Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡

ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡

MK TV || WANGEELA MAALIIF DHUNGANNA?

MK TV || WANGEELA MAALIIF DHUNGANNA?

Пікірлер

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y9 сағат бұрын

    የብርሃን እናት በብርሃን እጆቿ ትዳብሰወት እናታችን

  • @almaz130
    @almaz13010 сағат бұрын

    ወንድሜ ፍጻሜህን ያሰማርልህ። ገራሚ ልጅ ነህ😂

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia384510 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ ወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ

  • @kemahufesseha3388
    @kemahufesseha338810 сағат бұрын

    65ኛ ዓመት የጋብቻ አከባበር ዝግጅት ላይ የነበረው እግዚአብሔር መንፈስ ቁዱስ በዚህ ማሀበረ ቁዱሳን በሠራቸው ሁለት ተከታታይ ፕሮግራሞችም በግልጽ ረድቷል፡ ቸርነቱም አልተለየንም። ሰለተደረገልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። የማሀበረ ቁዱሳን ቴሌቭዥን የአብርሃም እንግዳ ባልደረቦች ባልተመቸ እና ባልተሟላ ቁሳቁስ ትውልድን ለመቅረጽ የምታደረጉትን መዋደቅ እና ርብርብ በቅርበት ለመገንዘብ ችለናል አድንቀናልም። እግዚአብሔር ቢረዳን ቤተሰብንና የቅርብ ወንድም እና እህቶችን በማስተባበር የምንችለውን ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀመረናል እግዚአብሔርም ይጨመርበት። በዚህ አጋጣሚ ፕሮግራማችሁን ለሚክለታተሉት ሁሉም ይሀንኑ መልዕክት ላስተላልፍ እወዳለሁ። ወላጆቻችን እስከአሁን ከእናንተ ጋር የነበረ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ባርኮ እና ጤና ሰጥቶ የ 70 ኛውን፤ 75 ኛውን፤ ከዚያም የሚቀጥለውን ለማክበር ያብቃን። ሁል ጊዜም እንወዳችኋለን የእናንተንም በረከት ለ እኛ እና ይህን ለሚመለከቱ ሁሉ እግዚአብሔር ያድለን። ልጃችሁ ከማሁ ፍሥሓ ነኝ

  • @user-gr5rd8hi8j
    @user-gr5rd8hi8j10 сағат бұрын

    እግዛብሔር አምላክ ጤናሽ ይመልስልሽ

  • @fggh6526
    @fggh652610 сағат бұрын

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc10 сағат бұрын

    ማዘርየን በርሚልጊወርጊሥ ብትህድ ትድናለች ፍጣሪ ከፍቀደላት

  • @rozatube3161
    @rozatube316110 сағат бұрын

    ደምሩኝ ደገፍ አርጎኝ😢😢

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq10 сағат бұрын

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp11 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግን ገለን የነሱን ብርታታቾው እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ከገኙ ሰዎች ያድርገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m12 сағат бұрын

    እሚገርም ነው እየሳቅሁም እያዘንኩም ነው የሰማሁት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t12 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @fanayenigussie1425
    @fanayenigussie142512 сағат бұрын

    እኔኮ አንዳንዴ ግራ ሲገባኝ ለምን እል ነበር ለካ ሁለት ግራ እግር ጫማ እያደረግህ ነው።😅😅😅

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta9 сағат бұрын

    😂😂😂😂

  • @tegestbelay341
    @tegestbelay34113 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h13 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Worknesh-sc6si
    @Worknesh-sc6si13 сағат бұрын

    🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @user-gs8bq4cw8h
    @user-gs8bq4cw8h13 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrchu5492
    @mrchu549213 сағат бұрын

    የኛ ቤተክርስቲያን ከግብፅ ቤተክርስቲያን ልምድ መውሰድ አለባት! ዘመኑን የዋጀ አስተዳደር ሊኖር ይገባል በተረፈ ደግሞ ውስጥ ሆነው ከላይ እስከ ታች በሌብነት የተሰማሩትን ቀሚስ የለበሱ ወንበዴዎችን ማስወገድ ተጠያቂም ማድረግ ሲቻል ለውጥ ይመጣል ።

  • @user-dx4jk7mp9v
    @user-dx4jk7mp9v14 сағат бұрын

    egziabher Kante Gar Yhun Wendme

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq14 сағат бұрын

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @user-yk1hq3zm5x
    @user-yk1hq3zm5x14 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @SurprisedEagle-tj3oe
    @SurprisedEagle-tj3oe14 сағат бұрын

