መካነ ቅዱሳን ጣቤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም

Subscribe and share / eotcmk

Пікірлер: 147

  • @EOTCMK
    @EOTCMK4 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ። Subscribe and share kzread.info

  • @user-ne1mz3to6b

    @user-ne1mz3to6b

    4 жыл бұрын

    የት አካባቢ ነው ቦታው

  • @emebetbalechow2387

    @emebetbalechow2387

    4 жыл бұрын

    አድራሻውን በደንብ ንገሩን ጎጃም ወደ ማርቆስ ነኝ ግን አባ እንዳሉት ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ከስደት መልሶን ለደጁ ያብቃን 🙏

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ደጀን ነው

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын

    የኔ አባት የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ላገራችን ድርስላት እናትቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርከታችሁ ይደርብኝ

  • @melkiemogesie1715
    @melkiemogesie17154 жыл бұрын

    የኛ ነገር አይናችን ስር ያለውን መድሐኒት ሸሽተን በነጮች ድስኩር ጨጓራችንን እንመልጣለን አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን ወደቤትህ እንመጣ ዘንድ መምጣቱንም ስጠን

  • @user-kn3ph1cy3w

    @user-kn3ph1cy3w

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @mihretsisay9347

    @mihretsisay9347

    4 жыл бұрын

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @melkiemogesie1715
    @melkiemogesie17154 жыл бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @user-jl1xe6ci2u

    @user-jl1xe6ci2u

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesi3777
    @mesi37774 жыл бұрын

    ተዋሰኝ ተዋሰኝ ጊዮርጊስ (2) ታወጣለህ አሉ ከዘንዶ ምላስ ተዋሰኝ ተዋሰኝ ጊዮርጊስ እናቶቼ የእናንተ ጸሎት እኛንም ትርዳን 🙏🙏🙏

  • @yordanos4362
    @yordanos43624 жыл бұрын

    እይ እኛ የማይረባ ነገር በሆን ፡እናያለን ይህን የመስለ የተቀሳሰ ስፍራ ሰቀርብ ግን አናይም ለነግሩ ውላያችን ላይ ያለው መጥፎ መንፈስ ይህን እንድናይ አይፍቅድለንም

  • @ghirmayweldeyesus3699

    @ghirmayweldeyesus3699

    3 жыл бұрын

    Tikkl wendmachn aynachnna libachn eko sewrotal yehe yeteregeme menfes egnam bexelot anekanbetm enji haylko yelewm.

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay93474 жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለተቀደሰው ቦታህ እና ፀበልህ ያብቃን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱልን የነፍስ ምግብ እምንፈልግ ብዙዎች አለን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hz8qy9gv8b
    @user-hz8qy9gv8b9 ай бұрын

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል መላከ ዝማሬን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። ቅዱሰ የጎርጊሰ ይጠብቃችሁ ፣ እኛንብ በረድኤት፣ በበረከቱ ይጠብቀን ። እመቤታችን በረድሄትዋ አትለየን ። በፀሎታችሁ አሰቡኘ አፀደ ማሪያም ነኝ በጣም ልብን የሚነካ እና ደሰ ይሚል አካባቢ ነው እግዚአብሔር ይጠበቃቸሁ። አሜን (3)

  • @user-zp1wf3gk3e

    @user-zp1wf3gk3e

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku282 жыл бұрын

    ለደጅህ ድጋሜ አብቃኝ ያሳደከኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    በንፁህ ልቡ እግዚአብሔር እሚያመልክ የት ነዉ ቢባል። ገጠር 👏ሀገሬን አስታወሱኝ አዳሜ ሚያዚያ ጊወርጊስ የአመቱ እኛም ጋ ይከበረራል እሱ ነዉ የመሰለኝ የእዉነት ደሞ ባለፈ ወልዲያ ያለዉ ማዕከላችሁ ማህበረ ቅዱሳን ሀዊረ ህይወት አድርጎ ጎብኝቶን ነበር እኔ ደስታየ ልክ የለዉም አያቴም ደስስስስ ብሎታን ትንሽ ክርስቲያን ነዉ ያለነዉ በቦታዉ።እናመሰግናለን። ማህበራችሁ ያስፋልን።

  • @user-hd6rf5so4m

    @user-hd6rf5so4m

    3 жыл бұрын

    በትክክል ተኮል ምቀኝነት አያቁ በምነታቸው ታምኝ የገጠር ሰው ነው እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ ነኝ ከተማ ባድግም

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከተዎ የድረሰን አሜን🙏

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro4 жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለዚህ የተቀደሰ ቦታ አብቃኝ 😢😢😢😢🙏 ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ የልዳው ሰመአት ❤🙏🙏🙏🙏

