ታቦትን ለመቃወም የሚጠቅሱት ጥቅስ Jeremiah 10 : 1 - 7 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

ታቦትን ለመቃወም የሚጠቅሱት ጥቅስ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Jeremiah 10 : 1 - 7
Hear ye the word which the Lord speaketh unto you, O house of Israel:
2 Thus saith the Lord, Learn not the way of the heathen, and be not dismayed at the signs of heaven; for the heathen are dismayed at them.
3 For the customs of the people are vain: for one cutteth a tree out of the forest, the work of the hands of the workman, with the axe.
4 They deck it with silver and with gold; they fasten it with nails and with hammers, that it move not.
5 They are upright as the palm tree, but speak not: they must needs be borne, because they cannot go. Be not afraid of them; for they cannot do evil, neither also is it in them to do good.
6 Forasmuch as there is none like unto thee, O Lord; thou art great, and thy name is great in might.
7 Who would not fear thee, O King of nations? for to thee doth it appertain: forasmuch as among all the wise men of the nations, and in all their kingdoms, there is none like unto thee.

Пікірлер: 846

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26232 жыл бұрын

    የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ልጅ ለዝህ ሰአት ያደረሰን ክብርና ምስጋና ይግባው አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን

  • @dembechatube
    @dembechatube2 жыл бұрын

    *_ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለእርስዎም ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ መልእክት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን 🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ_*

  • @user-so5ge3wn6y

    @user-so5ge3wn6y

    2 жыл бұрын

    አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን ወድሜችን

  • @mkedsmkeds806

    @mkedsmkeds806

    2 жыл бұрын

    አባታችን ሠላሞት ይብዛልኝ ቃልሂወት ያሠማልኝ በረከቶህ ይደርብን

  • @Eminet369

    @Eminet369

    2 жыл бұрын

    AmanAmanAman

  • @alemalem7815

    @alemalem7815

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @warkeneshwarkenesh7310

    @warkeneshwarkenesh7310

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @firaa5270
    @firaa5270 Жыл бұрын

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።” - ኤርምያስ 3፥16

  • @nskids123
    @nskids12311 ай бұрын

    Fetari yabralh memhir

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt2 жыл бұрын

    Fetari edemy ena tena Yesetelene 🤲🤲

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma35742 жыл бұрын

    Amen amen amen amen egziabeher ymesegen abatachen memehrachen kalhiwetn yasemalen egziabeher yetebekot beselot asebuy ehetmelak weldekidan amen amen amen

  • @DaveKelemework
    @DaveKelemework2 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @HanaHana-iu6ij
    @HanaHana-iu6ij2 жыл бұрын

    Amen amen amen qalyawat yasamalan

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m2 жыл бұрын

    የኔ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጠፉ ወገኖቻችንም ማስታወልን ይስጥልን ኣሜን፫

  • @teshomemulugeta6147
    @teshomemulugeta61472 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለወደቁ ወገኖቻችን መዳኛ የሚሆን ትምህርት የሚሰጡ አባቶችን ላፈራች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሰጠችን! በሀጢት ለወደቁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን! መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-od9ps1eb6w

    @user-od9ps1eb6w

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ihitamaariyaa7891
    @ihitamaariyaa78912 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-dl7vh3kw2t
    @user-dl7vh3kw2t8 ай бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @tegstiyhaylieyu177
    @tegstiyhaylieyu1772 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jdАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን.ለኛም አስተዋይ ልቡና ሰሚጆሮ ይስጠን አሜን. አሜን. አሜን ለሀገራችን ሰላሟን ያምጣልን አባቶቻችን ጸሎታችሁ ለሁልጊዜ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ህይወትያስማልንአባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @samizemuy8389
    @samizemuy83892 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን የጠፉትን ይመልስ እንደዚህ ዓይነቶች መልስና ትምህርት አስፈላጊ ናቸዉ ሰዎች እውነቱን አውቀው እንዲመለሱ የኛ ሃላፊነት ነው በውነት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የቤተክርስቲያን ሃዋርያ ኖት በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @alemasfaw1829

