EOTC TV || ታዋቂ ሊቃውንት በዳኝነት የተሳተፉበት የመጀመሪያው የቅኔ ውድድር

Пікірлер: 161

  • @kaleabhailu6832
    @kaleabhailu68323 жыл бұрын

    ምን አይነት ቤተክርስቲያን ናት ያለችን ግን? ለምን ይህቺን እምነት ሰው ይተዋል? ኦርቶዶክስ ሆይ ባንቺ ፀንቼ እንድኖር እግዚያብሄር ይርዳኝ።

  • @bunafireasetube5929

    @bunafireasetube5929

    3 жыл бұрын

    አሜን እውነት

  • @saraglilanagash285

    @saraglilanagash285

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንፀነት

  • @melataeka6386

    @melataeka6386

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    አሜን ያፅናን

  • @user-fe4bi1dv1b

    @user-fe4bi1dv1b

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ለዚችክብርት እምነት ስለመረጠን ይክበር ይመስገን እንደቸርነቱ ይጠብቀን ያፅናን

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh21053 жыл бұрын

    እጅግ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ መልካም ጅማሮ ነው በርቱ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    ቤተ መፅሀፍቶቻችን። ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያቆይልን

  • @mukki3846
    @mukki38463 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እድልኛ ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ መታደልና መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር አባቴ ሆይ እስከ ፍፀሜ በቤትህ አፀናኝ አሜን

  • @user-rr6en6re5e

    @user-rr6en6re5e

    3 жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @adamyegdimwork5080
    @adamyegdimwork50803 жыл бұрын

    ተዋህዶ ባለብዙ ሀብት፣ አምላክ ለዘላለም ይጠብቅሽ፣ መምህራንንም ደቀመዛሙርትንም እንወዳችኋለን፣ ያኑርልን ።

  • @user-vn9le6zh6h
    @user-vn9le6zh6h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1613 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Abatochachn Egziabher Amlak yanurln

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5693 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች። እሰይይይ ደስ እሚሉ አባቶች እና የቂነ ተማሪ ወጣቶች በርቱልን 👏👏👏👏👏ጎበዞች።

  • @astermequannt1585
    @astermequannt15853 жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን! አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ደቀሞዛሙርቶችን ሊቀአውት ለመሆን ያብቃልን!

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ሊቃውንት ቤተክርስቲያን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17553 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል የቅኔው ውድድር ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችኹ በርቱ እመ አምላክ ከእናንተ ትሁን

  • @elelelelel3034
    @elelelelel30343 жыл бұрын

    አንጀቴን በላችሁት እግዚአብሔር አምላክ ከሀጢአት በስተቀር የልቦናችሁን መሻት የፈፅምላችሁ አሜን እናተ እንደዘህ ሁናችሁ ተምራችሁ ለቁም ነገር እና ለመንግስቱ የምትበቁ ያድርጋችሁ እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን አሜን

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde89973 жыл бұрын

    እናንተ ወጣቶች እመቤታችን ብፀጋ በስላም ታኑራቹ:: እባቶቻችን በስላም በጤና ኑሮልን!!!!

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu18282 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ውብ ነው መምህራኑን ይጠብቅልን ጉባኤ ቤቱን ያስፋልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ለሁላችን

  • @user-ve1jg9ey3c
    @user-ve1jg9ey3c3 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውስልን

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን!!!! ትክክለኛው አከባበር ይሄ ነው ግራ የሚገባኝ ነገር ዘፈን አዘጋጅተው ዳንኪራ የሚመቱት ነው

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede41003 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ትንሣኤ ⛪⛪⛪💚💛❤

  • @derejefisha7462
    @derejefisha74623 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቢቀጥል እና በቀጣይ በዓለማዊው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ እንዳለው የተሰጥኦ ውድድር በእኛም በቤተ ክርስቲያን ይሄ መርሐ ግብር ቢጠናከር ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu79242 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ። በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።የቅኔ ፈርጦች ።

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83883 жыл бұрын

    አሜን በእውነት አባታቶቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን በእውነት በጣም ደስይላል ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏 ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @anenogead6807
    @anenogead68073 жыл бұрын

