በራሪ ፈረሶች የሚገኙበት ስፍራ ታወቀ።ኤረር ተራራ የደበቃቸውና የያዛቸው ሚስጥር ይፋ ሆነ።

Ғылым және технология

Пікірлер: 4

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa28592 жыл бұрын

    እውነት ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ስላገራችን ድንቅ እና ውብ የሆኑ ቦታወችን እና ታሪኮችን ስለምታካፍለን እናመስግናለን

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa28592 жыл бұрын

    እየገባችሁ አበርታቱት ወንድማችንን ግን ለምንድን ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን የራሳችንን ታሪክ ሳናውቅ የውጭ ዜጎችን ብልጭልጭ ታሪክ ብለን የምናይ ለምን ነው እነሱ ምንም የሚያስገርም ታሪክ የላቸውም የኛ ግን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያለን እና እየገባን ስብስክራይብ እያደርግን ወንድማችንን እያበርታታን ሀገራችንን እንወቅ

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene256127 күн бұрын

    በርቱ

  • @menfsawefilm
    @menfsawefilm3 жыл бұрын

    Tru new

Келесі