    @alemasfaw1829

    2 жыл бұрын

    Ewnete belehale sami

  • @alemayehumalka284

    @alemayehumalka284

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ኦርቶዶክስ እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93012 жыл бұрын

    Ameeen ameeen Ameeen

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93012 жыл бұрын

    Ameeen ameeen ameeen

  • @Asna-pn2wd
    @Asna-pn2wd2 жыл бұрын

    Kaliwoti yasemale memeroch Egizabher ybarekachu 💒💒💒❤❤❤Ameen Ameen Ameen 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @medanittariku3059
    @medanittariku30592 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    ቸር ልዑል እግዚአብሔርጌታ ፍቅር አምላክ ክብር ክብር ✝️ ክብር ምስጋና ይድረሰው✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን ✝️አሜን ✝️🙏አሜን ✝️🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል✝️💖ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏✝️ ይገባታል አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እመብርሃን እናታችን 💖✝️ ትጠብቆት አትለዬት 🙏☀️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @selammare7732
    @selammare77322 жыл бұрын

    አባታችን በዚህ ዘመን ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን ሺ አመት ኑሩልን

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ 🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ የምናረጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @bezabishdema517
    @bezabishdema5172 жыл бұрын

    Qale Hiwot yasemlen bedeme betena tebeqo yanurelen. Amen! Amen Amen !

  • @weynihagos8520
    @weynihagos85202 жыл бұрын

    Amen Amen Amennnnnnn Edimena tena yisitiwot yageligilot zemeniwot yabizalin

  • @solomonengida3788
    @solomonengida37882 жыл бұрын

    Memhir Kalehiwoten yasemalin💛💛💛💛

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70502 жыл бұрын

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen egzabere lebona yesten

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu61402 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህሪ የኒብርቱ መምህር ኑርልን

  • @user-dl2el4kt8d
    @user-dl2el4kt8d5 ай бұрын

    አሜን መካሪያችን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን. እርስዎን የሰጠንን አምላክ እናመሠግነዋለን . በረከተዎ ይደርብን. አሜን ,አሜን, አሜን.

  • @user-hw3ju5vp4q
    @user-hw3ju5vp4q2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ መምህር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀብተ በረከቱን ያብዛለዎት ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ይፅፍልን 🙏🙏🙏

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu75352 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ጊዚዎን ያርዝምልን!!!!

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o5 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @berhanedebella8154
    @berhanedebella81542 жыл бұрын

    መምህር በእውነት እግዚሐብሔር አብዝቶ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እኛ ኦርቶዶክሶቾ ከፍትፍት የበሐጠ ትምህርት እንደምንማር ድንግል ሜርያም አትለዮት

  • @zinashayalew7423
    @zinashayalew74232 жыл бұрын

    Amen Kalehiwot Yasemalen

  • @shadiuae5761
    @shadiuae57612 жыл бұрын

    ጀግናዬዬዬዬዬ አኩሬዬዬዬዬዬ መምህረዬዬዬዬዬዬዬዬ ዉዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲዲ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg46882 жыл бұрын

    እንኳ ደናመጣህልመምህራቸንቃለህይወትያሰማልንአሜንጸጋውንበርከቱንያብዛልህበእውነትለእኛለሰሚወቹምአይነልቦናችንብርሀንያድርግልንአባታችንበጾሎታችሁአሰቡንአሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏😘💒💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏💒💒💒❤❤🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genetbishew763
    @genetbishew7632 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 👏

  • @habtamutesfaye8818
    @habtamutesfaye88182 ай бұрын

    አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን ያብዛልን

  • @user-li2dp7gm6r
    @user-li2dp7gm6r2 жыл бұрын

    ኣምላከ እስራኤል ይባርክህ ኣባቴ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይመስገን ሰላም ነምኝ አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን. እርስዎን የሰጠንን አምላክ እናመሠግነዋለን . በረከተዎ ይደርብን. አሜን ,አሜን, አሜን. ❤ ❤ ❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen kalehiy woetn yasemalen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ስጦታችን መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እድሜን ይስጥልን አባቴ 👏👏