    ዋው በጣም፡ ደስ የሚል፡ ትምህርት ነው እባካችው እንደዚ ኣይነት ትምህርት ቀጥሉበት

  • @mesayhailu2033
    @mesayhailu20333 жыл бұрын

    የንታ አፈወርቅ ሙያ ከትህትና ጋር ያስተባበሩ አባት። በረከቶ ይደርብን

  • @littleethiobaby3985
    @littleethiobaby39853 жыл бұрын

    ተመስገን ይሄንን ያሳየከን ልጆቻችን ተስፍ አላቸው ስለእውነት እንዲህ ነው የባዓል አከባበር ወደትንስኤው የሚወስደን መንገድ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዝያብሄር ይመስገን ኢትዮጵያ ሆይ ትንሳዬሽን እንድናይ ይሁን

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v3 жыл бұрын

    በሁሉ ስንድ የሆንሽ እናቴ ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር ማደሪያዉ ነሽና ለሚገፏት ግሐነብ እሳት ለሚደገፏት ገነት አድርገህ ዳር እስከ ዳር ጠብቅልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara79953 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡራን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛላቹህ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o3 жыл бұрын

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን እግዚ አብሄር ይመስገን ተዋህዶ ስለሆንኩ ተመስገን የድንግል ማርያምልጂ እግዚኦ መታደል

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት በጣም ነው ሊቃውቶቻችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይህንን ዘመን ያምጣልን በውነት እግዚአብሔር ያኑርልን እድሜውን ጤኔውን ይስጥልን

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ጠከሩ በርቱ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w3 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @NebabiMedia
    @NebabiMedia3 жыл бұрын

    ጥሩ ነው ቀጥሉበት በዚሁ አጋጣሚ

  • @medhanitseifu1199
    @medhanitseifu11993 жыл бұрын

    We orthodox christians are blessed for having such fathers like you.Our fathers may God guve you long live and for the disciples your wisdom and knowledge.

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha56353 жыл бұрын

    ድንቅ መረሐ ግብር!!እዉነቴን ነዉ የምለዉ ከዚህ ዓመት የትንሳኤ ዝግጅቶች ፍፁም የመሠጠኝና ያስደመመኝ ይኼ ነዉ።ሁሉም መምህራን ያስተላለፉት ኮንክሪት የሆነ ጠንካራ ነዉና ለማስቀጠሉ የሁሉንም ትጋት ይሻል።ፈጣሪ ይርዳን።

  • @solyilma7832
    @solyilma78323 жыл бұрын

    Enkuan abro adresen betam des yemil semet nw yetesemagn orthodox tewahdo lezelalem tenur Ethiopian hagerachenen selam yaderegelen Amen 3

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig59023 жыл бұрын

    Amen(3)Ekuan Abro Adersen Egzabihar Amlik🙏Yeberkit Beal Yadergeln Amen Amen Amen Bewnet Gerum Yehon Meriha Gebir New💯✅ Egzabihar Amlik🙏Yehywetn Qal Yasemalen Bedma Betsga Betana Yasoyeln Lyqawt💐👏 Batikerstan⛪️🕊Egzabihar Yesteln🙏

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome70433 жыл бұрын

    አቤት እንደት ደስ ይላል አባቶቻችን ሊቃውንትን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላችሁ በእውነት ደስ ስትሉ❤✝️🤲

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደግሞም የካህኑ ልጂ ነኝ

  • @SabrinaSabrina-tz4eb
    @SabrinaSabrina-tz4eb3 жыл бұрын

    አባቶቻችን. እንኳን. ከበሮ አደረሠን. እንባዬን እያነባው. ነው የተከታተልኩት. በዚች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምነት ተከታይ. ስለሆንኩ. ደሰሰሰሰ ብሎኛል

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    • “ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን” • “በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን” • “ዐሠሮ ለሰይጣን” • “አግአዞ ለአዳም” • “ሰላም” • “እም ይእዜሰ” • “ኮነ” • “ፍሥሐ ወሰላም” … እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን !!

  • @danimelaku1
    @danimelaku13 жыл бұрын

    ምን ያህል የጭንቅላት ስራ እንደሆነ ያሳያል። እዚህ አድበስብሶ ማለፍ የለም።

  • @SaraSara-bk1yb
    @SaraSara-bk1yb Жыл бұрын

    ❤በዉነት ደስ ሲል

  • @yeabmyy
    @yeabmyy3 жыл бұрын

    Long live Ethiopian orthodox Twohdedo church.

