"ለእኔ ትልቅ ሰው የምለው ከትልቅ ጥያቄ ጋር የሚፋጠጥ ነው" ደራሲ ፍቃዱ አየልኝ //መጽሐፍ/ /በቅዳሜን ከሰአት//

Ойын-сауық

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 16

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene75303 ай бұрын

    በርታ፣ ድንቅ እይታዎች አንስተሀል!

  • @ethiopia5644
    @ethiopia56443 ай бұрын

    የተወሰኑ መፅሀፍትን ለማንበብ ሞክሪያለሁ ይህንን መፅሀፍ ግን በጣም የተደመምኩበት እና ቀጣይም ከደራሲው ብዙ እንድጠብቅ ያደረገኝ መፅሀፍ ነው ሁሉም ሰው ቢኖረው ስል እመኛለሁ👏👏👏

  • @all-one1219
    @all-one1219Ай бұрын

    ግሩም እይታ እና ሀሳብ ናቸው ያነሳሀቸው በርታ

  • @mimifereda424
    @mimifereda4243 ай бұрын

    we proud of you 👍

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun45453 ай бұрын

    እኔ እንደውም ቀጣይ ምን ሊፅፍ ነው ❓ ሀሳቡን ሁሉ ዘርግፎ ጨረሰው ብያለሁ። በርታልኝ በፍቄ

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede19452 ай бұрын

    ግሩም እይታ እና ሀሳብ ናቸው ያነሳሀቸው አከብሪያለው

  • @EkramBeshah-qz2zl
    @EkramBeshah-qz2zl3 ай бұрын

    Wow

  • @amarech8125
    @amarech81253 ай бұрын

    ኢቢኤስ የሁልጊዜም ምርጫዬዬዬ ናችሁ እናመሠግናለን ደራሲውን አደንቃለሁ bles you 🙏

  • @yemsrachweldesenbet5410
    @yemsrachweldesenbet54103 ай бұрын

    What a wonderful narrative, story tale..❤

  • @GosaZeyne
    @GosaZeyne3 ай бұрын

    ❤❤ketilibet

  • @hayathassen2182
    @hayathassen21823 ай бұрын

    Wow, Fike to tell the truth I know him from childhood. He is cool, neat respectful. I am really happy that he achieved the milestone.

  • @user-pe9wg5vp7j
    @user-pe9wg5vp7j3 ай бұрын

    O J Fike you did it marvliously

  • @Davidm127
    @Davidm1273 ай бұрын

    ኢቢኤስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው መፀሀፍ አቀራረባችሁ በዚሁ መልኩ ይቀጥል አምባቢ እየጠፋ ነውና

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku43773 ай бұрын

    🔼👉ፍቃዱ እንዲት ነህ ሁሉንም እይታየን በፁህፍ ማቅረብ ስለማይቻል የተቻለኝን ኤሜል አድርጌልህ እንተም አደደረሰህ አሳውቀህኛል ነገር ግን በዚህ ቃለ ምልልስህ ደግሞ ሰለቆሻሻ ካልከው ጥቂት ልጨምር ልብ ያላልከው ነግር ከምለው በቆሻሻ እና በንፁህ መካከል ንፁህ ሌላ መልክ ከያዘ የቀደም ንፁህ የተባለበትን ቦታውን ከለቀቀ ነበር የሚልቃል ማስከተሉን የዘነጋህ መሆኑን ነው እናም በንፁህ እና በቆሻሻ መሀል ነበር የሚል ትንሽ ግን ቁልፍ ቃል መኖርን ለማስታወስ ሲሆን ሌላው ስለእንክርዳድ በመንፈሳዊ አስተምሮም ስላለ እና አንተም ስለምትነካካው ፍጥረት ለሠው ልጅ ለእስተምሩ ለተዘክሮም የተፈጠሩ ጭምር ናቸው እና እኩል ከስንዴው ጋር እንዲያድግ ምንም ሳይነፈገው መቆየቱ የእግዚያብሄርን ትግሥት የመመለስ የንስሀ የመስተካከል ግዜ መስጠት እስከመጨረሻው መጠበቅ ወሰን የለሽ ትግሥቱን እንማራበታለን ጥሩ እንዳልሆነ ግን ከቡቃያው ጀምሮ እየየታወቀ ማለትነው እንጅ በምላስ ጣዓም አለመፈለግ አይደለም ።በርታ ሌሎች ሀሳቦች እንደገለፅኩልህ ጌዛችውን ጠብቀው ተጉዘው ይደርሳሉ የመጨረሻው የግርባብ ግጽ ሽፋን የአለማየው ፁህፍ ግን ደጉ ሰው የተለያየ ቦታ እየዞረ በመጠየቅ የተለያየ ባለሙያ እውቀቶችን መቃረሙ አናጤ ብቻ ለመሆን ወይንም የሆነ ንጥል ሙያተኛ መሆን ብቻን አለፈለጉን እረስቶታል እንዱን ሙያ በአመክንዮ እጥብቀህ ያዝ ይላልእና። ዮናስ እናመሥግናልን በዚህ አጋጣሚ በትዝታችን በሚል የሰራህው ስራ እንደዋዛ የሚታይ አይደልም አገርክን ቅርስህን የብዙወች ትውስታ ትዝታን ስንደህ እስቀርተሀል ለሱም ክብር አለኝ በርታ (የወደፊት በተመራማሪውች ወዘተ የሚፈለግ የሀብትህ ምንጭ ስለሚሆንህ በደንብ ጠበቀህ ያዝ ) ለፍቃዱሸርአድርጉልኝ

  • @ethiopia5644

    @ethiopia5644

    3 ай бұрын

    እይታህ ግሩም ነው ለደራሲውም አይቶት ግብአት ይሆነዋል ብየ አስባለሁ መፅሀፉን በተቻለ መጠን ለማንበብ አንብቤ ለመረዳት እየሞከርኩ ነው የእውነት በጣም ጥልቅ ሀሳብ እንዲህ በሀሳብ እንድንወያይ ይረዳል ሀሳብ ይህ አይደል ጥቅሙ የሀሳብ ሰወችን ያብዛልን።

Келесі