EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አስደናቂዋ ሴት የግእዝ መምህርት እማሆይ ዜና ማርያም!! !

Пікірлер: 747

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 Жыл бұрын

    ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እኔ በበኩሌ 4 ነገሮችን ተምሬያለሁ። 1.ዓላማ፣ 2.ዓላማን ለማሳካት ጥረትን፣ 3.ቁርጠኝነትን 4.የእግዚአብሔር አጋዥነትን በፍፁም ልብ መተማመንን።እማሆይ ድንቅ ሰው ኖት።

  • @mekedsasalf1259

    @mekedsasalf1259

    Жыл бұрын

    በጣም ወጣት ሆነው እማ ሆይ መሆን ይሄን ከንቱ ዘመናዊ አለም ንቆ ጥቁር ቆብ መልበስ ትልቅ ጥንካሬ ትዕግስት ነው በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቸው

  • @ethio8774

    @ethio8774

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @gaithessa7981

    @gaithessa7981

    4 ай бұрын

    በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እማሆይ

  • @zelalemfikre6881
    @zelalemfikre6881 Жыл бұрын

    ደጋግሜ አደመጥኩት.... ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው!!! ለመንፈሳዊ ህይወት ያላቸው ትጋት፣ መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ትምህርት ለማወቅ ያላቸው ጉጉትና ያላቸው እውቀት እንዲሁም በራስ መተማመን ለወንዱም በተለይ ደግሞ ለመነኑም ሆነ በአለም ለሚኖሩ እህቶቻችን ተምሳሌት የሆኑ እንቁ እናታችን ናቸው። ቤተክርስቲያንም እኒህንና መሰል ሴት መናንያንን ወደፊት በማምጣት በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊው እውቀት የበለፀጉ እንዲሆኑ በማመቻቸትና ያላቸውንም እውቀት ፍሬ ሳያፈሩ መጥፋት ስለሌለባቸው ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መንገድ ለሌሎች ማስተማር እንዲችሉ እድሉ ቢመቻችላቸው፤ በተመሳሳይ በቤተክርስቲያን እውቀቶች ላይ ጥናትና ምርምር እንዲያደርጉ የምርምር ተቋም ቢከፈት መልካም ነው እላለሁ። ያላደመጣችሁት በሙሉ እባካችሁ አድምጡት

  • @JemberWodajo

    @JemberWodajo

    Жыл бұрын

    በትክክል እውነት እኔም ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀጋው ላይ ፀጋውን አብስቶ ያድልልን

  • @eshetubeletederzie3821

    @eshetubeletederzie3821

    Жыл бұрын

    @@imdove7849KZread Mawek ena metegber yileyayal. Zemenawi timihrt yemnmarew le ewket new. kezam yaweknewn ena yemnamnewn eninorewalen.

  • @eshetubeletederzie3821

    @eshetubeletederzie3821

    Жыл бұрын

    @@imdove7849KZread America yetemare sew silalat meselegn be technology yerekekechiw. Yale timihrt sew bado new.

  • @ehtemaryamb1431

    @ehtemaryamb1431

    Жыл бұрын

    👏

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Жыл бұрын

    Really በእርግጥ የኦርቶዶክስ ምንኩስና ነው ብለው ነው???? የተደሰቱት እኔ በደንብ እማመዛዝን ነው ጋዜጠኛው ትንሽ ፊሺ ሆኖበታል I agree with him!!! እኔ በኦርቶዶክስ ውስጥ ያደኩ ነኝ ምንኩስና እንድዚህ ሞደርናይዝ መሆኑ ትልቅ ሰርፕራይዝ ነው ለእኔ እኔ እማውቀው መናኝ ስለሚያስመለክታቸው ተነስተው ማንም ሳይሰማ ይመንናሉ ከዛ በኃላ አንገታቸውን ደፍተው በፆም በፀሎት ብቻ ቤተክርስቲያንን ማግልገል ነው ይሄ ልኔ ትልቅ ጥያቄ አለው ዩንቨርስቲ ለይንቨርስትት መዞር ከወንዶች መወያየት????? አልገባኝን ወይንም ተቀይሮ ይሆን የኦርቶዶክስ ምንኩስና???? አልገባኝም!! ከኮምፕዩተር ጋር ግንኙነት ሶሻል ሚድያ ዋው ስላልገባኝ ነው???? ይቅርታ ይደረግልኝ::

