ዓለምን ያስደነቀው ቅዱስ ቦታ | መርጡለ ማርያም ጎጃም | EOTC TV

Пікірлер: 164

  • @user-ki9mq6fq5f
    @user-ki9mq6fq5f3 жыл бұрын

    የአማቶቼ ሀገር እንኳን ቤተክርስቲያኑ ሰዎቹ እራሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ድንቅ ህዝብ ነው እሁድ እሁድ ከትልቅ እስከትንሽ ሱቅ በሙሉ ይዘጋል። አህዛብ እዛ ከሄዱ ታመው ነው የሚመለሱት አሁን እጃጅ አንድ መስሊም ለምልክት አታገኙም የሚገርመው ባለቤቴ እንኳ መስሊም ምን እንደሆነ ያወቀው ከኔ ሀገር መቶ ነው። በጣም ድንቅ የሆነች ሀገር መርጦረ ማርያም ዳግም እንደማይሽ ተስፋ አለኝ። አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን።

  • @Dirsanat
    @Dirsanat

    ቋሚ የጉዞ ማህበር ካለ ማንም ሰዉ ከመሄደ ወደ ኋላ አይልም ስለዚህ እባካችሁ ጉዞ በማዘጋጀት በዙ ወጣቶችን ከሚዉሉበት አልባሌ መንገድ እንዲወጡና ዕንቁ ወደሆነችዉ ታሪካችን እንዲመለሱ እናድርግ

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 Жыл бұрын

    የግራኝቷ እመቤቴ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ አንድ ሙስሊምም ሆነ ቤንጤ የለሌለባት ኦርቶዶክሳውያን ብቻ የሚኖርባት ጥንታዊቷ የተወለድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ውዷ ሀገሬ መርጡ ለማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ አሜን::

  • @et1206
    @et12063 жыл бұрын

    ቤተክርስቲያን ለታሪክ እንድትቆይልን ላበቁዋት አባቶች ምስጋና ይገባል በረከታቸው ይደርብን

  • @dawitmuluken8743
    @dawitmuluken8743 Жыл бұрын

    ሀገሬ በጣም ነው ምወድሽ የመርጦ ልጆች እስኪ ላይክ

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale73083 жыл бұрын

    እግዚአብሄር የአባቶቻችን በረከትን ለኛም ይስጥ አሜን።

  • @densamedia120
    @densamedia120 Жыл бұрын

    ድንቅ ዝግጅት ነው። ነገር ግን ቀረጻው ላይ አንዳንድ ጥቃቅን ነገሮችን ብታስተካክሉ። ቃለ ምልልሱን እየሰማን ከጎን ስልክ የያዘ (የሚቀርጽ እጅ) ይታያል። ትኩረት ይሰርቃል። አብሮ ከቴሌቭዥን ማይክ ጋር ቢያዝ። ካሜራውም አልፎ አልፎ ሼክ ያደርጋል። አስተካክሉ። ስትሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @user-qb2eb6cx4o
    @user-qb2eb6cx4o

    መርጡየ ናፈቀችኝ ምንም መርሳት አልቻልኩም ስለዚህ ብፆሎት አስቡኝ ለደጀ ሰላሟ ታብቃኝ የማታውቋትንም እዚህ ስላወቃችሁዋት እኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤የመርጦዋ እናቴ♥️♥️♥️ስሟን ስጠራው ደጀሰላሟን ያየሁት ይመስለኛል🙏🙏🙏

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን የቅዱሳን በረከት ይድርብን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን ግን ይህን ምስጢር ባይወጣ ይሻላን ይህ ጠማማ ትውልድ ሽጦ ይበላዋን ይህን ስል እግዚአብሔር የለም ብየ ሳይሆን በኛ ሀጢያት እግዚአብሔር የራቀ ይመስላን

  • @Chereka203
    @Chereka203

    ዲያቆን ዳንኤል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 Жыл бұрын

    ታሪክን ቅርስን ሀገርን ጠብቀው ላስረከቡን አባቶቻችን ክብር ይሥጥልኝ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55643 жыл бұрын

    ሙሃዛ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እዲሁም አባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን !

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash45003 жыл бұрын

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አባታች ታሪክ አስቀምጠውልን አለፉ እኛ ደግሞ ታሪክ የምናወድም ሆንን ተዋህዶ ከፍ በይልኝ

  • @digitechcell3078
    @digitechcell30783 жыл бұрын

    ለደጁ ያብቃን ሰላም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v3 жыл бұрын

    የአባቶቻችን በርከት ያደርብን በእዉነት በጣም ደስ ያላል ለደጅሽ ያብቃኝ እመብዚሃን እመ ብርሃን

  • @user-vi4uh1mq9z
    @user-vi4uh1mq9z3 жыл бұрын

    በረከታቹው የደርበን ኣቦታችን ለደጁ ያብቃን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu64013 жыл бұрын

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን አምላኬ ከመናፍቃን ሴራ ያድነን ያውጣን እመቤታችን ለምኝልን

  • @bizuayehuyigzaw8412
    @bizuayehuyigzaw84123 жыл бұрын

    እንተ ይእቲ ርዕሰ ርዑሳን መርጡለ ማርያም ሀገረ ክልዔቱ ነገስት…..ኤንታ ኃይለ ኢየሱስ………..

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын

    ግሩም ነው እምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሀገር ባለ ውለታ ነች✝️❤

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5693 жыл бұрын

    የታሪክ የቱሪዝም ምጭ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘ ኢትዮጵያ 👏👏እደት ደስ ይላል የሁሉ ነገራችን መነሻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን 👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም።

Келесі