ዶክተር አለማየው ዋሴ ሰለ እመጓ፣ ዝጓራ እና ስለሌሎቹ መፅሀፎቹ በቅዳሜ ከሰዓት

Ойын-сауық

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 111

  • @tibebsolomon3938
    @tibebsolomon39384 жыл бұрын

    በጣም ከማደንቃቸው ደራሲ አንዱ ናቸው ... እድሜ ና ጤና ይስጣቸው

  • @adismaru6974
    @adismaru69744 жыл бұрын

    እውቀት + እውነት + መረጃ እና ጥልቅ እምነት ... በጣም እናመሰግናለን::

  • @user-ig9ob3jy8x
    @user-ig9ob3jy8x4 жыл бұрын

    ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እጅግ ድንቅ ደራሲ መፅሐፎቹ አይጠገቡም ራሳቸውን ችለው የሃገር ቅርስ ናቸው። እመጓ እና ዝጎራ እጅግ ድንቅ ናቸው💕💕

  • @user-ne1mz3to6b

    @user-ne1mz3to6b

    4 жыл бұрын

    የት ነው የሚሽጠው ሹክ በሎኝ እባካችህ

  • @user-el5fh1fe5k

    @user-el5fh1fe5k

    4 жыл бұрын

    @@user-ne1mz3to6b ዩቲዉብ ተተርኮዋል ካልቻልሽ እርዕሱን ፃፊ

  • @user-vr7qv1jx9m

    @user-vr7qv1jx9m

    4 жыл бұрын

    @@user-el5fh1fe5k የለም የኔዋ እኔ ፈልጌው ነበር ዝጎራን አዝዤ 4 ወሩ ሳያመጡልኝ

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @behailunigusse6719

    @behailunigusse6719

    3 жыл бұрын

    Gin ewnetgna tarik new gin emegua yemilew eski asredugn

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana85972 жыл бұрын

    ዝጎራ እጅግ በጣም ደስ የሚል መጽሃፍ ነው።መንፈሳዊነት ያለበት ነው፤ወደ መጨረሻው አካባቢ በጣም ነበር ያለቀስኩት።እግዚአብሄር ይባርኮት ዶክተር

  • @sisters7420
    @sisters74203 жыл бұрын

    ዶክተር እባኮትን ሰበዝ ላይ ያለውን የመጨርሻው ፅሁፍ"አልጨረስክልኝም" እንደምንም በ መላምት ቢሆን ጨርሱልን ብዙ ገመትኩ ልቤ ግን ጓጓ እባኮትን ጨርሱልን።

  • @mery_lv_c

    @mery_lv_c

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @haregwube9808
    @haregwube98084 жыл бұрын

    ድንቅ ደራሲ መፅሀፍቶቹ ለኔ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እድል ቢሰጠኝ ለልጆቼ ሀገራቸውን እንዲያውቁ ከማበረክትላቸው ሀገርህን እወቅ መፅሀፍት ናቸው እንዳያልቅብኝ ግዝቼ አስቀምጨዋለሁ እምነቴን ሀገሬን የበለጠ ያወኩበት ምርጥ መፅሀፍት ትውልድ ሁሉ ሊያነበው የሚገባ ድንቅ ድንቅ ብዬዋለሁ ብዙ እንጠብቃለን እባኮት ይፃፋልን አያቁሙት

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i3 жыл бұрын

    ዝጎራ እመጎ በርበብት የተመሰጥኩበት መጽሀፍ እጅግ የወደድኩት ኢትይጲያን ያወኩበት እድህ ነሽደ እምየ ሀገሬ ያልኩበት ነው እኔጃ ባላለቀ እያልኩ አለቀብኝ ሰበዝ በዩቱብ ገና አለመጣም መጽሀፉን ማግኘት አልቻልኩም አረብ አገር የለም በዩቱብ እስኪተረክ ጎጉቻለሁ ዶክተር ስላየሆወት ደስ ብሎኛል ትልቅ የኢትዩጲያ ሰው ነወት ሀገር ወዳድ ምርጥ ሰው እድሜወት ይርዘምልን