  • @seaseas3400
    @seaseas3400 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከታቸው ይደርብን በሃይማኖታችን ያፅናን 💗🙏

  • @user-cf6nx5no4s

    @user-cf6nx5no4s

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @-tenamamikrkedoctor8593
    @-tenamamikrkedoctor8593 Жыл бұрын

    ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎናፅፍዎት እናታቺን

  • @yihena4041
    @yihena4041 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው እማሆይ ዜናማርያም እግዚአብሔር ዘመነዎን ይባርክልዎት

  • @ethio8774

    @ethio8774

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tatualemayehu4175

    @tatualemayehu4175

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @adamubadeg7699

    @adamubadeg7699

    Жыл бұрын

    @@ethio8774 m

  • @kwtkwt6841

    @kwtkwt6841

    Жыл бұрын

    AAmen AmenAmen

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Жыл бұрын

    ወይ መታደል ወይ መመረጥ አቤት ፅናት የክርሰቶሰ ፍቅር አቤት ደሰ ሲል ፍፃሜዎት ይመር እማሆዬ እፉፉፉፉ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu3554 ай бұрын

    የታደለ ነው ለዚ ክብር የሚበቃው እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @tsegagiorgis702
    @tsegagiorgis702 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን በሰፊው የሚያገለግሉበትን ብርታት ከሙሉ እድሜና ጤና ጋር ይስጥልን፤

  • @keralemmengistu1084
    @keralemmengistu1084 Жыл бұрын

    እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ በረከትዎ ይደርብን !!!!!!!!!!!!

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Жыл бұрын

    እማሆይ መምህርት ዜና ማርያም እንደ እማሆይ ገላነሺ ሐዲስ (ዘጎንጅ)የሚያስተምሩበትን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ! ይበርቱልን ፡፡ አሁን ያሉበት ቦታ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ትልቅ ቦታ ነው፡፡ ብዙ ተማሪዎች የሚማሩበትና የሊቃውንት ምንጭም ስለሆነ ደስ ብሎናል፡፡ ዘለዓለም ሥላሴ!አሜን:::

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ያርዝምልን እሞሀይ እድሜ ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን😭🕊🇪🇹⛪❤🌹

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 Жыл бұрын

    አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያድልልን እማሆይ ዜና ማርያም የእድሜ ዘመነዎትን ይበሠርክልዎት

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy84594 ай бұрын

    እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል በቤቱ ያጥናዎት እኛንም በፆለትዎ ያስቡን በረከተዎ ይደርብን

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ እናታችን ፅናቶ ትጋቶ ደስ ይላል በሁለቱም የተሳሉ ይሄ መመረጥ ነው አለም ውስጥ እየኖሩ ዓለም መናቅ መመረጥ ነው ምን ያህል የክርስቶስ ፍቅር ቢበዛሎት ነው በረከቶ ይደርብን በእውነት በፀሎቶ አስቡን በአለም ሀሳብ እና ብልጭልጭ ለተያዝነው አምላክ የእርሱንም የእናቱንም የመላዕክቱን የሐዋርያቱን የሰማዕታቱን የነብያቱን የቅዱሳን አባቶችን እና የቅዱሳን እናቶች ፍቅራቸው ይብዛልን አሜን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    ዜና ማርያም እማሆይ በጸሎትዎ ያስታውስን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቴክርስትያን እንዲህ ያደረሰች መምህራኖች ምስጋና ይድረሳቹ ።

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij Жыл бұрын

    ግሩም ነው በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔም ምኞት አለኝ ቸሩ መድኃኔዓለም ቅዱስ ፍቃዱ ከሆነልኝ ። እማ ሆይ ድንቅ ጥንካሬ ነው በእውነቱ ።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ ጸጋ በርከቱን ይስጥልን ክርስቶስ አባታችን ይጠብቅልን በርከትዎ አይለየን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Жыл бұрын

    እምሆይ የእርሶ ፅናት በመንፈሳዊ ቅናት እንድቃጠል ብቻ ሳይሆን ያደረገኝ የኔን ባዶነት ገልጦ አወጣው። በእውነት ጠቢቡ ሰለሞን ‹‹በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ›› ብሎ የተናገረው ቃል የተገበሩና የተመረጡ ነዎት። ብዙ መልካም ፍሬ እንዲያፈሩ ፀጋዎትን ይብዛልን!!! እኛንም ለንስሃ ያብቃን!

