“ያሰብኩትን ለማሳካት ራሴን ብዙ አሰቃያለሁ” ዓለማየሁ ደመቀ (የዜማና ግጥም ደራሲ፣ ፀሃፊና ፕሮዲዩሰር) (ክፍል 1)

Пікірлер: 37

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9zАй бұрын

    አሌክሶ ይመችህ የወደፌት መሪያችን

  • @user-uw2ov7wy3b
    @user-uw2ov7wy3bАй бұрын

    በርታ ጀግና ነህ❤ እንኳን አንተ ሀገርህን የምትወድ ሌላውም ቀጥቅጦ ኢትዮጵያን ገዝቷል።

  • @abdued700
    @abdued700Ай бұрын

    ይሄ ሰው በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @Birukafly
    @BirukaflyАй бұрын

    Gashy Lexoye Big respect Eko lante yemer bemkniyat new

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049Ай бұрын

    በደና ግዜ አብደሀል ወንድሜ

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157Ай бұрын

    ወይ ጉድ የዘላፊው ብዛት መጀመሪያ ሀሣቡን ተረዱት

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226Ай бұрын

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 አሌክሶ

  • @aman7077
    @aman7077Ай бұрын

    አሌክሶ ጠቅላይ ሚኒስቴር የሚለውን የማይጨበጥ ንፋስ ህልምህን በምርቃና ያወራህው ስለሆነ ምርቃናህ ሲበርድ ትተወዋለህ ። ይልቅ የስነ ጽሑፍ እና የሙዚቃውን ስራ በርትተህ ቀጥልበት ። ❤🙏

  • @mekedszewdumekedszewdu9175

    @mekedszewdumekedszewdu9175

    Ай бұрын

    😂😂

  • @seyfesileshi4439

    @seyfesileshi4439

    Ай бұрын

    😂😂ምን ደግሞ ዋናው ማጎብደድና ማስመሰል ዋና የስልጣን ምንጭ በሆነባት አገር ማንስ ጠቅላይ..... መሆን እፈልጋለሁ ቢል ምን ይገርማል ጫማ ጠራጊዉ አብይስ ሆኖ የለ እንዴ😂😂😂

  • @SEP2922

    @SEP2922

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @aman7077
    @aman7077Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetaklilu341
    @emebetaklilu341Ай бұрын

    He is in a different world !

  • @user-zv8zs8yz1y
    @user-zv8zs8yz1yАй бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ጦዞ ነዉ ይህ ልጅ

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085Ай бұрын

    ወፈፌ

  • @Sabafricans
    @SabafricansАй бұрын

    ዘንድሮማ አርቲስቶች የሆነ የጠሚ መንፈስ ወርዶላቹሀል - መነቃቃቱ ከዩክሬን መንግስት ነው ወይስ

  • @mengistulema493
    @mengistulema493Ай бұрын

    ዮናስ ማንን ነው ያቀረብከው ጃሉድ ነው አሌክስ?

  • @saet454
    @saet454Ай бұрын

    ኧረ ምን በወጣህ አሌክስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሙዚቃ ግጥም ብቻ ፃፍልን

  • @user-kh9nr6md1h
    @user-kh9nr6md1hАй бұрын

    Wey mirqana😁

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221Ай бұрын

    እና ክፍል ሁለቱን ዮኒ

  • @faomifafii7596
    @faomifafii7596Ай бұрын

    የደራሲ ጠ/ሚኒሥትር ነህ አሌxo

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zuАй бұрын

    መጠቅለል ቀላል እንዳይመስል እሺ አሌክሷ

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737Ай бұрын

    ኧረ አሌክስ በዚህ ንፁህ ልብህ የዚ ሀገር ፖለቲካ ይቅርብህ

  • @meseretbeyene6973
    @meseretbeyene6973Ай бұрын

    Teru checklat yalwe new why not pri minister ?go get it !!

  • @meskisodo7286
    @meskisodo728620 күн бұрын

    10አመት ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ?????

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniyaАй бұрын

    አሌክስ ይመችህ አብዛኛው ስው ለመረዳት ዝግጁ አይደለም ጠያቂውም ፌዘኛ ነው ጠብስቅ ያለ ስው ጋር ተገኝ

  • @dayandnight6587

    @dayandnight6587

    21 күн бұрын

    ateyayeku ye ethiopical link bahre new

  • @samisheger7871
    @samisheger7871Ай бұрын

    ሃሊማ የስራሽን ይስጥሽ አጨለልሽው

  • @Gettube-49
    @Gettube-49Ай бұрын

    ጠቅላይ ሚንስትርነትን አየነውኮ አንተ ትበዛበታለህ አሌክሶ!

  • @yonasyoseph318

    @yonasyoseph318

    Ай бұрын

    Alex is better

  • @beteltsegay4217
    @beteltsegay4217Ай бұрын

    Ere seweyew dmo ewnetihn meslot endayasreh 😂😂😂😂😂😂

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474Ай бұрын

    ውጭ ሆኜ መጮህ አልፈግም አልክ የሆንክ ክፍት አፍ ነህ።ወዶ መሠለሕ ምን ጎደለበት መሠለሕ ውጭ የሚኖር ሠው ወዶ ነው ውጭ ሆኖ የሚጮኸው ጆሮ ዳባ ብሎ መኖር ይችላል ግን ህሊና የሚባል ነገር አለ አያሥችልም። ።የ parlma ተመራጭ ክርሥታን ታደለን ምን ሆነ ሀገር ውሥጥ ሆኖ ድምፁን አሠማ ልክ አንተ እንዳልከው አሸባሪ ብሎ ጆሮውን ይዞ እሰር ቤት ወረወረው ግርፍያም አልቀረለት ።ንግግር ለማሣመር ብለሕ አፍህን አትክፈት ።የዘፈንግጥም ሥትፅፍ አሰበሕ አይደል አስበህ ተናገር።

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157Ай бұрын

    አሌክስ ምን ያንሠዋል ፈላስፋ ባለቅኔ በእሱ አይምሮ እልፎች ድህነታቸውን አራግፎላቸዋል ደም ጂንየስ ነው እንኳን እሱ አብይም ጠቅላይ ሆኖ እያባላን እኮ ነው

  • @mulukenmelese3617
    @mulukenmelese3617Ай бұрын

    አሌክስ የዚህች አገር ፖተቲካ😅 እንዲ በየዋ ሰው የሚፈታ ይመስላል? ከሆነ ይሳካል🙏🙏🙏

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qbАй бұрын

    አይ ሻሼ 🤣

  • @AliHaider-si2cf
    @AliHaider-si2cfАй бұрын

    ባደባባይ ጨለለ። አይ አጋንንት😂

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765Ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ ጣብያ ይቀላቅላል

Келесі