  • @SEEM36
    @SEEM363 ай бұрын

    I really love Dr.Alemayhu's books they are very scientific ,Historical,Unique,Realistic,Insightful and Outstanding keep the good work.🤍🤍🤍

  • @bestbanderbwe2210
    @bestbanderbwe22104 жыл бұрын

    ዋው የእውቀት ንጉስ ዶክተር እድሜ ጤናን ተመኘሁልወት መረብ እና ሰበዝ አላገኘሃቸውም ፪ቱን ደስ የሚሉ መፀሀፎች የአተረጋገማቸው በታውን ያየሁት ያክል ነው የተሰማኝ ቀሪዎች አስመጣለሁ እናመሰግናለን

  • @dagmteshale408
    @dagmteshale4084 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ዮኒ እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልዎታለሁ እንደ እርሶ ያለ ሰው ነው ኢትዮጵያ እሚያስፈልጋት

  • @Gionawit16
    @Gionawit164 жыл бұрын

    ታላቅ ሰው ታላቅ ደራሲ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዶክተር

  • @dgmithewn2163

    @dgmithewn2163

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @finotemariamabunie1379
    @finotemariamabunie13793 жыл бұрын

    በጣም የማደንቃቸው ታላቅ ሰው !!! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rozateka5865
    @rozateka58654 жыл бұрын

    አቤት ስነ ምግባር እግዛብህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @etneshfekadu8626
    @etneshfekadu86263 жыл бұрын

    ትለያለህ ዶክተር ከርስዎ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ያድለወት

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i3 жыл бұрын

    በእዉነት ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያድልልን አባታችን

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe38724 жыл бұрын

    ማንበብ ሙሉ ያረጋል።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r4 жыл бұрын

    ማንበብ ሙሉ ያደርጋል በጣም የማደንቃቸው ደራሲያን ናቸው ፈጣሪ ይጠብቆዮት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁሎት

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @redeatalene7644
    @redeatalene76444 жыл бұрын

    እኔ ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ምወደው ስራዎቹን መቼ ነው ደሞ ሚፅፍልን እያልኩ በጉጉት ነው ምጠብቀው ! ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ::

  • @alexbeyene542
    @alexbeyene542 Жыл бұрын

    ዛሬ ወር መጋቢት ቀን 17 2015 እምጓ የሚለዉን የD/r አለማየሁ ዋሴ መፃሀፍ እያነበብኩ አለማየሁ ምን አይነት የሚደንቅ ደራሲ ነዉ ብየ ሰለ አንተ መረጃ እየፈለኩነወ አክባሪህ ነኝ ከጎንደር

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji54682 жыл бұрын

    ዋው ሶስቱን በእዬብ ዮናስ ዩቱብ ትረካ ኣዳምጨ በጣም ወድጀዋለሁ። እጅግ ጥልቅ እውቀት ባለው ሰው እንድተፃፈ ያስታውቃል። ዝጎራ እና መርበብት ታሪክ በመጨረሻ ተገናኝቶ በጣም ያስደስታል።

  • @Meski1921
    @Meski19218 ай бұрын

    ዶክተርዬ አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር ከማያልቀው በርከቱ ያድለውት በጣም ነው እምውደውት እማከብረውት ኑሩልን ፃፉልን እመጓ ዝጎራ መርበብ ሰበዝ ሚተራሊዮን በጣም ዉድድድድድ ያድርኩት መፅሐፍ ነው በቅርቡ ችቦን አነባለው እግዚአብሔር መርጦኝ እድሜ ከሰጠኝ ለልጅ ልጆቼ ሀገርህን እወቅ እምነትህን እውቀ በይ ላበርክትላቸው እምቸውል አንዱ እና ዋናው የ እርሶ መፅሐፍ ነው 💚የልቤ ሰው 👌

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu75052 жыл бұрын

    መታደል እኮ ነው መክሊትን ማወቅና መተግበር ,ድንቅ ነው,ረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h4 жыл бұрын