    እጅግ ደስ የሚል እና የበሰለ ምላሽ ባባቶቻችን እንድንኮራ የሚያደርገን ነው። ለመንግስት ባለስልጣናት ምሳሌ የሚሆን ልበሙሉ ማብራርያ ነው። ንቡረዕድ እድሜይስጥልን። ወደተግባር ገብታችሁ ያሳየን።

  • @AnimalFactview
    @AnimalFactview15 сағат бұрын

    Amen Amen Amen

  • @alematsbeha1828
    @alematsbeha182816 сағат бұрын

    በሐሰት ተመስክሮብኝ በጣም ክፉኛ ልቤ ተሰብራል

  • @Haregi849
    @Haregi84916 сағат бұрын

    እንኳን ደስስስ አለህ ወንድሜ ኢቢኤስ ላይ አይቼሀለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልብህን ቅንነት አይቶ ያሳብህን አሳካልህ

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago16 сағат бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f16 сағат бұрын

    አባቶቻችን በርቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዘመኑን መዋጀት አለባት! ጥሩ ዕቅድ መልካም ነው ነገር ግን ትልቁ ነገር ወደ ተግባር መቀየሩ ነው። ሕዝበ ክርስቲያኑን ማስተባበርና ማሰራት ቢቻል ተዓምር መፍጠር ይቻላል። ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ይርዳችሁ!!! አሜን።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m17 сағат бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ግሩም ድንቅ መርሀግብር ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችኹም እኛም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን❤

  • @lelawbinyam6819
    @lelawbinyam681917 сағат бұрын

    Fetari yrdachu abatoche

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru17 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @BelayZenebe
    @BelayZenebe18 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የሰላሌ ፍቼ አባታችን እንዳሉት ስለ አገልግሎት /ቤተክርስቲያን መጨነቅ ፀሎት ነው።

  • @DanielFikere
    @DanielFikere18 сағат бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @a20mas18
    @a20mas1818 сағат бұрын

    አሜን /ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy934818 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen101018 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽 የምንጾመዉን ጾም የምንፀልየዉን ፀሎት ቸሩ መድኃኒአለም ይቀበልልን አሜን 🙏🏽

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o19 сағат бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እንደት ይጣፍጣል ❤️ ጎደላችን ይሙላልን እግዚአብሔር 🤲

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l19 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n19 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhpgg49
    @hhpgg4919 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን. አሜን አሜን

  • @tinahailu748
    @tinahailu74822 сағат бұрын

    Zemare Meliak Yasemalin Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin ❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377Күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16Күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910Күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @WorkuYibeltal-bv2tf
    @WorkuYibeltal-bv2tfКүн бұрын

    በበዓለ ሃምሳ ሰው ቢሞት ሰዓታት መቆም ይቻላል

  • @emuemu8333
    @emuemu8333Күн бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dpКүн бұрын

    ወንድሜ ያኡቆብ ቅዱስ ዳዊት ምን አለ? መዝሙር 38"7አሁንስ ማን ነው ተስፋዬ እግዚአብሔር አይደለምን አቤቱትእግስቴ ከአንተ ዘንድ ነው አለ አየህ የአንተ ህይወት ይህ ነው አንተ የተመረጥክ ሰው

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dpКүн бұрын

    አየ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ጀግና የሚል ቃል ያንስሃል ያውም የሃይማኖት የክርስቶስ ወታደር እናት ነገን በገነት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያላቹ የምታመሰጉኑ ናቹ እኔ ግን ለነፍሴ አለቀስኩ ወዮልሸሰ ነብሴ😢 ፀልይልኝ ወንድሜ አፀደ ማርያም ነኝ ደካማዋ😭😭😭😭

  • @tsegeredatsegay689
    @tsegeredatsegay689Күн бұрын

    እንኳን ደስ ኣላችሁ እማማ ጽጌረዳ የ ዮምና የዚኒ እናት።

  • @user-qk6ss4nz9w
    @user-qk6ss4nz9wКүн бұрын

    እመ አምላክ ምሕረቱን ትላክልህ ልባም ሴት❤

  • @BeleteAbebech
    @BeleteAbebechКүн бұрын

    በመጀመሪይ ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በርሱ ሆነ በፍቅርና በንፅህ ማገልገል ዋጋ ከፋይ ነው ያየሁት በታላላቅ ብፁዕ አባቶች በልጆች በልጅ በልጅልጅ ታጅቦ ሠርግ የሚመስል በዓል በማክበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ታሪክ ነው ለሁሉ ምሳሌና ኩራት ናቸውና እድሜና ይስጥልን ብያለሁ ::