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro4 жыл бұрын

    ጊወርጊስ የልዳው ሰማዕት❤🙏🙏🙏🙏🙏 አስታርቀን ከቸሩ ንጉስ ❤🙏🙏🙏🙏🙏 አማልደን ከቸሩ ንጉስ ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannahtekle6762
    @hannahtekle67623 жыл бұрын

    Yekdus gergos bereket yderben abatachn bereketu ayleyen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise43752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የገዳሙ በረከት ይደርብን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ይጠብቅልን አማላጅነቱ አይለየን አሜን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22593 жыл бұрын

    ወይ እምዬ ኢትዮጲያ የቅዱሳን ምድር ቆይ ግን ከተማ ላይ ብዙ ቤተክርስትያን ሞልቶ የሚያገለግሉበት ቦታ ጠቦ ይባላሉ ምን አለ ወደዚህ ቢሔዱ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae83734 жыл бұрын

    አቤቱ እኔን ሃፃተኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ ሰለናትሕ ሰለንፅሕት ንፁሐን ሰለቅድሰተ ቅዱሳን ሰለድንግል ማርያም ብለህ ማርኝ ሰለፃድቃን ሰለሰማእታት ለንሰሃምት አብቃኝ ማህበረ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @samimeklit16
    @samimeklit164 жыл бұрын

    ሰው በደመቀበት ነው የሚሄደው እንጅ እንዴት እስከዛሬ አይታወቅም

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o4 жыл бұрын

    ተዋሽኝ ተዋሽኝ እመቤቴ እናቶች ፀሎት ይጠብቀን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቶቻችን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ይደርብን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እደዚህ ያሉ የተቸገሩ ቤተክርስቲያናችንን እናግዝ እንርዳ በረከቱ ለዕኛ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማህበረ ቅዱሳን የኛ አበሶች 👏እዚህ ቦታ ድረስ ሄዳችሁ ስለጎበኛችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ሰማያዊ ያድርግላችሁ።

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    የአባ ስልክ ካለሽ እባክሽ?

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m4 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ በኦርቶዶክስ እምነቴ አጽናኝ!!!!

  • @fg6555
    @fg65552 жыл бұрын

    የቅዱሳን እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ምስጋና አክብሮት ይገባታል የልጇ ቸርነት የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን በረከቱን የምያድልን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew64224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቲቱ አማላጅነቱ አይለየን

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie24494 жыл бұрын

    የቃልኪዳን በረከት ለደጅህ አድርሰኝ ድንቅ ነው

  • @melkiemogesie1715
    @melkiemogesie17154 жыл бұрын

    ለደጀ ያብቃን የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን

  • @haymimanot6578
    @haymimanot65784 жыл бұрын

    እኛ እኮ ያገራችንን ታሪክ ምንም አናውቅም በእውነት ማስተዋሉን ያድለን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @mesi3777
    @mesi37774 жыл бұрын

    ወይይይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የተለየች የተመረጠች ብቼኛ ሃይማኖት። መታደል ነው በእውነት። ኢትዮጵያ ሆይ እድለኛ ነሽ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የከበርሽ ሐብታም ሃገር ነሽ የብዙ ቅርስ ባለቤት የሆንሽ እድለኛ ሃገር። ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይህን ሁሉ ያየነው ያወቅነው በእናንተ ላይ ነው።

  • @user-mi9gj7ok5x
    @user-mi9gj7ok5x4 жыл бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር. ከገዳሙ እረዴት በረከት እኛንም ያሳትፈን መድሀኒአለም በእውነት #ማሕበር ቅዱሳን የልፋታችህን ዋጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተባዙ ተመንደጉ በእውነት

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ከቦታው በረከትን ይክፈለን ማህበረ ቅዱሳን እናንተን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ግዜ ስላለው ይህን ድንቅ ቦታ አሳውቆናል እስካሁን ከለመታወቁ ይገርማል

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo15873 жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን መሻት ታቃለህና ያሰብኩትን አሳካልኝ

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v4 жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ሆይ እኛንም በስደት ያለነውን ለሀገራችን አብቃን

  • @mimikidane4578
    @mimikidane45783 жыл бұрын

    Berketachew yedersen abate

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep61043 жыл бұрын

    Kdus giwergis abate le hegere afer abkagn

  • @vdkjggh3165
    @vdkjggh31654 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም የአባቶቻችን ገዳማዊያን በረከታቸው ይድረሰን አሜን ።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4644 жыл бұрын

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አይለየንየቅዱሳኑ ቦታ ይደርብን

  • @sarahana7929
    @sarahana79293 жыл бұрын

    እንደኛ ሃጥያትና በደል ሳይሆን የእናንተ ፅሎት ልመና በረከት አምላክ ሃገራችንን ብርሃንን ያብራልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm68764 жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እጅግ ደስ የሚል ገዳምነው ለደጁ ያብቃን እንመጣለን አገር ስንገባ ፀልዩልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5694 жыл бұрын