    መፆሀፎችህን አብባቸው አለሁ ሁሉንም በጣም ድንቅ ምርጥ ደስ የሜሉ ናቸው ዋው ስላነበብኩት ደስተኛ ነኚ ብዙ ነገር አጊኚቻለሁ

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma87163 жыл бұрын

    ይህን እድውተት ይሜጣፈጥ መፃሐፋ ስለጣፋችውልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ደራሲ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የእውነት ድንቅ ሰዉ ናቸው 🙏

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e3 жыл бұрын

    ኡፍ እንዴት እንደምወዳቸው እኮ መፃፎቹ የሆነ ነገር አላቸዉ ተደጋግሞ ቢነበቡ ማይሰለቹ ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኛለሁ

  • @melattube7121
    @melattube71213 жыл бұрын

    ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ እጅግ በጣም የምወዳችው ደራሲ ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመጓ ዝጎራ እና መርበብት የሚለውን መፅሐፍ እንብቢዋለሁ ሁሉንም የጨረስኩት በእንባነው በጣም የሚገርሞ ድርሰት ናቸው ብዙ እንጠብቃለን

  • @eliasteku9872
    @eliasteku98723 жыл бұрын

    በጣም አጓጊ የሆነ መፅሐፍ ነው ከሰበዝ ዉጪ ሁሉንም አንብቤዋለሁ ። ሺ አመት ያኑርልን 🤗

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን ጥበቡን ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ውድ ወንድማችን ዮናስ ለአንተም እንዲሁ

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i3 жыл бұрын

    በጣምምምምምም ነው የምናመሰግነው ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረባቹህልን ስላየዌቸዉ ደስ ብሎኛል

  • @asthey
    @asthey4 жыл бұрын

    DR.Almayhu Wase YETHIOPIA AMLAK YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM EDMI TENA YESTLEN🙏🏽💚💛❤🙏🏽 BETHIOPIA MEDER YABZACHU🤲

  • @mebachanews3450
    @mebachanews34502 жыл бұрын

    THANK YOU SO MUCH EBS AND Dr Alemayehu!

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Жыл бұрын

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሚጣፍጡ መጽሀፎችን ስላበረከቱልን አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @betelihemasres7212
    @betelihemasres72122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋ ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰገግነው🙏🙏🙏🙏

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe13333 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ላገኛቸው ከምፈለገው ድንቅ ደራሲ አንዱና ብቸኛ

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit10 ай бұрын

    ደጋግመው ቢያነቡዋቸው የማይሰለቹ ምርጥ ደራሲ!

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k4 жыл бұрын

    ዝጎራ መርበብት እመጉዋ ድንቅ ድርሰት 💓💓💓ዩቲዉብ ላይ ስወስቱም ተተርኮዋል እመጉዋ እና ዝጎራ ቃል አይገልፃቸዉም

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 Жыл бұрын

    Please, please, please correct the common mistake of writing the name "Alemayehu", not "Alemayewu", as you have written in Amharic above.

  • @ElectronPcRepair

    @ElectronPcRepair

    27 күн бұрын

    Truelly great Ethiopian.

  • @GetTsita

    @GetTsita

    24 күн бұрын

    Great

  • @johnart4589
    @johnart45894 жыл бұрын

    Good job ebs

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስምን መላእክ ያወጣዋል እንዲሉ ይኸው!!!!!!!

  • @nebyoudemeke2742
    @nebyoudemeke27422 жыл бұрын

    ታላቅ ሰዉ ናቸዉ እናመሰግናለን ከDZ

  • @MeseretMeqninit
    @MeseretMeqninit7 ай бұрын

    በጣም እድለኛ ሰዉ ነዉ ዶክተር አለማየዉ ዋሴ እሸቴ❤

  • @SelAM-sw7ns
    @SelAM-sw7ns Жыл бұрын

    መታደል ነው

  • @khelilahmed3976
    @khelilahmed39762 жыл бұрын

    D/r ድንቅ ፍጥረት ናቸው.

