalin memhir!!!!

  • @akalneshtesfaw7771
    @akalneshtesfaw7771 Жыл бұрын

    ABA EREJIM EDMIE KETIENAGAR YADILILN🙏🙏🙏

  • @etsemesklebelayneh2807
    @etsemesklebelayneh2807 Жыл бұрын

    kaleheyewot yasemalen

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 Жыл бұрын

    Agerachin selam adriglin

  • @woynitu
    @woynitu Жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @Tg23630
    @Tg23630 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Жыл бұрын

    Enkan beslam metih memher efita efeti abona welet medehn belch asebn

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 Жыл бұрын

    Egzabher aberitan

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biyalfewbitew9904
    @biyalfewbitew9904 Жыл бұрын

    Abet siwodachew

  • @EziraEnyew-ce1mg
    @EziraEnyew-ce1mg Жыл бұрын

    ሰለስጋዌ

  • @lealemful
    @lealemful Жыл бұрын

    አንዳንድ ትችታቸው አይመቸኝም።

  • @kechp1891
    @kechp1891 Жыл бұрын

    Kalahywateyasamlen

  • @FasilTe
    @FasilTeАй бұрын

    መስቀሉ በስነስራት አልተቀመጠም

  • @dinkeemiru571
    @dinkeemiru571 Жыл бұрын

    ጸሎትና ቤተመቅደስ ማቋርጠው የወር አበባ ስመጣብኝ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?

  • @user-qt5fn2bx4e

    @user-qt5fn2bx4e

    Жыл бұрын

    ኧረ እህት የወር አበባ የሚከለክልሽ ጸሎት ስግደት አይደለም የወር አበባ ላይ ሁና ማድረግ የማትችለው አንድት ሴት አንደኛ ከወንድ ጋር መገናኘት ማለት ከባሏ ቤተክርስቲያን መግባት እና መጠመቅ ብቻ ነው ሌላ የሚከለክለን ነገር የለም በቡሊ ኪዳን ነበር የወር አበባ መርገም የነበረውጅ አድስ ኪዳንኮ የወር አበባ መርገም አይደለም እንደውም ጸጋ ነው

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Жыл бұрын

    Tamirin tube Please don't press to request sub. Or like When u do that it is noisy. I couldn't able to contune watching Abatachen kale hiwot yasemalene

  • @MulukenTesfay

    @MulukenTesfay

    Жыл бұрын

    kaehywet yasemaln abatacn

  • @yabsra5770
    @yabsra5770 Жыл бұрын

    His name was not his father

  • @yontig
    @yontig Жыл бұрын

    Aba ye dawit mezmur new metseley yalebachu silu min maletachew new ??? Metshaf kidus lay yalwn mulu eyanebebu metseley new weys lela ale metseleya??

  • @firtunatesfay9503

    @firtunatesfay9503

    Жыл бұрын

    Mezmure dawit yebibal erasun yechale yetselot metsihaf ale be eletat yetekefafele. Gin mezmuru yedawit mezmur metsihaf kidus lay yalew 150 mezmur new letselot edimechi abatoch edeza be kenat kefafilew asikemitewit new .

  • @yontig

    @yontig

    Жыл бұрын

    @@firtunatesfay9503 thank you very much ...online magignet echilalehu?? Yalehubet bota aymechim lemegzat...laweksh?

  • @awetaregay6389
    @awetaregay6389 Жыл бұрын

    qale hiwet yasemaln

  • @yalemsewfikade
    @yalemsewfikade11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amdetsiyoneshete2078
    @amdetsiyoneshete2078 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @tilayebiset8073
    @tilayebiset8073 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @mankusamedia
    @mankusamedia Жыл бұрын

    amen

  • @afgg9039
    @afgg9039 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @lealemful
    @lealemful Жыл бұрын

    አንዳንድ ትችታቸው አይመቸኝም።

Келесі