የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 August 2023
Ойын-сауық
Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
Пікірлер: 382
ጌታ ለኛ የሰጠን ልዩ ስጦታችን እዴት እደምገልፅህ አላውቅም ያንተን ትምህርት ያልሰማሁበት እረጅም አመታት አሳልፋለሁ ባለማወቅ ስላወኩህ ስላስተማርከን እ/ ይመስገን እድሜ ከጤናና እስከ ቤተሰቦችህ ይስጥልኝ የክርስትና ስሜ ፅጌ ማርያም ካየከው ፀልይልኝ ውስብስብ ሒወት ውስጥ ነው ያለውት
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ መዳኛችን መተማመኛችን መጠጊያችን አንተ ብቻ ስለሆንክ በሁሉ ትግዕስትን ትሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር እናመሰግንሃለን እናመልክሃለን በመንገዳችን ሁሉ አንተ ተገኝልን አንተን እያየን እንድንራመድ ለመንገዳችን መብራት የልባችን ብርሃን ሁነን ቅዱስ መንፈስህ ዘወትር አይለየን አሜን🙏አንድ ልጅህ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ አደባባይ ለኛ ለሐጢያተኞቹ ሲል የኛን መከራ ለተቀበለው ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ብሎ በሰጠን በፈወሰን በአዳነን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን አምላክ በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዘወትር ጸሎትዎ መፅናኛዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር መድሐኔዓለም ሆይ ስለ ሁሉም መልካም ስራህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልሃለሁ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ይህን የምስጋና ቃል ስለሚያቀርቡልን እናመሰግናለን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
መምህር በምን ቃል እንዴት ላመስግንህ እግዚአብሔር የምትሻውን የልቦናህን ሁሉ ያከናውንልህ ለእኛ እንዴት ማመስገን ለጠፋን አንደበት ሆነኸናል ዘመንህን በሙሉ የማትናወጽ አመስጋኝ የድርግህ እስከ ፍፃሜህ የሚያበረታህን ፍቅሩን ያብዛልህ ! እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የሰጠን! ኑርልኝ ወንድሜ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@yoman4849
8 ай бұрын
😊😊qa!
@meshalalanzi1879
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mastewotbayisa5815
8 ай бұрын
❤
@abebulegesse4523
8 ай бұрын
Amen amen amen
@sabyafoofn1891
7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዛሬው ዕለት ቀን ምንም ጥፋት ሳይኖርብህ የራስህ ሰው የሆነው ይሁዳ ለ$30ብር የሸጠህ ፈሪሳውያን ያለ ሐጢያትህ የከሰሱህ አሳልፈው የሰጡህ በኔ በበደለኛዋ ሐጢያተኛዋን እኔን ከሞት ወደ ሕይወት ያመጣኸኝን ሐጢያተኛዋን ለማዳን የኔን መከራ የተቀበልክ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለኝ ማረኝ እልሃለሁ አሜን😢😢😢💔🙏
መምህራችን ይህን ፀሎት ስሰማ የቀኑ ጭንቀቴ ሁላ ጠፍቶ ሰላሜ ይመለሳል እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@nanimisgan3346
6 ай бұрын
እኔም ለምሆነው ይጠፍኛል አባሆይ 😢😢😢😢
ሁሌም እሄን ስሰማ ሠወ መሆን ይናፍቀኛል 😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ሠው አርገኝ 😢 🙏 ደግሞኮ ሁሉን (የከፋ እና የሀጺያት ) ስራ እተዋለሁ ብየ እራሴን አሳምኝ 24 ሳአት ሳይሞላኝ አፈረስና ወደነበረወ ሀጢያቴ እዘፈቃለሁ እራሴን ማሸነፍ አቃተኝ😢😢😢😢
@user-lw4yq6oo7v
5 ай бұрын
እኔም እደዛው
@KhanKhan-lv6ys
5 ай бұрын
😢😢😢
@esemoges603
2 ай бұрын
ሁሉም ሀጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል ቃሉ እናም በምንም ውስጥ ሆነን እግዚአብሔርን መጠጋት ይሁንልን ያ ነው እኛን የሚለውጠን የኔ ወንድም😊
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት አጥት የሚያለመለም ይህንን ይህሌና ፁሎት በስደት ያለን ስውች ተስፍችን የሚያለምልም
የልቤን እርካታ የሆነዉን ፀሎት እየሰማሁ ነዉ የምተኛዉ ክበሩልንን አባታችን ሳሙኤል እግዜር ያክብርልኝ❤❤❤❤🙏