  • @aweketeshome7135
    @aweketeshome7135 Жыл бұрын

    kal hewet yesmalen

  • @merysaketa3307
    @merysaketa33072 жыл бұрын

    kale hiwet yasmalen

  • @bedasagudina9588
    @bedasagudina95882 жыл бұрын

    ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። ⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe2 жыл бұрын

    መምህር ፣ፕሮፊሰር፤ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @Ayneya
    @Ayneya2 жыл бұрын

    Kala hewiat yasemalene

  • @senihaile8165
    @senihaile81652 жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ ይባርኮት ትምህርቱ መንፈሳዊ ህይወትን ያበረታል ።።

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l2 жыл бұрын

    መምህሬ ክብር ይስጥልን በደንብ ፍትፍት አድርገህ ነው ያጎረስከን አላምጦ መዋጥ የኛ ነው ልቦናችንን ይክፈትልንለጠፉቱን ቅዱስ አማኑኤል ይመልሳቸው ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይላክልን ለምምህራችን እረጅም እድሜን ከጤናጋ እስከ ቤተሰቡ ይስጥልን አሜን

  • @robelwoldu8156
    @robelwoldu8156 Жыл бұрын

    ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tootallyee
    @tootallyee Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አቤት መታደል! ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያድርግልህ።

  • @solomonbahiru2703
    @solomonbahiru2703 Жыл бұрын

    አባቴ የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን

  • @tedlademissie491
    @tedlademissie4912 жыл бұрын

    በትምህርቱ በጣም ጠቃሚ የሆኑ እውነቶችን እያገኘን ነው።እውነትን የሚወድ ሰው ልቡን ለእውነት ከከፈተ እውነት የሆነው ቃል በህይወቱ ውስጥ ገብቶ ይሰራል።እውነት አርነት ነው፣መድሀኒት ነው፣የጠፋን የሚመልስ እውነተኛ መድሀኒት ነው ወዘተ።

  • @diegoronald2193
    @diegoronald21932 жыл бұрын

    መምህራችን።።እንወዶታለን።።እድሜ።ከጣና።ጋር።።ይስጥልኝ።።ብዙ።ትምህርት።አግኝቻለሁ።።አመሰግናለሁ።ኦርቶዶክሳዊ።በመሆኔ።እግዚአብሄር።እናንተን።የመሰለ።መምህር።ሰቶ።ስላስተማረኝ።አምላኬን።አመሰግነዋለሁ።

  • @tktyemariam
    @tktyemariamАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @danielawlew7962
    @danielawlew79622 жыл бұрын

    Amen! Amen! Amen!

  • @yofysilo4791
    @yofysilo47912 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ የአገልግሎት የዘመንህ ይባርክልህ ኹልግዜም የልቤን ነው የምታስተምረው

  • @girmatadesse6716
    @girmatadesse67162 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንኝ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aregashseume9894
    @aregashseume9894 Жыл бұрын

    ሜን አሜን አሜን

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw39522 жыл бұрын

    Amen amen 🙏. Memerachin kale hiowt yasmalen

  • @Tamesaron
    @Tamesaron Жыл бұрын

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።” - ኤርምያስ 3፥16 እግዚአብሔር የተናገረውን ማመን ይበልጣል።

  • @emudemla8764
    @emudemla87642 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @baby_tube6473
    @baby_tube64732 жыл бұрын

    Amen memhr

  • @ethiolove27page61
    @ethiolove27page612 жыл бұрын

    Kale hiyiweti yasemalin memihiracin

  • @melumino395
    @melumino395 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @birkilegesse9599
    @birkilegesse95992 жыл бұрын

    Selam memhir kalehiwat yasemalin

  • @mafigidey6085
    @mafigidey60852 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማን

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw87252 жыл бұрын

    Memeherachin nurelin 🥰🥰 elelelelelelelelele amen amen amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን መምራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ አምላኬ የናትህ የቅድሰት ማሪያም የሰራት ሀገርዎን ኢትዮጵያን ጠብቅልን የኔንም ልጅህን ለንሰሀ አብቃኝ የልቦናይን መሻት ፈጸምልኝ አሜን የሁንልን

