“ገና ብዙ የምሠራበት ዘመን ከፊቴ እንዳለ ይሰማኛል“ ዓለማየሁ ደመቀ (የዜማና ግጥም ደራሲ፣ ፀሃፊና ፕሮዲዩሰር) (ክፍል 3)

Пікірлер: 10

  • @melicomehdi3734
    @melicomehdi3734Ай бұрын

    3 ቱንም ክፍል አዳምጫዋለው በጣም አሪፍ ነበር አሌክሶ ምርጥ መላሽ ነክ ማብራሪያክ ደሞ አንደኛ ነው ይመችክ ዮናስ ብዙ ያልጠየከው ጥያቄ ነበር በሌላ ጊዜ እንግዳ አርገክ ብጠይቀው ደስ ይለናል ፒስ ይመቻቹ

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009Ай бұрын

    Yoni thank you for hosting this legend👍

  • @mulugetamuleshe3656
    @mulugetamuleshe3656Ай бұрын

    I respect a good tinker man

  • @thedreamchase1
    @thedreamchase1Ай бұрын

    አሌክስ ምጡቅ አእምሮ የታደለ ሁለገብ የጥበብ -የብዕር ሊቅ ነው። የተፈጠርከው ለቁጥር አይደለም ፣ ከባንክ ይልክ ለጥበብ ዘርፍ አበርክቶህ የላቀ ይሆናል የምለው እውን ሆኖ በማየቴ ደስታ ተሰምቶኛል። ግሩም ቃለ ምልልስ። በርቱ

  • @meskisodo7286
    @meskisodo728618 күн бұрын

    እውቀት የታከለበት ነገርግን አንዳንዴ ወደ ፍልስፍና የሚሄድ አንዳንድ ወጣ ያሉ ነገሮች ያሉበት ቃለመጠይቅ ....

  • @dawitkassa9940
    @dawitkassa9940Ай бұрын

    Lovely interview

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9pАй бұрын

    Yoni ያንተን ድምፅ ለመስማት ነው የመጣሁት

  • @nurmoh3314
    @nurmoh3314Ай бұрын

    አሌክስ ሃሪፍ አስተሳሰብ እንዳለው ይታወቃል በስራዎቹ አይተናል አስተሳሰቡ ከፍ በማለቱ ነው ወደ ፍልስፍናው ገብቷል እንደዛ ይመስለኛል።

  • @sintesworld
    @sintesworldАй бұрын

    እስክርቢቶ እንዴት ሆነ?😅

Келесі