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom68333 жыл бұрын

    እንደርሶ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40454 жыл бұрын

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu75052 жыл бұрын

    ትክክል ጥያቄዎችህ አያረኩም

  • @lidiyaayelgn1088
    @lidiyaayelgn10882 жыл бұрын

    i read all and respect Alemayhu Wase

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube4 жыл бұрын

    ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ አቀረባችሁ። በቀጣይ ደግሞ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ን አቅርቡልን።

  • @b.g1645
    @b.g16452 жыл бұрын

    Wow የተለየ እይታ ያለው ድንቅ ደራሲ የአንተን አይነት ደራሲ ያብዛልን

  • @b.g1645

    @b.g1645

    2 жыл бұрын

  • @amlakuwobet3230
    @amlakuwobet32302 жыл бұрын

    ባሕር ዳር የዩንቨርስቲ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ በካቴደራል ስላሴ ቤተ/ክርስትያን የስብከት አገልግሉት እየሰጡ አቃቸዋለው ዶ.ር አለማየሁ ዋሴን

  • @utbe9334
    @utbe93344 жыл бұрын

    ይወኒየ እዴት እደምወድህ እፍፍፍ አቦ ሰላምህ ብዝት ብዝዝት ይበል በርታልን

  • @biniyambintube4316
    @biniyambintube43162 жыл бұрын

    long live for you dear

  • @zomaneshworku7075
    @zomaneshworku70752 жыл бұрын

    ዶክተር ኑርልን

  • @maryebelete7007
    @maryebelete70074 жыл бұрын

    Long live my hero Dr. Alemayehu Wassie Eshetie.

  • @mesfinbogale6410
    @mesfinbogale6410Ай бұрын

    Alemayehu wase ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrykonjo3020
    @jerrykonjo30203 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እማከብሮት ደራሲ ኖት እግዚሐብሄር ቢፈቅድ አግንቼም ላወራዎት ፈልጋለው

  • @stockbalance6885
    @stockbalance68852 жыл бұрын

    Doctor Alemayhu yewenet Rejim edme nurilin

  • @RM-cw1ye
    @RM-cw1ye4 жыл бұрын

    ejeg betam naw mewadek Dr bakale agegnchake adenakoten bakafelk das yelagnale honom endi selayehuk betam dastegna nagn rejem edemi yestek

  • @sone8065
    @sone80653 жыл бұрын

    በጣም አድናቄያቸዉ ነኝ

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m4 жыл бұрын

    እመጓን ለአመታት ፈልጌ አላገኘሁትም ከ3 ወር ቡኋላ ኢትዮጵያ ስመጣ በመጀመሪያ ርሱን ነው መግዛት የምፈልገው።የት መፅሀፍት ቤት እንደሚገኝ ንገሩኝ በፈጠራችሁ🙏🙏

  • @kdesitwndea4005

    @kdesitwndea4005

    Жыл бұрын

    ዪቱቭ ላይ በትረካ መልክ አለልሽ

  • @nebiyusamuel8276
    @nebiyusamuel82762 жыл бұрын

    የሚያነቡ የሚነበቡ የሚናበቡ ድንቅ መመህር

  • @aberhametamerat2424
    @aberhametamerat24243 жыл бұрын

    wow eweket

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63814 жыл бұрын

    Where can I get that book ? can I download ?

  • @user-wg7im8sv8p
    @user-wg7im8sv8p2 жыл бұрын

    መርበብትን ብቻ አላነበብኩም እንጂ ፫ቱ መፃሀፍት ጭንቅላቴ ውስጥ የሆነ የሚራወጥ ስሜት ፈጥረውብኛል

  • @yh2k

    @yh2k

    Жыл бұрын

    መርብብት ደሞ ከሁሉም ይለያል ውዴ አንብቢው

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x4 жыл бұрын

    ዋው ዶክተር መሰሎችህን ያብዛልን ውቢቷ ባህር ዳር 😍 በቱርክ ሀገር በተለያዩ ከተሞች እየተዘዋወርኩ ቪድዎ እለቃለሁ እንድሁም የተለያዩ ምግቦችን እሰራለሁ ፎቶየን በመጫን ወደ ቤቴ ጎራ ብለው ቤተሰቤ ይሁኑ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 😍

  • @nahomasres3041
    @nahomasres30413 жыл бұрын

    I have one question. Are the books are composition based on a true story??

