"የዓለም ስልጣኔ የቁስ እንጂ የመንፈስ ስልጣኔ አይደለም "የዜማና ግጥም ደራሲው አለማየሁ ደመቀ ከአስገራሚ ምልከታዎቹ ጋር /በቅዳሜን ከሰአት

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 30

  • @JahAdam
    @JahAdam Жыл бұрын

    Alex, እጅግ በጣም ግሩም ሰው ነህ ንግግርህ ሃሳብህን ምትገልጥበት መንገድ የሙዚቃ ስራዎችህና ሌሎችም ሁላችን ውስጥ ያለውን አቅም ለማውጣት ስንቅ ናቸው ክበርልን ወንድማችን እድሜ ከሙሉ ጤናና ከመትረፍረፍ ጋር እግዚአብሔር ያድልህ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ወይኔ አለማየሁ የ90ወቹ ድ ምፃውያን ባለውለታ ነህ ብዙ ሠርተህ ትንሽ ያልተወራልህ በተለይ ለኔ 1ኛ እፁብ የሚለው በጣም ደስስስ ይለኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @biruktamiru3990
    @biruktamiru39905 ай бұрын

    አቦ ሁሌም ባጋጠምከኝ ሰአት አላልፈክም አዳምጥሀለው ትገርመኛለ እግዚሀብሄር ይመስገን ደስተኛ ነኝ እንዳንተ አይነት ሰውን ማዳመጥ በመቻሌ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ምርጥ ንግግር ይመችክ አባቴ ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s2 жыл бұрын

    ድንቅ ነው እናመሰግናለን በርቱ ፀሐፊንና አንባቢን ማገናኘቱ ሁሉንም ያነቃቃልና አጠናክራለሁ ቀጥሉበት።

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto98012 жыл бұрын

    መልካም እይታ ነው አስረግጨ ሳልናገር ማለፍ የማልፈልገው ሙሴም ሆነ ዮቶር ወይም መልከጼዴቅ ለእውነተኛው ለሰማያዊው ንጉስ እና ሊቀ ካህን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ እና አመላካች ናቸው። እነርሱ ምሳሌነታቸውን አሳይተው አልፈዋል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ዛሬም በአባቱ ቀኝ በግርማው አለ። አሜን።

  • @sidraethio5752
    @sidraethio57522 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል👍

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75542 жыл бұрын

    ዋው አለማየሁ ደመቀ በጣም ጥልቅ የሆነና ገና ያልተነካ በሳል ሀሳብ እንዳለው ያስታውቃል ይመችህ ወንድሜ ግን ደግሞ ብዙ አትታይም አትጥፋ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @eskinderalex7801
    @eskinderalex78012 жыл бұрын

    This guy is amazing 🙏🏿 letegna mahbresbe aygbawem yawerawe✨

  • @elhamjemal2660
    @elhamjemal26602 жыл бұрын

    Wow amazing points.

  • @kram12341235
    @kram123412352 жыл бұрын

    This man is very intellectual! Please Ethiopia listen him! Trust your philosophy and indigenous knowledge experts!

  • @abrhamwodaj1117
    @abrhamwodaj11172 жыл бұрын

    Alex our hero

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z2 жыл бұрын

    very smart

  • @bertukankebedebertukanbert8583
    @bertukankebedebertukanbert85832 жыл бұрын

    ወይኔ ዮቶር ኮብላዬ ካህን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አለማየሁ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63182 жыл бұрын

    ትክክል

  • @abeldegnet9546
    @abeldegnet95462 жыл бұрын

    I think he is new age spiritualist...the way he talk about intuition, manifestation and the cross _ankh 🤔

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan47662 жыл бұрын

    የምትሰራቸው ስራዎች ከጥልቅ ማንነት የተቀዱ እንደሆኑ አወኩ

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!"

  • @Dtv12222
    @Dtv122222 жыл бұрын

    1ኛ

  • @neimatube2559
    @neimatube25592 жыл бұрын

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "kzread.info/dash/bejne/fZ18zdyfn6vTYKQ.html

  • @user-jh4vj3pe6u
    @user-jh4vj3pe6u12 күн бұрын

    W0w

  • @ethiopsychology_net
    @ethiopsychology_net2 жыл бұрын

    Des yelal ልቦና ነው መመዘኛው

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia59922 жыл бұрын

    አንዳንድ ሰዎች ክርስትያን ነን የሚሉ ለምንድነው👉 ቶ 👈መስቀልን የሚያደርጉ....????? ትክክለኛ የክርስቶስ መስቀል ይሄ አይደለም🤔 ባለማወቅ ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏

  • @biniamyeheyes6197

    @biniamyeheyes6197

    2 жыл бұрын

    Thank u very much!!

  • @abeldegnet9546

    @abeldegnet9546

    2 жыл бұрын

    Lemn atanebim lemn atfelgim 🤔

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman2 жыл бұрын

    ቆንጆ ቆንጆ ቃላት ነው የምተፋው "ጦዘሀል''እንዴ?

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ እረ ዘድሮ የጦዘ ብቻ ነው እዴ ቆንጆ ቆንጆ ቃላት ሚናገረው

  • @JahAdam

    @JahAdam

    Жыл бұрын

    ያንተን ዓይነት ደነዝ ለማለዘብ ነበር የነዚህ ሰዎች ድካም አንተ ግን ያው ጥቁር ድንጋይ ነህ

  • @endedilushumet4805
    @endedilushumet48052 жыл бұрын

    ሱስ

  • @user-ul1to5fk1d
    @user-ul1to5fk1d2 жыл бұрын

    ተው ተነሱ አገራች እየፈረሰች ተነሱ ላገራቹህ ቁሙ

Келесі