  • @bekalukassahun5949

    @bekalukassahun5949

    3 жыл бұрын

    እጅግ እጅግ አድርገን እናመስግለን።

  • @fg6555
    @fg65553 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችን ከቤተክርስቲያን እቅፊ ከተዋሕዶ እናትነት አይለየን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አደራ አሜን💒🕯💚💛❤🌾 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን

  • @elelelelel3034
    @elelelelel30343 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቸና ወንድሞቸ እግዚአብሔር. ያጠንክራችሁ

  • @kite-mu5jv
    @kite-mu5jv3 жыл бұрын

    በእውነት ተዋህዶ ትለያለች

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d3 жыл бұрын

    እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-kf8oz9uc3t
    @user-kf8oz9uc3t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ለአባቶቻችንና ለወንድሞቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን ዕፁብ ድንቅ ነው በርቱልን? እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @zys1314
    @zys13143 жыл бұрын

    ጉድ እኮ ነው! የፈረንጅ ትምህርት በልብስ ብቻ የተሽሞነሞነ ነው፡፡ እውነተኛው ዕውቀት ይሄ ኖሯል! ሳናውቀው ጊዜአችንን አጠፋን!

  • @zaharaza3316
    @zaharaza33163 жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ አባቶቻችን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንንንን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22593 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይ መታደል እኔም ባላቆረጥኩ ግዝ😢😢 ቀናሁ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej95323 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በርቱ አባቶቼ

  • @hollhooll1713
    @hollhooll17133 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mukki3846
    @mukki38463 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @abeldaniel2245
    @abeldaniel22453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።እንደዚህ የቤተክርስቲያናችንን ሀብት አስተዋዉቁን።አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን ። ልጆቻችን በርቱ ።በጣም ልዪ ነው ።

  • @kidistnigus1810
    @kidistnigus18103 жыл бұрын

    አኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር፡፡ትኖራለችም

  • @bladobelly9989
    @bladobelly99893 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ያደረሰን አምላክ አቤት ንፅህት የሆነች ቤተ ክርስቲያን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82563 жыл бұрын

    እንደዚህ ብታቀረቡልን በጣም ደስ ይላል

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67273 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn

  • @seblewengelm226
    @seblewengelm2263 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ። ቤተክርስቲያናችን ረቂቅ ናት። እግዚአብሔር ይመስገን ። ለአባቶቻችን እድሜ ይስጥልን ። ደቀመዛሙርቱን ያብዛልን ያፅናልን። (ማስተካከያ ለ Editor " መድሎተ ቅኔ (የቅኔ ውድድር ) የሚለው በየመሀሉ የገባው መጣም በዝቷል ። )

  • @abeba_7443
    @abeba_74433 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰነ በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበረ በዚሁ ይቀጥልልን ( እግዚአብሔር ይሁበክሙ ወይክሰትለክሙ )

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel3 жыл бұрын

    Egezyabher yetemesegen ukon endat dese yelale 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm31953 жыл бұрын

    Enkan aderesichih lebrehene tnsiaw bewnet aebtochin eregam edam ysitaln 🙏💐💐💐💚💛❤💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ግዝ ብችል የሆነ ጸጋ የተሠጠኝ ልዩ ሆኖ ይታየኝ ነበር

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw97073 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile65903 жыл бұрын

    Betam des yemile new ayzwchu bertu

  • @altudz4055
    @altudz40553 жыл бұрын

    ግሩምና ድንቅ ሆኖ መፈጠር መታደል ነው 🤲

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele61303 жыл бұрын

    Am highly surprised and emotional .... Ohhhh!

  • @mentameremebet4619
    @mentameremebet46193 жыл бұрын

    ይበል

  • @fkrtech
    @fkrtech3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ መልካም በዓል በሉኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 жыл бұрын

    ውይ መታደል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai46723 жыл бұрын

    በህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜይስጥልን

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw13123 жыл бұрын

    እንኳንስ የዚች ታላቅ እምነት ተከታይ ሆንኩ እግዚአብሔር ስለሰጨከን እናመሠግንሀለን

  • @dagimmekonnen2395
    @dagimmekonnen23953 жыл бұрын

    Egziabher yemesgen

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh61813 жыл бұрын

    እንኳ ን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙌🙌

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome49433 жыл бұрын

    አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን ለደቀ መዛሙርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለሊቃውንት አባቶቻችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ሚድያውም በጣም ቆንጆና ወሳኝ ዝግጅት ስላዘጌጁልን ያሳፋልን እኔንም ከዚች ውብ ፣ባሉ ብዙ ሀብት፣እውቀት፣ጥበብ ከሚፈልቅባት ከእናቴ ከቅድስት ቤተክርስቲያኔ ሳልወጣ በእምነት ፀንቼ በእቅፋ ሆኘ እስከለቴ ሞቴ እንድኖር መርጨ ሳይሆን መርጦ ልጁ ያደረገኝ እግዚአብሔር አምላኬ ይርዳኝ።