  • @healthinformationtube3606
    @healthinformationtube36062 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን!! ትምህርቱ በጣም ወሳኝና ምዕመኑን ለሚያደናግሩ መናፍቃን ት/ት ሀሰትነት የሚያጋልጥና ምዕመናኑንም የሚያበረታ ትምህርት ነውና በሌሎች እርዕሶችም እንደሚቀጥሉ ተስፈ አለን።

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye41682 жыл бұрын

    Mamerachin kala hiyewot yasemalen 🙏🙏

  • @user-xc9ft4vb6t
    @user-xc9ft4vb6t2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ያስምዕ ለነ ክቡረ መምህርነ ጸጋሁ ወበረከቱ ይጸግወልከ እግዚአብሔር አምላክነ አንሰ ጥቀ ተፈሳኅኩ በትእምርትከ እሴባሐከ ወእገኒለከ አቡየ ወመምህርየ❤

  • @warkeneshwarkenesh7310

    @warkeneshwarkenesh7310

    2 жыл бұрын

    Kalhiwot yasamalen mamrirachin

  • @fkrhailu4270
    @fkrhailu42702 жыл бұрын

    እኔ እራሱ እነሱም እግዚአብሔርን ነው የሚያመሰግኑት እያልኩ የ ጴንጤ መዝሙር እሰማ ነበር ....መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት

  • @saragashaw8879
    @saragashaw88792 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo932 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርኮት ውዱ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን። ዘመኖት ሁሉ ይባረክ። እንዲህ መናፍቃንን በጥቅስ አጠቅሰው በዜሮ የሚዘር ሩን!!!! የተዋህዶ ፈርጥ!!!!

  • @dewel.tv.1991
    @dewel.tv.19912 жыл бұрын

    EGZIABIHER YBARKH

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw83532 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ተመስጌን

  • @sameraali5685
    @sameraali56852 жыл бұрын

    ቃለህይወትንያሰማልንመምህራችንበድሜበጸጋይጠብቅልን

  • @ganttgant1220
    @ganttgant12202 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለህወት የስማን

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y2 жыл бұрын

    መምህር በእድሜ በጤና ኢጠብቅልን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa89432 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 Kale hiwet yasemalen abatachen ye tewahdo kokeb enku memher .

  • @saradegu7333
    @saradegu73332 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @sabelafransua2965
    @sabelafransua29652 жыл бұрын

    Aenm Aenm Aenm

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha5222 жыл бұрын

    አሜን ! መምህር በአንተ አንደበት አድሮ ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ! አንተንም ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅልን ::

  • @fafufafu183
    @fafufafu1832 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @berhaneweldemedhin1810
    @berhaneweldemedhin18102 жыл бұрын

    የተከበርከው ምህሬ ደሰየሚል ትምህርት አስተማርከን ደግሞ እያየንህ ስነማር በጣም ደሰ ይላል አምላክ ረጅም እድሜ ይሰጥለኝ።

  • @degnestube3253
    @degnestube32532 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን አባታችን የነፍሴ መጋቢ የምወዶት መምህሪ ♥️እንኳን በሰላም መጡ አሜን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን✝️ ♥️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር/ትኖራለችም!

  • @ahmedeustacesheriff837
    @ahmedeustacesheriff8372 жыл бұрын

    Mediyaniyalem edme ina tena yistilin memhirachin amen

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin22842 жыл бұрын

    ኤግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam81612 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @asresgetahun1085
    @asresgetahun10852 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @ephremberatu7120
    @ephremberatu71202 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @genetkidane2107
    @genetkidane21072 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @dubairak9714
    @dubairak97142 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinabaa728
    @zinabaa7282 жыл бұрын

    amen memhrachn kale hiwet yasemaln berketot yderbn beedme betaga yakoyln yesemanewu belbonachn yasadrbbn

Келесі