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልዎት ክብርት እናታችን በጸሎታቸው ያስቡን እግዚአብሔር ከቅድስት እናታችን ድንግል ማርያም ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Жыл бұрын

    🙏🏽❤💐ኣቤትትትት ትዕድልቲ ኣቤት መባረክ ኣቤት ጸጋ እግዚብሄር ዘመን ኣገልግሎትክን ይባርክ ሓፍተይ እመሆየ 😭😭😭😭❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጸሎትክን ዘክራኒ ነዓይ ሓጣተኛ ሓፍትክን

  • @user-bj1mo9wo5k
    @user-bj1mo9wo5k Жыл бұрын

    በእውነት ለብዙሆች አራያየሆኑ እናትናቸው እግዚአብሔር ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos Жыл бұрын

    መታደል ነው እኛ ሃጥያትን መናቅ አቅቶናል ያደለው አለምን በሙላ ይንቃታል። በውነት መመረጥ ነው ፈጣሪ ያጽናዎት፣ በረከቶ ይደርብን

  • @bayushii.yearisilij8031

    @bayushii.yearisilij8031

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Baxmi

  • @user-qn6uc9lf8q

    @user-qn6uc9lf8q

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @selam7747
    @selam7747 Жыл бұрын

    አቤት ፀጋ አቤይ ክብር እማሆይ እረዴት በረከተዎ ይድሰን በመጀመሪያ ክብር ለታላቁ ልዑል እግዚአብሄር ሲቀጥል ለእርሰዎ የአላማ ፅናት በሶስተኛ ደርጃ አርሰዎን ለወለዱ እናትና አባተዎት ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Жыл бұрын

    መመረጥ ነው እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሄር ይጠብቀዎት በረከተዎ ይደርብን 🙇👏👏

  • @sababaye3423

    @sababaye3423

    Жыл бұрын

    እግዚአብኢር ይጠብቀውት

  • @user-fl9gh2qw2m
    @user-fl9gh2qw2m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፡ እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @user-uq8dd1jn9q

    @user-uq8dd1jn9q

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @banchalemtaye1861

    @banchalemtaye1861

    Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @user-sr1vm6dr5u
    @user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын

    ዛሬም በኛ ዘመን እንዲህ አይነት ጠንካራ ትጉህ ፅናት ያላት እናትእኛ ስላየን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እማሆይ ፀሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን !

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Жыл бұрын

    አቤት መመረጥ የኔ እናት እግዚአብሔር በስርዎት የተባረኩ ፍሬዎች በመንገድዎ ከይከተሎት 😍😍😍😍😍

  • @rahelmolla2483
    @rahelmolla2483 Жыл бұрын

    መምረጥ ነው እማ ሆይ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልዎት እናታችን በረከትዎ ይደርብን🙏

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Жыл бұрын

    እማሆይ ህይወቶ ያስቀናል አምላክ ያጽናሆ ለኛም ከረፈደቢሆን ለኛም ጥቂቱን ጽናቶን ያድለን በርቱ ፍጻሜዋን ያሳምርሎዋ

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Жыл бұрын

    በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ።

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Жыл бұрын

    We need more game changing female monks. በሕትመት ሥራቸው እንደአቅማችን እናግዛቸዋለን፨ ሊበረታቱ ይገባል፨

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    እማሆይን ስላቀረባችሁልን በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለሁ ቀጥሉበት እማሆይየ በረከትዎ ይድረሰኝ በሳል ግሩም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @ethio8774
    @ethio8774 Жыл бұрын

    PHD በዚሁ ቢቀጥሉበት መልካም ነው...በሴትነቴም በሐይማኖቴም እንድኮራ ነው ያደረጉኝ ። እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ይባርክዎት።🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Жыл бұрын

    እማሆይ ቃለህወት ያሰማልን 🙏በረከቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ነኛም እደርሶ ልብይስጠን ንሰሀኳ መግባት አቅቶኛል እኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Жыл бұрын

    መታደል እኮ ነው የእንባ መሪና በረከት ይርዳዎት እማሆይ

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 Жыл бұрын

    የነበረው ቃለመጠይቅእጅግ ደስ ይላል!!!!ጸጋውን ያብዛለዎት መ/ርት እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት!!!