  • @habeshagym4125
    @habeshagym41252 жыл бұрын

    ላካፈሉን የህይወት ልምድ ምስጋናዬ ካሉበት ይድረሶት:: አመሰግናለሁ

  • @Tedatheastu
    @Tedatheastu5 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊነቴን በልጅነቴ የገነባው ሰው ኢትዮትዮጵያን ስመራ ውለታክን መልሳለው

  • @Sport_365
    @Sport_3654 жыл бұрын

    🔴የስፖርታዊ ዜናዎች በየለቱ መከታተል ትችላላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን

  • @MELOS1227
    @MELOS12272 жыл бұрын

    ere ehen lij abarulgn wooooo

  • @theehfamily2939
    @theehfamily29394 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እባካቹ ሙሐመድ ቡርሃን የተባለ ወጣት ጎበዝ ደራሲ ከቻላቹ ጋብዙልን

  • @Lishan4499
    @Lishan44993 жыл бұрын

    doctor lanta telek keber alang egziabehar bezu yanurelen antan

  • @senimekonen3609
    @senimekonen36094 жыл бұрын

    ዮኒዬ ባህርዳርን ባንተ ስያታለሁ ከውበት ከፀባይ ከትትናክ ትመስላታለክ እምዬ ባህር ዳርን ስለዚክ ፈቅጄልካለሁ ተመላለስባት ክክክ

  • @birtatadele6197
    @birtatadele61972 жыл бұрын

    አለማድነቅ አልችልም የቀሩኝን አነባለሁ

  • @lyricsmerewa8657
    @lyricsmerewa86573 жыл бұрын

    Siset endezih nw ewket eminet alemawi ena menfesawi hulu beand yeyazu talak tomari nachew lelam entebkalen

  • @yidnekachewwondimu92
    @yidnekachewwondimu924 жыл бұрын

    ለሚቀጥለው ጊዜ መፅሃፉን ሳታነብ ደራሲውን አታግኝ። ሪቪው ብቻ እንዳነበብክ ከአጠያየቅህ መረዳት ይቻላል።

  • @oraben1034

    @oraben1034

    3 жыл бұрын

    እንዴት አወቅሽ

  • @wendemukasawork3459
    @wendemukasawork3459 Жыл бұрын

    እርሶን አግቼ ብሞትም አይቆጨኝም

  • @kidust5079
    @kidust50792 жыл бұрын

    እውቀት ሲገለፅ አይ ደስ ሲል.

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam32943 жыл бұрын

    አለማዬሁ ነው ስማቸው አለማየው አትበሏቸው ወገኖች

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube4 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @seblea2090
    @seblea20904 жыл бұрын

    እመጓ ዝጓራ መርበብት ሰበዝ

  • @ethiomagna4098
    @ethiomagna40984 жыл бұрын

    የደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች ታክስ አወሳሰን ሶፍትዌር kzread.info/dash/bejne/apmatLtpkq3Al7Q.html

  • @senimekonen3609
    @senimekonen36094 жыл бұрын

    አረ ውቢቷን አልፋታም ብላቸዋታል ለነገሩ ከውበቷም አልፎ ስላም ያለባት አገር እምዬ ባህር ዳር የዘራሺው ይብቀል

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio71154 жыл бұрын

    seifu fantahun እንዲ ተስሏል ገብታቹ በማየት ፈታ በሉበት link down below kzread.info/dash/bejne/h3tsk61ygtTActI.html

  • @damartsstudio7115
    @damartsstudio71154 жыл бұрын

    President ሳህለወርቅ ዘውዴ እንዲ ተስለዋል link down below kzread.info/dash/bejne/iqRmuLKFhdiqe5s.html

  • @qimemtube165
    @qimemtube1654 жыл бұрын

    Subscribe ብለው የ channeሌ ቤትሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 😍

  • @merafgebrede7551
    @merafgebrede75512 жыл бұрын

    በጣም ከማደንቃቸው ደራሲ አንዱ ናቸው ... እድሜ ና ጤና ይስጣቸው

  • @Tedatheastu
    @Tedatheastu5 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊነቴን በልጅነቴ የገነባው ሰው ኢትዮትዮጵያን ስመራ ውለታክን መልሳለው

Келесі