  • @mekidestesfayemekides8284
    @mekidestesfayemekides82843 жыл бұрын

    Wub Ement tewahdo nat 🥰😍💖💖🥰😍💖💖💖💖💖🥰🥰💖😍😍😍😍😍

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour64723 жыл бұрын

    The very best program that I have been waiting to see...Let me say one ‘kineay’. For three generations forgotten, in the tomb of the teachers heart. The omnipotent resurrected to be eaten the wisdom Christ keanye. Love and appreciate all participants and say keep the always the best job. Thank you!

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze8003 жыл бұрын

    ይህ ፕሮግራም የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክ የተዝቆ የማያልቀውን ወደፊትም ቢቀጥልም መልካም ነው

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw27263 жыл бұрын

    Mezimuru beza

  • @Modernidea
    @Modernidea3 жыл бұрын

    በመሀል የምታስገቡት መዝሙር በዝቷል። በጣም ያሰለቻል። ቅኔውን ማጣጣም ያስቸግራል።

  • @henokmussie6168
    @henokmussie61683 жыл бұрын

    መልካም ነው

  • @yishakabrhame7162
    @yishakabrhame71623 жыл бұрын

    የምታኮራ ሀይማኖት እርቶዶክስ

  • @fissehahaileselassie5961
    @fissehahaileselassie59613 жыл бұрын

    አረ እባካችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይህንን ጣቢያ እንደግፍ ።እስቲ አንድ ሚሊዮን እናስገባው።

  • @kalabtefera7060
    @kalabtefera70603 жыл бұрын

    ይበል ነው!

  • @uaeuae1123
    @uaeuae11233 жыл бұрын

    ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @minwyeletmengistu6766
    @minwyeletmengistu67662 жыл бұрын

    telek sera new egzeabher yabertacu

  • @SaraSara-bk1yb
    @SaraSara-bk1yb Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @negasenshew7085
    @negasenshew70853 жыл бұрын

    ወጣቱ የቅኔ መምህር መጋቤ ሐዲስ ኤፍሬም ተስፋ ግን በየመድረኩ ጊዜያቸውን ማባከኑን ቀንስ አድርገው እስኮላር ሰጥታ ያስተማረቻቸውን ቤተ ክርስቲያን ከመጽሐፍ መምህርነት የቅኔ ጉባኤ በመክፈት ትውልድ በመቅረፅ የቤተ ክርስቲያንን ውለታ መክፈል አለባቸው ሁሉ ነገር የሚአምረው በልጅነት ነው በልጅነቱ ብዙ የቅኔ ምሁራንን መፈልፈል አለባቸው በየቦታው በየሾው ወርቅ ጊዜያቸውን በከንቱ አያሳልፉ እኛ ኢትዮጵያውያን አንድን ሰው እያጨበጨብን በተወደሶ ከንቱ ሰማየ ሰማያት መስቀል እንወዳለን ለምን ቢባል በማያውቀው ስሕተት ፈርጀን ከክብሩ ሲወድቅ ለመሳቅ ከይቅርታ ጋር

  • @hilinatube8730
    @hilinatube87303 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw13123 жыл бұрын

    ማደግ አለበት ጥሩ ጂማሬ ነው

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika6393 жыл бұрын

    ቤተክርስቲያናችን የዕውቀት ባህር ናት::

  • @abebekibret6512
    @abebekibret65123 жыл бұрын

    ባርያዉ ነኝ ለፈጣሪ አሜን አሜን አሜን።

  • @adistefera8960
    @adistefera89603 жыл бұрын

    አየ ኢትዮጵያ አይ አባቶቻችን ስንት ጥበብ ነው አውርሰውን የሞቱት የራሳችን ብቻ የሄነ ሀብት

  • @user-qw7ds1cm6s
    @user-qw7ds1cm6s3 жыл бұрын

    እንካን አብሮ አደርሰን

Келесі