  • @wubeBe-vw6xu
    @wubeBe-vw6xu25 күн бұрын

    ጠንኳራ ኖት በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ይሄን ያህል ፈተና ተቋቆሞ እዚህ መድረስ ድንቅ ነው ። በእውነት እግዚዓብሔር በቤቱ ያፅናዎት እውነት ነው ድንቅ መልዕክት ነው ቢሰራበት ቤተክርስቲያናችንን ለመታደግ እምነታችንን ለማጠንከር ይረዳናል ።❤

  • @MsNexus
    @MsNexus Жыл бұрын

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እሙሀይ እግዚአብሔር አምላክ እስከፍፃሜ ድረስ ያፅናዎት እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ መታደል እኮ ነው ይቺን አለም መናቅ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን በረከተወት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Жыл бұрын

    በእውነት ደስ የሚል ነው እማሆይ መዳኒዓለም እስከ ናቱ ኪዳነምህረት ዘመነዎትን ይባርክሎት !!

  • @semegnemersha8932
    @semegnemersha8932 Жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የባረከዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ፣እራሴን ጠላሁት በአጥያት ለቆሸሸው ዕድሜዬንጠላሁት

  • @emuemu8333
    @emuemu83334 ай бұрын

    እፁብ ነው❤ እኛ አለን ሁለት አለም ወደን😢

  • @birtukanTadesse-mm3kn

    @birtukanTadesse-mm3kn

    2 ай бұрын

    በጣም አይ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Жыл бұрын

    ኦድሜይሰጣቹህ እማሆይ ጠንካራ ጎበዚ እናት ለኛ ትምህርት ናት እድሜይሰጥልን ደሰይል ናበር ቆይታቹህ

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 Жыл бұрын

    በኦንላይን ትምህርት ቢጀምሩ ማስተማር❤❤❤

  • @alem4310

    @alem4310

    Жыл бұрын

    ሁሉም አል ውዴ ቴሌ ግራም ላይ የምትፈልጊውን ሰርች አርጊ

  • @user-su1tj1ll2d

    @user-su1tj1ll2d

    Жыл бұрын

    @@alem4310 እስኪ ልንኪ አስቀምጭልን እህት

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    መመረጥ ነው እንዴት ደስ ይላል

  • @birketayebelachew8577

    @birketayebelachew8577

    4 ай бұрын

    ምርጥ ሀሳብ ነው የግእዝ ቌንቌ መማር እፈል ጋለሁ

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 Жыл бұрын

    ቃለሕይወትያሰማልን በእውነት እንዴት መታደል ነው ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይድረሰን

  • @kidistgirma6214
    @kidistgirma6214 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው እንደዚህ አይነት ዘመኑን የዋጁ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ብርቱ የሆኑ ሴቶችን አቅርቡልን

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 Жыл бұрын

    አቤቱ መመረጥ እንዴትስ መታደል ነው ይሄን ትልቅ ክብር ከእውቀት ጋር ማካሄድ በመቻልዎ ቃለ የለኝም እማሆይ ዜና ማሪያም በረከትው ይደርብን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፆናወት በረከተው ይድረስን በውነት ቃለህወትን ያሰማልን

  • @kidanemihret2908
    @kidanemihret2908 Жыл бұрын

    እናቴ እማሆይ በረከትዎ ይደርብኝ...ለእርስዎ የገለጠውን እውቀት መድኃኔዓለም ለኔም ይግለጥልኝ በረከትዎ ይደርብኝ፡፡

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x Жыл бұрын

    እናታችን በርከቶ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-fw4my1mo4f
    @user-fw4my1mo4f Жыл бұрын

    አናታቸን እግዚአብሔር የኣጎሊጊለት ዘመነቸዉን ይባረ 💓💓💚

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Жыл бұрын

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ እማሆይ ዜና ማርያም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ፀጋው ያበዛሎት

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን ተመልካችግንየለም አይ አለመታደል ማህበረ ቅዱሳንላይም የለ እዚህም የለም ወዴትናችሁ የተዋህዶልጆች

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የመረጠዎት እንኳን ለዚህ አበቃዎ እሞሐይ ድንግል ማርያም ትጠብቀዎ 🙏😍

  • @yetsomgize83

    @yetsomgize83

    Жыл бұрын

    እማሆይ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Жыл бұрын

    ጀግና እማሆን ይበርቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በተለይ በስርዓተ ትምህርት ቀረጻ

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z4 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ዉይይት ነበር እማሆይ እግዚአብሔር ዘመኖወት ይባርክለዎት❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    በእውነት ድንቅ ና ደሰ የሚል ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክልዎት

  • @ayfokirtsega9380
    @ayfokirtsega9380 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳዎት! ልዩነታችን ግን ይገርማል 🙏🙏🙏

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Жыл бұрын

    እናታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን እናታችንመጨረሻዎትን ያሳምርለዎት

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Жыл бұрын

    ሴት እህቶቻችን ከእናታችን የምትማሩት በጣም ብዙ አለ

  • @user-fu9ix4lc3z

    @user-fu9ix4lc3z

    Жыл бұрын

    በተላይ አለባበስ አቤት ስርአት

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын

    እድሜና ጤናውን ይስጥልን እናታችን ግሩም እና ድንቅ ቃለ መጠየቅ ነው

  • @tgayichilu2842
    @tgayichilu28423 ай бұрын

    ቃላት የለኝም የእማሆይን ጽናት ለመግለጽ በጣም ግሩም ነው በነጋገራቸው እንኳን ያስተምራሉ በህይወትዎ ውስጥ እምቅ ሃይል እንዳለ ተረድቻለሁ

  • @tiyobista7941
    @tiyobista7941 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር የርስወን ፀጋ ለሁላችን ያድለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው 🕊🕊🕊

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын

    እናታችን ፀጋውን ያብዛሎት✝️🙏

  • @serkietiotube2789

    @serkietiotube2789

    Жыл бұрын

    እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh3 ай бұрын

    ውይመታደል እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ያፅናወት እማሆይ በረከተወ ይደርብን በውጭ ያለነውን በሰላም ወደሀገራችን ገብተን ለዚህ ክብር እንድንበቃ በፀሎት አስቡን አሜንንንን

  • @jhonbirhanu5679
    @jhonbirhanu5679 Жыл бұрын

    ይህ ሁሉ ተግዳሮት የጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ስራ ነው ጠንክሮ እስከ መጨረሻው መታገል ያስፈልጋል እርግጠኛ ነኝ በድል ይጠናቀቃል እማሆይ ዜና ማርያም ብዙ ስራ መስራት የሚችሉ ጠንከራ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓምድ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም። ነገር ግን ይሁዳ ከሐዋርያት መካከል እንደተገኘው ሳጥናኤልም ከመላእክት መካከል እንደተገኘው ሁሉ እንደዚሁ በቤተ ክርስቲያን ውስጥም ለእርስዎ አይነቷ ወጣት መናኝ መሰናክል የሆኑ መንፈሳውያን መሰል ተኩላዎች ስላሉ በጣም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዎታል። በመጨረሻ ማለት የምፈለገው የምንችል ኦርቶዶክሳውያን እና በአብነት ጉባኤ ቤት ያለፍን ሁሉ ለሚሰሩት የተቀደሰ ስራ ሁሉ በሃሳብ ፣ በሞራል እንዲሁም በኢኮኖሚ በንደግፋቸው እላለሁ።

  • @teigistlemmadessalegn6947

    @teigistlemmadessalegn6947

    Жыл бұрын

    መረጃ ከተገኘ ብታካፍሉን። እንደ አቅሜ መርዳት እፍውልጋለሁ።

  • @user-is5ud8zk3v
    @user-is5ud8zk3v Жыл бұрын

    መጨረሻወትን ያሳምረዉ የኔ እናት በድጋሜ ዲማጊዮርጊስ ቢመጡ እና ባገኛወት ደስይለኛል

  • @slmeneshdesalegn5155
    @slmeneshdesalegn5155 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ሲመርጥ እንዲህ ነው ከተመረጡት ጋር አስበን አባት ሆይ🌻🌻🌻🌻

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Жыл бұрын

    ጸጋዉን ያብዛልዎት እማሆይ

  • @almaz7677
    @almaz76773 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ እናታችን እውነት ጀግና ነሽ ሰውን ታይው የሚበላው እንጅ የሚያማው አያጣም 🌾💒

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Жыл бұрын

    መመረጥ ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማሆይ ዜና ማርያም ቀሪ ዘመኖትዎን እግዚአብሔር ይርክሎት!!