    ወርቅነዋሉ መቋሜው(2) ተዋሰኝ ተዋሰኝ ጊወርጊስ(2) ታወጣለኸ አሉ ከዘደዉ ምላስ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለእናቶቻችን።

  • @toryatorya8322
    @toryatorya83224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጌስ የአባቶቻችን እርደት በርከት ይድርሠን

  • @user-jl1xe6ci2u
    @user-jl1xe6ci2u4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ጀግናወቺ አባቶቺ ሚስኪን አምላክ ይጠብቃቺሁ

  • @user-qz8rc3sv5v
    @user-qz8rc3sv5v3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት በጣም ድንቅ እኮነው እኔስ እንኳን ለአንች ሆንሁኝ እመቤቴ ልቤ ታውሮብኛንና እባክሽን አብሪልኝ ሁል ጊዜ አላስከፋሽ

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i4 жыл бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በረከት ይድረስልን 🇪🇷

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80263 жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን እንትን የሰጠን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @yodittameru6981
    @yodittameru69814 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምን ያህል የበረከት ቦታ አምላካችን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እንደሰጠን ግን አላወቅንበትም የአባቶቻችን በረከት ይደርብን።

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu8544 жыл бұрын

    አምላክ ቢፈቅድልኝ ብሄድ በጣም ነዉ ምደሰተዉ ልብ ሚነካ ታሪክም አለዉ ሙሉ መረጃ እዴት ላግኝ ከገዳሙም በረከት ለማግኘትም

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ።

  • @Zagoy7952
    @Zagoy79524 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel4 жыл бұрын

    Egezyabher yetemesegen ukon. Berket yederben. Kedos. Gorgeous abata

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle55644 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abona

  • @tsegyselam6495
    @tsegyselam64954 жыл бұрын

    Kdus gwergs bmhretu ayleyen amen

  • @fakerta105
    @fakerta1054 жыл бұрын

    ተዋሰኝ ተዋሰኝ ተዋሰኝ ገወርጊ ቃለሔወትያሠማልን።

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p4 жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @belayneshefenta2127
    @belayneshefenta21274 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደረሰን

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l4 жыл бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ በርከቱ ይድረሰን

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g4 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫🕊🕊🕊

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah60694 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bu8dn4mw1n
    @user-bu8dn4mw1n4 жыл бұрын

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile86733 жыл бұрын

    Yeftuyn abetachn betam teyyalhu gen memtat alcelem min yemakrunal¡

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit39994 жыл бұрын

    ዕድሜን ያድልልን አባቶቻችን ፈጣኑ ጊዮርጊስ አንተው ጠብቀኝ

  • @youtubeethiopia6099
    @youtubeethiopia60994 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio58124 жыл бұрын

    ደስ ይላል አባታችን እግዚአብሔር እድሚያችሁን ናርዝምላችሁ

  • @marietub1298
    @marietub12983 жыл бұрын

    የሰማቱ እርደት በርከት ይደርብን : ይገርማል ግን ሰው እንደት አላወቀውም ከስራቸው ተቀምጦ ይሄን ያክል ዘመን ያስቆጠር ቅዱስ ቦት

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb35214 жыл бұрын

    የህይወት ምግብ!!!

  • @menegistu6796
    @menegistu67964 жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @asfaw96
    @asfaw964 жыл бұрын

    አሜን

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb35214 жыл бұрын

    ንጹህ ልቦናን ሰጠን የበረከትቦታ እሱጋ ንጹህ ህሌናያለ!!!!!!

  • @user-zc7sf9qe9k
    @user-zc7sf9qe9k3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa85833 жыл бұрын

    Enen abatachen btam aznku

  • @emahationfsahaye8203
    @emahationfsahaye82034 жыл бұрын

    ጅዮርጊስ ኣባቴ ኣንተ ጠብቀን

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r4 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደረግልን አሜን ፫

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82564 жыл бұрын

    Btame Amsgnahu

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q4 жыл бұрын

    እምነታችን ታላቅ ናት እንከተላት።

  • @sintenega319
    @sintenega3194 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ብርታቱንይስጥልን

  • @teay983
    @teay9834 жыл бұрын

    የሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደረብን ገዳሙን በአቅማችን ለመርዳት ሙሉ አድራሻቸው ወይም ስልክ እዚህ ላይ ብትፆፋልን መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ስላስጎበኛችሁን እናመግናለን ::

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye1973 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይጠብቃችው በፆለት አሰቡን

  • @user-vc6jh1nn1i
    @user-vc6jh1nn1i3 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ለደጁ ያብቃን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome11144 жыл бұрын