መምህራችን እውነት ስሰማ መፈሳ ሰላም ይሆናን ከጨቀት እውጣለሁ እፅናናለሁ እውነት እንዳው ምን ልበልህ መምህራችን በጠም ብዙ ትምርት አለው እግዚአብሔር ይስጥን ብዙ ነገር እንዳለ የምናውቀበት ፆሎት ነው ❤❤❤እውነት መምህር ቃለህውትን ያሰማልን አሜን አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት መምህር❤❤❤❤❤
@wesenebeyene196
5 ай бұрын
እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የቅዱስ አባታችን አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 💐🙏💐🙏💐🙏
@yordisayele9557
9 ай бұрын
If just no yo😮 nb is the N N N mom😂 c😢 t B k
በጣም መፀለይ እፈልጋለሁ ።ፅጋው ግን የለኝም አፍ ስለሆኑልኝ አመስግናለሁ።ስተኛም ለሊትም እስማዋለሁ ጌታዬ ከሰጠኝ ፅጋ አንዱ ሲሆን የእስራኤል አምላክ ይጠብቅልኝ።ፅልዩልኝ አሜን።😮
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር አሜን🙏ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን አዳኛችን መሐሪያችን መድሐኒታችን ጠባቂያችን አንተ ነህና አሁንም ለመንገዳችን ሁሉ ብርሃን ሆነህ ከክፉ ነገር ሁሉ በመውጣት በመግባታችን ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏ኢትዮጵያ አገራችንንም ሰላም ፍቅርን ትሰጥልን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏 አምላካችን ሆይ ቃልህን ለመስማት ልባችን የተከፈተ መንገዳችን የቀና አድርግልን አሜን❤🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን በረከትህ ይደረብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልቤን እርካታ የሆነዉ ፀሎት እየሰማሁ እተኛለሁ
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
አባታችን። እርሜና። ጤና። ይሰጥልን😢😢😢ሲከፋኝ። የሚያፅናናኝየህሌና ፆሎት። የሚያፅናናኝጨቀቴ። ይለቀኛል። ሀገረቻንንሰላም። ያረግልን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
እናመሰግናለን መምህር🙏ሀያሉ አምላክ እግዚአብሔር more ሀይሉን ጥበቡን ይግለፅልህ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤💒❤💒💕💒❤💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤✝️❤✝️❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
ኣሜን ወንድማችን ሳሙኤል የኣገልግሎት ዘመንህ ይብዝረክ፣ የምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ጠቅሞኛል። ኣመሰግናለሁ ፣ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
ምህር እኔ ላመሠግንህ አልችልም ቸሩ መድሐኒአለም ካሠብከው በላይ የጎደለእን ሁሉ ይሙላልህ።
መምህር እባክህ ይህን የፀሎት ስብስብ አሳትመው። ተባረክ።
❤❤❤አና ከእድሜ ያድልልን መምህሪሪ አል የለኝ ❤የለኝ
አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ አምላኬና አባቴ ንጉሴ ናጌታዪ ወገኔ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ ቃለ እይወት ያሰማልን
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤🙏 መምህር በጣም እናመሰግናለን🙏 በእድሜ በጸጋ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን🙏
ሁሌም እሄን ስሰማ ሠወ መሆን ይናፍቀኛል
መምህር ፈጣረጢ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ሰለሚሰጡን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሄር የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውት ይስማልኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልንን❤❤❤
@TeslaneshOkomo
2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
ፈጣሪ እድሜ ይሰጥክ ሳዳምጥክ ብውል አይሰለችኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር እግዛብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ተባረክ
አቤት መታደልህ እግዚአብሔር የምታመሰግንበት አደበትህ እዴት ይጣፍጣል አቤቱ ሆይ እባክህን እደዚህ ሰው አደበቴን ክፈት አተን የማመስግንበት እባክህን እርዳኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቴ ❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን
❤አሜን🥰🙏 ❤አሜን🥰🙏 ❤አሜን🥰🙏
አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሌም ስትኛ እሰማዋለሁ ሁሌም አዲስ ነው 🙏🙏🙏
Amem amen amen❤❤❤ Qale hiywet yasemalen Yetewahedo. Enqu ❤❤ Memhirachn Samuel Aseres
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
Amen amen amen qelhiwotin yasemln amen memhirachn Egziabher yitebkih amen amen amen 🙏
አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤️💐⛪
😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ለ መምራቺን ቃል ህዎትን ያስምልን ጽግ ን ያብዝልን 🤲አሜን
መምህር በቤቱ ያቆይልን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።አሜን።አሜን ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ቅን አርጎ ነው የፈጠረህ።
😢😢 ልባችን ተሰብራል አባት ሆይ ጠግንልን አባት ሆይ ማረን ፅሎታችን አልሰማ አል ኦ ማርን
መምህር ምአዳኔአለም አባታችን እድሜከጤና ጋር ይእስጥህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰🥰🥰
መምህር ሣሙኤል ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጸጋይጠብቅል ን አሜንአሜን አሜን
አቤት ምንም ቃል የለኝም የማመሰግንበት ብቻ ኑርልን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስመኤሊን ኩቡሪ ኣባታችን
መምህር የአገልግሎት ዘመን የባርክ
እግዚአብሔር ይባርክኸ ፀጋውን ያብዣልክ ይጨምርልኸ
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደርግልን🙏
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ በቸርነቱ ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢🥰🥰🥰❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌹🌹🥰🥰❤❤🥺🥺
መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእዉነት እሔን ፀሎት ስሰማ እጅግ በጣም እፅናናለሁ ደስም ይለኛል ቸሩ አምላክ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ቃላት የለኘም መጣም እናመሰግናለን 💕💕💕💕😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤
አምላኬ ሆይ ለንስሃ አበቃን 😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏😭😭😭
ሃቀኛ ሲኮን አለም ላይ በጣም ፈተናው ይበዛል።
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቡዙሀ ትጠብቅልኝ
ወንድሜ መምህር ኤግዚያብሔር ጥበብን ሞሎቶብሃል አውነት ተገልፆልሃል እና ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቃላልቶቹ አጅግ የተመረጡና አውነት ናቸው
_አሜን፫ለእኛም በዚህ መከራና አስፈሬ ሰአት አንተን የመሰለምምህር እና ለነፍሳችን እጅግ ብዙ የመፅናኝ ቃል እንድንስማ የላከለልን ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን 😢😢_
አሜን አሜን አሜን 🙏🕊🙏🕊🙏🕊
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
Memhury Egzisbhuer Amelake segawen Yabzalhue Bewente kebere Yegebhuel bertelene Ateselchene benafekote Entebekalen zeewter. ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን ቸሩ ፈጣሪያችን ክብር ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤
እግዚአብሔርይመስገንአሜንመምራችንጸሎመላይክትንያስማልን ወድማችንሹአመትያናርልንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እድሜና ጤና ከነቤተሠብወ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጌታ ፀጋህን ጨምሮ ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet memhir.berektihn Aynfgh❤❤❤❤❤❤
I cannot get enough of his prayer. Tesemto yemaytegeb Tselot .
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው❤ የኔ ቤዛ አማኑኤል ተመስገንልኝ
አሜንንንንንንንንን.ዕገውን.የብዘልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
አሜን❤️💕🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