  • @AsterBelete-ci8xy
    @AsterBelete-ci8xy3 ай бұрын

    ከፈጣሪ የተሰጠ በረከት ጸጋ ፍጻሜሽን ያሳመረው

  • @temesgenbantie2905
    @temesgenbantie2905 Жыл бұрын

    በረከትዎት ይደርብን::እማሆይ"እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ ዜናማርያም

  • @Rakb553
    @Rakb5534 ай бұрын

    በእውነት መታደል ነው እማሆይ የረዳሁ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማሆይ ፈተናው ከባድ ነው ግን ከእርሶ ጋራ እግዚአብሔር ስላለ በርሱ ጥበቃ እዚህ ደረጃ ደርሰዋል አሁንም በርቱ ለብዙ መነኮሳቶች አርአያ ነሁ እናም እናቴ አሁንም አምላክ አይለይሁ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ሰርተሁ ያሳየን ሌሎቹም እንደርሶ ሆነው ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ሐገራችን ኢትዮጵያን የሚመጣባቸውን መከራ በጋራ የአውሬውን ስርአት ለመዋጋት እንድንተጋ በእግዚአብሔር እረዳትነት አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏❤

  • @solyanatube888
    @solyanatube888 Жыл бұрын

    በስመ ስላሴ በእዉነት በጣም መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋዉን ያብዛሎት ፍፃሜዎን ደግሞ ያሣምርሎት በእዉነት እኛንም በፀሎትዎ ያስቡን እማሆይ አሜን።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት የምንወዳቸውን ሰዎች እተሪቪው አድርጉልን

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 Жыл бұрын

    እማሆይ ቃለ ህይዎት የሰማልን በረከትዎት ይደርብን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የሴት መምህር ሳይ የመጀመሬያዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እናታቸን እማሆይ ዜና ማርያም በርከቶት ይደርብን ይድርሰን አሜን

  • @user-rx4wm7xe4w
    @user-rx4wm7xe4w4 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎት ይደርብን አሜንንንን

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትንም ያርዝምልን መመጥ ነው መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ።

  • @atsedemekonnen9289
    @atsedemekonnen9289 Жыл бұрын

    እማሆይ ዜና ማርያም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @zerihunnigussie8769
    @zerihunnigussie8769 Жыл бұрын

    እማሆይ ዜና ማሪያም ምን አይነት ፀጋው የበዛላቸው እናት ናቸው አቤት መመረጥ ይህን ላደረገ ለሕያው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እማሆይ በረከትዎ ይደርብንቶት ይደርብን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን!!

  • @Mwa584
    @Mwa584 Жыл бұрын

    እማ ሆይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት ለእኛም የእርሰዎ መንፈስ ይደርብን አሜን🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Жыл бұрын

    ምን አይነት ጸጋ ነዉ ኦ አምላኬ እኔስ በምን ስራዬ ነዉ ምድነዉ ሰዉ ለሀይማኖቱ ይሄ ሁሉ ሲጋደል እማሆይ በረከትዎ ይደርብን

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 Жыл бұрын

    እናታችን በፅሎት ያስቡን🙏 ተክለ ማርያም

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Жыл бұрын

    መታደልም መመረጥም ነው ❤❤❤ የእማ ሆይ በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Жыл бұрын

    መታደል በርከተዎ ይደርብን እማሆይ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @belatemesgen5805
    @belatemesgen5805 Жыл бұрын

    EOTC TV Egziabhare Agelgilotun yasfalin bet am astemari merehagbir neber

  • @asmamawcherkosse5704
    @asmamawcherkosse5704 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጸጋውን ይጨምርልዎ ፍጻሜውን ያሳምርልዎ፡፡እንደዚህ ዓይነት ለሌሎች እናቶችና እህቶች አርአያ ስለሚሆኑ ማቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማል፡፡

  • @lom2503
    @lom2503 Жыл бұрын

    ወጣትነት እና መንኩስነት እንዴት ደስስ ይላል እራስን ኣሸነፎ መኖር ለፈጣሪ መገዛት 😘 እግዝአብሔር ኣምላክ እድሚወትን ያርዝምልን🙏

  • @kenubishdemem1920
    @kenubishdemem1920 Жыл бұрын

    Betam Des yilal,Egziabher bebetu yatinawot,mechereshawn yasamiriliwot!!!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Жыл бұрын

    እማሆይ እግዚአብሔር እሰከ መጨረሻው ያፅናሁ ግሩም ድንቅ ነው ባለፈ ሲመረቁ በቅኔ አባቶችን ሲጠይቁ ስምቻቸው ነበር

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Жыл бұрын

    Betam yemigerme dinke kale metyeke new enamsgenalen EMAHOYE ZENA MARIYAME EGZABHER AMLAKE REGIME EDMENA TENA YESTIHLIN AMEN AMEN AMEN

Келесі