    እግዚአቢሄር ስራው ግሩም ድንቅነው

  • @aidayehedego2153
    @aidayehedego21534 жыл бұрын

    Amen >3

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82564 жыл бұрын

    Egzhabhaer ysteln ebakachu brawn.ngrun

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ 0931892213 አባ ሊባኖስ

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa21554 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 😭😭😭😭✋✋✋⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤💒

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa85833 жыл бұрын

    Smahetu brket yidrben

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ጌታ. የት ሀገር ነዉ

  • @mimikidane4578
    @mimikidane45783 жыл бұрын

    Ledegehe abekage abate kedus georgis kene lije emetalew ewnet

  • @askalteshager1835
    @askalteshager1835 Жыл бұрын

    ቦታው የት ነው እባካችሁ ትክክለኛው አድራሻ ንገሩኝ

  • @metekayoutube7146
    @metekayoutube71462 жыл бұрын

    የት ሀገርነው

  • @electroshop307
    @electroshop3073 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ወደሱ ይሳበን

  • @bebetube5579
    @bebetube55794 жыл бұрын

    እግዚአብሄር በቅዱሳኑ ላይ ስራህ ግሩም ነው::

  • @user-bb9ll5kn8n
    @user-bb9ll5kn8n2 жыл бұрын

    እስኪ በማርያም የእግዚብሔር ፈቃድ ከሆነልኝ መሄድ እፈልጋለሁ አድራሻ ስልክ ቁጥር አሰቀምጡልን

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa67184 жыл бұрын

    SELAME LENANETA YEHUNE MAHEGA ADERASHAUNE BETASAWEKUNE

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213 አባ ሊባኖስ

  • @natan94
    @natan942 жыл бұрын

    ቦታው የት ነው በጎርጊስ

  • @dagmawigetnet4477

    @dagmawigetnet4477

    2 жыл бұрын

    Megmryawen zelhe lmn metah lemangawem mesrake gogam nw

  • @SamsungA-zm2eh
    @SamsungA-zm2eh4 жыл бұрын

    Sematu gorigise kekefu sewerene gene yetete newe botaw

  • @mulugirmawmulu9476
    @mulugirmawmulu94764 жыл бұрын

    በእውነት የፈጣሬ ስራ ግሩም ነው ቦታው የት ነው የሚገኛው

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ

  • @gatanehhabtamu9344

    @gatanehhabtamu9344

    Жыл бұрын

    @@zekariasyemariam6398 ቦታው የት ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እመጣለሁ በዛው በረከቱ እዲደርሰኝ ብትነግሮኝ ወይም ቦታዉን የሚያሳየኝ ወይም ስልክ ቁጥር ባገኝ

  • @user-jl1xe6ci2u
    @user-jl1xe6ci2u4 жыл бұрын

    ተዋሰኚ ተዋሰኚ ጊወርጊስ ታወጣለህ አሉ ከዘዶ ምላስ ጊወርጊስ አደራህን የነገርኩህን

  • @buzuneshseboka684
    @buzuneshseboka6844 жыл бұрын

    ወደዚህ ገዳም እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው ቦታውን የሚታቁ ቢታሳውቁኝ?

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213 አባ ሊባኖስ

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 Жыл бұрын

    እባካችሁ. አድራሻ. ስጡን

  • @Werkuha-pb9ku

    @Werkuha-pb9ku

    Жыл бұрын

    ምስራቅ ጎጃም አወባል ወረዳ እነቢ ቀበሌ ጣቤት ጊወርጊስ ገዳም ይገኛል

  • @yordanos4362
    @yordanos43624 жыл бұрын

    ቦታዉ ግን ዬት ነው , የሚዎስደኝ ሰው ካለ ወሮታዉን እከፍላለሁ

  • @workadu4979

    @workadu4979

    4 жыл бұрын

    ምስራቅ ጎጃም

  • @MegaHabeshawi

    @MegaHabeshawi

    4 жыл бұрын

    ወንድም ስልካቸው አለህ? አሁን ክፍት ነው?

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ 0931892213 አባ ሊባኖስ በጸሎት አስበኝ ቦታው ላይ ስትደርስ ኪዳነ ማርያም ብለው

  • @wubayehudesalegn2283
    @wubayehudesalegn22833 жыл бұрын

    Silke kutire askametu bakachu merdate enfelgalene

  • @MegaHabeshawi
    @MegaHabeshawi4 жыл бұрын

    አሁን ክፍት ነው? ስልካቸውን የሚያውቅ አለ?

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213 አባ ሊባኖስ

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213

  • @MegaHabeshawi

    @MegaHabeshawi

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ:: ልመናዎን ፈጥኖ ይመልስሎት::

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa38514 жыл бұрын

    እባካችሁን አድራሻውን ፃፉልን

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    ከአዲስ አበባ ደጀን በደርሶ መልስ አለ

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    0931892213

Келесі